ፍቅር ያስገኘው ሂዳያ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

  Рет қаралды 51,820

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@zekiya7868
@zekiya7868 Ай бұрын
ሡመያ ላተ ጠቃሚ መልካም ከሆነች አላህ ይወፍቅህ ላተ መልካም ካልሆነች ደግሞ ከልብህ ያውጣልህ ኢላሂ ካተ በላይ የውሥጥ አዋቂነውና አላህ ያጽናህ ወንድም
@IbroJeddha
@IbroJeddha Ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ዱአ ነው አሚን ያረብ
@Emusekina-ck3hs
@Emusekina-ck3hs Ай бұрын
የኔ ወንድም ንግግሩ እራሱ እርግት ያለ አላህ ፅናቱን ይስጥህ ያረብ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Masallah Masallah Allah but you make me Lafin
@hanannure3597
@hanannure3597 Ай бұрын
አሚን ያረቢ😢
@Emusekina-ck3hs
@Emusekina-ck3hs Ай бұрын
አላህ ከምትወዳት ለእስልምናህ ሰበብ የሆነችህን ሰሙያን አላህ ያጣምርህ አላህ አይቼግረውም በዚሁ አጋጣሚ የሱመያ ቤተሰቦች ብታጣምሮቼ አጅሩን ከአላህ ታጉታላችሁ በዚህ ደረጃ እየወደ ዳት ባያጣት
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Ай бұрын
ሲመሥለኝ ሱመያአግብታይመሥለኛል ሀቢቢ ሢያሣዝን
@ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ
@ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ Ай бұрын
​@@mekiyamekiya9980አላገባችም ትምህርት ቤትዋን አቀዋለው እደውላለው አለ እኮ ግን ሲያሳዝን በአላህ
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
እኔም ሠለምቴነኝ ቀርአን አየቀራሁነው ግን አልገባኝ አለ አላህ ያግራልኝ ያረብ❤❤❤
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ Ай бұрын
ማሻአላህ አላሀያቀርታሺ እህቴ አላህ ያግራልሺ ቁርአኑንም❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
አብሸሪ ምንም ተሰፍ እንዳትቆርጪ😢አላህ እየተቸገርሸ በምትማሪዉ አጅርሸን ከፍ ያደርግልሻል እሱን እያሰብሸ ጠንክሪ
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 Ай бұрын
Allah yagralshi degagmeshi erasshin satascheniqi qri enam endachiw neberkugn ahun Alhamdulillah
@seadaseada-rd8fu
@seadaseada-rd8fu Ай бұрын
ስልክሽን አስቀምጪልኝ ከኔጋ እንቀራለን በኢሞ አብሽሪ ቀላል ነው ቂርአን በደንብ ከያዙት
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Ай бұрын
አላህያግራልሽ
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 Ай бұрын
ቢላል ልጄ አላህ የቢላል ኢብኑረባህን የኢማን ጥንካሬ ይስጥህ ሱመያ ኸይርህ ከሆነች የሳካልህ ካልሆነች የተሻለችዋን ይወፍቅህ
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث Ай бұрын
ያ ሱመያህ አላህ ልብሽን ያግራራው ለቢላል መልካም አጋር እንድትሆኝለት የአላህ መሻት ይሁን ያረብ
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
አሜንን ያረብ
@uthg7338
@uthg7338 Ай бұрын
አሚንንያረብብ❤❤❤❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Ай бұрын
አሚንንን
@kemila1900
@kemila1900 Ай бұрын
ءمين
@AbxsAbxs-fm3rn
@AbxsAbxs-fm3rn 19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@SeffaKedir-xn3sn
@SeffaKedir-xn3sn 28 күн бұрын
There are many fishis in the sea ,ቀንና ማታ ሱመያ ሡመያ አትበል አላሐን ደሀ አታድርገው ,ሁሌም አላሀን አመሥግን ይህን ትልቅ ዲን ሥለሰጠህ
@NuruAbdo-z7t
@NuruAbdo-z7t Ай бұрын
ሶፊ ሡመያን እና ቢላልን በማጋባት የሜንበርን ሀላፊነት እንድትወጡ አደራ እንላለን። እኛም ከጎናችሁ እንቆማለን።
@TewufikDawud
@TewufikDawud Ай бұрын
😢😢😢😢
@MadinaEhh
@MadinaEhh Ай бұрын
ማሻአሏህ መጠከራቸዉ ከመሰለማቸዉ እሚደቀኝ ሱብሀን አሏህ እኔም ሰለምቴነኝ
@Mukeremyasin-l1o
@Mukeremyasin-l1o Ай бұрын
ሱመያ አንድ መልእክት ኮመንቱን የምታነቢው ከሆነ የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሽን አግብ አላህ ኸይሩን ይስጠን
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ Ай бұрын
የማይሰለቸኝ ፕሮግራም የኔ መንገድ 😊
@uaeuae8066
@uaeuae8066 Ай бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም ድንቅ ታረክ ነው ወንድሜ አላህ ፅናቱን ይስጥህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
@bintbereka3727
@bintbereka3727 Ай бұрын
እርጋታዉ ደስ ሲል ማሻአላህ❤
@hussenassefa4252
@hussenassefa4252 Ай бұрын
ሶፊ የምር ይህ ወንድማችን ብዙ ያልተናገራቸው ነገሮች እንዳሉት ተርድቻለሁ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ባይ ነኝ ልጅቱም ተፈልጋ መጠየቅ አለባል ምን አልባት እኮ እሶም እንደሱ የምትወደው ልኮን ትችላለች ቤተሰብ ፈርታ ወይም እቢ ብለዋት ሊሆን ይቻላል ችግራቸውን ከአላህ በታች እናግዛቸዋለን ብቻ ይገናኙ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Ай бұрын
ትክክል ኡፍፍፍፍ
@ZabebaMhammed
@ZabebaMhammed Ай бұрын
የኔ መንገድ ግን መርዳት የምትፈልጉ ብላቹ አካዉት ለምን አታስቀምጡም የፈለገ ይረዳል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አላህ ያሳካልህ ያረብ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ Ай бұрын
ውይ 😢ወድሜ እኳንም አላህ ወዴ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ደሞ እሷንም በሀላል ላተ አላህ ያርጋት ኢሻአላህ እኛንም የደሥታችሁ ተካፋይ አላህ ያድርገን ያረብ
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
አልሀምዱሊላ አለ ነኢመቲልኢስላም እኳን ወደቸፈጠረክበት እምነት መጣህ ወድማችን ቅመሞችየ ደግሞ በቅንነት ደምሩኝ
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 Ай бұрын
ስለፍቅ ሲወራ የከድጃን ረዲ አላሁ አንሀ አረሱልን ሰ.አ.ወ ያፈቀረችበትን ጊዜ አስታወሰኝ አላህ የሱመያ ሪጃል(ባል አርጎክ ያሳየን)
@HayatAdem-s7b
@HayatAdem-s7b Ай бұрын
ሱብሀናአላህ ያረብ ከዚ በላይ አትፈትነው ጀነትን ወፍቀው ዱአውን ተቀበለው ያረሂም እዝንለት ያረብ ሪዝቅ ረዝቀው ኢላሂ በሂዳያው አፅናው ወንድሙንም ሂዳያ ስጠው ደጋፊው አጋዡ አድርገው ያ ረዛቅ ሱመያንም ኸይር ካለው ዘውጃቸው ከሌለውም ደሞ ሙሀባውን ከልቡ አንሳለት አሚን ያረበል አለሚን አቅሜ ዱአ ነው
@Abc-ph3zz
@Abc-ph3zz Ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻአሏህ እንኳን ወደተፈጠርክበት አይማኖት መጣህ ወድማችን አሏህ ያስብከውን ያሳካልህ ትዳር ለመመስረት ቢያንስ ስራ የሚሰራበት እርዳታ ያስፈልገዋል አካውት መለቀቅ ነበረበት የቻለ እድረዳው አልሀምዱሊላ ከሱስም ነፃ ሆኗል አሏህ ያፅናህ
@sada-fs4pd
@sada-fs4pd Ай бұрын
ይህ ልጅ መረዳት አለብት😢😢😢 እኔ አባት አይዞህ ሁሉ ያልፋል😢😢
@waseAymen-cc9el
@waseAymen-cc9el Ай бұрын
ሶፊ ይሄ ልጅ ግን ከባድ ሞራል አለው ትንሽ ከረዳቹት ትልቅ ዳኢ ይሆናል ችላ አትበዪው አንደ ኻሊድ ክብሮም
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Ай бұрын
ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ነው አላህ ተውሂዳችንን ያሳምርልን የመጨረሻ ቃላችን ላኢላሀ ኢለሏህ ያድርግልን
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 Ай бұрын
አሚንን
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Ай бұрын
አሚንያረብ
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
አሜንን
@rabiaadam7068
@rabiaadam7068 Ай бұрын
አሚንን ያረብ
@SeadaSeada-pj1jv
@SeadaSeada-pj1jv Ай бұрын
አሚንያረብ
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
ሴቶች ስንባል የሚወደንን አኖድም የማይወደንን እንወዳል ግን መጨርሻችን አያምርም ምናልባት ይሄን ኮሜት ካነበብሽው እህቴ ከሚወድሽ ጋር ትዳር መስርች ፈቅር ካለ ገዘብእም ሁሉም ነገር ይመጣል ባአሏህ ፈቃድ ወድሜም በድንህ ጠካራ ሁነህ አሏህን ለምን የኛ ጌታ አያሳፈርም የምፈልገውን ሰጭ ነው
@TebaAl-k1x
@TebaAl-k1x Ай бұрын
ሳህወላ
@Raniya-b4t
@Raniya-b4t Ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት ትምህርት ቤት ውስጥ በጣም በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ግን በጣም አይን አፋር ስለነበርሁኝ ምንም እንደማያውቅ ሰው እሆንበት ነበር 1ኛ ክፍል -8ኛ ክፍል በዚህ ሁኔታ ቀጠልንበር እሱ ግን በጣም ይናደድብኝ ነበር አንድ ቀን ደብዳቤ ፅፎ ደብተሬ ውስጥ ከተተብኝ እንደዛም ሆኖ በጣም እወደው ስለነበረ ደንግጬ ዝም ነበር ያልሁት ke8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ስናልፍ ተለያይተን ቀረን ::አግብቼም ጥሩ ሕይወት አልገጠመኝም ተፋታን አሁን የተጎሳቆለ ሕይወት ውስጥ ነው ያለሁት
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox Ай бұрын
Haqe new ❤❤❤❤❤❤
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube Ай бұрын
ሙሰልም ሴት ስለሞተ ወንድ ማግባት አይፈቀድም ወንድ ግን ሴትን አሰልሞ ማግባት ይቻላል
@umureham3001
@umureham3001 Ай бұрын
Feker beand gon becha ayhonem sorry
@MunaDawud-fm1eh
@MunaDawud-fm1eh Ай бұрын
ያአላህህህህ ወዱዱ ይወፍቅህ ያረቢቢቢቢቢቢ ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ እሷን መልካም አድርጎ ሰጥቶህ ልብህን ያሳርፍልህ ያከሪም የኔ ወንድም አንተንም በዲንህ ጠንካራ ጀግና ያድርግህ
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu Ай бұрын
.እስቲእባካችሁ.እርዱት.ያላችሁ.ሰዎችአይዞህወድሜ.ሁሉምያልፋል
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه Ай бұрын
ወድሜ እኳንም ወደተፈጠርክበት ኸይማኖትህ በሠላም መጣህ አላህ ከሱመያም ያጣምራቹ ሱመያ አቺም ተረጂው ቤተሰቦችሽም ጭምር
@waseAymen-cc9el
@waseAymen-cc9el Ай бұрын
አቦ ማሻላህ ቢላል አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ
@ethiopia6703
@ethiopia6703 Ай бұрын
As wr wb የኔ መንገድ ኘሮግራም አዘጋጆች በመጀመሪያ ስለሁሉም ሳላመሰግን አላልፍም !! ሲቀጥል የልጁን ስልክ ወይም የባንክ አካውንት ካላቹሁ ብታስቀምጡትስ ? ብቻ አላህ ይርዳህ 🤲🤲🤲
@aymenhassen
@aymenhassen Ай бұрын
Ljun live lagenagnh
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Ай бұрын
Ws wr wb ❤
@AbukiAbuki-z6d
@AbukiAbuki-z6d Ай бұрын
Are ena agenagklw
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Ай бұрын
@@AbukiAbuki-z6d አቡኪ ሚድያ ቀርቧል አካውቱ ግቡና እርዱት
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ምትወዳትንም ልጅ ያንተ ያድርግልህ 🙏🙏👍
@NoraNoranora-x7m
@NoraNoranora-x7m Ай бұрын
የ0 1 ልጆች አላህ ወለታችሁን ይክፈል ❤❤
@GutGfh-jk5on
@GutGfh-jk5on Ай бұрын
ወላሂ ሲል ሲያምርባት መሻአላህ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Ай бұрын
ያሪቢ አላህ አንድ ላይ ያኖራቹ እሷንም አላህ ልቧን ይከፍትልህ
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው አላህ ይርዳው!
@ejigayehuYimer-st7pq
@ejigayehuYimer-st7pq Ай бұрын
ማሻላህ ❤❤❤እንኳን ወደ አቅ መንገድ መጠክ አክስቴ አስልምናን ሳታዉቅ ክርስታን ሆነች 5 ልጆች አላት አና ወደ እስልምና ተመለሽ ስንላት እስልምና ሀቅ መሆኑን አቃለዉ ልጆቼንና ባሌን ትቼ ከሀገር ጥፊ ካላችሁኝ ጠፍቼ ልስለም ትላለች አሁን ጭራሽ ልጃ አባቱ ቤተክርስታን ወስዶ ዲያቆን ሆነ የቻልነውን ሞክረናል ዱአ አርጉላት አላህ አሳንም ልጆቻንም ሌላም ዘመዶቻችን ክእስልምና የወጡ ደአ አርጉሉን ያርብ
@ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ
@ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ Ай бұрын
ለዘላልም ጅሀነብ ከመተሆን ልጅችና ትዷራ ይቅር ብር ለዚች አጭር ሂውት
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Islimina bedua sayhon bewisane ena miricha new.
@fathifathiha674
@fathifathiha674 Ай бұрын
ሱባሀናላህህህ። ደስ ሚል ታሪክ ነው😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq Ай бұрын
አይይይይ እዴት አሳዘነኝ የኔወድም የአላህ ያከሪሙ ጌታ አንተ አይሸግርህም ልጂቷንም ቤተሠቦቿንም ልባቸውን አራርተህ የሡ የሀላል ሚስቱ አድርግለት ያረብ ህይወቱን አሳምርለት ሡመያ ባጋጣሚ ካየሽው እባክሽ እሽ በይው ፍቅር ካለ ርዝቁም ይመጣል አጂር የምታገኝበት ጀነት የምትገቢበት ሠበብ ባልሽ ሊሆን ይችላል የሚወድሽን ማግኘት ከአላህ መሠጠት ነውና አብረሽው ሁኒ ።ሚምበሮችእዴዚህ አይነት ሠለምቴወች ሢመጡ የሆነ ነገር ዴጎም ብታዴርጓቸው ምናለ በዛላይ ቃለመጠይቁ አጠረ ሌሎች የሚጠየቁ ይህ ወንድማችን ያልተጠየቀ ብዙ ያልተነሡ ጥያቄወች አሉ ለቀጣዩ አስተካክሉ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Ай бұрын
ለተጠየቁት.ጥያቄ. በአጣር አጠር አርገዉ. ከመለሱት ስለዝህ. አይረዥምም
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Ай бұрын
Ye Minber tv chegeru comment ayanebum ::
@MeryemYesuf
@MeryemYesuf Ай бұрын
ውይ ያ አላህ ልብህን በ በአላህ እና በነብዩ ፍቅር ይሙላልህ
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan Ай бұрын
ሱብሓነሏህ አለህ የራስህ ስራ ሰቶህ ተቀይረህ ኣሏህ ያሰያን ያረብ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ Ай бұрын
ይአላህ አላህ ያጣምራቹ አዎ ይስፈሬ ልጆች 👌👌01ይሚያክል ይለም ጀመአው ሁሉም ነገር ይለይል 😘😘
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Ай бұрын
አረ ሚበሮች ሱማያን እንደምንም አፈልጉና ደረቱ ሙስሊሞች ተጋግዘን እንረዳዋለን በአላህ ፍቀድ
@Hikutisss
@Hikutisss Ай бұрын
Yene Abate 🥹❤️
@f7_o7
@f7_o7 Ай бұрын
ያረብ በትዳር አንድ ያድሮጋቸው አላህ ምንም ነገር አይሳነውም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Ай бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው ይሄ ፍቅር ሚሉት ነገር ያአላህ ቤተሰቦቿ ደሞ ሀብት ሚያዩ ከሆነ መከራ ነው አኡዙቢላ ብቻ ኸይሩ ከሆነች አላህ ያሳካለት ከለዛ ያስረሳው ሌላ ምን እላለሁን
@Zibiba-v3s
@Zibiba-v3s Ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Ай бұрын
መቼም ሱመያ ይሄን ካየሽ እንደ ምትረጅው ተስፋ አረጋለሁ እባክሽ ግራ ጎኑ ለመሆን አስቢበት ውዴ አላህ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 Ай бұрын
ሴት ነኝ ግን ወላሂ በጣም እረዳሀለሁ ስሜትህን ።አላህ ያስደስትህ😢❤
@waseAymen-cc9el
@waseAymen-cc9el Ай бұрын
መጅኑን ሱመያ እንኩአን ወደ እስልምና መጣህልን የኛ ቀይስ ። ግን ሱመያንም ብትጋብዙልን ሚንበሮች ሱመያን በ ፉአድ እና በፈትያ መንገድ አግኟት እዛው እናንተጋር ነው ሚሰሩት
@AydaSebere
@AydaSebere Ай бұрын
😂😂
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Ай бұрын
እንደ ቀይስ እንዳይሆን ተስፋ አለን ያጋቡት ​@@AydaSebere
@AydaSebere
@AydaSebere Ай бұрын
@@jemalulhabeshi endesu kehonema alekelet kebad new endayhon emegnalew🥰🥰
@ዘይ
@ዘይ Ай бұрын
ማሻ አለህ ዎንድሜ አለህ በዲንክ ያበረታክ ሱመያንም ደሞ አለህ ለንቴ ያዲረግልህ በ አለህ ታስፈ አይቆረጥም ሱመያ ኤበክሽን የሚዎድሽን ሰዉ አግብ😢❤
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Ай бұрын
ወላሂ ሰመያ ቤተሰብ ዳሯት ከአላህ ታገኛላቹ እደለኛናቹ አሰደውም
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe Ай бұрын
ለካ ሰዉ መሰሉ አይጠፋም ወላሂ ወንድሜ ምን ሊሰራ መጣ ብየ ደነገጥኩ ከፌዚካሉ እስከ አወራሩ ሱበሀን አላህ
@ZUZU218
@ZUZU218 Ай бұрын
ያአሏህ ያረብ አሏህ ምኞታቹሁ ተሳክቶ ከሱምያ ጋ ያገናኛቹሁ ደስ የሚል ፍቅር
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Ай бұрын
ወላሂ እሄንን ወንድማችን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የመርዳት ግዴታ አለብን ደሞ ለምን ስልክ ወይም አካወንት አተስቀምጡም የኔ መንገድ😢😢😢😢😢
@SameraMuhammod
@SameraMuhammod Ай бұрын
አላኽ ያቅርብልክ ሀላልክ ያርግልክ
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan Ай бұрын
የሱመያ ቤተሰብ ዳሩት ጀዛቹ ካኣሏህ ታገኛላቹ
@AbdulmejidMohamed-t7x
@AbdulmejidMohamed-t7x Ай бұрын
Allah late kalat yate nat wedme
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ Ай бұрын
ትክክለኛ. ፍቅር. ነው. አላህ. ስበብ. አርገልህ
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy Ай бұрын
አላህ መጨረሻችችን ያሳምረው ጭንቅ ያላችሁ ከምድር በታች ከምድር በላይ ላላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ አላህ ከጭንቅ ይፈርጃችሁ ወገኖቻችን ደግሞ ባይብልን አንብቡ በጭፍን አትጓዙ !!
@AydaSebere
@AydaSebere Ай бұрын
Amin
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@mkeya123
@mkeya123 Ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ አላህ ያፃነህ 🎉❤አላህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረልን ያማር ውበት በሰሊምና ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Ай бұрын
ማሽአላህ አላህየ አንተ አይቸግርህም ለወንድሜ ሂድያ ስጥልኝ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲 ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ እሲኪ ውዶችየ ወንድሜ አለሜ መከታየ አላህ ሂድያን እድሰጥህ ትክክለኛውን መገድ እድመራህ የሁለየም ዱአየ ነው ጌታየ ሆይ እርዳኝ ያረብ 🤲🤲🤲 የኔ መልካም አህላቅህን እዳሳመረልህ አቂዳህንም ያረብ አንተ አይቸግርህም ጌታየ ፡፡ ሶፊየ እወድሻለሁ ❤️ ፡፡በዱአሽ አደራ
@NoraNoranora-x7m
@NoraNoranora-x7m Ай бұрын
ኡፍ እርጋታው ደስ ሲል መሻአላህ
@msms471
@msms471 Ай бұрын
አቤት እርጋታ አቤት ሰነምግባር አረ አላህየ እኔ ሰነምግባሬን አሰተካክልልኝ 😢😢ያረብ ውንድሜ አላህ በዲንህ ላይ ያጠንክርክ❤❤❤
@KamilJemale
@KamilJemale Ай бұрын
አለህ ከምትወደት ከምትመኛት ከምትነፍቃት ልጅ ጋር የገናኛህ ኢንሸአለህ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 Ай бұрын
እንኳን አሏህ ወደ ተፈጠርክበት እምነት መለሰክ ሱመያ አሏህ ስበብ አርጎልክ ወንድመቻን አሏህ በመንገዱ ያፅናክ አረ የሱመያ ቤተሰቦች ለአሏህ ብላቹ ዳሩት ልጃቹ ሱመያ ዱኒያ አቲይ ሪዝቅ በአሏህ ነው
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕት ሰፊያ እባካቹሕ የኔ መንገድ ማሻአላሕ ጥሩ ፕሮግራም ነው ጀዛከላሕ ግን ስለምቴወችን በተመለከተ ብዙ መረዳት ያለባቸው አሉ ለምሳሌ እዚሑ የኔ መንገድ ላይ የተመለከትኮቸው ለምሳሌ ልጅ ሰኪና የጨርቆስ ሰፈር እንዲሑም የሶስት ልጆች እናት የሆነችው ሰለምቴ እሕታችን እንዲሁም አፋር ክልል የምትኖር ከወልደያ የመጣች እህታችን እነዚሕ ሁሉ ሊላሕ ብለን እንዳንረዳ ምንም አድራሻ ስልክ ላገኝ እልቻልኩም ቢቻል የሶፍያን እንኮን ስልክ ማግኘት አልተቻለም እና በተቻላችሑ መጠን ብታገናኙን በአላሕ ስም እጠይቃለው!!!
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Ай бұрын
ትክክል
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Ай бұрын
@@ሞሚያረህማንባሪያ አመሰግናለው!
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Ай бұрын
ማሻአላሕ እንዴት ቆንጆ ስም ነው?
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ Ай бұрын
ትክክል
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
ትክክል እኔ ለራሱ ስት ጊዜ አልኩ መርዳት ባይችሉ አካዉትን ቁጥራቸዉን ቢያስቀምጡ በምንችለዉ እንረዳ ነበር
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Ай бұрын
ያአላህ ንግግሩ ስለ እናቱ እና ስለ ሱመያ ሲያወራ ወላሂ አሳዘነኝ አላህ ለተ ካላት የትም አትሄድም አብሽር ትመጣለች ለተ ካላላት ደሞ ከልብህ ያውጣልህ ብቻ የፈጠረህ ጌታ ላተ ኸይር የሆነውን እሱ ያውቃል እና እሱ ኸይሩ ይሻልህ ውድ ወንድሜ
@AminaMohammed-t2j
@AminaMohammed-t2j Ай бұрын
የአላህ😢😢😢 አሥለቀሥከኝ ወንዲሜ አላህ ሡበሀነሁ ተአለ ያገነኝህ ከምትወዳት ጋር ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወዲማችን አላህ ያፅናህ በዲነል ኢስላም አላህ የሚወደውን ይፈትነዋል
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Ай бұрын
እሰልምናን በጣም የሚጠሉ ባደጉት ሀገር ሳይቀር እየሰለሙነው
@MaryamMaryam-ox8zl
@MaryamMaryam-ox8zl Ай бұрын
አዎ እኔም ከሰለምኩ 6አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ
@Basit-u4d
@Basit-u4d Ай бұрын
​@@MaryamMaryam-ox8zlMasha allah allah yatekresh
@NeimaNasser-nf3vj
@NeimaNasser-nf3vj Ай бұрын
ማሻአላህ
@RiyazRiyax-d2n
@RiyazRiyax-d2n 14 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታ ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል እንኳን ውድ ቀጥታኛውመንገድ በሰላመጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 Ай бұрын
ማሻ አላህ ያአላህ እዴት ደስ ይለል አላህ የበረታክ በዲኒክ የፂነክ ሱመያ በለሽበት ይሄን ምታይ ከሆና አላህ አድ የርገቹሁ
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
መሸአላህ ወድሜ እኮንም አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራህ አሏሁ አኩበር
@مريممحمد-ق8ق6ز
@مريممحمد-ق8ق6ز Ай бұрын
☞ ተራራን መውጣት የፈራ, ሁሌ በሸለቆ ውስጥ ይኖራል❗️ ☞ አኬራን የዘነጋ ሰው በዱንያ ፍቅር እንደተጠማ ይሞታል ! ☞" በኢልም ጥላ ስር ጥቂት ሰዓታትን መታገስ ያቃተው ሰው እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ሰር ይኖራል❗️" ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ሱመያ የሂዲያ ስበብህናት አላህ ኸይርህን ይምረጥልህ ላንተህይር ከሆነቸ አላህ ይወፍትህ አልሆነቺ ከልብህ ያርቅህ አልሃምዱሊላህ አላኒእመቲል እስላም
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አላህ የወደካትን ላተያርግልህ አብራችሁ በኔ መንገድ ቀርባችሁው. የምናያችሁ ያርገው
@MakeahAhmad
@MakeahAhmad Ай бұрын
አሏህ ፅናቱን ይስጠው
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Ай бұрын
የአሏህ ሡመያ እሽ በይው ዱኒያ አላፊ ጠፊናት የሂድያ ሠበብ መሆን በራሡ መታደል ነው እኔ ወንድሜም ሠለምቴ ነት ሚሥቱ እህቴም ከ5አመት ምኛትበሆላ አሥልምናን ጠቀብሎ አገባችው:: አሏህ ያፅናቸው
@EmranSultan-p2n
@EmranSultan-p2n Ай бұрын
ስልኩን ላኩልኝ plz plz
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም አሏህ ላተ ሀይር የሆአቿሴት ይስጥክ
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف Ай бұрын
አላህ ኸይርህ ያርጋት የኔ ወንድም
@ሐያትረዲ
@ሐያትረዲ Ай бұрын
መላሊ ሲል እኔጃ በጣም ነው የሚያምርት ሱመያ በናትሽ እሺ ይው ያላህ🙏
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Ай бұрын
ልስማ እስቲ❤ አላሁ አክበር❤አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
@waseAymen-cc9el
@waseAymen-cc9el Ай бұрын
በዲን ማስገደድ የለም አላህ ወክበር
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Ай бұрын
አላህ ሁሉን አስተካክሎልህ አንድላይ ያርጋቹ አብሽር
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Ай бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንደሜ አላህ ቁዋውን ይስጥህ ❤
@medinaahmed9861
@medinaahmed9861 Ай бұрын
Ekuan dehna metachihuln eski ayiche emelesalehu bertuln sofiye betam ewodishalehu
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 6 күн бұрын
ከሁሉም በላይ እንኳን አሏህ ሙስሊም ወንድማችን አደረገህ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ከዚህ በታች ነው
@FAiza2_4_4_3_4
@FAiza2_4_4_3_4 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አብሽር ወንድሜ አላህ ሁላችንም በዲነል ኢስላም ያፅናን ሐቅ ኢዘሃል አላህ ኸይርን ሁሉ ይወፍቅህ የጎደለንን የሚያቀው ሟሟላት የሚችለው ሐያሉ አምላካችን አላህ ብቻ ነው። ሶፊ ወንድማችን ሀያዕ አድርጎ ነው እንጂ ጠጋ ብላቹ ብጠይቁት......አላህ መልካም ምኞትህ ያሳካልህ☺💐💐
@WAGAYEMESFLN
@WAGAYEMESFLN Ай бұрын
ሰጀመረ አህላቅህ የመስሊም ነዉ ማሻአላህ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒአመቲል ኢስላም ወድማችን ማሻአላህ አላሁ አክበር ምንኛመታደልነዉ ሙስሊምመሆን አብሽር አላህ ያፅናህ ወድማችን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አየ እናት ከሌለች ከባድ ነው አብሺር ወድምየ አላህ ይገዝህ ያረብ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
ምስኪን አሏህ አንድ ያአርጋቹ
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 25 күн бұрын
የኔ ውድ አላሕ ያግራልሕ ዱንያ አይፈትን ምነው በኖረኝና አንዲሕ ያሉትን በረዳሑ ብዬ አስባለሑ የዱንያ ፈተና ዲኒንን ፀንቶ ለመያዝ ይቸገራሉ እባክሕ ምኞቴ ቢሳካ❤❤❤
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Ай бұрын
አላህያግዝህሚሰኪን ሶፊየየኔፋልቅልቅ❤❤❤❤😊😊😊
@EsmaleHayredin
@EsmaleHayredin Ай бұрын
Allah yesbkewen Hulu yasekale
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
አህለን አህለን የሳምት ሰው ብሎ በያላችሁበት ያደረሰን አልሀምዱሊሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gdfh27
@gdfh27 Ай бұрын
ወለህ አጅሩንም ከአለህ ተገኘወለች ደሞ ሰለምቴ ነው❤❤❤❤ ልጅታን አፈለልገቹህ አገነኙት እኘ እነግዘዋለን
@JibrilLamren8-gc6px
@JibrilLamren8-gc6px 18 күн бұрын
MashaAllah well come to Islam ☪️
@waseAymen-cc9el
@waseAymen-cc9el Ай бұрын
01 ይልሀል ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ
@MeryemYesuf
@MeryemYesuf Ай бұрын
ሶፊ ለዚህ ልጅ ብዙ መስራት ይችላል
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
ሱበሀናላህ አጅብ አላህ ተምትወዳት ሱምያጋር አላህ ያገናኝህ
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 79 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 15 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
2:09:58
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 39 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 79 МЛН