ሂሩት በቀለ// አምላክ የሌለዉ ሰው AMLAK YELELEW SEW BY MEKDELAWIT MERGA//TESFA TV

  Рет қаралды 9,637

TESFA TV

TESFA TV

11 ай бұрын

አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa

Пікірлер: 49
@elsabethtekalign3778
@elsabethtekalign3778 10 ай бұрын
ኢየሱስ የሌለዉ ሰው ድካሙ ከንቱነው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@simretnegash5891
@simretnegash5891 10 ай бұрын
አንተ የተባረክ ወንድም አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በሚገርም ፀጋ ጌታ ያስነሳቸው የወደፊት የቤተክርስቲያን ተረካቢዎችን ጌታ ባንተ ተጠቅሞ እያወጣ ስለሆነ በርታ ጌታ ይጠብቅህ ያስፋህ ጌታም ይፈልጋቸዋል ጠላትም በብዙ ትውልዱን (ወጣቱን) እየተናጠቀ ባለበት ዘመን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን
@nightsky4544
@nightsky4544 8 ай бұрын
ሂሩት በቀለ አንቺ ብታልፊም ይህን የመሰለ አስተማሪ ዝማሬ ትተሽልን አልፈሻል በምትወጂው አባትሽ እቅፍ ሆነሽ እንደምትዘምሪለት እርግጠኛ ነኝ
@user-dr6uo4ue2c
@user-dr6uo4ue2c 2 ай бұрын
አምላክ እየሱስ የሌለው ሰው ልፍቱ ከቴነው እውነት ዘመነሸ በጌታ ቤት ይለቅ በጌታ ስም ታበረክህሸ በብዙ ፀገ በሁሉም❤❤❤
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 10 ай бұрын
በትክክል ሁሉም ነገር አላፊ ነው። ኢየሱስን መያዝ ወደማይጠፋ የዘላለም ህይወት ያሻግረናል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤.."አሜን::"!!
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 10 ай бұрын
ተስፍሽ አንተ ጋር የሚዘምሩትን ልጆች ወዲጄ ወዲጄ መቆም አቀተኝ ፣ ጌታ ሆይ ስለዚህ ልጆች ተበረክ
@RibkamergaRakky
@RibkamergaRakky 10 ай бұрын
Yene tanash ehite teberekilgn zemenish hulu yibarek tesye betam enameseginalen tebereklign..
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
ይኑርብኝ ኢየሱስ ብቻ በሕይወቴ ላይ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤አሜን አሜን
@sitoosirchoo3898
@sitoosirchoo3898 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለኔ መልክት ነው😢😢😢😢😢😢
@yeftumoke9909
@yeftumoke9909 10 ай бұрын
ወንድሜ ትውልዱ በአለቱ ላይ እንዲተከል እያደረክ ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ። በእግ/ር ቃልም የበረቱ እንዲሆኑ እርዳቸዉ።ተባረክ።
@hilinawold1225
@hilinawold1225 7 ай бұрын
ትውልድንና ኳየር እያዘጋጀህ ነው ጌታ ፀጋን ይብዛልህ
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 10 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ተስፍሽ ተባረኩ❤
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj 10 ай бұрын
Wudddddddd😊 Zemenachu yiBarek l receive in the Name of Jesus
@selam7603
@selam7603 10 ай бұрын
GOD bless you 🙏 ❤️
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 10 ай бұрын
እውነት ነው ኢየሱስ የለለው ባዱ ነው ተባረኬልኝ እማ ይብዛልሽ
@woubeshetdegene8183
@woubeshetdegene8183 10 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፣ ትውልድ ላይ እየሰራህው ያለው ነገር ትልቅ ራእይ ነው አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ አገርህን ያስፋው ተባረክ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 10 ай бұрын
ኢየሱስ የሌለው ሰው ድካሙ ከንቱ ነው ልፍቱ ከንቱ ነው እሩጫው ጥረቱ ንፍስ መከተል ነው ዘመንሽ ይባረክ የኔ እናት❤❤❤
@temenchheyila
@temenchheyila 10 ай бұрын
በጌታ❤❤❤
@yikirbelen6932
@yikirbelen6932 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ። ደግሞ ማንንም ኮፒ ሳታደርጊ እራስሽን ሆነሽ ነው የዘመርሽው። ጌታ በፀጋው ያሳድግሽ ከርሱ በምትቀበይው በራስሽ መዝሙር ይግለጥሽ። አቅራቢውም ተባረክ።
@ethioepicgamer8110
@ethioepicgamer8110 10 ай бұрын
You are the next generation. God bless U
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤"♡"
@azigirma309
@azigirma309 10 ай бұрын
ተባረክ 👏
@genneyt7866
@genneyt7866 9 ай бұрын
Bless you more young lady ❤🎉🎉
@nahomtumiso6799
@nahomtumiso6799 10 ай бұрын
Tesfu Geta yebarkeh!!
@NazrawitLemma-dj8vb
@NazrawitLemma-dj8vb 8 ай бұрын
Wow
@Chris-Alone
@Chris-Alone 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@bizuhangmariam568
@bizuhangmariam568 10 ай бұрын
No word
@selamawithabtemariam4717
@selamawithabtemariam4717 9 ай бұрын
God bless you my dear. You have beautiful voice❤❤❤
@kibenshchafamo7937
@kibenshchafamo7937 10 ай бұрын
Amnnn
@user-fo7iq1hf3q
@user-fo7iq1hf3q 10 ай бұрын
Tebareki
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mistirtsegaye656
@mistirtsegaye656 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@jesusislord5480
@jesusislord5480 10 ай бұрын
ደስስስ የሚል መዝሙር! ጌታ ይባርካችሁ ሚሚዬ 😊❤
@johnetana6647
@johnetana6647 10 ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@zedtesfaye4576
@zedtesfaye4576 10 ай бұрын
Tesf nice
@masaratmasarat7886
@masaratmasarat7886 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@wassnekassa7368
@wassnekassa7368 10 ай бұрын
👍
@Bruh-dm2ik
@Bruh-dm2ik 3 ай бұрын
ስንቱ ሰው ይሄ መዝሙር originally የሂሩ በቀለ መሆኑን የሚያውቅ?
@meseretgelaw273
@meseretgelaw273 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፣ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፉ አይያችሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለምልም፣ ተባረኩ
@portokantashuma6114
@portokantashuma6114 10 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይበረክሽ
@rollnati
@rollnati 10 ай бұрын
This is Pure Gospel. God bless you, young lady 🙏and God bless you Tesfa for investing on young generation. 🙏
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 10 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏 What a beautiful song! The lyrics are true and powerful! መቅዲዬ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ። ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይፈፀም ❤❤❤ Tesfish, bless you my brother 🤗🤗❤️❤️
@anegussiean
@anegussiean 10 ай бұрын
How true!
@rutht9104
@rutht9104 10 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እንዴት የሚገርም ዝማሬና ድምፅ ነው በጌታ❤
@nightsky4544
@nightsky4544 8 ай бұрын
የሂሩት በቀለ ዝማሬ ነው እሷ ዛሬ ጌታዋ ጋር ሄዳለች
@abrehamdesta3119
@abrehamdesta3119 2 ай бұрын
More Blessing! Can get the lyrics in Amharic, please?
@meklitelfiyos7352
@meklitelfiyos7352 10 ай бұрын
Endet des yilal, ❤ Tesfaye bless you brother, I love her voice bettam. ❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤"!!
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 120 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Hirut Bekele New song [ሂሩት በቀለ_ሰው ያለውን ይበል]
7:38
"yene Amlak" የእኔ አምላክ በዘማሪት ራሔል ቡልቲ
6:41
Pastor Elshaday Aberra ፓ/ር ኤልሻዳይ አበራ
Рет қаралды 33 М.
መጽናኛዬ  ESRAEL BINIYAM AMAZING PROTESTANT SONG
11:09
TESFA TV
Рет қаралды 868 М.
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 26 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12