መቅደላዊት መርጋ //አንተ መልካም ነህ// AZEB HAILU//

  Рет қаралды 24,393

TESFA TV

TESFA TV

2 жыл бұрын

👉 Subscribe to Tesfa: / @tesfatv2022
Connect with TESFA
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
ስልክ ፡+251968101630
Addis Ababa Ethiopia
Tesfalem Markos
Tesfalem_markos@yahoo.com
© All rights reserved to Tesfa
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለው
አምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበው
ግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱ
ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x)
ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔ
ብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁ
አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ
አሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛት
አሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳር
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃ
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠር
አሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካም
አሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህ
አሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታ
አሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህ
አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ

Пікірлер: 68
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 жыл бұрын
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ
@bamlaksintayehu8918
@bamlaksintayehu8918 2 жыл бұрын
ቸኮል
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 2 жыл бұрын
ተስፍሼ በቃ ቃላት የለኝም አንተ በቅንነት በዚህ አገልግሎት ወደ አደባባይ ባታወጣቸው እንዴት እንሰማቸው ነበር የትውልድ አባት ነህ ተባረክ
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 жыл бұрын
ፀጋሽ ብቻ ሳይሆን አንቺም ለዛሬይቷ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሥጦታ ሆነሽ ስለተሰጠሽን ክብር ለሰጪው ይሁን! ተስፍሽ ስላንተ ለማውራት ቃላት አጥሮኛል፣ ብቻ ተባረክ! ደግሞ ከዚህ ክቡር አገልግሎትህ አትጉደል! በርታ!!!
@user-ku1yw4nr7u
@user-ku1yw4nr7u 2 ай бұрын
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለው አምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበው ግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱ ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x) ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔ ብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔ እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁ እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁ አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ አሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛት አሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳር አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃ አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠር አሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካም አሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህ አሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታ አሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህ አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽን እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና አገልግይው ተባረኪልን እደጊልን
@sirahbizuwsenbet4673
@sirahbizuwsenbet4673 2 жыл бұрын
የልጅቷ ድምፅ ራሱ ሙዚቃ ነው ተባረኩ
@genetbiru132
@genetbiru132 2 жыл бұрын
ውድ መቅደላዊት ! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፣ጨምሮ ፣ ፀጋውንም ጭምር ይስጥሽ ፡ በእውነት ይህን ድንቅ ስጦታ አለማድነቅ እና አለማበርታት ስንፍና መስሎኝ ነው ። ተስፍዬ ለዚህ ልዩና ውብ የድምፅ ስጦታ ውበት ደግሞ ! የአንተ የተባረኩ እጆች በገና መደርደር ውጤት ነው ! እናንተ የአባቴ ምርጦች ! ተባረኩ !ተባረኩ !ተባረኩ !ይጨምርላችሁ ! ለምልሙ ! ይብዛችሁ !!! አሜን !!! ❤️❤️❤️🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ነህ የእኔ ጌታ አንተ መልካም ነህ ለእኔ መልካም ነህ ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ እውነት ድምጽሽ ሲያምር ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ 😍😍😍
@miheretdana3527
@miheretdana3527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ ወንድም ተስፉ:: መቅዲ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልሽ።
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ፥ በረከት ነሽ-ለእግዚአብሔር ሕዝብ፤ አሁንም ከተባረክሽው በላይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 2 жыл бұрын
ትውልድ አለው ጌታዬ እሰይ
@AmarechTube
@AmarechTube 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አቴ ማልካም ነው ላኔ ማልካም ንህ እስይ እልልልልልል ክብር ሁሉ ጣቃልሎ ላ እየሱስ ይሁን የኔ ማር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤️❤️❤️❤️አሃሃሃ ላዛላላም ማልካም ንህ 😭😭😭😭😭
@jituhaile3136
@jituhaile3136 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትዉልድ አለዉ ወንድም ተስፋ ይሄንን ፀጋ ባንተ ዉስጥ ያስቀመጠ ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@bemni625
@bemni625 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የልጃች ጸጋ ባንተ ያድጋል
@netsanetmolla3156
@netsanetmolla3156 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ለበረከት ሁኝ የኔ ውድ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@luultsegay4067
@luultsegay4067 2 жыл бұрын
Amen ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይጨምርላቹ ተባረኩ.
@netsanetmolla3156
@netsanetmolla3156 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ለበረከት ሁኝ በምንም አትያዢ ከክፉ ይሰውርሽ በጌታ ቤት ዘመንሽ ይለቅ
@mahlettenadeg2859
@mahlettenadeg2859 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክቹ
@almazsime9310
@almazsime9310 Жыл бұрын
God bless you and beautiful precious God’s children I am always blessed with all songs from coming generations. God bless your precious service.
@birukbogale1505
@birukbogale1505 2 жыл бұрын
አቡ የልቤ ሰው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ይባርክህ!
@makdyetube4751
@makdyetube4751 2 жыл бұрын
Wow wow wow amen amen amen hallelujah tabarkilge✝️✝️♥️‼‼‼‼‼‼‼‼
@tigistabraham5795
@tigistabraham5795 2 жыл бұрын
Wowowow what an angel voice tebarekilign tebarekilign 🔥🔥
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Yetsegaw balebet geta yesuse yebarekachu ahunem bebezu tsega yebarekachu🙌❤️❤️❤️
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
ኢየሱስ መልካም አባት ነው amen amen
@mimibekele6979
@mimibekele6979 2 жыл бұрын
ተባረክ ተስፍሽ ተባረኪ የኔ ውድ
@tigistabraham5795
@tigistabraham5795 2 жыл бұрын
Enee Bante Bedstaa Kenaubeh, that you are raising this generation's singers 👏 tebarekilign. May God bles you aboundently more and more.🙏
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው በታዳጊዎች ላይ እየሰራህ ያለህው ስራ እጅጉን የሚያስደስት ነው ። GOD bless you !
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 2 жыл бұрын
❤ትህትናህ ፊትህ ላይ የታያል ይብዛልህ። አቤት ድምፅ ለእየሱስ ይሁን ተባረኪልኝ።❤
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 жыл бұрын
ተስፍሽ አንተ ምታዘምረው ዝማሬ በሰው ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ተኝተህም ተነስተህም እንድታንጎራጉረው የሚያደርግ ከ ውስጥህ የማይጠፋ ነው። እግዚአብሄር የባርክህ ዘርህ ይለመልም ለህፃናትን ቦታ የሚሰጥ ሰው በጣም ደስ የለኛል። ትለቅ አገልግሎት ነው። በርታ እግዚአብሄር በ ነገር ሁሉ ይርዳህ። እንወድሀለን
@ashuman936
@ashuman936 2 жыл бұрын
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇ANDEGNA!!!!!!
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሄር ብርክ ያድርግህ ያልታዩትን ያልተሰሙትን ወደ አደባበበይ ለ እግዚአብሄር ክብር እታወጣሀቸው ስላለ።
@fikerfiker9624
@fikerfiker9624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
Bless you!
@eshetuashango9047
@eshetuashango9047 2 жыл бұрын
Amazing voice my God bless you
@Feben353
@Feben353 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤💯💯💯ተባረክ ማሚዬ 🤝✊️🙏🙏🙏😭😭😭
@belayneshwerku-eo9zn
@belayneshwerku-eo9zn Жыл бұрын
የኔ ውድ ተባርከሻል
@hizikelbanbirebelayneh8242
@hizikelbanbirebelayneh8242 2 жыл бұрын
WOW besimu tebareki!!
@zenebebekele1682
@zenebebekele1682 Жыл бұрын
Tebareklign
@yeshikassa5815
@yeshikassa5815 Жыл бұрын
Geta yebarkesh
@richowondimu2027
@richowondimu2027 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ስራ ነው ምትሰራው ተስፍሽ !!! ጌታየሱስ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ! በርታ ጌታየሱሰ ይርዳህ!
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 10 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 2 жыл бұрын
ሁፍ ተባረኪ ጌታ በቤቱ ያሳድግሸ አሜን
@sabamesfun898
@sabamesfun898 2 жыл бұрын
Wawwwwwww geta brk yadrgsh
@AsdAsd-gk7ho
@AsdAsd-gk7ho Ай бұрын
❤❤
@yettiabera3940
@yettiabera3940 2 жыл бұрын
Tebareku
@rahwaestifanos5294
@rahwaestifanos5294 2 жыл бұрын
Wawwww❤❤❤❤ God bless you
@gracem3690
@gracem3690 2 жыл бұрын
Praise holly spirit amazing she’s so blessed Almighty lord protect from these evil generations and Tesfish , stay blessed our brother this is what God wants.
@merathmerath65
@merathmerath65 2 жыл бұрын
Amen
@tademetakele5872
@tademetakele5872 2 жыл бұрын
Amen Amen..! #Tebarekulgn #Tsega# Yabizalish...
@abeshawoldemariam8955
@abeshawoldemariam8955 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 God bless you 🙏
@zebenay1069
@zebenay1069 2 жыл бұрын
Amen tebareki yene konjo,melkam zemare yebzalesh🌹❤️ Tesfa Egziabher yebarkeh 🌹❤️
@Samuel-bl8oe
@Samuel-bl8oe 2 жыл бұрын
Tesfaye God bless you all the days of your life
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 2 жыл бұрын
Ohhhhhhhhh lord Ur such different blessed u my sweet BB girl
@daginar1915
@daginar1915 2 жыл бұрын
🥰🥰byesus sim bdemu teshefegn emako tebrkeshal zemnish bebetu yilk amen 🙏🙏
@hizikelbanbirebelayneh8242
@hizikelbanbirebelayneh8242 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
God bless you .
@misrmisrherego4944
@misrmisrherego4944 2 жыл бұрын
Geta yibarikachihu
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Tebareki 💕🙏thank you so much brother 💕🙏
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 2 жыл бұрын
Soooooooo good and love it ❤️
@aynalemadera7117
@aynalemadera7117 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@alexseifu4905
@alexseifu4905 2 жыл бұрын
Geta eyesus yibarkesh 😊😍
@lillyisac3386
@lillyisac3386 2 жыл бұрын
Bless u woww
@hjhjww3776
@hjhjww3776 2 жыл бұрын
Ameeeèen ameeeèen ❤❤❤❤
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 2 жыл бұрын
**Glory be to the Lord** Stay blessed and be a blessing for more!! Dear Tesfa thank you for encouraging the youth and children ❤.
@merathmerath65
@merathmerath65 2 жыл бұрын
Tabrakuuuuuu
@behayilumeshesha3849
@behayilumeshesha3849 2 жыл бұрын
ለበረከት ሆነሽ ቅሪ
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 665 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 635 М.
"Ante Melkam Neh" አንተ መልካም ነህ | Azeb Hailu | EECMN 2024
19:33
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 3,5 М.
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ
6:56
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 3 МЛН
ላመልክህ እወዳለው//RODAS DANIEL @TesfaTv2022
8:30
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 7 МЛН
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 6 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 18 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 15 МЛН