ሂሩት በቀለ መዝሙር ቁጥር አንድ Hirut Bekele

  Рет қаралды 102,764

In Christ በክርስቶስ

In Christ በክርስቶስ

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
የታደልሺ ወደ አባትሺ ሄድሺ እሰይ ከዚህ ኃጢያት ከሞላበት ምድር ገላገለሺ እሰይ ጌታ ይባረክ ኢየሱስየ ናማራታ ሃሌ ሉያ የክብር ተስፋችን የዘላለም መኖርያችን!!!
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
ብዙ ሰው መኖርን ሲመኝ ሃጢያትን ጨምሮ ጌታ አሳዝኖ ይሄዳል ያልፋል ። ጥቂት አመታትን በጌታ ፅድቅ ኑሮ ጌታን አስከብሮ ማለፍ ይበጣል ። አሜን ...!!!!
@davetad4444
@davetad4444 Жыл бұрын
Amen
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ኮመት የምትሰጡ እህቶቼ አንድ ነገር ልበላችሁ አንድ ሰው ከሞተ በኃላ በምድር በተሰጠው ምህረት ሳይጠቀም ከሞተ በኃላ ነፍስ ይማር ብንለውም ባንለውም ለሰውየው አይጠቅመውም አባባል ብቻ ነው ። አንድ ሰው መዳን የሚችለው በምድር ላይ ሲኖር በጌታ በኢየሱስ ስም ካመነ ይድናል ቃሉ የሚለው ልጂ ያለው ሕይወት አለው ይላል! እባካችሁን በጌታ በኢየሱስ ያላመናችሁ ልለምናችሁ አምልጡ የሕይወት ቁልፉ ጌታ ብቻ ነው።
@ennatenshshimles7465
@ennatenshshimles7465 7 ай бұрын
tebareki❤❤❤❤🙏
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍ወደ አባት እቅፍ ነው የሄድሽ አቺ ጀግና ሴት አለምን የካድሽ
@hibist
@hibist Жыл бұрын
እድለኛ ሰው ነሽ❤
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
እህታችን ሂሩት ዝማሬዎችሽ ሁሉ ለነፍሳችን መልህቃችን / መባረኪያችን ናቸው :: ማራናታ::😢🙏
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Hirutiye tebaraki duro zefanochishin isama nebar ahun inem zafan tichealau iyesus yibaraki lazi yabekn
@alemababo6981
@alemababo6981 Жыл бұрын
ሙሽራኤ ኢየሱስ ይመጣል ፌት ለፌት አየዋል❤❤❤❤
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ከርሱ የተነሳ ከጌታ እንቆቅልሼም ተፈታ🙏🙏🙏🙏🙏 ኣሜንንንንንንን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቆቅልሻችን በሱ ይፈታ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ነብስሽም በገነት ትረፍ😭😭😭❤️
@PrinceinAddis
@PrinceinAddis Ай бұрын
@6:47 ደግፈኝ ደግፈኝ ጌታ ሆይ! ጥልቅ የሆነ የነፍስ ተፍፀሜት (ዴስቲኒ) ጸሎት
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Жыл бұрын
መታደልሸ በእቅፉ ገባሸ እኔ እርገጠኛ መዝሙርሸ ምስክር ነው🎉❤
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ነብስሽን በሰላም ያሳርፋት
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን ነፍስሽን ጌታ በገነት ያኑረዉ 💓💓💓
@TEREFETSEGAHUN
@TEREFETSEGAHUN Жыл бұрын
እንዱህ እግዙአብሄርን አገልግሎ ማለፍ ምንኛ መታደል ነው
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Жыл бұрын
ሂሩትዬ አውቀሽው ገብቶሽ ወደምትወጂው አባትሽ በዘላለም ዕቅፉ ሆንሽ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እንኳንም ይህ ስርቅርቅ ድምፅ አምላኩን አከበረ።
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
ዓለም ከዋላዬ እግዚአብሔር ክፋቴ በእግዚአብሔር የተመራጠች የተወደደች በስውም የተከበራች የተወደደች ሄሩት ብቅለ የዘመናችን ቅድስት ነፍስሸ በእግዚአብሔር ፀጋውን ብርሃንን በማያልቀው ፍቅሩ የዘላለም ጠጋ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ክልቤ❤ እወድሻለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን .
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Жыл бұрын
የኔ ሙሽራ የናዝሬቱ በቅርቡ ይመጣል ባይኔ አየዋለሁ 🎉❤
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 6 ай бұрын
Amen tebareki ke melahktu gar nefsishena menfesesh be zemarelaye selalesh tebareki Eyesus geta ye nazretu yemetal maranata!!!❤😂🥰
@belaygubena507
@belaygubena507 Жыл бұрын
ንስሐ መግባት ማለት እንደ ሒሩት ጌታ ይወድሻል
@dawitalemu5575
@dawitalemu5575 Жыл бұрын
ሂሩቴ የተወደድሽ ዘመንሽ ይለምልም ድንቅ ሴት ነሽ ።
@EyuelSintayehu-mj6gl
@EyuelSintayehu-mj6gl Жыл бұрын
Yenew wed Herutye wedeshalehu ende enate .....geta yewedeshal meretesh akeberesh ....wede abatesh hedesh .....melekam erefer ....❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinku4695
@dinku4695 Жыл бұрын
ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢❤❤
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
አሜንንንንንን ብሩክ ነሽ ።ሂሩት እንወድሻለን።
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 жыл бұрын
Amenn 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Жыл бұрын
Yes ! Hirute ❤I am also rejoicing in The Lord . Jesus King of Kings ,Lord of Lords ! “ Name above all Names.”
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 7 ай бұрын
አሜን ከርሱ የተነሳ ከጌታ እንቆቅልሸም ተፈታ The soljuer of Jesus you finished it in good finishing 🙏🙏🙏🙏
@robelabadi-pp1xh
@robelabadi-pp1xh Жыл бұрын
ሂሩትዮ በልቤ ትልቅ ቦታ ኣለሽ እወድሻለው❤❤❤❤🙏
@christiansolomon600
@christiansolomon600 Жыл бұрын
Amen Amen Hiruteye
@rahwayohannes
@rahwayohannes 10 ай бұрын
Semh yebrk yekdes yesusa
@dawittsegaye1439
@dawittsegaye1439 2 жыл бұрын
amen amen amen tebareki
@michelabebe3779
@michelabebe3779 2 жыл бұрын
ሂሩቴ ተባረኪ።
@workineshbissa6145
@workineshbissa6145 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@mintsnottariku
@mintsnottariku Жыл бұрын
Tsegaw yibzalish! Gete lyesus yibarek. Tariku bezabih
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እህትአለም ነብስሽ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በሱ የተነሳ በጌታ ጭንቀት ውስጥ ያለን ሁሉ እንቆቅልሻችን ይፈታ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AbnetAbera-ho5jc
@AbnetAbera-ho5jc 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisikirMeseretAyele
@MisikirMeseretAyele 9 ай бұрын
Thanks post siladergachihut.....Please Kutir 2 Albuan Post adergulin 3 alem new yalat
@nightsky4544
@nightsky4544 Жыл бұрын
በአሸዋ ላይ የተሰራ ቤት አላደረገሽም ይልቁኑ በድንጋይ ላይ ሰርቶ አፅንቶሽ አልፈሻል:
@YohannesKassa-cj6yj
@YohannesKassa-cj6yj Жыл бұрын
tebareki herutey
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 Жыл бұрын
ዋው የኔ ሙሽራ የናዝረቱ ሊመጣ ነው አይኑን በአይኔ ላይ ነው ፥አንቺ በእውነት ተባረኪ ኢየሱስን እንዲናፍቀው ነው ያደረክሽኝ መዝሙርሽ ድንቅ ነው፥ ልቤ ከክርስቶስ ጋር በክብር ስፍራ ነው፥ መንፈሴን ባረክሺው ተባረኪ አገልግሎትሽ ይለምልም
@Openheart37
@Openheart37 Жыл бұрын
Halleluya yesus kber.
@seniethio5523
@seniethio5523 2 жыл бұрын
አሜን
@ROBELSOLOMON-cy2rf
@ROBELSOLOMON-cy2rf 6 ай бұрын
Yetebareksh ehitachin 😢
@ennatenshshimles7465
@ennatenshshimles7465 Жыл бұрын
anchi yetbareksh set😍😍😍😍😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@pirupira
@pirupira Жыл бұрын
ለትውልድ ምሳሌ ሆነሽ ጌታሽን አክብረሽ ወደተመኘሽው ጌታ በክብር ሄደሻል።እንወድሻለን
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
የኔናት ነፍስሽ በክብር ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 56:46
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
እህታችን ሂሩት በቅድስት ኣገር መኖር ምታደል ነው:: በዛ ሃዘን ትካዜ ለቅሶ የለም🙏🙏
@TekalegnBalcha
@TekalegnBalcha Жыл бұрын
Hirut we missed you.
@rahwayohannes
@rahwayohannes 10 ай бұрын
Egziabhre kedso barko yestwe demx
@senimarkos1743
@senimarkos1743 Жыл бұрын
Tebareki amen
@sinshawyonas4922
@sinshawyonas4922 Жыл бұрын
Amen Amen
@tinafiche3636
@tinafiche3636 Жыл бұрын
so blessed!
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 Жыл бұрын
የተባረክሽ በዘመርሽለት በጌታ ዘንድ እረፊ
@zinashayalkebet773
@zinashayalkebet773 Жыл бұрын
sizemire nfise betam aset tadergaleche tebarek
@yaikobajora2577
@yaikobajora2577 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@kibamo8169
@kibamo8169 Жыл бұрын
Amen amen 🙏❤️♥️
@kenaskids4126
@kenaskids4126 7 ай бұрын
Amen...........Amen Jesus is coming 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 Жыл бұрын
Rest in Heaven ❤❤❤❤
@ghideit5931
@ghideit5931 Жыл бұрын
Rest in peace my sister ❤
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@GFg-uj2gv
@GFg-uj2gv 8 ай бұрын
😮😮😮😮እ እኔደግሞ ሙዚቃ መስሎኝ እያዳመጥኩኝ ኮሜት ሣነብነው የገባኝ አኡዙቢላህ ኢስታጊፊርላህ
@abiotmulu9952
@abiotmulu9952 Жыл бұрын
Amen
@abebechzeleke1139
@abebechzeleke1139 2 жыл бұрын
tbrki
@mulukentsegaye9334
@mulukentsegaye9334 Жыл бұрын
የፀሎት መዝሙር በቡዙ ተባረኪ
@ROBELSOLOMON-cy2rf
@ROBELSOLOMON-cy2rf 6 ай бұрын
ameeeeeeeeeeen😢😢😢😢😢😢
@addisalemdigaff4636
@addisalemdigaff4636 Жыл бұрын
Telek metadel new
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 Жыл бұрын
Halleluja
@earlybird482
@earlybird482 Жыл бұрын
Amen!!!!
@TadesseAklilu-xj5pz
@TadesseAklilu-xj5pz 4 ай бұрын
Zelalemawi neshe
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs Жыл бұрын
ነብሥይማር
@kibrewesensolomon
@kibrewesensolomon Жыл бұрын
ነብስ ይማር🤔?
@YordiAshamo
@YordiAshamo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 Жыл бұрын
Amyeeeeeene
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@TesfayeAbaba
@TesfayeAbaba Жыл бұрын
Ebiifaam
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 Жыл бұрын
በአባትሽ እቅፍ enjoy እያደረግሽ ነዉ❤
@tesfumichael8855
@tesfumichael8855 Жыл бұрын
R.I.P
@frehiwotgetachew1407
@frehiwotgetachew1407 11 ай бұрын
እናቴ ናፈቅሽኝ አንች ከአባትሽ ጋር እንዳለሽ አምናለሁ እኔ ግን አልቻልኩም ናፍቅሽኝ
@adentedela5358
@adentedela5358 8 ай бұрын
እልልልልልልልል
@rahwayohannes
@rahwayohannes Ай бұрын
Yemtetgbi ehta nbschn geta bwgnet yadrgw
@kenawkenaw
@kenawkenaw Жыл бұрын
Rip
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
Amenn 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Hirut Bekele Album
56:36
Yabi tube
Рет қаралды 76 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 145 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 11 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
ዘመድ ቢከዳኝ
5:28
እግዚአብሔር በቤቴል
Рет қаралды 11 М.
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 80 М.
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 453 М.
እግዚአብሔር ተዋጊ' Hirut Bekele
5:33
Daniel Olani
Рет қаралды 18 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН