AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi

  Рет қаралды 396,820

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

Azeb Hailu Official ©
አዜብ ኃይሉ ቁጥር አንድ ሙሉ አልበም
00:00 አመለጥኩት
06:33 መጥቷል ወደደጄ
10:55 ደስ የሚለኝ
17:09 ይሄ ነው የኔ ጌታ
23:12 አይኖቼን አንስቼ ሳይ ወደ ሰማይ
28:51 እምቢ
32:51 ለጌትነቱ ወሰን የለውም
39:40 ነፍሴ እጅግ ወዳሃለች (ተባረክ)
45:16 ተመስገን
49:39 ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር
54:49 እቅፍ ድግፍ
59:38 ኢየሱስ የኔ መድኃኒት

Пікірлер: 220
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ይሄን የመዝሙር ስንዱቅ ስሰማው ብዙ ነገር ያስታውሰኛል እግዚአብሔር በዚ የመዝሙር ሲዲ ያልባረከው ከሞት ደጅ ያልመለሰው ያላፅናናው ያላበረታው ....ብቻ መንፈሳዊ በረከቶችን ያልተቋደሰ አለ ብዬ አላስብም አዙዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 💎🥰🎻🎬🎸🎤🎹🎼🥁💎💎
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 Жыл бұрын
Suraye antem tebarkehal
@tomtom6799
@tomtom6799 Жыл бұрын
😊0
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Жыл бұрын
Enem anduwa negn tebarek
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አለን እኛም ሱሬ!! እኔም የልጅነቴን ዘመን ሁሉ ነዉ የሚየመስታዉሰኝ!! ጌታ ስሙ ይባረክ በእሱ የቸርነትና የምህረት ብዛት ሁሉንም አልፈን እዚህ ደርሰናል!! አቤት ዞር ብለን ስናስበዉ ይሄ አዳኝ ጌታ ከስንቱ ታደገን ስሙ ይክበር የኔ ጌታ!! በፀጋ የምታገለግሉን ዘማሪዎች በሙሉ ዘመናችሁ ይለምልም!!
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 Жыл бұрын
Ewunt new geta yibarikachu baxam new miwodachu huletachum aze& suraye tsaga yibarikachu
@ShawelTesfaye-lk7gc
@ShawelTesfaye-lk7gc 11 ай бұрын
አዜብን ጌታ መርቆ የሰጠን የተባረከች ቅድስ እህቶችን ጌታ ዘመንዋን እንደተባረከችዐትቅር❤❤❤
@wdedarega1412
@wdedarega1412 2 күн бұрын
Tebareki ewdeshalew 🎉
@abigailtemesgenfocus2471
@abigailtemesgenfocus2471 Жыл бұрын
አዝ፦ደስ የሚለኝ ያኔ ብቻ ነው ያኔ ስትከብር ስትነግስልኝ ምድህኔ የምረካው ያኔ ብቻ ነው ያኔ ከፍ ስትል ስትገንልኝ መድህኔ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ በምስጋናህ ደስ ይለኛል አንተን ማክበር ማሞጋገስ ያረካኛል (2x) ክበርልኝ የኔ ጌታ ክበርልኝ (3x) ንገሥልኝ የኔ ወዳጅ ንገሥልኝ (3x) ሰው ሁሉ ገብቶት ሲያመሰግንህ አምላኬ አንተ ነህ ጌታዬም ሲልህ ሲዘመር ላንተ ሲሆን እልልታ በሁሉም ስፍራ ስትሆን ጌታ ያኔ ነው የኔ ደስታ ስትነግሥልኝ ጌታ (2x) ያኔ ነው የኔ ደስታ ስትከብርልኝ ጌታ (2x) አዝ፦ደስ የሚለኝ ያኔ ብቻ ነው ያኔ ስትከብር ስትነግስልኝ ምድህኔ የምረካው ያኔ ብቻ ነው ያኔ ከፍ ስትል ስትገንልኝ መድህኔ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ በምስጋናህ ደስ ይለኛል አንተን ማክበር ማሞጋገስ ያረካኛል (2x) ክበርልኝ የኔ ጌታ ክበርልኝ (3x) ንገስልኝ የኔ ወዳጅ ንገሥልኝ (3x) ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ጌታን ሲከተል እርሱን ሲወድ በቤቱም ሲኖር ሲቀር ተማርኮ በፍቅሩ ጉልበት ሳይ ተንበርክኮ ያኔ ነው ደስታዬኮ ሲበዛልህ አምልኮ (4x) አዝ፦ደስ የሚለኝ ያኔ ብቻ ነው ያኔ ስትከብር ስትነግስልኝ ምድህኔ የምረካው ያኔ ብቻ ነው ያኔ ከፍ ስትል ስትገንልኝ መድህኔ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ በምስጋናህ ደስ ይለኛል አንተን ማክበር ማሞጋገስ ያረካኛል (2x) ክበርልኝ የኔ ጌታ ክበርልኝ (3x) ንገስልኝ የኔ ወዳጅ ንገሥልኝ (3x) ፍጥረትም ካንተ ሥር ካንተ በታች ሲሆን ሲገዛ ደግሞም ሲመች በሥልጣንህ ቃል ታዞ ሲመራ የገነነውን ስምህን ሲፈራ ያኔ ነው የኔ ደስታ ስትነግሥልኝ ጌታ (2x) ያኔ ነው የኔ ደስታ ስትከብርልኝ ጌታ (2x) አዝ፦ደስ የሚለኝ ያኔ ብቻ ነው ያኔ ስትከብር ስትነግስልኝ ምድህኔ የምረካው ያኔ ብቻ ነው ያኔ ከፍ ስትል ስትገንልኝ መድህኔ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ በምስጋናህ ደስ ይለኛል አንተን ማክበር ማሞጋገስ ያረካኛል (2x) ክበርልኝ የኔ ጌታ ክበርልኝ (3x) ንገስልኝ የኔ ወዳጅ ንገሥልኝ (3x)
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Күн бұрын
* I AM GETTING BETER HEARTHY NOW AND THANKS GOD FOREVER, AMEN !!! * I AM SO EXCITED ABOUT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 IN PEACEFUL AND THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * MAY THE GLORY OF THE LORD IN THE ALL WORLD 🌎 AND GIVES THE PEACE FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@nefisa
@nefisa Ай бұрын
ሁሉም መዝሙርሽ ደስ ይላል ግን የበለጠ ነፍሴን ያረሰረሰው አይኖቼን አንስቼ ሳይ ወደላይ ወደ ሰማይ የሚለውም እኔ ምን እላለሁ እግዛብሔር አምላክ በሰማያዊም በምድራዊም በረከት ተባረኪ❤❤❤❤❤😅😅
@bekikiya6079
@bekikiya6079 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ጌታ ይባርክሽ
@user-qp9qd6sy3m
@user-qp9qd6sy3m 3 ай бұрын
አዜብከ ከልጂኔት እከ አሁን አልጠግበውም አብዚቶ ይሰጥሸ አዜብዬ ውድድ አረግሻለው አሁንም ባንቺ መዝሙር በጣም ነው ምፂናናውተባረኪ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
FOR 14 YEARS I WAS NOT ABLE TO BACK UP MY OWN BIBLE, BUT NOW I RETURNED BACK TO BY THE GREATEST LORD 'S MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! * I AM SURELY NOT DIED IN GOD'S WILL AND GLORY TO HIM FOREVER !!!
@Marsiill
@Marsiill Жыл бұрын
አዚዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም እወድሻለሁ። በልጅነቴ ነበር ወላይታ ሶዶ ኮንፍራንስ ላይ ያገኘሁሽ። ይህ ካሴት በወጣ በዓመቱ ነበር የመጣሽውና፣ ዛሬም ይህ አልበም አብሮኝ ስላደገ። ጭራሽ ሰው ቤት ስሰማው ሁሉ የእኛ ቤት መዝሙር እርኪመስለኝ ይሰማኝ ነበር። ተባረኪ እወድሻለሁ።
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Күн бұрын
* AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 21 күн бұрын
I AM SO GRATEFUL AND THANKFUL FOR ALL OF THE WORLD 🌎 TO REPLACING THE PEACEFUL AND MAKING THINGS THE JOYFUL AND THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! * REVELATION 21: 4 " AND HE WILL WIPE AWAY EVERY TEAR FROM THEIR EYES; AND THERE WILL NO LONGER BE ANY DEATH; THERE WILL NO LONGER BE ANY MOURNING, OR CRYING, OR PAIN; THE FIRST THINGS HAVE PASSED AWAY." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR THESE WORDS OF GOD !!! * I AM GREAT AND I AM THANKFUL FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *,FROM HOUSTON !
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 11 ай бұрын
አሜን የማያረጅ የማይሞት የህይወት ቃል ያለው መዝሙር ተባረኪልን ለምልሚልን ኑሪልን እንወድሻለን
@tsegaagago8093
@tsegaagago8093 Жыл бұрын
አባ አባ የሚል የልጅነት መንፈስ ውስጤ አፈሰሰ ደጉ ጌታ ኢየሱስ መንፈሱን ታተምኩ ድኛለሁኝ በቃ ሞትና እርግማን ከእንግዲህ አበቃ ይሄ ነው የኔ ጌታ!!🙌🙌🙌🙌🙌😍❤ መቼም ከውስጥ የማይወጣ የመዝሙር ስብስብ ያለበት አልበም! የምወድሽ አዚቲ ተባረኪ!!!
@firesenayseife6007
@firesenayseife6007 Жыл бұрын
Poo 9
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 6 ай бұрын
አዚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በጣም የተባረክንበት ደግሞም የምንባረቅበት መዝሙር ነው : : ባንቺ በኩል አልፎ እየባረከን ያለ ጌታ ስሙ ይባረክ! በጣም እወድሻለው ዘመንሽ ይለምልም ፀጋው በእጥፍ ይብዛብሽ!
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 Жыл бұрын
አዚ አምላኬ አሁንም በመንፈሱና ጸጋው ያትረፍርፍሽ፣መዝሙሮችሽን ስሰማቸው ውስጤ በጌታ ፍቅር ይሞላል!!ጌታን አብዝቼ እንድወደው ያደርጉኛል!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 14 күн бұрын
* I AM SO THANKFUL TO THE LORD FOR HE GAVE ME HIS MERCY, GRACE, AND TO GIVING ME LIFE NOW AND THANKS GOD FOREVER !!!
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 7 ай бұрын
ከሰማይ የወረደ መዝሙር።❤❤❤
@abdiwakwaya
@abdiwakwaya 14 күн бұрын
what a heart touching songs god bless you
@tesfahunegnseid468
@tesfahunegnseid468 Жыл бұрын
ልዩ ትዝታ አለብኝ በዚህ የአዜብ መዝሙር ከእናቴ ጋር። Stay blessed!
@ennatenshshimles7465
@ennatenshshimles7465 Жыл бұрын
keljinete jemro mewdew mezmur 😢❤❤❤❤❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 8 күн бұрын
* MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THE PEACE OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I AM SO THANKFUL MY LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR MY SPEAKING LAUNGES'S REGAVE ME TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY WISH THE BEST MIGHTY OF THE MERCY OF THE LORD IN PEACEFUL FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 20 күн бұрын
ABSOLUTELY YES ! WE ARE NOT ! BUT BECAUSE OF THE LORD'S MERCY FOREVER WE WILL LIVE !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 20 күн бұрын
I AM VERY APPRECIATE TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE SHOWS ME ETHIOPIANS 🇪🇹 WERE CHANGED AND SAVED BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER ,AMEN !!! * THE MORE I HEALED BY THE LORD OF JESUS CHRIST , THE MORE I SEEING THE ETHIOPIANS 🇪🇹 IN GREATEST OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!! * I GREATLY THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE SAVED ME AND SHOWING ME THE GREATEST AND THE BEAUTIFUL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * I GREATLY APPRECIATE WONDERFUL THIS WORLD 🌎 FOR ALL OF THESE OPPORTUNITIES !
@negashgebre6433
@negashgebre6433 8 ай бұрын
Hule wuste haseti yaderigel Bemezimurochishii. My sister God Bless you more.
@user-mb3dq7rw3i
@user-mb3dq7rw3i 24 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 😢❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 16 күн бұрын
I TRULY GIVE THE GREATEST OF THE TRUE GOD ABOUT THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR HE GIVES MERCY AND GRACE FOR ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!! * MAY THE LORD IS GIVING PEACE AND GRACE OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *TRULY, A SAY AMEN TO THE ALL OF THE LORD OF JESUS CHRIST IS MAKING ALL THE THINGS FOR ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! * AGAIN, MAY THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST MERCY CONTROLING THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! * I AM SO HAPPY !
@solomonbeyene1644
@solomonbeyene1644 Жыл бұрын
አዝት የንችን መዝሙሪ መስማት የዉሰጤን እረከታ ይሰጣል ዘመንሽ የተበረከ ይሁን
@kaleges6614
@kaleges6614 Жыл бұрын
Thank you for sharing this dear ,my childhood breakthrough song even when i was not converted there in the world , your voice bewitched us to the Lord Hallelujah ,even there when we cant worship in open church there hiding making our voice low, your songs where the song of my heart Azebiye. Love from Eritrea.
@sagauae8374
@sagauae8374 Жыл бұрын
ይሄ ነው የኔ ጌታ ይሄ ነው አምላኬ የምለው ይሄ ነው ደግ ቸር ያልኩት እግዚአብሔር እኔ የወደድኩት አዝዬ ብሪክ በይ😘
@asterofficial8175
@asterofficial8175 Жыл бұрын
ባንች መዝሙር በጣም ነው ምባረክበት ነፍስም አትቀርልኝም ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ አዜብዬ
@MuluMulu-ky6zs
@MuluMulu-ky6zs 11 ай бұрын
የኔ ውድ በመዝሙሮችሽ ተባርኬለው ዘመንሽ ይባረክ በጣም እወድሻለው
@abelberhanu4394
@abelberhanu4394 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤
@BettyTeferi
@BettyTeferi 6 ай бұрын
Amen amen amen betam desi yemil Mezamur new hulem besemau kutir wuste be haset yimolal ehite geta abizto yibarekish 🙏🙏
@BereketChakebo-mb4tm
@BereketChakebo-mb4tm 11 ай бұрын
Amen amen Blessed
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I AM VERY APPRECIATE FOR THE GREATEST AND THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE HEALED ME !!! I SAY AMEN TO YOUR THE GOD'S SONGS !!! THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING, PROTECTING YOU AND ALL YOUR FAMILIES !!! MAY THE GREATEST GOD IS BLESSING, PROTECTING ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@gemechuderessa
@gemechuderessa Жыл бұрын
Azebe geta ahunim abizto yibarkish tsegawun yicemeribish ihite. I love your Songs so much. Kibir hulu le Yesus Kiristos yihun.
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
AMEN FOR ALL OF THESE GOD'S SONGS !!!
@user-rr9ur2xp1j
@user-rr9ur2xp1j Ай бұрын
Yene konjo tebareki lemlemi tsiga yebzalshe 🙏
@melalgebreyesus5363
@melalgebreyesus5363 Жыл бұрын
banchi zmarewoch le krstos mechekenn nw yayehut embi bleshal alemn enem getan eyetematsenku nw lene na letwlde yihen chkane endiseten aziye tebareki
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 Жыл бұрын
እምቢ ሙት መንፈሴ ነቃ
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameeeennnnnnnnnnnnnn
@seblewengelmekonen
@seblewengelmekonen Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤
@TsigeredaDesta-xf3ni
@TsigeredaDesta-xf3ni 7 ай бұрын
Aziye Zemenshe Hulu yebarek zemareshe Hulu le alem Hulu yedires!!❤️🙏
@fikruesayas3543
@fikruesayas3543 7 ай бұрын
Anchin Yeseten Geta be Bizu Yibareki , Yihe new yene geta degi yalkut .....tebarekii
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Жыл бұрын
አዚቲ እናመሰግናለን ተባረኪ ፈልጌ ያጣሁትን
@arsualem6685
@arsualem6685 Жыл бұрын
Amen Tebareki Azieb Gbu
@GebeyehumillionAddis
@GebeyehumillionAddis 3 ай бұрын
በአመመኝ ሰአት የተፅናናሁበት የበረታሁበት መዝሙር ነው አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@eliasmohammed9003
@eliasmohammed9003 Ай бұрын
ብዙ ነወ የኔ ትዝታ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጩህ ጩህ ይለኛል ምናባቴ ላርግሽ ግን ወይኔ በቃ ተባረኪ!
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አልበም እግዚአብሔር ይባርክሽ አዜብዬ ❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
HEBREW 2: 9" BUT WE DO SEE HIM WHO WAS MADE....." AMEN TO THE JESUS CHRIST FOREVER !!! I, THANK TO OUR TRUE GOD OF THE MIGHTY OF LORD FOR HIS GRACE AND MERCY FOREVER FOR HE SAVES ÀND GIVES TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO MAKING PEACEFUL TO THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! I THANK YOU FOR ALL SONGS YOU HAVE SING ALL TIMES AND MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING AND PROTECTING FOREVER, ALL YOUR FAMILIES, ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! I AM THANKFUL THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 28 күн бұрын
I AM SO EXCITED ABOUT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️, MAY THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THEM IN HIS PEACE AND MERCY FOREVER AND I AM THANKFUL FOREVER FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOR ALL OF PEACEFUL ✌️ !!! * I HAVE BEEN OK WITH THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE HAS BEEN MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! * THANK YOU SO MUCH AND I APPRECIATE YOU ,MOM !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@Adu40
@Adu40 7 ай бұрын
abet yetun ka yetu limerat 😢 hulum weda semay new geta yebarkish ❤❤❤❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
I THANK TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE HIS GRACE AND GLORY OF WORDS !!! TITUS 3: 5- 7 " HE SAVED US, ...." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@mathewosbiramo2397
@mathewosbiramo2397 8 ай бұрын
anchi legna Ethiopian bereketachin nesh geta bebelete Tsega yibarikish, rajim idimena tena yistish
@demozeabebe
@demozeabebe Жыл бұрын
መዝሙሮችሽን ውሎ አዳር ብሰማቸውም አልጠግብም። ሁሌም እባረክበታለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አዜብዬ። ፀጋውን ያብዛልሽ።
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ኣዜብ !!መረጥ ዝማሬዎችሽ በፀሎት ውስ ጥሆኜ ስሰማ በእርግጥ ሰማይ በትይዩ የከፈታል።❤😘🙄!እግዚአብሔር ብርክ የድርግሽ ለምልም ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ።
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 5 ай бұрын
Azabe, you are amazing soul. Gifted with grace and new spirit from on high. Your gift is obese. Prophetic music with amazing lyrics. I love all of your song's. However, I have been listing song #8 from this album again and again. I couldn't stop because of the anointing on it. What a blessing to have words that could explain how I feel. Thank you. May God bless you and your family.
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 5 ай бұрын
Azabe, I was just listing to your song's and worshiping my Jesus with geeatful heart. Thank you.
@nhatymusic
@nhatymusic Жыл бұрын
Azi teleyalesh..✅✅kanchi geta bifeked mesrat felegalew
@user-xn9xm9ry5f
@user-xn9xm9ry5f 2 ай бұрын
Amen Amen tebarek ❤❤❤❤❤yene wude
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING, PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! MY SOUL IS RETURNED, BLESSED AND RISING UP TO THE GRACE OF GOD !!! I STRONGLY THANK TO THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
GETTA YESUS yitebikachihu zemariwoch!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
MAY THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING YOU FOREVER AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! MY MIND IS VERY HEALED AND I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! JESUS CHRIST IS NEVER CHANGED HIS FACE AT ALL TIMES !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! THE TRUE LORD IS RETURNED ME MY PEACE AND MERCY AND GLORY TO THE JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! PEACE FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! I AM VERY APPRECIATE YOU !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@YiduJedidiah
@YiduJedidiah Жыл бұрын
Beyesusem azebye geta eyesus brk yaregsh kedero eskahun eyeteserawebet yalhubet eskahun yemisera ewnetegna yegeta menfes hlewena yalebet erasu menfes kedus yetsafew mezmur new getan eraseshn bezi lk selsetesh edetsechim yeredashn geta ebarekewalew ewdeshalew akebreshalew kezim belay yeserabesh abooooo
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ዘመንሸ አብዝቶ ይባረክ አዚቲዬ አይናችን ስር በፀጋዉና በሞገሱ ያሳደገሽና እዚህ ያደረሰሽ ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር!! በልጅነት ትዉስታዎቻችን ስራዎችሽ ልትባርኪን እንደገና ተመልሰሽ ስለመጣሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!! ተባረኪልን እንወድሻለን!!
@lemelembeki655
@lemelembeki655 10 ай бұрын
ለጌትነቱ ወሰን የለው ይሔንን ጌታ ማን ልበለው አዚ ጌታ ብርክ ያድርግሽ ደሞም ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc8lt9gw6o
@user-wc8lt9gw6o 2 ай бұрын
ተባረኪ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM SO THANKFUL AND JOYFUL ABOUT THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!! * JUDE 1: 2 " MAY MERCY AND PEACE AND LOVE BE MULTIPLIED TO YOU " AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! * I AM VERY APPRECIATE THE TRUE GOD FOR RETURNED MY HEALTH AND I HOPE IT WILL BE JOYFUL AND HAPPY BY HIS MERCY FOREVER ,AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM VERY THANK TO THE TRUE GOD FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 GREATEST EVER !!! * HAPPY MOTHER'S DAY TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 !!! * I GREATLY APPRECIATE THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE RETURNED MY LIFE NOW AND THANKS GOD FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@nefisa
@nefisa 3 ай бұрын
አዜብዬ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I GIVE THE GREATEST THANK FOR THE TRUE GOD FOR HE GIVES FOR EVERYTHINGS FOR THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND THE LORD IS THE BEST AND THE GREATEST OF LORD FOREVER, AMEN !!! I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
YES !!! MAY THE GLORY TO LORD TO HIM FOREVER AND PROTECTING ME FROM DEAD BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! THANK YOU TO YOU FOREVER FOR EVERYTHINGS, AMEN !!! MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER AND THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I VERY APPRECIATE THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE IS HEALING MY INTERNAL BODIES AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY ENJOYING THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY GOD GIVES THE BEST PEACEFUL FOR ALL OF MY FAMILIES, FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM VERY HAPPY FOR GOD'S WITH HIS MERCY, GRACE FOREVER FOR ME, AMEN !!! I AM PRAYING NOW AND MY LIFE IS CHANGING AND A BIGEST JOYFUL AND CHANCES WILL BE JOYFUL IN MY FUTURE COMING UP !!! I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING HE IS DONE !!! - I VERY APPRECIATE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR EVERYTHINGS AND THANK TO THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
THE TRUE GOD'S MERCY AND GRACE WERE DID IN MY SOUL AND MAY GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! MAY THE GRACE OF OUR LORD JESUS CHRIST BE WITH ALL OF MY FAMILIES, FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@saraseyoum6501
@saraseyoum6501 Жыл бұрын
Anchin yeseten egziyabher yimesgen!!!!! Endet endemwedish gin min biye lingerish Azitiye bicha tebarekilign ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
MAY THE GREATEST LORD OF PEACE TO YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!! MY LIFE RETURNED TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND HE WAS RISING ME UP, SAVED ME FROM OUTSIDE TO IN THE HOUSE AND GLORY TO THE TRUE GOD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! THANK YOU- ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I GIVE THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOR HE IS RECOVERED ME AND HERE I AM SATISFIED WITH HIS MERCY FOREVER, AMEN !!! MAY THE GLORY OF THE JESUS CHRIST WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! GOD IS GREAT !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I AM VERY THANK TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HIS SAVED LIFE , FOR HIS GRACE AND MERCY GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! AMEN TO JESUS CHRIST FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@mazaabeyenh5660
@mazaabeyenh5660 Жыл бұрын
Wowwwwwwwww AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN tabaraki babizuuuu bageta Simi tabarakii Taga yicamaralishi tabarakii takanawone yilmaleme tabarakii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I BLESS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS RECOVERED ME AND HERE I AM THANKFUL FOREVER JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! MAY THE LORD IS GIVING PEACEFUL FOREVER AND KEEPS IN PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I LET THE LORD TAKES THE GREATEST THANKS TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING AND HE SAVED ME !!! * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GREATEST PEACEFUL OF THE GLORY OF THE JESUS CHRIST WITH ALL OF YOU AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER PEACEFUL ✌️ !!! * MAY THE GREATEST GOD GIVES PEACE TO ALL OF MY FAMILIES, FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!! * HERE I AM THANKFUL THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER ! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 Жыл бұрын
ይህን አልበም ገና እንደተለቀቀ አስታውሳለው ምን ያህል ተፅኖ ማምጣት እንደቻለ
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Жыл бұрын
አዚዬ ተባረክልኝ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I GIVE THE GREATEST OF THE LORD BY MY TWO KNEES FOREVER FOR HE SAVED ME AND RETURNED ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * MAY GOD GIVES PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !
@manewalew2845
@manewalew2845 Жыл бұрын
Dinki mezimur new Egzbher yibarikish Ehit Azeb Hailu
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
I AM VERY WELL NOW ! MAY THE GREATEST LORD IS IN PEACE WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 , MAY GOD GIVES BLESSING , MERCY AND PROTECTING AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 26 күн бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR EVERYTHING !!! * I GREATLY THANKFUL TO LORD FOREVER FOR ALL THINGS PEACEFUL IN THE ALL ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * MAY THE PEACEFUL OF THE LORD FOREVER FOR YOU, TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I AM SO EXCITING AND VERY GRATEFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ✌️ PEACEFUL ✌️ FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! * I GREATLY THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
I AM GREATLY THANK THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE GAVE PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND THANK YOU FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! THANK YOU FOR THIS OPPORTUNITY OF THE GREATEST ' GOD !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !
@AbebaSata-bt6zg
@AbebaSata-bt6zg 6 ай бұрын
Geta zemenshn yibarek azeb
@ethioyoutube6098
@ethioyoutube6098 Жыл бұрын
የኔ በረከት! አዜቤ❤ እንዴት እንደምወድሸ እቅፍቅፍ አድርጌ ብስምሽ ደስ ይለኝ ነበር ። አምላኬ ዘመንሽን ይባርክ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 7 ай бұрын
ይህ። መዝሙርሲወጣ። በአራስቤት ሆኜ።የትባረኩበት። ብዙ ነገር። ያለፍኩበት። ነው። አዜብዬ። ተፅናንቼበታለሁ። ተባረኪልኝ
@yodittekie4177
@yodittekie4177 Жыл бұрын
GBU more and more Azuye❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
MAY THE MIGHTY LORD OF JESUS CHRIST BLESSING AND PROTECTING FOR PASTER DANIEL MEKONEN !!! I GIVE THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HIS GRACE, MERCY FOREVER FOR RETURNED, RECOVERED TO ALL OF THE ETHIOPIANS FOREVER, AMEN !!! PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! I AM VERY APPRECIATE YOU FOR THESE GOD'S SONGS SONG FOR ME !!! I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
I THANK THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE MAKES ME FEEL HEALTHY AND I AM FEELING VERY GOOD ABOUT MYSELF AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST HIM FOREVER !!! I THANK YOU ANDYOUR FAMILIES, ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@aschalewsedika6585
@aschalewsedika6585 Жыл бұрын
hossana tena science temari beneberkubet seat yanin yastawsegnal . zemensh yibarek
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 ай бұрын
AMEN FOR ALL OF SONGS OF THE TRUE GOD !!! JESUS CHRIST IS A GREATEST LORD FOREVER, AMEN !!! I AM VERY THANK GOD FOR HIS GRACE AND GLORY OF PEACE ✌️ FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY THE GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! AGAIN, I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@user-absinia
@user-absinia Жыл бұрын
Beyekenu mebarek nw banchi zimare egziabher anchin sleseten yetemesegene yehun!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RETURNED AND SHOWS ME EXCELLENT OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! JESUS CHRIST IS NEVER CHANGED HIS FACE AND HE IS THE GLORY OF GOD OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!
AZEB HAILU VOL 3  ይችላል Yechelal
1:09:34
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 221 М.
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 24 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 133 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 14 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,7 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 642 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 472 М.
Azeb Hailu 5
1:10:36
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 179 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK
1:01:04
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 143 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 267 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 525 М.
Айбек Қайбулла - Сұлуым менің (премьера песни) 2024
2:53
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 7 МЛН
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 105 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 51 М.