Emebet Negasi - Yasazinal | ያሳዝናል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 5,039,020

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Emebet Negasi | እመቤት ነጋሲ - Yasazinal | ያሳዝናል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 800
@hawy728
@hawy728 3 жыл бұрын
አይይይይይ ልቤ ሠዉንንንን ማመንንን ጎዳኝ እደኔ የዋህ አትሁኑ የሚበድላችሁ ይበዛልና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mufeedali2326
@mufeedali2326 3 жыл бұрын
جمال الطبيعة وجمال المناخ والبيئة يعطيك بالتالي جمال في المخلوقات وجمال في الاداء والتعبير وجمال في الموسيقى واللحن هو المكمل للجمال تحية لكم من ارض السودان فنحن وانتم نشكل التضاريس التي توحي بالحياة والسعادة
@ergowedijo3701
@ergowedijo3701 Жыл бұрын
ሀይና ምንምን😁.......💔😄🌹.።ዝምቲዉ ሥጢነዉክፉ አልናገርም የኒንህ ይወት እጂየሠዉንአል ኖርም .....ለልክሥክሥ እናለአሥመ ሣይ...........😄😄😄😄እኛ ከማነምበላይ ጉድሠሪነን ኦኪ።....💔😄🌹
@semuganzabicusulaiman2353
@semuganzabicusulaiman2353 Жыл бұрын
@@ergowedijo3701 hhhhhh 😁😁🤭
@TheMarcusYukoFireHydrant
@TheMarcusYukoFireHydrant Жыл бұрын
Very lovely and enjoyable and I hope we can be friends. ❤ New subscriber from Japan
@girmayetemsgen3731
@girmayetemsgen3731 6 ай бұрын
።።።።።።።።።።።።።❤መሰሉ​@@semuganzabicusulaiman2353
@Mahmab-zz9fj
@Mahmab-zz9fj 5 жыл бұрын
تحيه لكل الشعب الاتيوبي من السودان احبكم كثير 😚😚😚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇸🇩
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
❤❤❤
@paullouren5446
@paullouren5446 4 жыл бұрын
Am a Turkana from Kenya, for sure you have very good melody that touches my deep heart. I really love it and our Beloved God will energizer you even more...
@zd933
@zd933 3 жыл бұрын
💞💘
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
እኛም ውድድ❤️🌹ان باد بحبك
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
ዱሮ ልጆች እያለን መንገድ ላይ ተሰባስበን ከረቀት የዚነትን የቴፕ ድምፅ እየሰማን ሌሊቱን እናነጋ ነበር ።ዚነት እጅግ ተወዳጅ ነበረች።
@blagirayawajaneg824
@blagirayawajaneg824 6 жыл бұрын
ካች እርጋታ የሙዚቃ ው እርጋታ ሲጨመርበት በጣም ውበት ሰጠው ያምራል
@zizuseidhussin5955
@zizuseidhussin5955 6 жыл бұрын
ፍፁም ልዩ ሴት ከሁለም የፀዳች ከዘመኑ ዱቄት እና ቀለም ነፃ የሆነች ደስ የምትይ ነሽ እዲህ ነው በራሱ የሚተማመን ሰው በጣም ቆንጆ ነሽ በዛላይ ቆንጆ ስራ በርቺ እርግት ያልሽ እረ ምኑ ትቼ ምኑን ልናገር ሰላምሽ ብዝት ይበል ♥♥♥
@qtrdha6956
@qtrdha6956 6 жыл бұрын
ባይተዋሯ ስደተኛ
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 16 күн бұрын
😂😂አይዴል የተሽከመችው ፅጉር የራሷ ነው አይድል😂
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 6 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ ዚነትዬንም ነብሷን በገነት ያኑርልን ኡፉፉፉፉ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ስንቱን ልቡን ሰበራችሁት እባካችሁ ወንዶች እባካች ይቁም ክህደታችሁ
@feyo5718
@feyo5718 6 жыл бұрын
ልብን የሚነካ ደስ የሚል ሙዚቃ፡ በጣም ያምራል።
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የድሮ ዘፈን ምርጥ እኮ ነው የዘኒት ዘፈን ውስጤ ነው እመቤት ውድድድድድ 🎵🎵🎵🎷🎷🎷
@salahkraar7979
@salahkraar7979 6 жыл бұрын
Through Emebet and her angels music , great love from Sudan , to all Ethiopian peoples.
@user-bj2qm7pi8r
@user-bj2qm7pi8r 4 жыл бұрын
Beautiful whispersThe sweetest greetings from Sudan🇸🇩 to Ethiopia
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Ай бұрын
እመቤት ነጋሲ፥ በድምጽሽም በውበትሽም እንደስምሽ እመቤት ነሽ። ዘፈኖችሽ ምርጦችና የማይሰለቹ መሆናቸውን ስገልፅልሽ በደስታ ነው። ይህ ዘፍንሽና "ሰንዳበል!" ውስጤ ናቸው። ይመችሽ!! 👍🏾👍🏾👍🏾
@getchamede2094
@getchamede2094 6 жыл бұрын
Legend, timeless, the queen of voice zinetu muhaba ...... unforgettable forever....thank you for reminding us abt her....
@user-bs9nf7zm8l
@user-bs9nf7zm8l 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እሱም ደግሞ መታሰቢያነቱ ሰምተን ሳንጠግባት የህይወቷ ጉዞ በአጭር ለተቀጨው ለድምፃዊት ዚነት ሙሃባ ስለሆነ!!!!!
@abidatbador2061
@abidatbador2061 4 жыл бұрын
የዚነት. ሙሀባ ዘፈን ነው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@Tamam-yq7my
@Tamam-yq7my 3 ай бұрын
ሠመ
@yousrytom2844
@yousrytom2844 6 жыл бұрын
I'm from Sudan I love listening to this singer her voice beautiful
@user-tb5xo7mn4q
@user-tb5xo7mn4q 5 жыл бұрын
I love dudan
@mulubelay5025
@mulubelay5025 6 жыл бұрын
Madly in love with this song...good job
@yabsirabiruk1756
@yabsirabiruk1756 6 жыл бұрын
እመቤት ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን በጣም በሚገርም ሁኔታ ነዉ የዘፈንሸዉ እንወድሻለን
@mohammedumuro8352
@mohammedumuro8352 6 жыл бұрын
Simple,beautiful, nice,heart touching lovely song from sweet voice!😍😘
@bertayalew6294
@bertayalew6294 6 жыл бұрын
መቼ ኑሮዬ ሞልቶ ነው አገሬ ገብቼ እንደሰው የምሆነው ኧረ ስደት
@saeed4942
@saeed4942 3 жыл бұрын
ማርነሽ፡ጨርሰሽ
@MAXMAN357
@MAXMAN357 4 жыл бұрын
I love her music, she makes you feel what she is singing even if you don't understand the words.
@Champion_787
@Champion_787 6 ай бұрын
The song is about someone opening their heart to someone who they thought was a lover of their life but the person ended up being someone else, a lier.
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
#ያሣዝናል ቀኑ ያለመታመኑ ባንተ አልፈርድም ያጠፋው ልቤ ነው ሢዋሹት ያመነው!👌 *የኔ ቼኮሌት ከክሊፕ ጀምሮ ምርጥ ስራ ነው❤*
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
susu hassen ክክክክክክክክክ አቤ ጉርኛ ዝም ብይ እስኪ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ለምን ዝም ደሞ መታሠቢያነቱ ለውሸታሞች ነው ፆታ በሁሉም😃
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
susu hassen ክክክክክክክክክ ሳህኤ
@user-zm4fv5mw5g
@user-zm4fv5mw5g 6 жыл бұрын
ጉረኛ ነሽ
@user-zm4fv5mw5g
@user-zm4fv5mw5g 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክእጭ ውሸታም ነሽ
@mahramihammed3383
@mahramihammed3383 6 жыл бұрын
ይህ ዘፈን የዜኒት ሙሀባ ነው በጣም ነው የምወድው ግን በደብ ነው የዘፈንሽው በርቺ
@karugabashuiman930
@karugabashuiman930 2 жыл бұрын
Thanks hope much ❣️ love from Uganda pearl of Africa 🌍
@meargmelesarega9218
@meargmelesarega9218 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሥራ ነው ብዙ ነገር አስታወሽኝ እንደዚህ አይነት ሙዚቃዎች ያምሩብሻል ከአድናቂዎቼ ማህደር አስቀመጨሻለሁኝ ቀጥይበት
@demissiedegefaw4081
@demissiedegefaw4081 6 жыл бұрын
she reminds me of z great favorite song all time እንዲያው ከምበል ደፋ of ዚነት ሙሃባ of wollo music. Loved it!
@kirubellemma1372
@kirubellemma1372 6 жыл бұрын
perfect you reminded me zenet muhaba my mother top choice of course your nature looks real natural beautiful Ethiopian lady. bravo.
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሙዘቃ ነው
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 жыл бұрын
I like your traditional distinctive dressing and hair style. Great!
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
እውውውውውውውው የልቤን ነው የዝፍንሽው እናትየ እስኪ በፍቅር የተስብር ማነው እስኪ እንያችሁ ላይክ ጉጭኝ የአግሬ ልጃች ስላማችሁ ይብዛ ስድት የመርርው ላይክ ይግጭኝ ላይክ ድስ ይልኝል#የልቤ ቆስል #እህ#እህ
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እሺ ምን አማረሽ ንገሪኝ ሳትደብቂኝ.እኔ ያማረኝ ምን እንደሆነ ታዉቂያለሽ ...አልናገርም
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
እኔ ያማርኛ ምን መስልክ ድል ባል ስርግ ባል ማግባት ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
አንተስ መናግር አልብክ ?
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ yewendochun lib kedem seleseberekut yenen lib manem ayeseberewem ayezhosehe mar
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ምኞትሽን ያሳካልሽ አምላክ
@dahirfinin8135
@dahirfinin8135 4 жыл бұрын
What a lovely song and beatifuly lady I'm Somali and I like Ethiopian music
@endubiz3880
@endubiz3880 6 жыл бұрын
You are great. Professional and gifted artist can be identified by their great song. Just like this artist. You deserve more likes and fame.
@othmanmalike
@othmanmalike 6 жыл бұрын
Anazing song I love Ethiopia.your brother from Sudan.
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 6 жыл бұрын
ዋው ነው ድምፅሽ ባጠቃላይ አሪፍ ነው በርች 😍😍 የዚህ ወር ምርጥ ሙዚቃ ብየ ሹሜዋለሁ😘😘
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
ፎንቃዬ ማን ነበር ሳስታውሰው እጋብዘዋለሁ..እስኪ በርዶኛል ላይክ ግጩኝ ."ይግጭሽ እንዳትሉኝ አደራ
@wondmayele9886
@wondmayele9886 6 жыл бұрын
Nadine H ጥሎብኝ አደራ አይሆንልኝም ይግጩሽ አረግን ለምን ሀይ5
@adrianabin8660
@adrianabin8660 6 жыл бұрын
ታምሪያለሽ ሁሉ ነገርሽ
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
Wondm ማርዬ ስላገጫገጭከኝ አመሰግናለሁ ክክክክክክ
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር E እኔነው?
@genetgenet1390
@genetgenet1390 6 жыл бұрын
Nadine H ዋውው
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 6 жыл бұрын
ዚነትዬን በጣም ነው ምወዳት እግዚአብሔር ነፍሷን ይማራት አንችም ምርጥዬና ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ሰላምሽ ይብዛ
@markyoung3251
@markyoung3251 6 жыл бұрын
Yet again another amazing song from a beautiful and very talented artist. I have been following your work for over 5 years. I saw her perform live during my first visit to Addis at Yod Abesibia in 2015. I only regret never meeting her. Her music just gets better each year. I hope to see her perform one day. God keep you safe and healthy my beautiful sister.
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 6 жыл бұрын
የልቤን ማን ነገረሽ ግን ለኔ ነው ያዜምሽልኝ አመሰግናለሁ 😓😢😢
@Iam_Maya11
@Iam_Maya11 6 жыл бұрын
She's a musical queen because she knows very well what to do and how and where to pick it up. blessing to you sister keep the good work. South Sudanese.
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ከዝህ ዘፈን ያገኘሽው ገንዘብ እንዳይባረክልሽ መጥፊያሽ ይሁን በተሠቦቿን ሳታስፈቅጅ ነው የዘፈንሽው የዚነትን ዘፈን መጋዣ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
አሪፍ የተዋጣለት ሥራም ቢሆንም ይበልጥ በዚነት ዜማ የጨቅላ የልጀነት ጊዜአችንን በትዝታች ማአበል አንሳፍፈሽ ከ35 አመት በፊት ወደ ነበረው መልካም የፍቅርና የጉርብትና ዘመን ወሰድሽን። ያ ውብ ወርቃማ ፍቅር አልፎ በጊዜ ፣ ኩፉ ዘመን መጣብን የዘረኝት አባዜ ፤ ~~~~~~~###~~~~~~~~~
@user-cw7bg9jv6b
@user-cw7bg9jv6b 6 жыл бұрын
انا احبك
@gebrittewelde5183
@gebrittewelde5183 6 жыл бұрын
ዋው በጣም የምራል ይበል ዘፈን በታሽ ብኩሉ እንትናኽ ደስ ባሃሊት ኢኺ ድምጺ ኣሎ ኣዞሽ
@user-yf1vy7md1v
@user-yf1vy7md1v 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው የአሁን ወንዶች ልብ ወስደወ ጨጓራ ነው የሚመልሱት አሉ
@user-cl4tb1gx2o
@user-cl4tb1gx2o 4 жыл бұрын
በፈጣሪ እውነት ነው ልብ ወስደው ጨኃራይመልሳሉ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
😂😂😂
@malicktjmatiabeyuwi7587
@malicktjmatiabeyuwi7587 6 жыл бұрын
Beautiful love your voice..
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si Жыл бұрын
ዚነት እናቴን ታስታዉሰኛለች😢😢😢 ❤❤❤ምርጥ ዘፈን ዘመን የማይሽረዉ ለትዉልድ የተቀመጠ ቆንጂት አድናቂሽ ነኝ❤
@ethiopiaethiopia1157
@ethiopiaethiopia1157 6 жыл бұрын
የዜነት ዘፈን ነው የኔ ቆንጆ ነብሳን ይማረው አቺም ቆንጆነሽ ማር ይመችሽ
@kibirtyoutub1447
@kibirtyoutub1447 5 жыл бұрын
ዘኒት ውስጤ ናት
@Lemalali85
@Lemalali85 6 жыл бұрын
Getting crazy about Ethiopian music. From Tanzania.
@MekidesAssefa
@MekidesAssefa 6 жыл бұрын
ዚነት ሞሃባ ዚነት ሞሃባ ዚነት ሞሃባ: I am giving 100% credit for Zinet Mohaba. I Love it!
@deguandualem9936
@deguandualem9936 6 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው ሙዚቃዎችሽ ሁሉም ይመቹኛል ጥሩ ድምፅ አለሽ
@goldcoins9311
@goldcoins9311 6 жыл бұрын
This is a lovely song by a real human being as magnificent as the abrupt deer running along the river Nile that I scare with the tambour of Sudan,
@kibret.m7933
@kibret.m7933 6 жыл бұрын
Thank you for bringing my beloved Zenet to life again.
@yebkalyergu3121
@yebkalyergu3121 2 жыл бұрын
B
@Alehegn772
@Alehegn772 6 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ!!!! የወደዱትን ማጣት እንዴት ከባድ ነው!!! 😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
@user-rk7tc8so6m
@user-rk7tc8so6m 5 ай бұрын
የምር
@nejutube1152
@nejutube1152 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ወድጀዋለሁ ለኔ የተዘፈነ ያክል ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ልብ ሰርቃችሁ የጠፋችሁ ሁሉ እፍፍፍፍ ይከብዳል ብቻ
@rahelbedada6381
@rahelbedada6381 6 жыл бұрын
አሜን የስራቸውን ይስጣቼው
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
አይይይይይ፡አረ፡ወንዶች፡የስንቱን፡ልብ፡አደሙት፡እኔ፡እንኳን፡ባሌ፡ማለቴን፡ትቼ፡ባላችን፡ነው፡እምለው
@lubabatb7453
@lubabatb7453 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። eko 😂😂😂😂😂
@hiwethiwet2070
@hiwethiwet2070 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkkk
@birukalemu7993
@birukalemu7993 6 жыл бұрын
በጣም ከልቤ ያሳቀኝ ኮሜንት
@haytelove5466
@haytelove5466 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkkkkkk
@faizajemal1328
@faizajemal1328 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛ 😁😁😁😁😁😁😁
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 6 жыл бұрын
Beautiful voice and it is very classy work ...keep up the great work
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 жыл бұрын
Forget the beginning, but u nailed the second song(was it Zenit Muhabas?)! Nd u sooo beautiful with a mesmerizing voice!👏👏👏👍🔥❤️✊️ old is good!
@ahmedadahi5672
@ahmedadahi5672 4 жыл бұрын
I like her so much. an amazing voice
@meharifentahunendalew696
@meharifentahunendalew696 6 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ! ዚኒት ሙሃባውን እንዳሰታውስ ስላርግሸ አመሰግናሁ!!!!! እግዚአብሄር ይጠበቅሽ!!!
@newkuwait9244
@newkuwait9244 6 жыл бұрын
Mehari Fentahun Endalew
@NastyZaza
@NastyZaza 6 жыл бұрын
beautiful voice I wish I understood the lyrics never the less love it.
@hussentofik3577
@hussentofik3577 2 жыл бұрын
Ewunteshen nw gen kanechi Atebiletm ok my sis Zahra voic esu kunejena gen She ok zda
@tameeshete5575
@tameeshete5575 3 жыл бұрын
ምርጥ !! ምንም ቃል የማይጨመርበት
@ahmedali-ss4do
@ahmedali-ss4do 6 жыл бұрын
très belle chanson. bravo !
@user-nb3xe4ko8i
@user-nb3xe4ko8i 6 жыл бұрын
ቁጅናሽኮ ይደፋል ሰውን!" አቤት ካቺ የሚወለዱ ልጆች ማማራቸው
@ruthgeberebrhan9226
@ruthgeberebrhan9226 6 жыл бұрын
amazing voice love u: .much greating from Eritrea♥♥
@ninosup2date
@ninosup2date 6 жыл бұрын
Awesome ... I love it....
@amiouncell7055
@amiouncell7055 6 жыл бұрын
Ninos Sakhria
@user-ng1xj9nm5z
@user-ng1xj9nm5z 6 жыл бұрын
ዘፈኑ ያምራል ግን ለዘንድሮ ወንድ ልብ ከመስጠት ባህር ላይ መራመድ ይቀላል ከምር
@agialito9736
@agialito9736 6 жыл бұрын
Kkkk
@kidisitabera967
@kidisitabera967 6 жыл бұрын
Fikadu tesfa ትክክል ማሬ እኔም ተሸውጃለሁ
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 жыл бұрын
Fikadu tesfa ትክክል
@samsungminimini3030
@samsungminimini3030 6 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል
@user-ov1km7tr8m
@user-ov1km7tr8m 6 жыл бұрын
Fikadu tesfa እውነትሽን ነው ማር
@tsnuehabtom2745
@tsnuehabtom2745 6 жыл бұрын
I love ethiopian music from Eritrea
@maryelakew9413
@maryelakew9413 2 жыл бұрын
11234
@alimussasalih1049
@alimussasalih1049 Жыл бұрын
@@maryelakew9413 ik vind je leuk suppers 👌
@skanderwafi1060
@skanderwafi1060 6 жыл бұрын
très belle voie ainsi que la musique ( formidable )
@ahmedali-ss4do
@ahmedali-ss4do 6 жыл бұрын
très beau style. super super !
@user-vt9vd9qg3v
@user-vt9vd9qg3v 6 жыл бұрын
I am Sudanese am not understand the song words but the voice singer so deep and touched heart I think missing love nice performance
@j4core868
@j4core868 3 жыл бұрын
0
@j4core868
@j4core868 3 жыл бұрын
Hii
@mbalukamumo4953
@mbalukamumo4953 4 жыл бұрын
Beautiful Ethiopian ladies, wonderful voices.i really love their songs
@mbalukamumo4953
@mbalukamumo4953 4 жыл бұрын
Lots of love from Kenya,mmwaaaa
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
ውብ እመቤት ነጋሲ ቆንጆ ዘፈን ነው! በርቺ 😍😍😍
@tesfitbereket728
@tesfitbereket728 2 жыл бұрын
I love this singer ❤ you are amazing 👏
@2008gervasi
@2008gervasi 6 жыл бұрын
I dont understand any word you say but I really love you
@elradiawad7150
@elradiawad7150 5 жыл бұрын
Voice like engle god bless you form next door sudan we love you people
@TheMarcusYukoFireHydrant
@TheMarcusYukoFireHydrant Жыл бұрын
Fabulous rhythms and arrangement
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 5 жыл бұрын
ምርጥ፥ሙዚቃ፥ነዉ፥፥ግን፥ዜማዉና፥ግጥሙ፥የአርቲስት፥ዚነት፥መሃባ፥ነዉ፥፥በህይዎት፥ባትኖርም፥ምስጋና፥ማቅረብ፥ይገባ፥ነበር፥፥ ለማንኛዉም፥በርቺ፥ኢትዮጲያዊት፥ቆንጆ!
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 6 жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ አለባበስ ሲያምርብሽ ♥♥♥♥♥
@realworldfakeworld506
@realworldfakeworld506 6 жыл бұрын
best of best,,,,,,,hulum ngre yameral
@alglad7041
@alglad7041 6 жыл бұрын
በፍቅር ግዛዉ
@sisay7
@sisay7 6 жыл бұрын
I wish if you do or RECORD all Zenith Muhaba's work (to be digitally recoreded) once again with PERMISSION of her family and authors of the lyrics and melodies
@engida2007
@engida2007 6 жыл бұрын
zinet muhaba is my best and favorite signer all time. i like this one waw keep it
@tefere572
@tefere572 6 жыл бұрын
ኣማርሽኝ!ዋው እንዴት ባደርግ ነው አግኝቼ ስጦታ እማደርግልሽ!
@sofiyaethiopia3913
@sofiyaethiopia3913 6 жыл бұрын
ደርበብ ያለች ሴት ስወድ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እኔም የፀፀት አለንጋ እየገረፈኝ ነው በስደት ላይ ኡፍፍፍፍፍፍ ትዝታ
@sofiasofia3336
@sofiasofia3336 6 жыл бұрын
Sofiya Ethiopia Ayzoshi konjo
@sofiyaethiopia3913
@sofiyaethiopia3913 6 жыл бұрын
Sofia Sofia እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@getutefera7184
@getutefera7184 6 жыл бұрын
wey gud ene yemisededibetin ken eyenafeku nw...
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Жыл бұрын
አደናቂሸ ነኝ በጣም ነው እመወዳት እሙወዳት በላይክ👍
@haftemekonen
@haftemekonen Жыл бұрын
የኔውድ በጣም አምሮአዊ satsfaction እየተሰማይነው እድሜሽን ያርዝምልሽ ፈጣሬ
@werkneshwerknesh5318
@werkneshwerknesh5318 6 жыл бұрын
ዚነት ሙሀባ እንዳትረሣ አደረግሻት
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
አበሻሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ደሥ ሢል እሙ ቆንጆ አሪፍ ሥራ ነው
@tigsteenbila9893
@tigsteenbila9893 6 жыл бұрын
Batame ariffe nawu emu
@user-uy3wg8cw1n
@user-uy3wg8cw1n 6 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም ።
@teshomebekele6291
@teshomebekele6291 6 жыл бұрын
عثمان عثمان ዚነቱንእስታወስሁ
@MJ-py2np
@MJ-py2np 6 жыл бұрын
selam kojnoo 123
@mmbb1549
@mmbb1549 6 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም hi
@kedirbushira_GW
@kedirbushira_GW 6 жыл бұрын
Nice work. Much credit to our legendary singer zinet Muhaba
@asadq1000
@asadq1000 6 жыл бұрын
Wow I love this song
@user-vv9kt8tl6c
@user-vv9kt8tl6c 6 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ።ለወንድ ልብን መስጠት መቃጠል ነው ።ሴቶችዬ የዘንድሮ ወንዶች ትርፋቸው ልብን ወስደው እልም ማለት ነው።ስለዚህ ልባችሁን ከራሳችሁ አትለዩ መፈለጉ መከራ ነው።
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 6 жыл бұрын
Liben yminkagn musika newwwwww
@zewdan
@zewdan 6 жыл бұрын
አይ እኛ የማንንም ልብ አንፈልግም የራሳችን በቂ ነው!!!!
@jemessjemss4055
@jemessjemss4055 6 жыл бұрын
ጀሚላ ሁሴን የሰላም ተስፋዬ አድናቂ በጣም፡አለባበስሸ፡ደስ፡ሲል
@mdenhhussen4353
@mdenhhussen4353 6 жыл бұрын
Dani -ze-man። ክክ
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 5 жыл бұрын
ሁሌ ኮሜንት ላይ ወንድም ማማረር ይቁም ወንዶችም ታማኝ ሁኑ የሴትን ልጅ ልብ ማድማት ይቁም!!!
@addisababa6540
@addisababa6540 6 жыл бұрын
I like you you are natural no makeup also you picture also in ethiopia country side that good no car no tall building
@Kunama_tube
@Kunama_tube 6 жыл бұрын
Tedros Gidey what about that artificial hair lol
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
you are right
@yzienaeniyaw7879
@yzienaeniyaw7879 6 жыл бұрын
ዋውውውቆንጆ.በጣም ምርጥ መዙኩ.ነዉ. እዉነትም.የሳዝናል
@sumeyayimamhassen4328
@sumeyayimamhassen4328 6 жыл бұрын
የዚነት ሙሃባን ሙዚቃ ስለዘፈንሽል በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወደው
@shubhamjambhale8078
@shubhamjambhale8078 4 жыл бұрын
I am from india , I don't know anything about lyrics , but I like her voice.
@hiwotgyesus407
@hiwotgyesus407 2 жыл бұрын
Vcjc
@aalkindi8959
@aalkindi8959 2 жыл бұрын
AmadllAxiJovex
@shubhamjambhale8078
@shubhamjambhale8078 2 жыл бұрын
@@aalkindi8959 what ?
@HanaKendale
@HanaKendale Жыл бұрын
😀😉
@BestelotEwnetu
@BestelotEwnetu 2 ай бұрын
I hope that voice never ends
@user-rc7it9eb4f
@user-rc7it9eb4f 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ቁስሌን ነካሽብኝ
@balaynes9269
@balaynes9269 5 жыл бұрын
ዋ ውውውው
@machwegdektatorvonunsereml7186
@machwegdektatorvonunsereml7186 4 жыл бұрын
Ayzoch
@user-vz8jc3gr9o
@user-vz8jc3gr9o 6 жыл бұрын
እመብየ ሙዚቃውችሽና እርጋታሽ ሰምና ወርቅ ናቸው በርችልን።
@user-sr5qk3up2n
@user-sr5qk3up2n 6 жыл бұрын
ዋውው ከስራሽ ስርአተ አለባበስሽ ሁሉም ነገር ምርጥ እሚለው አይገልፀውም ቁንጅናሽ ኢትዩጲያይቱ ቆንጆ 👍👍ብያለሁ
@chombe9555
@chombe9555 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም በጣም ጥሩ ረጋ ያለ የማይረብሽ ምረጥ ድምፅ አለሽ ወድጄዋለሁ በጣም
@user-wx3lq9bo6e
@user-wx3lq9bo6e 6 жыл бұрын
አፄ ፍቅር ሰላም ነህልኝ
@chombe9555
@chombe9555 6 жыл бұрын
እኑ ነኝ ሄይ ቆንጆ
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
ቆንጆ ሀበሻ እኮ ነች ♥♥♥
@alulazegeye4669
@alulazegeye4669 5 жыл бұрын
wow it is very very good music for love continous emu !!!!!!!!!!!!!!!
@mekonnenhagos471
@mekonnenhagos471 Жыл бұрын
ዋው ሚገርም ሙዚቃ ❤❤❤
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
ውይ እርጋታሽ አለባበስሽ በስማም ደስ ስትይ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ሙዚቃውን ወድጀልሽ አለሁ
Hot New Ethiopian Music 2014  Emebet Negasi - Min Yishalal
6:13
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 23 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
Emebet Negasi - Yeregnaw Fikir - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
6:05
Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:51
East African Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 1,5 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН