Рет қаралды 57
ሆሳዕና ስምንተኛው የአብይ ጾም ሳምንት፡፡
መዝ 117 ፥ 25 - 26 "አቤቱ እባክህ አሁን አድን፤ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና። በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው።"
መዝ 8 ፥ 3 "ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ።"
መዝ 110 ፥ 9 "መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ፥ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ።"
ዘካ 9 ፥ 9 "አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።"
Hosanna, the eighth week of Lent.
Ps 117:25-26 "Lord, please save me now; O Lord, please save me now. Blessed is he who comes in the name of God."
Psalm 8:3 "You have prepared thanksgiving from the mouths of infants and nursing children."
Psalm 110:9 "And he sent salvation to his people, and he commanded his covenant forever."
Zechariah 9:9 "Rejoice greatly, O daughter of Zion; shout, O daughter of Jerusalem; behold, your king is righteous and savior, and he will come to you humble on a donkey, sitting on a donkey's colt."