🟢ሆሳዕና📍 የዐብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት | Aby Lent 📍

  Рет қаралды 100

Ahadu-Ethiopia

Ahadu-Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@Leza-Ra
@Leza-Ra 8 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 የአዕምሮ ምግባችን ስለሆናችሁ ክብረት ይስጥልን💚💛❤🙏
@your-Lo33
@your-Lo33 8 ай бұрын
😢😭ኪራላይሶን ፡ ኪራላይሶን ፡ 😭😭😭ኪራላይሶን ፡ እግዚአብሔር አምላክ ይቀር በለን🙏🙏🙏😰
@Addisu-
@Addisu- 8 ай бұрын
“ከህጻናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀሁ፡፡ ጠላትንና ግፈኛን ታጠፋው ዘንድ”፡፡ 🟢መዝ 8.2🟢
@AbeLO-123
@AbeLO-123 8 ай бұрын
📍💗💕❣ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ሆሣዕና በአርያም..🙏
@Kalid-vn6rp
@Kalid-vn6rp 8 ай бұрын
መምህር የእለት ምግባችንን ቅዱሱን ቃል ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚእነ በእርሶ ላይ ይደርቦት:: 🙏🙏🙏
@Rejiba-sa
@Rejiba-sa 8 ай бұрын
💔ህማማት💔 በእውነት ኢየሱስን የምንወደው ብንኖር: ማሳየት አለብን ሃይማኖት በምግባር። በክርስቶስ አምኖ እራስን በመካድ: የሰሞኑን ሴራ...በጾም ፀሎት መናድ: መስቀል ተሸክሞ ቀራንዮ መሄድ። ህማማቱን ታሞ... ስቃይ ለመቀበል: ከጌታችን ጋራ መስቀሉ ላይ መዋል።💔💔💔😭😭😭
@Kush-Media
@Kush-Media 8 ай бұрын
🟢ሆሳዕና ምስባክ🟢የዐብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት 📍አምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎክ ስብሐተ፡፡ 📍በእንተ ጸላኢ ከመ ትንስቶ ለጸላኢ፡፡ ወለገፋኢ፡፡ 📍መዝ 8.2 ወንጌል ዮሐ ምዕራፍ 12 ቁጥር 12 📍13ቱ ህማማተ📍 📍መስቀል14ቱ ምዕራፋት📍
@New-Link-
@New-Link- 8 ай бұрын
ስለ ስሙ አጠራሩ ክብር ምስጋና ለእርሱ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏
@AlexLo2321
@AlexLo2321 8 ай бұрын
📍 13ቱ ህማማተ መስቀል📍 📍 14ቱ ምዕራፋት📍
@Almi225
@Almi225 8 ай бұрын
ሰሞነ ሕማማት (የሕማማት ሳምንት) ከሰኞ እስከ ረቡዕ ያሉት የሰሞነ ሕማማት ቀናቶች፡- 1. ሰኞ ዕለት፡ የቤተ መቅደስ ማጽዳትና መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፡፡ 2. ማክሰኞ ዕለት፡ ጌታችን ሰኞ በተናገረውና ባደረገው ላይ አይሁድ ጥያቄ ያቀረቡበትና እርሱም መልስ በመስጠት ያስተማረበት ዕለት ነው፡፡ ማክሰኞ ዕለት የጥያቄ፣ የመልስና የትምህርት ቀን ይባላል፡፡ 3. ረቡዕ ዕለት፡ የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና የህዝብ ሽማገሌዎች ጉባኤ አስፍተው ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚችሉ ምክር የጀመሩበት ቀን ነው፡፡ ረቡዕ ዕለት የምክር ቀን ይባላል፡፡
@Kush-Media
@Kush-Media 8 ай бұрын
እውነት ነው ለበለጠ ትምህርቶት ፈጣሪ ክብረት ይስጥደልን
@Kalid-vn6rp
@Kalid-vn6rp 8 ай бұрын
መምህር የእለት ምግባችንን ቅዱሱን ቃል ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚእነ በእርሶ ላይ ይደርቦት:: 🙏🙏🙏
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
JESUS [Tigrinya (Eritrea)] 🎬
2:01:45
Jesus Film
Рет қаралды 2,3 МЛН
🛑የዓምደ ብርሃን ሰ/ት/ቤትን የ32 ዓመታት ቆይታን የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም #amdebirhan
24:32
בידך לעזור לעצמך - רק תאמין | הרב זמיר כהן בשידור חי
50:15
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 25 М.
a
54:01
alazar y Mengistu
Рет қаралды 20 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቅዱስ ያሬድ  ⭕️ St. Yared @Kush-Media
15:21
Ahadu-Ethiopia
Рет қаралды 208