How To charging Refrigerator የፍሪጅ ጋዝ አሞላል

  Рет қаралды 40,509

FUNX TECH

FUNX TECH

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@dockchack4665
@dockchack4665 2 жыл бұрын
ጋዝ ስትሞላ ሁለቱ ጌጆች ላይ የሚያሳየውን የፕሬዤር መጠን በንፅፅር ቀዩ አና ሰማያዊው ጌጅ ላይ ይሄን ያህል ማለትም kg/cm2 > lb in2 > bar >psi ወዘተ ብለህ ብትገልፅልን መልካም ነወ።
@abrihamson
@abrihamson Жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርት በጣም ተመችቶኛል እናም የዘይት አሞላልም ብትነግረን እንወዳለን በተረፈው አንተ ጎበዝ ነህ
@derejeabebe3731
@derejeabebe3731 2 жыл бұрын
እውቀትህን ለሌላው የማጋራት ጉዳይ ምን ያህል ቅን ሰው መሆንህን ያመለክታል ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@AbityTagese
@AbityTagese 4 ай бұрын
ተሬያለው አመሰግናለው የበለጥ ማሰልጠኛ ቢኖርክ አሪፍ ነው
@abdoabamecha4923
@abdoabamecha4923 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ በህው ቀጥሉበት
@tadesegebregziabher7537
@tadesegebregziabher7537 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው
@መሀመድአብዱአልዓዛር
@መሀመድአብዱአልዓዛር Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ የተባረክ
@AlmehayiluHayilu
@AlmehayiluHayilu 2 ай бұрын
የኔ ወድም አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል ግን ባለሙያ ግዴታ ያስፈልጋል የፍሪጁ ስም LG ነው የፍሪጁ የታችኛው አይሰራም እና ጋዝ የሚሞላ እፈልጋለው
@funxtech
@funxtech 2 ай бұрын
ቴሌ ግራም ላይ funxtech የሚል ግሩፕ አለ አዋራን
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 8 ай бұрын
ዋው ቆንጆ መረጃ ነወ 🙏🙏🙏
@alemayehuworku2584
@alemayehuworku2584 2 жыл бұрын
አሪፋ ነው ቀጥልበት ከቻልክ ሰለ ልብስ ማጠቢያ partachewenena የ ብልሽት መንስኤውንም በትነህ ብታሳየን ደስ ይለናል
@alebachewshiferaw2399
@alebachewshiferaw2399 2 жыл бұрын
sir please apply part 5s to your work Area as much as possible. and also, thank you from the bottom of my heart for the training you have given me.
@AGH2-79
@AGH2-79 11 ай бұрын
ወንድሜ የምታቀርበው ፕሮግራም ምርጥ ነው ። ግን ስለ የሳውን ሲስተም ኣስብበት ። ሌላ ደሞ ምስሉ ይንቀሳቀሳል ይረብሻል።
@ashebirworku1556
@ashebirworku1556 6 ай бұрын
ወንድሜ እዉቀትህን በማካፈልህ የተባረክ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥህ !! በመቀጠል የምጠይቅህ ፍሪጄ የላይኛዉም የታችኛዉም ያቀዘቅዛል ከዚያ ዉጭ ድምፅ አመጣብኝ ምን ፈልጎ ነዉ ? መልስህ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።
@funxtech
@funxtech 6 ай бұрын
Power alememetaten nw firegu yekoy kehon yagatemal
@redwanyusuf-v4r
@redwanyusuf-v4r 5 ай бұрын
በርታ ይመስገን ነዉ ።
@haileyesusshiferaw7119
@haileyesusshiferaw7119 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ነገር ነው የጀመርከው...
@AsefaGahsaw
@AsefaGahsaw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ
@funxtech
@funxtech 7 ай бұрын
አሜን ወንድሜ
@tiktokmedia1806
@tiktokmedia1806 3 жыл бұрын
ብራዘር ጥሩ አቀራረብ ነው።።ጋዝ አያልቅም አይደል linkage ከሌለ መጀመሪያ linkage እንደትነው ማግኘት የምንችለው ከመሙላታችን በፊት ምክንያቱም ከሞላን በኋላ መልሶ leak እንዳያደርግ በመቀጠል ደግሞ ጋዙን ሞልተን ከጨረስን በኋላ እንዴት ነው የምንቆርጠው charging valve
@funxtech
@funxtech 3 жыл бұрын
gas ayalekem gen refrigerator yeminekel kehone yemalek edel alew endet aendemi koret beketaye video akerbalehu amesegenalehu
@hunegnyitayew
@hunegnyitayew Жыл бұрын
tru new yetigena video betilkuln arif neber ,,,ena video bedenb ayitayim tirt bil beterefe betam arif neger new
@matimelkamu6159
@matimelkamu6159 Жыл бұрын
Bro arifi newu berta gin melisek sitbayid alasayekinim charge ke tedarage buwala R600a ayfasim ende
@abrhammekoya6045
@abrhammekoya6045 Жыл бұрын
ተባረክ
@ousmiousmi2254
@ousmiousmi2254 2 жыл бұрын
ቆንጆ እዉቀት ሰተህኛል ሁኖም ግን አንድ ጥያቄ አለኛ ፊሪጁ አላቀዘቅዝ አለኛ ግን የዉስጥ ክፋሉ በረድ ይይዛል ግን አያቀዘቅዝም አሁን ያለዉ ሙቀት አካባቢ ነዉ ቦታዉ መፋትሄ ካለህ
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
Fan system new weyes noremal system
@sideleltizazu9490
@sideleltizazu9490 2 жыл бұрын
Betam arife akerarebe new neg best
@tesfaradii2108
@tesfaradii2108 Жыл бұрын
I LIKE Ur idea and ur clarification bro.እና አንድ ጥያቄ አለኝ ኣንድ ከቻይና የመጣ ፍርጅ አለኝ እና እየሠራ እየለ አይጥ ገመዱ በልቶት ኣንድ ኤሌክትርሻን አስተካክሎት ነበር ነገር ግን ቴርሞስትለይ የሚየነበው temprature negative ሰክሪኑ ለይ ያነባል ያነባል ከዛ በፊት ግን እሰከ ሁለት ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ያነብ ነበር የፍርጁ አይነት chilli አና ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል bro. ደም ሀይለኛ ቅዝቃዜው አለው በረዶ ደሞ ይሰራል
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Negative yemihonew kezekazew kemeten belay sehon nw selezih thermostat lay kenesew weyem yeteketelut gemedochi bebotachew mehonachewn check arge
@tesfaradii2108
@tesfaradii2108 Жыл бұрын
eshi bro.thermostatu ጋ +ve stargew ትንሽ ቆይቶ ራሱ ይቀይረዋል ገመዱ ግን ልክ ነህ ተቀያይሮ ይሆናል ሰለዚ መቀያየር አለበኝ እና የቱጋ ነው የሚቀየረው
@matimelkamu6159
@matimelkamu6159 Жыл бұрын
Ene dagimo ye makina asayikalo bro berta👍👍👍👍👍🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@SelemonDerbe
@SelemonDerbe 7 ай бұрын
ብራዘር እኔም ተቸግሬለሁ ቅዝቃዜ አለው ግን በረዶቤቱ ትንሽ ይይዝና ይቀልጣል እና ትሪው ሙሉ በረዶ አይዝም ምላርገው
@funxtech
@funxtech 7 ай бұрын
Gas chemer
@dessiehunegni5722
@dessiehunegni5722 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ስልጠና ነው አንዳንድ የገጠሙኝ ብልሽቶች 1.ፈሪጁ ላይት አለዉ ነገር ግን አያቀዘቅዝም 2.ማብራት ጠፍቶ ስመጣ ፍሪጁ ሲነሳ ኮምፕረሰሩ ለሁለት ደቂቃ በጣም የመጮህ ባህሪ አለዉ 3.ኮምፕረሰሩ ኖርማል ሆኖ ላይትም ኖሮት አያቀዘቅዝም ለነዚህ መፍትሔ ብሰጠኝ አመሰግናለሁ
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
Demes kalew ye gas cheger new
@mulugetabirhan1790
@mulugetabirhan1790 Жыл бұрын
Temehrteh betam tru new ande teyaka leteyekeh adis copreser senekeyer zeyet mecemer aleben weye
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Yerasu alew
@mulugetabirhan1790
@mulugetabirhan1790 Жыл бұрын
Betam new yemamesegenew lela teyake car ac selfe vaccum endate new yemnadergew
@ሰላምነሽደስታ
@ሰላምነሽደስታ Жыл бұрын
መድለኒአለም ፀጋውን ያብዛልሆ ። የት ሀገር ነው ምትኖር ባህርዳር እንዳንተ ቅን ሰው አሐ ጠጋኝ
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Ale kebel 4 mesjed jerba kibiyad hensa 4flor
@ሰላምነሽደስታ
@ሰላምነሽደስታ Жыл бұрын
@@funxtech eshi ameshinalehu
@asefatasfaye9094
@asefatasfaye9094 3 ай бұрын
Arfy nw brother, abren ini sira, ine masrat flagot alny
@belayinehalemneh1591
@belayinehalemneh1591 3 жыл бұрын
ድምፅ እና ካሜራ ጥራት ቢስተካከል ጥሩ ነዉ ።በርታ
@funxtech
@funxtech 3 жыл бұрын
Eshi amesegenalehu
@ashugirma9292
@ashugirma9292 Жыл бұрын
Good job! keep it up bro!
@AhmedMohammed-fl9sr
@AhmedMohammed-fl9sr 4 ай бұрын
Frij dip frijna weshing mashyn trening lemtfelgu
@gashdoctor4790
@gashdoctor4790 Жыл бұрын
Tnx
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ። እኔ የምኖረው ግብፅ ( Cairo ) ነው ። ይሄውልህ እቤት ውስጥ አልነበርኩም እናም ብዙ ጊዜ መብራት በመቋረጡ ፍሪጁ በረዶው ቀልጦ ውስጡ በስብሶ ነበር ያገኘሁት ። እናም ቆጣሪውን እንደገና መልሼ ሶኬት ሰክቼ ባየው ትንሽ በረዶ ያዘና እንደገና ውሃ አንጠባጠበ ከዚያም ጭራሹኑ ማቀዝቀዝ አቆመ ። ያንተን መልእክት ስሰማ ጋዙ ተኖ አልቆ ሊሆን እንደሚችል ተጠራጥሬ ወዲያው ፍሪጅ ሰሪ አስመጥቼ አሳየሁት ። እናም አንተ እንዳልከው ጋዙ ተነኖ አልቆ መሆኑን ከነገረኝ በኋላ 500 pound ነው ከፍዬ ነበር ያሰራሁት። ነገር ግን ለአንድ ሁለት ቀን ከሰራ በኋላ አሁንም እንደገና በረዶው ይቀልጥና ውሃው ይንጠባጠባል። አሁንም አሰራሁት እንደዚያው ሆነ ጭራሹንም ማቀዝቀዝ አቆመ ።ፍሪጁ ግን እስከ አሁንም ድረስ ድምጽ አለው ፣ ውሃም ያፈሳል ። ሌላው ከውስጥ በረዶ ቤቱ መሬቱ ላይ በቢላ የተላጠ አለ ምንአልባት የተላጠውን ነገር እያተነነው እንደሆን ብዬ ብጠይቀው ሰውዬው በጭራሽ አይደለም ከውስጥ ያለው መቀየር አለበት ነው የሚለኝ ። ሰውዬው አንተ እንዳልከው የ ፍሪጁን ጀርባ ሃዲድ የተበሳ ነገር እንዳለው እንኳን በደንብ አልፈተሸውም ። እኔ ስነግረው አንች ዝም በይ እኔ አውቃለሁ ነው የሚለኝ። ፍሪጁን በሚገባ እንዳልሰራው እያየሁ ነበር ። ምክንያቱም የሚመጣው የሰውን ሁሉ ፍሪጅ ሰርቶ ሲጨርስ ሌሊት 6 ሰዓት ላይ የኔን ሰራ እንዲባል ብሩን ስለበላ ለዚያ ሲል መጥቶ ጋዝ ብቻ ይሞላል ትንሽ በረዶ ከያዘ በቃ ሰርቷል ብሎ ከአንድም ሁለት ጊዜ በዚህ ሁኔታ ይሄዳል ። ግብፃውያን ብር ይወዳሉ ይሄውልህ ! ። ብሬን በልቶ ሌሊት እየመጣ ማሳረጊያውን የእኔን ፍሪጅ ነካክቶ ይሄዳል እኔ በዚህ ነገር በጣም ነው ልቤ የረሰበረው 😭😭😭 አንድ ነገር ጠቁመኝ እባክህን ! ምን ባደርግ ይሻለኛል ? ወይስ በረዶ ቤት ውስጥ የተላጠውን የምደፍንበት በምን እንደሆነ ጠቁመኝ እስኪ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ 🙏
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
ፍሪጁን ፎቶ አንስተሽ ላኪው የተላጠውን ቴሌ ግራም funxtech
@genetalemayehu7116
@genetalemayehu7116 Жыл бұрын
Yequme ferege.new yeberal gen ayaqezeqezem chegeru mendenew ferigu Haier Model no foamed cabinet
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Demes kalew gas new
@nebiyusamuel9721
@nebiyusamuel9721 6 ай бұрын
Ewkethn selakafelken betam amesegnalew
@dhsjdjsks271
@dhsjdjsks271 Жыл бұрын
ቅዝቃዜ ማስተላለፊያዋ ተቆርጣ መቀየር ይችላል ወይ
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Aw
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
Thank you man
@BerhanYegzawe
@BerhanYegzawe Жыл бұрын
Arife nwe
@NesruAhmden
@NesruAhmden 11 ай бұрын
Enimlew dmssu betam new mirebshew beredom ayaqezeqzm mn sihon new
@funxtech
@funxtech 11 ай бұрын
gas
@kerimmustefa4346
@kerimmustefa4346 Жыл бұрын
gn endet nw gas memolat endemifelig mitawkew bro??????
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Sound eyalew ayakezekezem
@SamuelOkbeab
@SamuelOkbeab 6 ай бұрын
Hero ❤❤❤❤
@negedeabayneh4489
@negedeabayneh4489 2 жыл бұрын
Ke baydike behawla mestawati bitetkame ayshlime linkage check lemadregi..lelawu degemo capillary tube asanasiki lemakurati aymechime
@tenaneshantoniarega8976
@tenaneshantoniarega8976 7 ай бұрын
አድራሻህን ብታሳውቀን
@tesfaybehaylu3525
@tesfaybehaylu3525 Жыл бұрын
Gas kemesetetu befit Vacuum sidereg alasayekim keza buhala new gas misetew
@AlibossEyobboss
@AlibossEyobboss 8 күн бұрын
ድምጽ፡ሳይኖር፡ሙቀት፡ብቻሲሆን
@funxtech
@funxtech 7 күн бұрын
ሞተር
@kumnegertesfaye5927
@kumnegertesfaye5927 2 жыл бұрын
Evanporeter ተበሳ ብኝ በረዶ ስፈገፍግ በምን ልድፈነው ወይስ ይቀያረል
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
lemebeyed yemimechi kehon be erjent beyed weyem be amier moker
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
አሚር ማለት ይህች ትንሿ ማጣበቂያ አሚር ላድርግበት እኔም ?
@daniel-op8gb
@daniel-op8gb 3 ай бұрын
safety procedure on welding zero " First safety " then training
@Meketafasel
@Meketafasel 8 ай бұрын
ማድረግያለብን ጥንቃቄ ምንድነው ፊርጅፈንድቶ ሰው ሞቶ ያውቃል።
@funxtech
@funxtech 8 ай бұрын
Frige moteru lekatel yechilale gen yemifeneda yelewem
@SewnetGetnanehe-ly1zn
@SewnetGetnanehe-ly1zn 5 ай бұрын
ጋዝ ለመሙላት ሰንት ነው
@funxtech
@funxtech 5 ай бұрын
2000
@tsegaaweke5238
@tsegaaweke5238 11 ай бұрын
Yet nw eyeserah yalehew training asetim bekefya
@jerryniguse6299
@jerryniguse6299 Жыл бұрын
Ymtstew temhrt des yelale bzi ketl and teyak algn firjen kegzawt 2 wire nw mawrat alw gen ayakzikezim benath belshtu moter ymselhal
@habtesemay7727
@habtesemay7727 Жыл бұрын
ጋዝ በምን ምክኒያት ሊያልቅ ይችላል ወንድሜ
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Yemenekel kehon ena ke koyeta bezat
@HananiyaSura
@HananiyaSura 7 ай бұрын
R744 gas atahu kal yet endemagegne negergn
@funxtech
@funxtech 7 ай бұрын
600 yehonewal moker
@wizmariam9737
@wizmariam9737 2 жыл бұрын
ye camera terat na demtsi chigr al lelaw degmo simola gazun bednb betasayen na mn ayint na yet lat edemnanabew ......betrf Betam desi yilalal enamesegnaln bertaln ...
@melakubimer2796
@melakubimer2796 3 жыл бұрын
በርታ በጐ ሰው ነህ ። የፍሪጅ ጥገና መለዋወጫ እና መስሪያ ዕቃ የት ላገኝ እንደምችል የሚጠቁመኝ አለ?
@funxtech
@funxtech 3 жыл бұрын
yet hager neh?
@melakubimer2796
@melakubimer2796 3 жыл бұрын
Gojam/Burie
@funxtech
@funxtech 3 жыл бұрын
@@melakubimer2796 BAHERDAR TAGEGNALEK
@melakubimer2796
@melakubimer2796 3 жыл бұрын
Eshe 10Q bro
@yehualawmebratu5924
@yehualawmebratu5924 2 жыл бұрын
tanks
@odacomputerrelativeservice
@odacomputerrelativeservice Жыл бұрын
ድምፁ ይስተካከል Bro
@elsatesfaye3507
@elsatesfaye3507 2 жыл бұрын
ጥረትክ መበረታታት አለበት የምጠይቅህ ኮምፕሬሰር ለመቀየር የኮንደንሰር ቱቦውን ስንቆርጠው ምንም አይነት ጋዝ ሊወጣው አልቻለም ፈሶ አልቆ ነው ችግሩ ምንድነው
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
Mejemeria gas maker fesash sayehon air new selezi weto alekwal malet new air bekelalu selemiwota selezi endegena memulat. Yechalale
@hayiluabate9744
@hayiluabate9744 2 жыл бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን
@mulualemmelesse9556
@mulualemmelesse9556 2 жыл бұрын
ጋዝ R600a ለR134a ቢሞላ ምን ችግር ያመጣል
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
Ayeseram
@yinebebbahru6812
@yinebebbahru6812 3 жыл бұрын
Good job 👏
@funxtech
@funxtech 3 жыл бұрын
Thank you very much!
@ethioadistube4704
@ethioadistube4704 Жыл бұрын
tiru naw wendime gin vacum satareg naw gas yesetekaw betelay r600 kebad ye gas ayinet naw vacum bitareg tiru naw
@FikruGirma-zi5jf
@FikruGirma-zi5jf 6 ай бұрын
ኮፕሪሰር ቀጭ እያለ ይመልሳል ኳንቲ ኒቲ 25:37 ላይ ስንለካው ቁጥሩ ትክክል ነወ
@MrBEKALU
@MrBEKALU Ай бұрын
Overload
@MrBEKALU
@MrBEKALU Ай бұрын
Check gas pressure
@tarikuchala1806
@tarikuchala1806 2 жыл бұрын
Muqati maqoxaxar
@hussanjemal2146
@hussanjemal2146 2 жыл бұрын
ስልጠና ምናገኝበት መንገድ ቢመቻችልን
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
Eshi enmokeralen
@አረቡ
@አረቡ 4 ай бұрын
ጋዝ የሚሰጥበት አድራሻ ላክልኝ
@funxtech
@funxtech 4 ай бұрын
Yethager
@mohammedyenatu1785
@mohammedyenatu1785 2 жыл бұрын
Brother የቁም ፍሪጅ ነው ይበራል ግን አያቀዘቅዝም የበረዶም የታቸኛውም ክፍል ምንድነው ችግሩ እንዴት እንወቅ እንዴት ማስተካከል ይቻላል
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
moteru yeseral demes menorun chek arege kalew gas simola yiestekakelale
@mohammedyenatu1785
@mohammedyenatu1785 2 жыл бұрын
@@funxtech Mnm demse aysemame y moeru demse endat maweq echelalew saberaw mnm demse aysemame
@funxtech
@funxtech 2 жыл бұрын
@@mohammedyenatu1785 moterun be ejihe setenekaw sisera yenezeral kalehon bemeter chek areg
@mohammedyenatu1785
@mohammedyenatu1785 2 жыл бұрын
@@funxtech moteru yemoqale gn aynzerm yiseral malet nw
@mohammedyenatu1785
@mohammedyenatu1785 2 жыл бұрын
@@funxtech moteru aynzerm gn ይግላል ሲነካ ከጀርባ ይግላል condenserum
@zelalemleyikun1759
@zelalemleyikun1759 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@wubishetgatechew9863
@wubishetgatechew9863 3 жыл бұрын
መማር ፈሊጊለው አተውጋ ሄጀ
@gmikaelseyifu4983
@gmikaelseyifu4983 Жыл бұрын
ማሠልጠን ትፈልጋላችሁ
@fatumafata-vs7yk
@fatumafata-vs7yk 4 ай бұрын
ሰልክብታስቀምጥ ፍሪጅ ተበላሽቶብኝ ነበር
@funxtech
@funxtech 4 ай бұрын
Telegeram funxtech
@fatumafata-vs7yk
@fatumafata-vs7yk 4 ай бұрын
ቴሌ ግራም አልጠቀምም
@ziyadasadikworkusadikworku8029
@ziyadasadikworkusadikworku8029 Жыл бұрын
Yete new mtgejew adrasha negreje
@JadidAman
@JadidAman 5 ай бұрын
Gas malqun endet enwaqalan.
@funxtech
@funxtech 5 ай бұрын
Demese eyalew alakezekez kale
@amanuelberhe4412
@amanuelberhe4412 Жыл бұрын
Dimst eyese ikezekzim shgiru mindinew
@YasinMohammed-py6nr
@YasinMohammed-py6nr Жыл бұрын
አንድ አንድ ጊዜ ድምፁ የፍሪጁ ከፍ ይላል ችግረ አያመጣም ዉይ
@funxtech
@funxtech Жыл бұрын
Ayametam
@AbdlmenanMustefa
@AbdlmenanMustefa 5 ай бұрын
Yet enmar
@funxtech
@funxtech 5 ай бұрын
የት ሀገር ነህ
@mekazeyinu2567
@mekazeyinu2567 2 жыл бұрын
hulunm bekdem teketel lkekln ebach
@derejeabebe3731
@derejeabebe3731 2 жыл бұрын
የምታስተላልፈው ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ነው ። አድራሻህን ግልጽ ብታረገው ጥሩ ነው። ደሬ 0911949794
@hdhddhhdhd9634
@hdhddhhdhd9634 2 жыл бұрын
❌ Unknown Command! You have send a Message directly into the Bot's chat or Menu structure has been modified by Admin. ℹ️ Do not send Messages directly to the Bot or reload the Menu by pressing /start
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 115 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
ቆሻሻ ፍሪጅ ያበላሻልን?መን ባደረገው ይሻላል
8:20
Multimeter _Orginal vs Fake_Before buying watch this !
8:19
Yonsat Tech
Рет қаралды 19 М.
How To Charge Gas/Refrigerant In A Refrigerator - R134A Freon
10:21
Forever Tech English
Рет қаралды 856 М.
how to put gas in fridge
16:24
Ethio Gech Tube
Рет қаралды 21 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 115 МЛН