how to make Ethiopian Kocho

  Рет қаралды 36,019

Moya Tube

Moya Tube

Күн бұрын

ቆጮን እንዴት በቀላሉ እንጋግረ‪@moyatube755‬ ,how to make Ethiopian Kocho‪@moyatube755‬ ,mirt ye kitifo mabaya,We can have koch in our refregirator any time, ቆጮን የለ ኮባ ቅጠል እንዲ በቀላሉ እንጋግር

Пікірлер: 92
@asterkassa4317
@asterkassa4317 5 күн бұрын
በጣም አቀለልሽልን ተባረኪ
@GenetKebede-o1h
@GenetKebede-o1h 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ አብራርተሽልናል እናመሰግናለን።በርቹ
@sige7116
@sige7116 14 күн бұрын
ተባረኪ ነጭ አወጣ የለ ምናምን የሚገላግል ነገር
@tsigehayile330
@tsigehayile330 18 күн бұрын
አሰራርሽ ጥሩ ሆኖ ላስቲክ በሚሞቅበት ጊዜ ለጤና በጣም አደገኛ ነው መጀመሪያ ላስቲክ ሙቀት ሲነካው የሚመነጨው ኬሚካል ለጤና ምን ጉዳት እንደሚያመጣ ፈልገሽ ተረጅ እህቴ ከይቅርታ ጋር ❤❤❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ስራን ያቀላል እናመሰግናለን
@mmaserat6643
@mmaserat6643 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የኔ ዉድ በኮባ ነበር የምጋግረዉ እንደዚህ ዉብ የሆነ ቆጮ ጋግሪ አላቅም እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ
@moyatube755
@moyatube755 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@hikmataha1911
@hikmataha1911 4 ай бұрын
በጣም በጣም ተመቸኝ ጎበዝ በርቺ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
Thank you so much it’s amazing Specially people living out of Ethiopia it’s so helpful
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 17 күн бұрын
በጣም ነው አሰራርሽን የወደድኩት❤❤
@temelketAyalew
@temelketAyalew 15 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@ንማጀ
@ንማጀ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቆጮዬ ጤፍ ሲወደድ ቆጮዬ በለጠች የደቡብ ህዝብ ሆይ እንሰትህን ተከባከብ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ብይሻለው ❤ ጥሩ ዜዴ ነው ችግር በቅቤ ያስበላል ለኔ ጥሩ ነው ቆጮ ወዳጅ ስለሆንኩ እና በኮባ ማጣት በኬክ መጋገርያ ምክሬም ጥሩ አልሆነልኝም እየተጣበቀ ስለዚህ በዚህ አይነት ዘዴ ልምክር አስብያለው ካንች በመኮረጅ በርች እጅሽ ምያሽ ይጨምር እላለሁ ❤።
@rahimarahimaa0983
@rahimarahimaa0983 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤
@kibneshdendir149
@kibneshdendir149 Жыл бұрын
Wow Wow ሄሉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው በርቺ
@hanaayele7113
@hanaayele7113 8 ай бұрын
Ejish yibarek balemuya ❤❤❤
@bettydeju7233
@bettydeju7233 Жыл бұрын
The best! እጀናፈር ምርጥ ነው
@moyatube755
@moyatube755 8 ай бұрын
አነም
@berhanmeskelengliz4966
@berhanmeskelengliz4966 Жыл бұрын
What a genius idea... Will definitely try it.
@HuluagerishDeboch
@HuluagerishDeboch 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@monimonasir4785
@monimonasir4785 12 күн бұрын
Wow
@seblebarke1215
@seblebarke1215 Жыл бұрын
Tebariki miger muya new yetemaernew 😮😮
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
❤❤❤
@asnaketchedosa19
@asnaketchedosa19 4 ай бұрын
በጣም ነው የወድኩት ተባረኪ
@meronkibru3282
@meronkibru3282 Жыл бұрын
Wow...helu..so amazing...berchi..ehete...
@MariamLonde
@MariamLonde 6 ай бұрын
Thank you for sharing ❤❤❤❤❤
@eyerus-wx8kl
@eyerus-wx8kl Жыл бұрын
Wow betam dess yemil aserar new berchi
@Tkwayutobe7512
@Tkwayutobe7512 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔእህት
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን በካባ ወይም በወረቀት ይሻላል
@bizuneshkumalo8954
@bizuneshkumalo8954 2 ай бұрын
I like the idea and I'll try Thank you beautiful!
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሄለን እነ አምኑ ደና ናቸው በርቺ እኔ ግን ቆጮ አልወድም ለሚወዱት ግን አሪፍ ነው
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
አመሰግናለው ደህና ናቸው። ይሄን ብትቀምሽው ግን ሀሳብሽን ትቀይሪያለሽ።❤❤❤❤
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Gobeze tebareki mokerewaleu
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 Жыл бұрын
Good to know
@ephremwondimu3703
@ephremwondimu3703 Ай бұрын
ጎበዝ
@genetageze8018
@genetageze8018 Жыл бұрын
sorry i have a quetion! does the plastic bag healthy to cook with it? I just wondering. i loved the way you put it to store it! but to cook with it🤔
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
Thank you. We only put the plastic on hot water for 1 to 3 min ans the temperature is regulated so that the plastic not melted and leave its chemical to the food and we also make a small holes that will help the plastic and the food have space or not mixed.
@dejeneluche8994
@dejeneluche8994 Жыл бұрын
ሄሉ እኔም በዝጣም ወድጄዋለሁ ። አሁን ግን ማድረግ ያለብኝ ዩቱዩብ በሚሰራበት ቀን እየመጣሁ የሞክርሽባቸውን ምግቦች በልቼ ማጣጣም እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ሌላው አሁን ፋሲካ ስለሆነ የዶሮ አሰራሪ እሳትን እያሉሽ ነው ።
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው። ቀድሜ አሳውቅሀለው❤❤
@hana12811
@hana12811 5 күн бұрын
ውዴ ወደውጪ ለመላክ አብስለን ነው ጥሬውን ጠፍጥፈን አሽገን ነው
@fantubirhanu6141
@fantubirhanu6141 Жыл бұрын
betam thank you le meskel seralew yemir
@merryjon2586
@merryjon2586 4 ай бұрын
Wow thanks.
@moyatube755
@moyatube755 3 ай бұрын
You are most welcome
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
Benateshhh lakelig konjo silkshen tyligee wawww
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
እሺ ስለ ዘገየው ይቅርታ 0911575157
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge Жыл бұрын
tebarekiey
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
Thank you ♥️
@haimanotgizaw3915
@haimanotgizaw3915 4 ай бұрын
Tebareki
@moyatube755
@moyatube755 4 ай бұрын
Amen!!!Enanitem bebizu tebarekulign
@YeEyesuslij
@YeEyesuslij 14 күн бұрын
😳❤❤😳
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
ይቅርታ የላስቲኩ ሙቀት ለጤና ጥሩ አይመስለኝም ቆጮ በኮባ ነው የሚሻለው
@Nunu-nn2by
@Nunu-nn2by 8 ай бұрын
ከበሰለ በሗላ ትኩስ እያለ በላስቲክ ይጠለል አይደል እንዴ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 16 күн бұрын
አው ጥሩ አደለም አላህይጠብቀን የካሰር ያጋልጣል ይባላ ​@@Nunu-nn2by
@bethelhemkifle2599
@bethelhemkifle2599 14 күн бұрын
እውነት ነው ኮባ ምን አድርጎ ነው በላስቲክ የተሻለው? የኮባ ሽታው ብቻ እንዲወደድ ያደርጋል
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 12 күн бұрын
የምግብ ላስትክ ስላለ ችግር የለም ብየ አስባለሁ + በየቀኑ የምንበላዉ ነገር ስላልሆነ ምን ይሆናል?
@dilademeke820
@dilademeke820 10 күн бұрын
Rq 0:27 😅7ggxx
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
@adisamen6320
@adisamen6320 4 ай бұрын
❤❤
@almazjote713
@almazjote713 3 ай бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ የሰለጠንሽ ጓበዝ ተባረኪ
@moyatube755
@moyatube755 2 ай бұрын
Thank you so much. Yemiyaberta message newq. Tebareki
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
Waww konjio metmita serlinnn?
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
አመሰግናለው። እሺ በቅርብ ቀን አሰራለው።
@doiealemayehu5188
@doiealemayehu5188 6 ай бұрын
ቆጮ በአባ ይሻላል ለጠጤና
@leylareshid2743
@leylareshid2743 5 ай бұрын
Be piza pan yechalal?
@moyatube755
@moyatube755 5 ай бұрын
አዋ በደንብ
@sarinamelore327
@sarinamelore327 Жыл бұрын
I don't recommend plastic😢 not healthy stop sharing such kind of video😢
@zelekashgetachew8173
@zelekashgetachew8173 23 күн бұрын
በላስቲክ መሆኑ ለጤና ችግር የለውም?
@moyatube755
@moyatube755 22 күн бұрын
Bibeza 5 Dekika new mikoyew. Bezalay preservatives free new.
@MihretGemede
@MihretGemede 7 ай бұрын
Balemuya set neshi
@HabtamuTadesse-pu1ih
@HabtamuTadesse-pu1ih 6 ай бұрын
Batam qonjo no
@jemaneshhaile7010
@jemaneshhaile7010 5 ай бұрын
I think using plastic is not healthy!
@asmaraabreha1877
@asmaraabreha1877 Жыл бұрын
የቆጮ ዱቄት የት ይገኛል
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
Thank you. ቆጮ በዱቄት መልክ ሳይሆን ወፍራም ሊጥ መልክ ነው ሚሸጠው። መርካቶም ትንንሽ ገበያዎች ላይም ይገኛል።
@asmaraabreha1877
@asmaraabreha1877 Жыл бұрын
@@moyatube755 ok እኔ U S ነው ያለሁት የምታውቂ ከሆነ ንገሪን order ማድረግ እችላለሁ
@habebaaberare6328
@habebaaberare6328 4 ай бұрын
Ena ga
@ashagrerahelworku6907
@ashagrerahelworku6907 7 күн бұрын
ሥትሠሪ አፍንጫሽን አትነካኪ።
@tube7559
@tube7559 7 ай бұрын
ላስቲኩን ሳንቆርጥ ማውጣት አንችልም
@moyatube755
@moyatube755 6 ай бұрын
Alimokerikutim endayikores tetnikikesh mokiriw
@enathailu7515
@enathailu7515 Жыл бұрын
Plastic bag is not healthy
@martamengesha2491
@martamengesha2491 Жыл бұрын
This is dangerous
@peace3791
@peace3791 12 күн бұрын
It’s dangerous, please don’t follow her
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
@BirkineshBirhanu-r7q
@BirkineshBirhanu-r7q 8 ай бұрын
Wow ene ye Debub lij negn gin be koba bicha new michilew
How to make kocho የቆጮ አስራር| Nitsuh Habesha| #የቆጮአስራር
19:58
Nitsuh ንፁህ Habesha አበሻ
Рет қаралды 161 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 61 МЛН
Ethiopian food (KOCHO)ቆንጆ የ ቆጮ ኣስራር በ ኦቮን
8:59
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube (lucky)
Рет қаралды 370 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН