No video

How to make Quaker Soup Quaker ሾርባ ወይም የ አጃ ሾርባ አሰራር

  Рет қаралды 29,269

Feti Tube

Feti Tube

Күн бұрын

የሚያስፈልጉን ግብዓቶች
ሽንኩርት እና ዘይት
ነጭ ሽንኩርት እና ቲማቲም
የደረት ክፍል ዶሮ ወይንም ስጋ
የአጃ ሾርባ/Quaker
ቆንዶ በርበሬ እና እርድ
ከዝበራ እና ማጂ
የሾርባ ቅመም እና ሳልሳ/ ቲማቲም ድልህ
ደረቅ ሎሚ እና ቀረፋ

Пікірлер: 38
@fetiitube
@fetiitube 3 жыл бұрын
የሚያስፈልጉን ግብዓቶች ሽንኩርት እና ዘይት ነጭ ሽንኩርት እና ቲማቲም የደረት ክፍል ዶሮ ወይንም ስጋ የአጃ ሾርባ/Quaker ቆንዶ በርበሬ እና እርድ ከዝበራ እና ማጂ የሾርባ ቅመም እና ሳልሳ/ ቲማቲም ድልህ ደረቅ ሎሚ እና ቀረፋ ውድ የፈቲ ቲዩብ ተከታተዮች ሰላም እንደምን ቆያችሁኝ በያላችሁብት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ በምለቀው ቪድዮ አስታያታችሁ አይለየኝ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግን እንዳትረሱ አመሰግናለሁ😘😘😘
@user-nw6qz4el2u
@user-nw6qz4el2u Жыл бұрын
ጠይብ ሾርባውንምንያህልነውያረግሽውሁቢ🎉
@hiyotmedia21
@hiyotmedia21 2 жыл бұрын
እየውልህ ልጄ፣ ስለ ሰው ደግ ነገር መስማት ጤና ይሰጣል፡፡ እድሜንም ያስረዝማል፡፡ስለ ሰው ክፉ ነገር መስማት ግን በሽታ ያመጣል፤ እድሜንም ያሳጥራል፡፡ ስለ ጠላትህ እንኳን ክፉ ክፉውን መስማት አንተኑ ነው የሚጎዳው፡፡ ቀደምቶቻችን እንኳን ስለ ሰው ስለሸይጣን እንኳ ክፉ መስማት አይጠቅምም ይሉ ነበር ሸይጣን አንድ
@user-nw6qz4el2u
@user-nw6qz4el2u Жыл бұрын
እሞክረዋለሁአሪፍነው🌺
@shemistube
@shemistube 2 жыл бұрын
ስላም እዝህቤት በጣም ደስእሚል ግዜነበር በጣም ደስ እሚል ቆይታነበር እናመስግናለን ልዩ ትምህርት ነበር መልካም ግዜ ተመኘሁ ዋውውውውውውው.
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 жыл бұрын
ስላም ስላም የኔ ውድ በርቺልን አሪፍ ቆይታ ነበር ዋውው
@user-zq2qc3wo9e
@user-zq2qc3wo9e Ай бұрын
አመሠግናለሁ.ያገር.በሽታ.ጲሊጲን.ከሚያበሽቀኝ.ካንች.ተማርኩ.አዲሥ.ነኝ.አላሣይም.ብለዉኝ..ፈጣሪ.ይስጥሽ
@seid876
@seid876 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@aumfiredos5201
@aumfiredos5201 2 жыл бұрын
አርፊ ነው ጠንክር
@zheratube676
@zheratube676 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወረህመቱላሂ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪ አላሁ ኸይር ውዴ በጣም የምያምር ሾርባ ነው
@ehetemaryam27
@ehetemaryam27 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰኒ ከቻሳ ዋው በጣም ያምራል ማሻአላ እጅሽ ይባረክ
@omusalemnyoutube8492
@omusalemnyoutube8492 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ዘበረከትሁ ማማየ ማሻአላህ ባለሙያነሽ ቀጥይበት ካንችብዙ እንማራለን የኔ ቃለሙያ ሰላም ፍቅረአንድነትን ለሀገራችን ዘረኝነት ይጥፋ
@mammamimikitchen
@mammamimikitchen 2 жыл бұрын
በጣም በቆንጆአይነት አስራር ነው የስራሽው አመስግናለሁ ስላካፈልሽኝ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገሬችንን ሰላም ያድርገው ማሻአላ እጅሽ ይባረክ በርችውደ🌺🌺🌺
@najattube423
@najattube423 2 жыл бұрын
ማሸአላ ጎበዝ
@hiyotmedia21
@hiyotmedia21 2 жыл бұрын
ትእግስተኛ ከሆንክ ፣ ሀይማኖትህን አክባሪ ፣ ሀገር ወዳድ ፣ ሰውን ከልብህ አፍቃሪ ፣ ታታሪ ፣ ምቀኝነት - ሴረኝነትና ሸረኝነት ከሌለብህ ፣ የሰው ማግኘት የሚያስደስትህ - የሰው ሀዘን የሚያሳዝንህ ፣
@wbalb8874
@wbalb8874 Жыл бұрын
በፅሁፍ ስለገለፁት እናመሰግን አለን ብራቦ ❤👍
@selamJAG1
@selamJAG1 2 жыл бұрын
ምርጥ ሾርባ ነው እጅሽ ይባረክ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺውዴ
@user-cw1vx2oi8n
@user-cw1vx2oi8n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ👍👍👍👍💗
@aumfiredos5201
@aumfiredos5201 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ሆይ 💎 ችላ ልንለው የማይገባ አንድ ነገር ልጦቅምሽ ሁልጊዜ ማስተዋል ያለብን በተለምዶ የባል ዘመድ በሚል ቅርበታችንን እና ሁኔታዎችን በጨፈገገ በተንሽዋረረ መመልከት እንዲሁም ወደ እኛም በመጡ ሰአት ፊት መንሳት የለብንም ልክ ቤተሰቦቻችን ሲመጡ ከባላችን ማየት ምንፈልገውን እንክብካቤ እኛም ማንፀባረቅ አለብን ባልሽ የፈለገ ቢያፈቅርሽ በሩቅም ቤተሰቡ ድርድር አያውቅም ስለዚህ ድንበርሽን ጠብቀሽ መኖር መኻደም ጥሩ ቀረቤታ ሊኖርሽ ይገባል የባልሽን ደግሞ ክፉ ደግ አትናገሪ ክብርሽም ጠብቂ ከባልሽን ትንሽ እንኳን ከልተግባባችሁ / ከተጨቃጨቃችሁ ለቤተሰቡ እንኳን አሰልፈሽ አትስጪ ከተረጋጋ በኋላ የተፈጠረውን ነገር ተነጋግራችሁ ፍቱ
@helenhelen9553
@helenhelen9553 2 жыл бұрын
Masha allah berchi
@user-cz4qh7qh5n
@user-cz4qh7qh5n 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-ox6hw3cm2s
@user-ox6hw3cm2s 3 жыл бұрын
ማሻአላህበርችእህት
@user-nh9in5dk4n
@user-nh9in5dk4n 2 жыл бұрын
ዋው እጆችሽ ይባረኩ ፕርፌክት
@user-rn9dh4uo8e
@user-rn9dh4uo8e 2 жыл бұрын
ለሌሎች ደስታ ካንተ ደስታ ላይ አይወሰድም፣ ሀብት ማግኘታቸው ከሀብትህ ላይ ምንም አይቀንስም፣ ጤነኛ መሆናቸው ጤናህን አይወስድም ስለዚህ ጥርት ያለና #ንፁህ_ልብ ይኑርህ ለሌሎችም ጥሩን ተመኝ ላንተም ባላሰብከው መንገድ #ጥሩ_ነገር ይመጣል።
@mesihabeshatube4544
@mesihabeshatube4544 2 жыл бұрын
Selam lachi yehun bexam dese yemile buzu neger kachi temiralew thanks
@dershayethio3526
@dershayethio3526 2 жыл бұрын
wow 👌
@tube4919
@tube4919 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወርህመቱላሒ ወበረካትሁ
@user-lr7yg8xy6b
@user-lr7yg8xy6b 3 жыл бұрын
Mashllah
@user-to8gz9zy6n
@user-to8gz9zy6n 5 ай бұрын
2016 የመጀረ፡ቀን፡ወላሂ፡መምሻ፡እሞክረዋለው፡ብቸ፡ዱኣ፡አርጉልኝ
@ARm-xn3yg
@ARm-xn3yg 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@tube4919
@tube4919 2 жыл бұрын
ይገረማል የሰው ልጅ .. ቃልኪዳኑን ምሶ በቃል ያሰረውን ሰንሰለት በጥሶ ደጋግሞ ይኖራል ሁሉን እየቻለ ካለመኖር መኖር ይሻላል እያለ የሰው ልጅ ብርቱ ነው ትግስት የታደለ 🖤🥀
@user-zk2vs2yf5v
@user-zk2vs2yf5v Жыл бұрын
😢
@ganniimedia21
@ganniimedia21 2 жыл бұрын
ከታዘብኩት ላካፍላችሁ ብዬ ነው 👇❣️👉ስንኖር ብዙ የሕይወት መንገዶች አሉ😊 ድል በብዙ መንገድ ይገኛል ግን በመሸነፍ ዉስጥ እንዳለ አንዳንዶች አይረዱም😏 እሺ (መርሀባ) ማለት አላዋቂነት ወይም ደካማነት ሳይሆን ብልሃት ነው በ አንዳንድ መንገዶች ላይ መሸነፍ አሸናፊ ያደርገናል አጉል እልህ እና ግብዝነት ድግሞ ደካማ እና ተሸናፊ ያደርገናል በኃይል መሆን ሲኖርበት በኃይል ይሆናል በብልሃት ሚታለፈዉንም ደግሞ እንደዛው ማለት ነው 😉አንዳንድ ሰወች ሳያስተውሉ ይቀሩና አዉቆ መሸነፍን እንደ ድክመት ያስቡታል ብቻ አላህ ማስተዋል ይስጠን ሕይወት በቀመር አይሆንም ‼️
@haytkutbertube
@haytkutbertube 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሁኚ ! ሀብታም ብታገቢ በሱ አለፈላት ላትባዪ ድሃ ብታገቢ አብረሺው ከፍ ለማለት ብርቱና ጠንካራ ሁኚ ገንዘብ መሰብሰብ የወንድ ብቻ ሳይሆን የሴትም ነው ግብሽ ትዳር ብቻ አይሁን ትዳሬን እንዴት አቀናዋለው በይ! አይበለውና ባልሽ ልጆችሽን በትኖብሽ አኸራ ቢሄድ የልጆችሽ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? ሁሉን ማድረግ በምትችዪበት ወቅት ሁለንተናዊትን ተላበሺ በስራ በቤተሰብ አስተዳደር በት/ት በሸሪዓዊ ዒልም በማህበራዊ ግንኙነት ብቻ በሁሉም ጠንካራ ሴት ሁኚ
@jsueue4095
@jsueue4095 Жыл бұрын
ማሻአላህ
በጣም ቀላል የኪውከር ሹርባ አሰራር
10:12
Hayu Tube የኛ
Рет қаралды 8 М.
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,5 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
Ethiopian Food/Cooking - How to Make Aja Shorba  - የአጃ ሾርባ አሰራር
15:15
ምርጥ👌የአጃ ሾርባ አሰራር!
17:43
Ye Fre Wulo የፍሬ ውሎ
Рет қаралды 3,6 М.
የአሳ ሾርባ አሰራር|ከዉብዬ ጋር
21:17
wube & nahi
Рет қаралды 45 М.
Ethiopian Food/Cook - How to Make OATMEAL - የኦትሚል አሰራር
21:46
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 87 М.