Рет қаралды 26,181
የተጠቀምኳቸው ግብአቶች:
9 ፍሬ የላዛኛ ፓስታ
454 ግራም የተፈጨ ስጋ
2 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
1 አነስ ያለ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
3 ኩባያ ማሪንራ ሶስ / Marinara sauce
1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቁንዶ በርበሬ
1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ ጦስኝ / Thyme
2 የሾርባ ማንኪያ የሾርባ ቅጠል / parsley
2 የሾርባ ማንኪያ የበሶቢላ ቅጠል / basil
454 ግራም ኮተጅ ቺዝ / Cottage cheese
425 ግራም ሪኮታ ቺዝ / Ricotta cheese
1 እንቁላል
4 ኩባያ ሞዛረላ ቺዝ / Mozzarella cheese
Ingredients:
9 lasagna noodles
1 lb ground beef
2 tsp berbere (optional)
1 small onion finely sliced
1 tsp minced garlic
1 tbsp olive oil
24oz (3 cups) marinara sauce
1/2 tsp sea salt
1/4 tsp black pepper
1/4 tsp dried thyme
2 tbsp chopped parsley
2 tbsp chopped basil
16oz cottage cheese
15oz reduced fat ricotta cheese
1 large egg
4 cups shredded mozzarella cheese
My second channel Kiya's family👇
/ kiyasfamily
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99
ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
Thank you