Рет қаралды 29,009
ዛሬ ሼፍ ዮናስ ሩዝና ሥጋን በመጠቀም ምርጥ ምግብ አዘጋጅቶላችኋል፡፡ እናንተም በዚህ መልኩ ብትሰሩት ትወዱታላችሁ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡
Today Chef Yonas has prepared a great meal for you using rice and meat. If you do it this way, you will love it. As always, try it at home and send us your feedback.