ሁሉም ተቀየሙኝ

  Рет қаралды 1,317,195

nebilnur

nebilnur

Күн бұрын

►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
Track: Reveal
Watch: • Reveal - Ikson (Free D...
Download: bit.ly/3fWWQsV
Music powered by Music No Copyright bit.ly/2T6pWMY
ABDUH - / abdujr
MEKDIYE - / mekdiyee
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell

Пікірлер: 5 000
@sisay2793
@sisay2793 3 жыл бұрын
ምድረ ዘረኞች ኑ ይሄን ፍቅር አይታቹ እራሳቹን ታዘቡ 😍😍
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
በትክክል 🙊🙊🙊💒💒💒❤🕌🕌🕌❤🙏🙏🙏👍👍👍👍
@SdSd-zq2nb
@SdSd-zq2nb Жыл бұрын
ትክክል
@TatiMan-kb1wv
@TatiMan-kb1wv Жыл бұрын
Ekoo negerilegn Oromoo endii sewen yaqfal enjii ayagelem Demoo Sewen nw yalkut Mnalbat segaa lebsew Sew mimesluu gen demoo Qoshasha XENUAYOCHEN ayakatetem
@gojjamyoutube2527
@gojjamyoutube2527 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በዚህ ዘመን ታማኝ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነው እደኔ የልብ ጎደኛ የሌለው ማነው 😥😥
@tadesuzeleke8609
@tadesuzeleke8609 3 жыл бұрын
Ene 🙄😂
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
እኔ
@rozitube1974
@rozitube1974 3 жыл бұрын
አለው ሞክሼ😪
@gojjamyoutube2527
@gojjamyoutube2527 3 жыл бұрын
@@rozitube1974 ቤትሽ ገብቻለሁ ከኔም ግቢ
@መቅዲራያመቅዲራያ
@መቅዲራያመቅዲራያ 3 жыл бұрын
እኔ
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 3 жыл бұрын
የሚገርም ጓደኝነት ሃይማኖት የማይገድባቸው አምላክ አሁንም አንድነታቹን ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ።
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ማር ስወድሽ !!! የጓደኝነት ጥግ 😭😍😍😍
@bethanymesfin165
@bethanymesfin165 Жыл бұрын
😢😊
@allkala3066
@allkala3066 3 жыл бұрын
ነቢልን ግን እንደ መቅዲ የሚወደዉ ማንም የለም...መቅዲ የኔ የዋህ 🙌
@ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ
@ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ 3 жыл бұрын
እረ ባክህ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@እሙኻሊድ-ፈ9ቘ
@እሙኻሊድ-ፈ9ቘ 3 жыл бұрын
እውነትነው
@sawarmulu712
@sawarmulu712 3 жыл бұрын
ትክክል
@etuetenu4716
@etuetenu4716 3 жыл бұрын
ትክክል
@Eden_Tube
@Eden_Tube 3 жыл бұрын
ፊልም እራሱ እንደዚህ ተመስጬ አላይም ትችላላችሁ 👏👏👏
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@fuadabdella6088
@fuadabdella6088 3 жыл бұрын
@@zaharawelo8924 NEBILO TEGEGNESH MEKDIYE MARE TSHIYALESH YOU SHOULD BECOME AN ACTRESS KOME NEW YACHEBECHEBKULSH ANDEGNAAAAAA
@thomasmulugeta335
@thomasmulugeta335 3 жыл бұрын
እኔም
@HabeshaReaction
@HabeshaReaction 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gau6dYtrg7VgeJo
@raheladwa6544
@raheladwa6544 3 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔርን
@workefaris9447
@workefaris9447 3 жыл бұрын
የሚገርም የንፁህ ጎደኝነት ዋው እንዴት ደስ እንደምቱሉ ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌ጌታ አይለያች ኑርልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mulukenkelemework6036
@mulukenkelemework6036 3 жыл бұрын
41 eske24.25. dekika Hodesh gefa
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@hanan-z9u5k
@hanan-z9u5k 3 жыл бұрын
የእውነት መቅዲ ስታለቅስ ከእሶ እኩል ነው ያለቀስኩት በጣም ልብ ይነካል በርቱ ስታምሩ በጣም የምታምሩ ጎደኛሞች ናችሁ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 3 жыл бұрын
ወይኔ prank እንደሆነ እያወኩ መቅዲ ስታለቅስ እኔም በጣም ነው ያለቀስኩ 😭😭 መቅዲ የኔ የዋህ ❤ጓደኝነት ማለት እንደዚህ ነው ፈጣሪ አይለያቹ🙏
@family7144
@family7144 3 жыл бұрын
ashkabach
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new Hirut
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 3 жыл бұрын
@@family7144 ለ ባለጌ እና ለ አምስት ሳንቲም መልስ ዬለኝም 😁😁
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤👏👌
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Endte nes
@ermias-kl4zn
@ermias-kl4zn 3 жыл бұрын
ፊልም እናሰራችሁ ብሎ cast ያደረጋችሁ ሰው የለም ግን በተለይ መቅዲ😍💪💪
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
መቅድየ የኔ የዋህ 😭"እኔም እንደዚህ ነኝ እዉነት የምወዳቸዉ ሰወች ሲለዩኝ አልወድም😭 ማልቀስ ነዉ ስራዬዬዬ
@ሀገሬንወዳለሁ
@ሀገሬንወዳለሁ 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ሁሉም ወንድ የራሱ ሊያደርጋት የሚፈልግ አይነት ሴት ናት እጅግ በጣም ውድሻለሁ ❤️❤️❤️
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube 3 жыл бұрын
@@ሀገሬንወዳለሁ ደምሪኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@መርያምKZbin እንመር ነይ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ኑ እንዛመድ 😥
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 እኔጋም ነይ እኔም ልምታልሽ
@ህይወትየገኒ
@ህይወትየገኒ 3 жыл бұрын
ጌታን የምን ፊልም በቃ ቃል የለኝም የዘመኑ ምርጥ ሠው ናችሁ ለኔ ❤😍🙏
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
አኔም ፕራንክ ተደርጌያለው ከነቢል ጋር 🙉 . መቅዲ ፊልም ብትሰሪ ይዋጣልሻል👌👌 Love you all❤
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👏👏👏❤❤❤👉👉
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
የለቀሰቺውኮ እውነቷነው
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ 3 жыл бұрын
betam 👌👌👌👌😘😘😘😘😍😍😍😍
@victoria-i6m7f
@victoria-i6m7f 3 жыл бұрын
እኛም ነን ፕራንክ የተደረግነው ስጨነቅ እንዴት ይቅር ይሉታል እያልኩ🤭
@kukimiiiii560
@kukimiiiii560 3 жыл бұрын
ሀኒ ፀባየኛ መክልት ተጫዋች መቅዲ ተጫዋች ነቢል ማር አቤል ሳቂታ ናቲ ተጫዋች አብዱ ፍቅር ሁላችሁም ቆንጆ አይለያችሁ
@djcatooshproduction5523
@djcatooshproduction5523 3 жыл бұрын
I Swear God I appreciate This Prank The Best Prank I Have Ever Seen I My Whole Life Keep Going GuYz
@imracker
@imracker 3 жыл бұрын
same here boy.....the best
@hananhassen3064
@hananhassen3064 3 жыл бұрын
አንተ መጀመሪያው ላይ ሲያለቅሱ የምር እምባዬ መቶ ነበር😢።መቅዲ አንደኛ👏👏 ነቢል ደሞ የት አባህ ሰሩልክ። luv u guy's
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ፕራንክ መሆነ እያወቅኩኝ 😭😭 💔ጓደኝነት ማለት😥
@binteeslam892
@binteeslam892 3 жыл бұрын
ክክክክ እባየ መቶ ነበር 🤣
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 3 жыл бұрын
ነቢል ሲደነግጥ ሲያሳዝን በጌታ 🥺🥺🥺💝💝
@hayat7011
@hayat7011 3 жыл бұрын
በጣም 😁😁
@HalimaHalima-cl2lh
@HalimaHalima-cl2lh 3 жыл бұрын
በመጨረሻም ተበላሽ ነባ 😀😀 መቅድ ግን ስታለቅሽ ማልቀሴ ቆጨኝ😀አማረኛ ሙሉ ፊልም ነዉ የሰራችሁት ሳቅና ለቅሶ የተቀላቀለበት ! anyway ይመቻችሁ love u all 💚
@fatmaibrahim2797
@fatmaibrahim2797 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ማልቀሴ በመቅዲ ካሁን በሆላ ቪድዩ መጨረስ አለበኝ መቅዲ ጋር እኩል ነው ያለቀስኩት መጀመሪያ ነቢል አናዶኝ ነበር በመጨረሻም በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን ጓደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ይመቻችሁ አቦ።
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 жыл бұрын
Enes kalefe demo malkese🤣🤣🤣🤣🤣
@messyworld3577
@messyworld3577 3 жыл бұрын
this channel is going to be the top in Ethiopian soon. Mark my word!
@thisitit3324
@thisitit3324 3 жыл бұрын
መክሊት "እግዚአብሔርን አልፈልግም" ነቢል "ወላሂ አልሰማሽም" እኔ "ኢትዮጵያዬ"😍
@lililina6861
@lililina6861 3 жыл бұрын
👍👍
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
😭😭
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
ደስ ነዉ የሚሉ፣ት
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 жыл бұрын
Are endi eyakebdachu eko new berkiya yaregachuben
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 3 жыл бұрын
ክክክክ
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
ወይኔ እንደዚ አይነት ጋደኝነት የት ይገኛል መቅዲ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ😘😘😘😘😍😍😍😍
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
ወላዓ፡አለቀሥኩኝ፡ከመቅድ
@በእምነት-ጐ1ጰ
@በእምነት-ጐ1ጰ 3 жыл бұрын
ቲክ ቶክ ላይ በሀይማኖት ስም ስትሰዳደቡ ምትውሉ ፍቅር ከዚ ፔጅ ኑና ተማሩ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሚሉኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያፅናችእህ 👌👍
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
💝💝💝💝💝👌👌👌👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@umeemran2193
@umeemran2193 3 жыл бұрын
Ameen 🙏🙏
@jamillatube7633
@jamillatube7633 3 жыл бұрын
እኔም ጋር ሥድብ የለም ጎራ በይ
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
ልቦና፡ይሥጣቸዉ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.................................
@nuredintemam
@nuredintemam 3 жыл бұрын
ምናለ እንደናንተ አይነት ጓደኞች በኖሩኝ ብዬ ተመኘው ከምር😍😍❤️❤️
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ወላሂ እኒ ራሱ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
በስማም መወለድ ቆንቆ ነዉ ፋቅራችሁ ደስ ሲል
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
we all need this kind of love, friendship, peace, respect, unity, to build our community & country god blessed Ethiopia 🇪🇹
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia!
@teeeteee1010
@teeeteee1010 3 жыл бұрын
God new god aybalm
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
@@teeeteee1010 😛
@taeleyy4242
@taeleyy4242 3 жыл бұрын
Hey can you explain to me what the prank was about I’m curious as I don’t understand that much 😭
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አብሬ አልቅሼ ነበር የመጨረሻው ግን ሆዴን አሳመመኝ በሳቅ😂😂😂😂😂 ግን እጅግ በጣም ነው የምታስቀኑት የእዉነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እኔም
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ጋደኝናታችሁን እግዚሐብሄር አምላክ ያፅድቅላችሁ በዚህ ዘመን እንዲህ ነው የሚያስፈልገው🙏🏾❤️
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ነቢልዬ ተዉ ግን አቲስለቅሰኝ ከነሱ የበለጠ እኔ ተጎዳዉ ኡፍ በእዉነት አልቅሼ አይኔ አመመኝ በእዉነት ሰው መልመድ መጥፎ ነው ፈጣሪ አይለያቹ ለኔ ስትል ኑሩልኝ ለዘላለም ሁላችንም በጣም ነው የምወዳቸው ኡፍ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ወርቅ ነገር😭😭😭💕
@Paradise-wv1gg
@Paradise-wv1gg 3 жыл бұрын
ሰሙዬ የፍቅር ሰው ምርጥ ሰው አድናቂሽ ነኝ በርቺልኝ ደሞ ድራማዉ ቀጥይበት ጎበዝ ነሽ እህት👍🇪🇹💖
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
የኒስ ማልቀስ ምን ይሉታል 😭😭😭😭መቅዲ ሞክሼየ አይዞሽ አችም አድ ቀን ትሰሪለታለሽ ቆይ የእውነት ፍቅራችሁ ያስቀናል❤❤❤❤
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 3 жыл бұрын
እኔሥብትይ 😭😭😭😭
@alem_nuguse
@alem_nuguse 3 жыл бұрын
እኔሥ 😂
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 жыл бұрын
ጓደኝነት እስከጥግ ይሉሀል ምርጥ እህቶች ናቸው ወላሂ መወለድ ቋቋ ነው😭😭
@fozi6670
@fozi6670 3 жыл бұрын
ኧረ ፕራክ ነው አትዘኚ😂
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Betam 😭😭
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
እውነት እኔ ራሱ ቀናው
@ሸምስያዩቱዩብ
@ሸምስያዩቱዩብ 3 жыл бұрын
በጣም
@mekdimekdi9031
@mekdimekdi9031 3 жыл бұрын
ነቢል ግን ለምንድነው ቪዲዮውን አማተህ የምለቅልን
@Akrii4y-m1k
@Akrii4y-m1k 5 күн бұрын
ነቢል ኑር የታለ እዴ የምር ብዙ ታሪክ እንዳለው አቃለው እናም እንደሱ You tube Blogger ከጥንት የጀመረ እነ ያጀማቸው ብቻ am excited Nebil Nur in ወቸው Good episode እስኪቀርብ ድረስ Guys keep asking
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
Hani is so classy ..there is something special about this girl which i couldnt point out my God how i love her
@biniyamnebey8062
@biniyamnebey8062 3 жыл бұрын
Agree
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube 3 жыл бұрын
@@biniyamnebey8062 ደምራኝ
@elsitube1430
@elsitube1430 3 жыл бұрын
Me also i love her ohhh how sweet 😍
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 жыл бұрын
እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ
@jamillatube7633
@jamillatube7633 3 жыл бұрын
እንደማመር
@hiwottenaw4881
@hiwottenaw4881 3 жыл бұрын
እኔኮ የነሱ ይሁን ኢክራምዬ የኔ ምስኪን በናታችሁ በፍቃደኝነት prank 😂😂😂😂ተደረጉላት እንዴ ፈገግታ 😂😂😂😂😂😂💋💋
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
😁😁😁😉😊🤪😜
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
በጣም ደስታዋ ደስ አለኝ
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Fekerachu betam yasekenal Egeziabehier chmero chmamro yebezalachu 👍👍👍👍
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ሰው እኮ ፍቅር ጓደኝነት ያውቃል እረ ዲያስፖሮች እስኪ እንዲህ ፍቅር ይኑረን በእመቤቴ !!! መቅዲ ውስጤ ነሽ
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እስኪ አድስ አካውንት ነው በምትወጃት በመቤቴ በጠራሻት ይሄ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው እና እባክሽን ቲጅየ ሸር አድርገው ትኮሪበታለሽ እህት የግሸኗ ትጠብቅሽ እህት
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
እህት እንዛመድ
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
@@buzeyoutube1173 እንደመር ብዙ
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
@@-tube7723 እንዛመድ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new yne
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ወላሂ ዱባይይ U.A.E ለብዙወቻችን ሁለተኛ ሀገራችን ናች ከችግር ያወጣችን ዱባይ ናት ዱባወች የት ናችሁ???።።።።
@ሉባባቢትአልይ
@ሉባባቢትአልይ 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ማማየ ዱባይይይ
@khr422
@khr422 3 жыл бұрын
Alene
@seadaseid3217
@seadaseid3217 3 жыл бұрын
አለን ግን አላኢን ብቻ ነወይ ሙቀት ማለቄነዉ
@ዜድነኝየተንታዋ
@ዜድነኝየተንታዋ 3 жыл бұрын
እኔም ዱባይ ነኝ ሰላም እንደት ናችሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
@@seadaseid3217 እኔስ ብትይ የኔ ዉድ ወላሄ ያላአይን ሙቀት በጣም ይለያል
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
ውይይ እውነት ይሄ ነው ፍቅር ማለት በዚ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው ደስ የምትሉ ናቹ የምር አይለያቹ😘😘
@meronamde7668
@meronamde7668 3 жыл бұрын
AA
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ ደስ ምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💞💞💞💞💞እዉነተኛ ፍቅር እዉነተኛ ጉዋደኝነት ይሄነዉ
@romiroman5288
@romiroman5288 3 жыл бұрын
በመጨረሻም እበላለው ብለክ ተበላክ😂😂😂ጌታ ምስክሬ ነው ነቢሎ እንደ መቅዲ አይነት ከልቡ የሚወድክና የሚሳሳልክ ጓደኛ አላየሁም መቅዲዬ በቃ ትለያለሽ ፈጣሪ ለአንቺና ለሚወዱት ሰዎች ብሎ ይጠብቅልሽ😌🙏
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
እንደመር
@እሙከውሰር-ጠ2ተ
@እሙከውሰር-ጠ2ተ 3 жыл бұрын
@@እራያጎሊና እንዛመዲ
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
@@እሙከውሰር-ጠ2ተ እሽ
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 3 жыл бұрын
የመቅዲ ግፍ ግን አንድ ቀን አለልህ 😒 የኔ እናት እሷ ብቻ ነች የምታሳዝነኝ አታስለቅሳት ነቢሎ እረፍ 😡😡😡
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 жыл бұрын
11:32 lay kehuala steyitua be like 😪😴
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ እንማማር
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
እንደመር
@lundkhwar8110
@lundkhwar8110 3 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
@@lundkhwar8110 እንዛመድ እማ
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ 3 жыл бұрын
አተ ነቪል መቅዲን አታስለቅሳት እኔም ከሶ እኩል ነው ያለቀስኩት እስኪ ሌሎቹ ከነሱ ተማሩ ጎደኝነት 😍😍😍 ስታስቀኑ በጌታ ❤️❤️
@Tube-rh4qe
@Tube-rh4qe 3 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ ወላሂ
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 3 жыл бұрын
_ነቢሎ ደስ የሚል ጌዴኝነት በጣም ነው የምታስቀኑት ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው❤👌 እስኪ የምታውቁ መልሱልኝ ለሳኡዱ የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልጋል ?_
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 жыл бұрын
መቅደዬ አፈር ልብላለሸ አሳዘነችኝ አልቅሰሸ አሰለቀሺኝ ነቢል ወላሂ ፕራከ አታርጋቸዉ አቤት የፍቅር ጥግ ደርሰ አየሁባችሁ
@almasademase2216
@almasademase2216 3 жыл бұрын
መጨረሻላይ ሰሩልህ ክክክ በጣም ነው ደስ እምትሉት እግዚአብሔር መዋደድን አብዝቶ ይስጣቹሁ 😍😍
@onelove6229
@onelove6229 3 жыл бұрын
ምን አይነቷ ፋራ ናት ዝም አትይም😡😡
@AddisMaleda1
@AddisMaleda1 3 жыл бұрын
@@onelove6229 u crazy man min anadedek
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@onelove6229 ምነዉ 😳
@HadraBet
@HadraBet 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/povZl4OnjJVglac enzamed
@hellotube4433
@hellotube4433 3 жыл бұрын
ሁሉንም እያየው ነው ።ነቢል ከሁሉም እንደ መቅዲ ሚወድህ የለም ።በዛሬው ብቻ ሳይሆን ሁሌም ሳያቹ ነው።ለማንኛውም ፕራኩ ደስ ይላል👍👏😁😁
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.................................
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 7 ай бұрын
ምን ያረጋል አሁን ሁላችሁም ተበታተናቹ መኪሊትም ካናዳ ገባች ከ3ዓመት በሃላ ደግሜ አየሁት ይሄን video ይገርማል ነቢሎ አሁን እዝ ያላችሁት ለመሰባሰብ ብትሞክሩ ጥሩ ነው ትመለሳላቹ ብዬ ተስፋ አረጋለው
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 3 жыл бұрын
የእናንተን ጓደኝነት ሳይ መኖር ያምረኛል🥰 ደስ ስትሉ
@ethiopia4235
@ethiopia4235 3 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ እኔ ረሴ 3ቴ ነው ፕረክ የተደረኩኝ 1 ከናዳ 🇨🇦 2 ዱበይ 🇦🇪 3 ነብል በራሱ ፕረክ በመደረጉ በጣም አስገራሚ ነው
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.................................
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 3 жыл бұрын
ዱባይም አልሄደም እንዴ
@mykmt8558
@mykmt8558 3 жыл бұрын
ገልቱ ስትባል ለምን ይከፋሀል ታዲያ 🙄
@braanibrani4076
@braanibrani4076 3 жыл бұрын
@@mykmt8558 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MimiMimi-ez2qu
@MimiMimi-ez2qu 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያስለቀሽኝ በጣም በጣም ከልብ ጓደኛ በውነት እንዲ አይነት ጓደኛ ነው የጠፋው ለዘላለም ኑርልኝ እወዳቻለው
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
The best friendship,I love this group God bless you all.
@imorthodox5281
@imorthodox5281 3 жыл бұрын
ኢክሩ በሣቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂መቅዲ ግን የምር ጏደኛ ማለት እሷ ነች😘😘😘
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት እንሳተፍ ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Awo kemr mekidi betam mirte guadega nech ❤👌
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
መቅድየ ኡፍፍፍፍ🥺🥺🥺😢እነኝህ ልጆች ግን ድራማ እየመስሉኝ ነዉ🥰🤣
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.................................
@hayatltube3682
@hayatltube3682 3 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በማለት የአጅሩ ተካፍይ ሁኑ የአላህ እዝነትና እራህመት በናተላይ ይሁንን ሙስሊሞች ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ጤናይስጥልኝ ብያለሁ
@ሶፊየአላህባርያወሎየዋ
@ሶፊየአላህባርያወሎየዋ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@setlijenkunat4418
@setlijenkunat4418 3 жыл бұрын
Waleyikum aselam werahimetulahi weberekatuh amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiin
@fafimahitube4132
@fafimahitube4132 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 3 жыл бұрын
WS.wr.wb
@ktube8920
@ktube8920 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 жыл бұрын
የአላህ እንደናተ አይነት ኋደኝነት አላየሁም 😭😭😭😭😭💔💔💔 አላህየ ንፁህ ኋአደኛ ይሰጠኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
በአሁኑ ግዜ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው መቅዲ 😥😥😥😥😥😥
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Yesssss!!!👏👏👏👏👌👌👌
@መቄዶንያንናፍቃለሁ
@መቄዶንያንናፍቃለሁ 3 жыл бұрын
ፕራክ ተሰራ በቃ እንዴት ታስደስታላችሁ ታስቀናላችሁ ለዘለአለም ያፋቅራችው በእውነት ሁሌም ደስ የምትሉ ልጆች ማችሁ ትወና ግን ይዋጣላቸዋል በተለይ መቅደስ ሁሉም ጎበዞች ማቸው የምር መዋደድ መተሳሰባችሁም ከልብ መሆኑ ያስታውቃል ሁሌም!
@ajibtube2131
@ajibtube2131 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ግን በመቅዲ አዘንኩኝ እራሴን እስኪያመኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት ምክንያቱም በቃ መቅዲ ልክ እንደኔ ነች። ነቢል ግን የነ መቅዲ ማልቀስ ፕራንክ ባይሆን ወላሂ እኔም ይቅር አልልህም ነበር። ታውቃላችሁ ከሁላቹም በላይ እኛን እንደጎዳችሁ😞😔
@fereyesetegn5946
@fereyesetegn5946 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር በመኖሩ ደስበሎኛን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ራኩ ሁሌ ከማየቴ የተነሳ አብሬ ያለሁ እስኪመስለኝ
@semirmohammed597
@semirmohammed597 3 жыл бұрын
የምን አባቱ የ ሀበሻ ፊልም ነው እናንተ እያላቹ ወላሂ ተመስጬ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
በጣም እነሡን ካየሁ ካገኘሁ ቡሀላ ፈገግታየ ተመለሰ
@retaabate2897
@retaabate2897 3 жыл бұрын
ፕራንክ ነው የማየው ወይስ ፕራንክ እየተደረኩ ነው? ግራ ገባኝ
@hanalema1360
@hanalema1360 3 жыл бұрын
የኔ ጅል መሆን ከመቅዲ ጋር አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ለማንያዉም አይለያቹ ፍቅራቹ ይብዛ እወዳችሀለው በርቱ
@hawamame953
@hawamame953 3 жыл бұрын
እር እኔም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Han
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👏👏👏👏❤❤❤👉👉👉👉👈👈👈
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Han sra tru new
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ate Gen Duna nes Hana
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
እኔም አምስት ቀን ስጨነቅ ምን ይሉህ ይሆን ብዬ ስትመለስ እምቢ ሲሉ ፍራንክን የፈጠረውን ስረግም ነበር በዋላ ግን ያልጠበኩት ሲሆን በጣም አለቀስኩ የደስታ ማለት ነው እግዛብሔር አይለያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የመጀመሪያዬ ነው ሳያችሁ ሰብስክራይ አድርጌ ተቀላቅያለሁ ሁላችሁንም ውድድ አደርጋችዋለሁ በሚቀጥለው እንገናኝ።💚💛💗
@bem5477
@bem5477 3 жыл бұрын
This clip should be nominated for one of those awards in the arts in Addis.
@haragharag108
@haragharag108 3 жыл бұрын
Welcome to canada bro
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ፍቅር ነው በእናተ ውሰጥ አይቻለሁ 😭🙏🙏🙏
@HabeshaReaction
@HabeshaReaction 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gau6dYtrg7VgeJo
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 жыл бұрын
ማርያምን ከመቅድ ጋር አብሬ አለቀስኩኝ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ያለቀሰ ማነው 👍👈
@ህይወትቻናል
@ህይወትቻናል 3 жыл бұрын
እኔ
@fasikatulipin4357
@fasikatulipin4357 3 жыл бұрын
በጣም ካንተ የምወደው ሃሳብክን ነው ጎበዝ ይህ እራሱ ፈጠራ ነው!!!!!!!
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ልካችሁን ፍቅሩን ብዝትትትትትት ያርግላችሁ እመብርሀንን በጣም ነው እባየ የመጣው
@bethelmtomas1867
@bethelmtomas1867 3 жыл бұрын
ነቢል Please ከዚህ በዋላ መቅዲን አታስለቅሳት ♥
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new Beth
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 3 жыл бұрын
Hey KZbinrs this is vlog learn from nebil, not only the healthy prank but the sequence in the editing everything is seamless, Thank you nebilo for being an example for us in so many level. One love
@Wordoflife728
@Wordoflife728 2 жыл бұрын
መክሊት፥ ፀጉሩን ሁለቴ ነው የተላጨው😂😂😂 መቅዲ፥ ሰሞኑን ልክ አደለም ግርጥት ብሏል😂😂 ደስ ትላላችሁ በጣም ግን ባየሁት ቁጥር አለመሳቅ አልችልም😍😍😍
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 3 жыл бұрын
እውነተኘ ገወደኘ መለት እኮ ወይኔ ጥሩ ገወደኘ ይሲጠቹ ቀን አይቶ ከምከደ ገወደኘ ይስውርቹ አምን በሉ እሲክ one love ❤️ 🇪🇹✌️
@SelamawitWorke-z8n
@SelamawitWorke-z8n 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እናት የንፁህ ጓደኝነት ጥግ በአንቺ መረበሽ የኔ እምባ አለቀ ሰውኮ እንደ እናንተ ቅን ልብ የለውም 😭😭😭ነቢል ከነ ጓደኞችህ በጣም ክፉ ናችሁ ስለ ሰው ትንሽ እንኳ ሪስፔክት የላችሁም
@hussnaheylo4328
@hussnaheylo4328 3 жыл бұрын
👍👍
@meekei5749
@meekei5749 3 жыл бұрын
I don't even who the Oscar goes to on this one - top tier acting all around
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
It goes to Mekdi:-)
@meekei5749
@meekei5749 3 жыл бұрын
@@mimit-h2418👏🏾👏🏾👏🏾
@zeynebjemal9120
@zeynebjemal9120 3 жыл бұрын
⁸♤¹7U⁷l118q
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 3 жыл бұрын
Definitely goes to the director Abdul
@meekei5749
@meekei5749 3 жыл бұрын
Abdul Spilberg 👏🏾
@murra_tube
@murra_tube 3 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ... ሀሀሀሀ ደከመኝ ነቢሎ: አተርፍ ባይ አጉዳይ 📭📭 መቅዲ: የተጨበጨበላት እስስት 👏👏 አብዱ: ቂጥ አስወጊ 🗡🗡 አልፋሩቅ: አሪፍ ተጠራጣሪ 👀👀 ለማንኛውም የኘራንኩ overall ውጤት በትንሽ ልፋት ለነመቅዲ ሆኗል ""hhh"" sorry neba😭😭😭
@ፊርዳወስ
@ፊርዳወስ 3 жыл бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ በቃምርጥ ኢትዮጵያውያን ❤️❤️❤️❤️❤️😭❤️❤️❤️
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 жыл бұрын
ፊልም ብትሰሩ 100%👍👍👍👍👍👍👍👍 ምርጥ አክተሮች ናችሁ WOW god bless you 😍😍😍😍😍❤❤❤
@HabeshaReaction
@HabeshaReaction 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gau6dYtrg7VgeJo
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.................................
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 жыл бұрын
@@ELMIZZZ ፊልሙ አስተማሪ እና አዝናኝ ይሁን እንጂ forever ከጎናችሁ ነን ግን በስልክ የሚለው አልገባኝም ???
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
@@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ማለት camera and editing ለማለት ነው::tnx🙏
@reembintedris6257
@reembintedris6257 3 жыл бұрын
ነባ ወረቢ አናደድከኝ ለምንድነው መቅድን የምታስለቅሳት?? ወላሂ በጣም ነው የምሳዝነኝ መቅድ የኔ የዋህ😭
@jaffzeynu5256
@jaffzeynu5256 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ቪዲዮውን ጨርሺው
@reembintedris6257
@reembintedris6257 3 жыл бұрын
@@jaffzeynu5256 ጨርሸዋለሁ ግን መጀመሪያ ላይ የአስለቅሷቸዋልኮ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ እንማማር
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@reembintedris6257 እንደመር እማ
@ቢኒጢቃ
@ቢኒጢቃ 3 жыл бұрын
🤑🤑🤑ፖ ምርጥዬ ናቹ ሁላቹውም 😍😍😍ትችላላቹ ጊዜው አልፎ ዛሬ ባየውም ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው ይመቻቹ አቦ ቀሽት ናቹ
@Love-on5ox
@Love-on5ox 3 жыл бұрын
ተመልካችም ጭምር ፕራንክ የተሰራበት ቪድኦ አይ መቅድ የስራሺን ስታለቅሺ አብሬሺ ማልቀሴ ሌላ ምን አልልም እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁላችንንም እንደነዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን
@redite2415
@redite2415 3 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያናድድ ፕራንክ ነው የልጁን ምርጥ ሀሳብ ያበላሸው ልጅ ይገረፍ 🔨🔨🔨
@zinet2555
@zinet2555 3 жыл бұрын
አወይገረፍእኔምደግጫለሁ
@babimesi4883
@babimesi4883 3 жыл бұрын
እና ቢገረፍስ በመዶሻ. አይከብድም
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 3 жыл бұрын
@@babimesi4883 ሀበሻ በመዶሻ ተብሎም አይሰማ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 3 жыл бұрын
አሁን በዚህ ሳሀት የመጣችሁ ስራየን ልታስፈቱኝ ነው ብቻ ግን ስለመውዳችሁ ኢትዮጲያን በእናንተ ስለማያት እየስረውም ቢሆን አያችኋለው እወዳችኋለው
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
እንደመር
@emandesalegngashaw779
@emandesalegngashaw779 3 жыл бұрын
Yewonze lj
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@እራያጎሊና ነይ ቲጅዬ እንዛመድ
@እራያጎሊና
@እራያጎሊና 3 жыл бұрын
@@emandesalegngashaw779 እንዛመድ
@sihontadese1881
@sihontadese1881 3 жыл бұрын
Baxam dasimilu godagnamochi egzihaber fiqrachun eska macharesha yargilachu yemer tamiralechu 💞💞💞💞💞💞
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 3 жыл бұрын
ወኔ ነብል የስራህን ይስጥህ መቅድ የኔ ማሬ አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😢😢😢
@natnaeltekalign6186
@natnaeltekalign6186 3 жыл бұрын
አውን ላይ ከሚወጡ የአማርኛ ፊልሞች 100% የሚበልጥ ልብ አንጠልጣይ prank ነው አንደኛ ነው.👍👍👍👍
@misganagirma9156
@misganagirma9156 3 жыл бұрын
ብሮ አብዱን አመስግነው የምር ሆኖ ቢሆን በጣም አሰቀያሚ ይሆን ነበር በጣም ቀላል ሆኖልሻል።
@dawittekoye7016
@dawittekoye7016 3 жыл бұрын
እድሜየ _24 አመት ነው እንደዚህ አይነት ፖራክ አይቸም ስመቸም አላውቅም የአለቀስኩበት ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ለምን እንዳለቀስኩ ታውቃለህ ግን ይሁን መጨረሻው ደስ ብሎኞን ደስ ይበላቹ ፍቅር ለአገራችን በህይወቴ እንደዛሬ አልቅሽ አላውቅም ግን ደስታው ይበልጥ ነው ።እውዳቹአለሁ
@Abenezer_Asfaw
@Abenezer_Asfaw 3 жыл бұрын
the pranksters all of you're out of this world. Much love & respect for your friendship. i never enjoyed watching any prank video this much. thanks!
@ayouyutube800
@ayouyutube800 3 жыл бұрын
አቦ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያርግላችሁ ደስ ስትሉ
@veronicanatanim8221
@veronicanatanim8221 3 жыл бұрын
I don’t even know until the end 😁😂 you guys so crazy 🙊 Why would I cry too 🙏
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube 3 жыл бұрын
እንዘመድ
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 2 жыл бұрын
ሰሞኑን በጣም ድካምና ድብርት ላይ ነበርኩ አሁን እናተን አይቼ ከብዙ ጊዜ በኋላ ከልቤ ደግሜ ሳቅሁ አሁን ፫ኛዬ ነዉ ሳያችሁ በናትህ ነቢል ከመቅዲጋር እንደበፊታችሁ ሁኑ በጣምነዉ የናፈቃችሁኝ😢😢
@beyenebeyene6922
@beyenebeyene6922 3 жыл бұрын
የመቅድ ለቅሶ ይጨንቃል ብቻ የጓዴኝነትን ጥግ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yemiyemi6032
@yemiyemi6032 3 жыл бұрын
ከሀዲው prank መደረግ አለበት 🔥🔥🔥
@roseabr2762
@roseabr2762 2 жыл бұрын
After 1million degame lemayet temelesenal...😍😍😍
@hamdimudesir9477
@hamdimudesir9477 3 жыл бұрын
መቅዲ አሰለቀሽኝ የኔ የዋ እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ አላህ አይለያችሁ ወዶቼ😍😍😍😍😍
@lovefamily1973
@lovefamily1973 3 жыл бұрын
ወይኔ ነቢሎ ብቻህን አትዘን ምክናየቱም ብቻህን አይደለም ፕራክ የተደረከዉ እኛንም ጪም ነዉ ወይይይ ፕራክ መደረግ ስሜቱ ይህ ነዉ ለካ መቅድ ካሁን በኀላ ስታለቅሽ ጥንጣት ያክል እኳን አላዝነም
@marakiye7986
@marakiye7986 3 жыл бұрын
መክሊት....ማርያምን በል አብዱ....…ማርያምን መክሊት...…ወላሂ በል ወላሂ 😂😂😂😂😂🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@runnaboi430
@runnaboi430 3 жыл бұрын
ማርያምን በል ስትለው ወላሂ አለ😂
@merejashow7742
@merejashow7742 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r5nOaH6JipmMaNk
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ትክክለኛው እኛነታችን ይሄ ነው። ሌላው መጤ ሸቀጥ ነው።
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 3 жыл бұрын
ኽኽኽኽኽ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ተከታያችሁ ባለመሆኔ እና ባለማያቴ ተፀፀትኩ ደስስስስስስስስ ስትሉ በእግዚአብሔር ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mafimafi1201
@mafimafi1201 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አልተሰራም ጌታን ይመቻቹ✌🏽
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
የሚገርም ፕራክ
@mafimafi1201
@mafimafi1201 3 жыл бұрын
@@adamcell5290 በጣም እንጂ በስመአብ
ጓደኞቼ ጠሉኝ!
27:00
nebilnur
Рет қаралды 564 М.
ድሬ ውስጥ ቤተሰብ አፈራን
21:02
nebilnur
Рет қаралды 449 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)
20:42
abduh jr
Рет қаралды 384 М.
ነቢልን አሰለቀስነዉ
30:59
Meklit Abayneh
Рет қаралды 648 М.
እናትየዉን ፍለጋ ተንከራተትን
18:21
abduh jr
Рет қаралды 145 М.
የ መክሊት እና የ አቤል ነገር
17:13
nebilnur
Рет қаралды 647 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.