I beg your pardon! ይቅር በሉኝ!

  Рет қаралды 8,638

Adugnaw Worku

Adugnaw Worku

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 14 күн бұрын
የኔ አባት የት ጠፍተዉ ነዉ። እንኳን ደህና መጡ። እንኳንም አብሮ አደረሰን። የሚሰማ ሰዉ ቢኖር ድንቅ መልዕክት ነዉ። እናመሠግናለን።
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 16 күн бұрын
እጅግ ድንቅ መልዕት ፤ተባረክ ዶ/ር አዱኛው ወርቁ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር።
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 13 күн бұрын
እንደ አንተ አይነት ትልቅ ሰው ነው ሀገር እንድትቀጥል የሚያደርጉት ክብር አለኝ እድሜ ይስጥህ 💐💐👍🇪🇹
@jemjemgeletahailemariam3153
@jemjemgeletahailemariam3153 15 күн бұрын
ትህትና መልካም ነው። ይቅርታ መለዋወጥ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው።Thank you for your honesty professor
@biniamamanu9867
@biniamamanu9867 17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፕሮፌሰር። እግዚአብሔር ይርዳን።
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 16 күн бұрын
Thanks Dear Prof. Adu Worku....The phenomenon being. Thanks Kola Ebenat for giving us this authentic person!! Tebarekelegn !! Nurelegn !! Keberelegn!! ሁልጊዜም የምደመምበት የሀገሬ አባባል።
@Yehager
@Yehager 16 күн бұрын
በጣም ታላቅ ምስጋና። እንደ እርስዎም ያለ እውነት ተናጋሪ ለሃቅ መስካሪ መኖሩ ተስፋ እንዳንቆርጥ ይረዳል።
@tegistubeyene6431
@tegistubeyene6431 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮፌሰር፤እንኳን በሰላም ወደ ሚዲያ መጡ፤ተወዳጅ መልእክትዎን ሳይ በጣም ደስ አለኝ፤ስለ እናት አባት እንዲሁም ስለሚስት የጻፏቸውን ግጥሞችዎን ደጋግሜ ስሰማው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል፤የዛሬው መልእክትዎ ለሚረዳ ሰው እጅግ አስተማሪ ነው ፤ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥዎ፤እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ልጆችን በፍቅር አንድ ያድርግልን።
@MrSolomonlemma
@MrSolomonlemma 16 күн бұрын
እንደ እናንተ ያለውን ባለ ቅን ልብ እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን:: ድንቅ ነው አባቴ እግዚአብሔር ይስጥዎ የ50 ዓመት መድቀትን በ9 ደቂቃ በሚቀድስ መልክት ፍንትው አርጎ ማሳየት::
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 14 күн бұрын
እኚህ በሚሊዮኖች ውስጥ አንዱ የሆኑትን ፕ/ር አዱኛ ወርቁን በትክክል የምንረዳቸው ስንቶቻችን ነን? በሕይወት እያሉ ሰብሰብ ብለን"እርሶዎ እኮ እንዲህ አይነት ሰው ነዎት" ብንላቸዎ ምን ያህል ደስ ባለኝ። እባካችሁ ታዋቂ ሰዎቻችን በዚህ ጉዳይ ላይ አስቡበት።
@teshomekanno2030
@teshomekanno2030 15 күн бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል! እናመሰግናለን ፕሮፌሰር!
@asfaw96
@asfaw96 14 күн бұрын
ጤና ይሰጥልን ፕሮፌሰር ለዚህ ድንቅ የግጥም ጹህፍዎት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ይቅር ብለናል።
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 16 күн бұрын
እንዲህ ዓይነት ትልቅ ሰው ነው ያጣቸው ሀገሬ አንዱ ሲሳሳት ሲያጠፋ ተው ተዪ እንዲህ አይደለም የሚል አሁን ማነው ( ከመሪዎቻችን)እንዲህ ለይቅርታ የተዘጋጀ ባለ ሰፊ ልብ እንኳን አሁን ባሉበት ዕድሜ ይቅርና 80 ዓመት(ከ80 ዓመት መኖር በላይ ድካም ነው ይላል መፀሐፍ ቅዱስ) ቢሞላቸውም እንዲህ ቀና ልብ ያለው መሪ አይደለም በኢትየጵያ በሌላም የአፍሪካ ሀገር መገኘቱን እንጃ
@גבריאלוואסה
@גבריאלוואסה 16 күн бұрын
አስተዋይና እጅግ ጠቃሚ ምክር ልብ ያለው ልብ ይበል❤❤
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤና ያለው እድሜ ጨምርሎዎት ጥሩ ትምህርት ነው ለትውልዱ
@getasewmesfin9658
@getasewmesfin9658 16 күн бұрын
ከይቅርታ በላይ የለም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር
@tmk719
@tmk719 17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰ ፕሮፌሰር አዱኛው:: ሁላችንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን:: ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን::❤❤
@hailuyohannes4657
@hailuyohannes4657 15 күн бұрын
ፕሮፌስርዬ እንዴት እንደሚመቹን ቢያውቁ ደስ ይለኛል
@Nb.1123
@Nb.1123 17 күн бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰ ፕሮፌሰር አዱኛው ! ይህን ምልክት በጥሞና አዳምጠን, ዘረኝነትን እንድንጠየፍ እግዚእብሄር ህዝባችንን ይርዳን!!
@simaputman9350
@simaputman9350 16 күн бұрын
So powerful!
@Anumma572
@Anumma572 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አድሜና ጤና ይስጦት::
@amesh1365
@amesh1365 17 күн бұрын
ውድ አባታችን ፕሮፌሰር አዱኛው፣ ጌታችን፣ አምላካችንና መድኃኒታችን ኡየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረስዎት። ወቅታዊ የሆነውን ግጥምዎትን አደመጥኩት። እጅግ ልብ ይነካል። እንዳሉት በዓለ ልደቱን ስናከብር ልናስበውና ልንተገብረው የሚገባን እርቅ፣ ይቅርታ፣ ትህትናን ነው። ጽኑ በሆነ የመለያየት ደዌ ተይዛ ለምትቃትተው አገራችንም ፈዋሽ መድኃኒቷ ይኸው ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጥብቅልን። እግዚአብሔር በየዘመኑ አገርን ያለአንድ ደግ ሰው አይተዋትምና በዚህ የሚታመን የሚደገፉበት ሰው በጠፋበት ክፉ ዘመን እንደርስዎ የሚበጀውን መድኃኒት የሚሰብክ አባት ስላኖረልን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ። ይቅር በለኝ ልጄ፣ ይቅር በዪኝ ልጄ....
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ ።
@QualityHotelSales
@QualityHotelSales 14 күн бұрын
Leka sew alle.
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እድሜና ጤና ይስጦት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 17 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆቻችን የወረሱት እዳ። ሁሉ እንዳንተ ቢሰማው እና ቢያስብ ነጋችን ይለወጥ ነበር፣ ግን ማንም ሰው እኔ አጥፍቻለሁ ሳይሆን እነገሌ ናቼው ጥፋተኛ ነው የሚሉት። መውጫ መንገዱም የሚታየን አይመስልም። የበኩልህን አድርገሀል፣ መልእክትህ ለሰዎች ሁሉ የሚደርስበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነበር።
@Dagi-man
@Dagi-man 14 күн бұрын
እርስዎን የመሳሰሉ የተከበሩ ሙህራን እያሉ ኢትዮጵያ የማንም መጫወቻ ሆነች
@ኧረተው-መ6ዸ
@ኧረተው-መ6ዸ 17 күн бұрын
ክቡር አዱኛው፡ ይቅርታውን ተቀብያለሁ። ነገር ግን ዘንድሮም እኔ ያልኩት ካልሆነ፣ የእኔ መንገድ ብቻ ነው እውነት እና ርትዕ ብለው ከቀጠሉ፤ በሚቀጥለውም አመት ሌላ ይቅርታ ሊሉ፤ ዛሬ ማረኝ ማለት ነገን ካላረቀ ምን ማለት ነው ቃሉ? የይቅርታን ልብ የሚመረምር ፈጣሪ ብቻ ነው። ለሰው ግን ይቅርታ ከልብ እንደሆነ የሚያሳየው ከይቅርታ ኋላ በሚሰራው ስራ ነው። ብዙ ይቅር የተባለ ይቅርታን ያውቃል፣ የይቅርታ ልብ ሰውን ያክማል፣ ትልቅነትን ያፀናል። እኔ እርሶን አመሰግናለሁ ።
@mesfindesta1322
@mesfindesta1322 16 күн бұрын
ሀላፊነትን እየወሰዱ መናገር ለውጥ ያመጣል ለዚህም አባት ድሮ ቀረ ከሚለው ተረት ወጥተን እንደዚህ ሀላፊነትን መውሰድ ምናልባትም የመጀመሪያ አባት ያደርግዎታል ብየ ኘው የማምነው።ልጅ ከየትም አያመጣውም አሁን በልጆች ላይ የሚታየው ችግር ከሞላ ጎደል ከወላጅ ጋ የሚያያዝ ችግር ነው።ያደጉ ሀገር አባቶች እነሱ ሙተው ለልጆቻቸው ስልጣኔን ሀብትና መከባበርን ጥለው ሄዱ የእኛ አባቶች እነሱ ያልጨረሱትን ጦርነት እንድንጨርስ መፅሀፍ አሳትመው ያልፋሉ ለዛውም የውሸት ታሪክ የሰው ሚስትና ርስት ቀምተው የተጣሉትን ሁሉ ነገሩን ወደ ሀገርና ሀይማኖት እየቀየሩ እኛ ከጦርነት ውጪ እንዳናይ የቻሉትን ሁሉ አድርገው ነው የሚያልፏት ስለዚህ እንደ አንቱ አይነት አባት ሀላፊነቱን ከራሱ የሚጀምር አባት ማግኘት ቀላል አይደለም ነገሩ መስመር ስቶ የማይመለስበት ደረጃ ቢደርስም ቢያንስ ለራስዎና ለቤተሰብዎ ጤነኝነት እንዲሰማወ ያደርጋል
@tesfahunabyu
@tesfahunabyu 15 сағат бұрын
አድራሻዎትን ማግኘት እፈልጋለሁ ፕሮፌሰር! እባክዎ የስልክ ወይም የኢሜል አድራሻ ይዉልኝ!
@Feteh4all
@Feteh4all 14 күн бұрын
Powerful nugget of truth !!
@dejenaberatsegaye879
@dejenaberatsegaye879 14 күн бұрын
ፕሮፈሰር ረጅም እድሜ
@zg3061
@zg3061 16 күн бұрын
❤❤❤
@Godloveus1
@Godloveus1 15 күн бұрын
😍
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 16 күн бұрын
ነፍሰ ገዳይ አምባገነን መንግሥታትንና ሆዳም ካድሬዎቻቸውን ጠይቃቸዉ፣ እንዲወገዱ፣ ይቅርታ እንዲጠይቁ።
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 15 күн бұрын
You are one of their member
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 15 күн бұрын
By the way Amharas were not teaching or preaching hateful Ideas Those who were killing and preaching hate are Tigrays and Oromo’s Which Societies you Representing?
@alehegnenegussie2136
@alehegnenegussie2136 15 күн бұрын
By the way, he’s not representing nobody’s this is for all Ethiopians to understand why Ethiopian going through
@staypostive6611
@staypostive6611 14 күн бұрын
He is Amhara !
@MusaAhmed-y6q
@MusaAhmed-y6q 14 күн бұрын
His speaking for the whole of the Ethiopia population .
@esayastewodros8152
@esayastewodros8152 14 күн бұрын
ለምን ገለጥለጥ አያርእገትም ማነው ይቅርታ ተጠየቂው መቸስ የትግራይ ህዝብን መሆ አለበት
@shewatsehay1
@shewatsehay1 9 күн бұрын
ታዛዙኑኛላችሁ በቃ ትግራይ ብቻነው የተጎዳው ያለው እናተ ያዳቢሎስ አባትሽ መለስ ባለሰአት የሌላው ሲደበደብ ሲገደት የትባሽ ነበርሽ ጦርነቱን ያመጣችሁት በገዛ ጥጋባችሁ አሁንም አልበረደላችሁም እልቁንስ ሁሉም ሰው ተሳስታል ይቅር እንባባ እንደማለት ትግራይ ትላላችሁ አሁንም አልበረደላችሁም እግዚአብሔር እያሳዘንን አሁንም
@esayastewodros8152
@esayastewodros8152 9 күн бұрын
@ እናተ በይትኛ ሞራላችሁ ነው ተጎዳን ብላችሁ የምታናፍት ዎናውና ቀንደኛው ሠው ጠብሶ በላው አደላችሁም ማይ ካድራ ያሉት ኑጹሃ ተጋሩ ህፃን የለ አዛውንት በኤርትራና በሰብት አግሮች ታዝላችሁ ገብታችሁ ህፃናትን ነፍሰ ጡሮችን ድፍራችሁ ልክ እንዳባቶቻችሁ ጭካኔ በተሞላ ገላችሁ ባህር ላይ እሬሣቸው የጣላችሁ ክፊሉን ጠብሳችሁ የበላችሁ ቡዳወች ዘር አልባ ወፍ ዘራሽ ሁሉ የትግራይን ታሪክ ቅርስ ግዛት ትመኛላቹ እንጅ አታገኞትም ቢሳካላችሁ ኖሮ ፍከራችሁና ቀረርቷች አይቻለም የዘረፋችሁትንም ንብረት ሂሣቡን እናወራርዳለን የናንተ የውሸት ቄሳ ፓፓሳት ቀሚሱን ለበሱት እንጅ በመጠንቆል በመተት ነው የሚያምኑት የሰው መሞት የሚያስደስታቸው የውሸት አባቶች መሆናቸው የጅናሳይድ ጦርነቱን ሲቀሰቅሱ የንበሩ የረከሱ ጋንንቶች ናቸው
@Meket123
@Meket123 16 күн бұрын
ይህ ለአባ ስብሃት ነጋና ለግልገሎቹ ተስማሚ መልዕክት ነው:: " የኮሶ መድሃኒት ይጠጣል በዋጫ ድሮም በትግሬ ነው የመከራው መምጫ" እንዲሉ አበው አቦ ስብሃት ነጋ ይህን ተረድተው የትግራይንና ሌላውንም ጭምር ይቅር ብለው ንስሃ ይግቡ እንላለን::
@ethiosid3993
@ethiosid3993 15 күн бұрын
Thank you! Please help him to make it clear.
@eshetumengstu373
@eshetumengstu373 16 күн бұрын
የት ጠፍ እረጅም ጊዜ ሆነዎት. የአማራን. ህዝብ ኦሮሞ አርዶ ሲበላው ባጋጣሚ የመንግስት እነት አጋጣሚ. ቢያገኝ. አረመኔ ነፍሰበላ ሆነው
@anbessa6836
@anbessa6836 16 күн бұрын
Where have you been when ABIY AHMED and his supporters are committing genocide on the people of Tigray ? Were you supporting the genocide , professor .
@melkemisrakalemu10
@melkemisrakalemu10 14 күн бұрын
ask your evil minded lords; are TPLF; are the master mind of this all this evil acts anchored in ethnic based political ideology
@Nb.1123
@Nb.1123 17 күн бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰ ፕሮፌሰር አዱኛው ! ይህን ምልክት በጥሞና አዳምጠን, ዘረኝነትን እንድንጠየፍ እግዚእብሄር ህዝባችንን ይርዳን!!
@anbessa6836
@anbessa6836 16 күн бұрын
Where have you been when ABIY AHMED and his supporters are committing genocide on the people of Tigray ? Were you supporting the genocide , professor .
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 16 күн бұрын
Please calm down...this Prof. is genuine. Don't make everything politics!! Please !!!
@molalignabate5546
@molalignabate5546 16 күн бұрын
ዘረኝነትን ጫካ ሆነው ያቦኩት ህውሀቶች ከተማ ገብተው ጋግረው አበሉን አላማው የተወሰነን ግሩፕ እያባሉ ምርጦች በሰላም እንዲኖሩ ነበር የተዘራው ክፋት back fire አድርጎ ምርጦችንም በላ ድሮ ነበር ማሰብ ማስተዋል አሁንም ተያይዞ ከምድረገፅ ከመጥፋት የሚነገረውን የይቅርታ መልእክት ልቦናችን ላይ እንፃፍ
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 16 күн бұрын
TPLF and the Tigray people committed serious crime on Amhara people. Who came to Amhara region? Tigrian or Amhara? መዋሸት: እኮ: claiming Raya and Welkait is one example
@ethiosid3993
@ethiosid3993 15 күн бұрын
9:18
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 15 күн бұрын
Where have you been when Amharas were killed displaced and dehumanized because of the evil act of tplfites and the hate disseminated by them against Amharas all over the country for the last half a century
I am Diaspora Part 1
21:56
Adugnaw Worku
Рет қаралды 3,4 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
January 15, 2025  መከራችን ለማሳጠር  እውነቱን እንጋፈጥ
55:47
ዋቄ መወያያ:- የኦርቶዶክሳዊነት እና ዓለም Orthodoxy & Secularism
Рет қаралды 34 М.
WHAT A SHAME!  (ወይ ጉድ!)
17:11
Adugnaw Worku
Рет қаралды 10 М.
Give It All
24:28
Adugnaw Worku
Рет қаралды 4 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН