ኢማም አህመድ ከኡስታዝ አህመዲን አንደበት

  Рет қаралды 85,638

Nejashi TV

Nejashi TV

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@kajorkajor5114
@kajorkajor5114 6 ай бұрын
እኔ ዛሬ አንገቴ ቀና አድርጌ በክብር የመኖሬ ሚስጥር ከአላህ በታች እንደ ኢማም አህመድ ያሉ ሙጃሂዶች ለኛ ለዛሬ ትውልድ ክብር ብለው እራሳቸው ስለ ሰውልን ነው። እባካቹ ስለ ሀሰን ኢንጃሞ በደንብ ቢጻፍና መድረክ ቢዘጋጅ ? የአሁን ትውልድስ ስለ ነገ ትውልድ ምን እየሰራን ነው በየቦታው የሚሰራብን ዘግናኝ ግፍ ሙስሊም ተማሪዎች አየር መንገድ በሂጃብ ምክንያት መቀጠር አልቻሉም, የጉንችሬ ተማሪዎች ተባረዋል , አገር አቀፍ ፈተና ሆን ተብሎ በበአል ይሰጣል።በየ መስሪያ ቤቱ በደል ይደርሳል።በሀገራችንም ኢትዮጲያ ተቆጥሮ የማያልቅ የሚደርስብን በደልና ግፍ ፍትህ ማጣት መስኪዶች ሲፈርሱ,ሲቃጠሉ ሙስሊሞች ሲታሰሩ ሲገደሉ ...
@islamninemohammadomanni1026
@islamninemohammadomanni1026 5 жыл бұрын
አላህ ይጣብቅህ ባነጋረችን ላይ ጫርሼ አላዳማትኩትም 1ስላሆንኩ እንዳልቃዳም ብዬ ነው ዳብሮኛል ላይክ አርጉኝ ላሰው ዳስታ ምትፈልጉ
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 5 жыл бұрын
አብሽር
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 5 жыл бұрын
አብሺሪ ሙሥሊምደበርኝአይልም ታኔየን ለኮሜትሣይሁንምንተማርንበትነውማለትእህት ካጠፍሁይቅርታመልካምምሺትብያለሁ
@መሀመድየወረባቦልጅ
@መሀመድየወረባቦልጅ 5 жыл бұрын
@@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ አሰላሙአለይኩሙስሊምወድምእህቶቸዱአአርጉልኚአስምታምሚያለሁ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 5 жыл бұрын
@@መሀመድየወረባቦልጅ አላህያሺርህወንድማችን. አሥቸገሪነውየሂህመምያለበት የጥቁርአዝሙድዘይት ተጠቀምበት ከቻልክ
@taiba5430
@taiba5430 5 жыл бұрын
አህለን
@MohammedAli-ux1lp
@MohammedAli-ux1lp 5 жыл бұрын
እስልምና ሲነካ እንደነብር አትንኩኝ ባይ ጀግና ሀቢቢ እንወድሃለን አላህ ዕድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ ጀነተል ፈርዱስ ይወፍቅህ
@letebrhanambaye5339
@letebrhanambaye5339 5 жыл бұрын
Masallah l Love you Allah pertact you Allah pertact and all the people you
@munamemaa8421
@munamemaa8421 5 жыл бұрын
አላህ በቀጥተኘው መንገድ የፅነህ የረብ የፍርዶሰል ጄነት ይበልህ የኔ እድ ኡስተዝ
@munamemaa8421
@munamemaa8421 5 жыл бұрын
አሚን የረብ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
እሰልምናየ ኩራቲ
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 жыл бұрын
ጀበሉ ጀበል ነው ማንም እማይንደው ያንን ሁሉ መከራ አልፈህ እዝህ ደረስክ ኡዝታዜ አህመድንጀበል እስር ቤት ሆኖ ህክምና አለማገኘት በቻለበት ግዜ ያለቀስኩት ለቅሶ ዛሬ ድረስ አይጠፋኝም ለኬ ከችግር በሓላ ደስታ አለ አላህ ሰላም ያርጋችሁ ውድ የኡመተል ሙሀመድ ተከታይወች
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 5 жыл бұрын
ጀግና ይወለድ ጀግና ጀግና ነው ስለሰይፈጥራ ማሪያም ያ ባታ የትውልድም ያደኩበት ባታ ነው ብዙወን ጊዜ ስለኢማም አህመድ ሲነሳ ብዙ የክርስትና እምነት ተካታዩች ይበዛሉ በአካባቢው እና በየአመቱ ቀብራቸውን ዝያራ ያደርጋሉ ትልልቅ ሰውች የተቀበሩበት ባታ የሞቱበት ባታ ግናይበር ይባላል ልዩ ስሙ እዛው ዳጊሞ ወስጥ ስለታሪክ ብዙ ስለማላቅ እጀ ብዙ ነገር አለ እና ያን ቀብር ለመዘየር ሲሂዱ ሳደቃ ምናምን ያደርጉ ነበር ሀራም ይሁን ሀላል አላቅም ግን የተፈጠርው አንዴ ባለፈው አመት እዳለ ወደዛ ባታ ምግብ ይዘው ሲሄዱ ለሳዳቃ ብለው ክርስቲያኖች ሁሉንም ሙስሊሞች ደብደበዋል የያዙትን ምግብም ደፈተውባቸዋል እሰከዚህ ደርስ ነው ...
@እሙሙባረክ-መ8ዸ
@እሙሙባረክ-መ8ዸ 5 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሙናፊቆች የሚያሴሩት ሲራ አላህ ለራሳቸዉ ያርግላቸዉ ወላሂ ምን ብየልናገር ስለኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ የአላህ ስጦታወች ያረቢ
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኢስላም ጀግና በድናችን ላይ የመጣብንን በላ አሏህ ያንሳልን ያረብ አሏህ ሀቁን ያውጣው የኛ የአሏህ ቤት የኛ የአሏህ ቃል ተቃጥሎ ውስጤ ነደደ አሏህ ያንድዳችሁ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
ደስ እሚል ፕሮግራም ነበር ኡስታዝ አህመድን ጀበል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ኢማሙ አህመድ ጀግናችን ነው
@iloveyoumyfamily6854
@iloveyoumyfamily6854 5 жыл бұрын
ወላሂ ሸበካየ እቢ አለኝ ኡሥታዚ መቸም ካተ አደበት መጥፎ እደማይወጣ አውቃለሁ100% የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥህ የኔ ጀግና 😍😍😍
@samirajamal3678
@samirajamal3678 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እዳንተ ጠንካራ ለኡማየ የሚጠቅም ያብዛልን ያረብ
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 5 жыл бұрын
የኢሥላም ጀግናዉ ኡሥታዝ አህመድን ጀበል ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👈
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Za7667 Zdhdhdh56 yemiworawuu sile jeginawuu imami ahemedi anichi degimo ahmedini jebelini jegina bileshi takeribiyaleshi ye tariki atela
@fatimamangistu9475
@fatimamangistu9475 5 жыл бұрын
@@sherifali3676 .Tada Esum Eko Ya Tarek Jagena Newu
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 5 жыл бұрын
@@sherifali3676 አንተ አላህን ፍራ አህመድን ጀመል የታሪክ ጀግናነዉ እደግመዋለሁ ምን አገባህ ኢማሙ አህመድ ረሂመሁላህ ኸይር ሥራቸዉን አላህ ይዉደድላቸዉ አንተ ግን አሥበኸዋል የተሣደብከዉን እኔም ከአንተ የበለጠ አሸክምህነበር ግን ምንም ጥቅም አላገኝም ወንጀል እጅ ሥለዝህ አላህን ልትፈራ ይገባኻል አተላህን እዛዉ ፈልግ ምን ይመሥላል በአላህ አህመድን ጀበል የእሥርቤቱ ጀግናናናናናናናና
@hikmaadane8664
@hikmaadane8664 2 жыл бұрын
@@sherifali3676 enna sedeben men ametaw
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና የጀበሉ ልጅ ልብህም እኮ ጀበል ነው የኛ እንቁ የአላህ ጥበቃ አይለይህ ዲንህ ሲነካ እንደ ነብር ዋ!!! -ነው ነብሩን ማን ንኩ አላቹ የጀበሉ ልጅ ከነኩት ነብር ነው ካልነኩት ሰላም ነው ፈገግታው ልዩ ነው ከተቆጣ ግን ያው ይታወቃል የጀበሉ ልጅ ነዋ ማሻአላህ እንኳን የኛ ሆንክ ስስታችን እኮ ነህ ሰላምህ ይብዛልን ኡስታዜ ልዩ ፕሮግራም ነበር ኢማሙ አህመድ ቤሄራዊ ጀግና ነበር አላህ ይርሃመው
@seaditube57
@seaditube57 5 жыл бұрын
ኢማም አህመድ ብሒራዊ ጀግናችን ነው ኒኢመተል ኢስላም አላህ ኢማምአህመድ ብሒራዊጀግናችንነው ኒኢመተል ኢስላም አላህ ይጠብቀን ጠላቱቻችልን ጠላቱቻችን ይቃጠሉ ቢላል ሚዲያ እደኔ የሚወድ በርቱ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ አልጋዚ ጀነት ይወፍቅህ
@hayamaid8883
@hayamaid8883 5 жыл бұрын
ጀግነዉ አህመዲ ጀበል አላህይጠበቅህ
@malcomx39
@malcomx39 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ስለግራኝ አህመድ እስከዛሬ የምንሰማው መጥፎ ነገር እንጂ ጥሩ ነገር አልሰማንም ሁላችሁ አላህ ጨመረ ልላችሁ ወደፊት ብዙ ነገር መስማት እንፈልጋለን እውነታውን
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
malcomx mr,39 tikikili!!
@joeos3739
@joeos3739 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ብሔራዊ ጀግናችን ነው።።
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
100%%
@mohammad-it4qx
@mohammad-it4qx 5 жыл бұрын
100/:
@halimahalima2141
@halimahalima2141 5 жыл бұрын
100\0
@yonasgebrie421
@yonasgebrie421 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነው እንዴ ግራኘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
​@@yonasgebrie421 No ሶማሊያ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሳይሆን ሀገር የሆነችው ሶማሊያ
@werotaye
@werotaye 4 ай бұрын
በወርቅ ብእር ፅፌ ስራዉን ልተርክ ፡ ጥንትም አይርሳ የኢማሙ አህመድ ታሪክ። ድርቡ ጀግናየ።
@kajorkajor5114
@kajorkajor5114 6 ай бұрын
ኢማም አህመድ,ሀሰን ኢንጃሞ,ኡመር ሰመትር, አመዴ ለማ, ልጅ ኢያሱ, አባ ጅፋር, ሸህ ሆጀሌ,ራስ አሊ, መሀመድ ከነ ሞገስ አስከዶም ጋር ታሪክ የሰራ....ቤሄራዊ ጀግኖች ተብሎ በህግ በካላንደር በሚዲያ በአዋጅ መጽደቅ አለባቸው። በመንግስት በጀት ሀውልት ይሰራላቸው። ታሪክ እንደገና የሙስሊሞችም ተካቶ ተስተካክሎ መጻፍ አለበት።አለበለዛ እንደ ሀገር አብሮ መቀጠል ይከብደናል የነሱ ነብሰ በላ ጀግና እያሉ የኛ ጀግኖች ወራሪ አሸባሪ ይላሉ እራሳቸው አሸባሪ ናቸው ጠባቦች አንዳንዴ ነገረ ስራቸው እንደ ሰይጣን ነው
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Жыл бұрын
ወላሂ ዉዝታዙና በጣም ነዉ ምወድህ አላህ እዳተ ጀግና ልጅ ይስጠኝ ዪነሁ አላኩሊ ሸኢን ቀዱር አተንም አላህ ላኢክረም ነ ዉዝታዙና ማሻአላ
@hayat8748
@hayat8748 5 жыл бұрын
ሀቂቃ ለሁሉም ኡስታዞች እሳሳላቸዋለን ግን ምሁርነታቸዉን ሳስብ ኡስታዝ /ሸህ/ አደም ካሚልና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል እደት እንደምሳሳላቸዉ ረዢም እዲሜና ጤና አላህ ይስጥልን መስሎቻችሁንም አላህ ያብዛልን
@እሙሙባረክ-መ8ዸ
@እሙሙባረክ-መ8ዸ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አህመድን ጀበል አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ሀያትህን አላህ እረዥም ያርግልህ ያረቢ
@አቡአሚናቱብ
@አቡአሚናቱብ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምን ብዬ ልግለጽህ ኡስታዜ።
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ጀዛከሏሁምኸይር"አሏህ ከክፉነገር"አሏህ ይጠብቃችሁ"ከሤሮኞች"አሏህ ይጠብቃችሁ
@sekosalic3952
@sekosalic3952 5 жыл бұрын
ወንድም/ኡሰታዝ #ኣህመዲን #ጄበል እጅግ እማከብርህ ሁሌም ሳላምና ጤና ኣላህ(ሱ.ወ)ረጅም ዕድሜህ ይጨምረልህ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tebah1247
@tebah1247 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ከይር ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ
@sopiahpiah6002
@sopiahpiah6002 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹 ኡስታዜ ጀበሉ አላህ ሱባሀን ኡተአላህ ከጎንህ ይቁም በክፊ የሚያይህን ሁሉ አላህ ያንሳልህህህህ ያረብብብብ የኔጀግና የኢስላም ጀግነ አደበተ ኩሩ መመልከ መልካም ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ 💟💟💟💟💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@እሙመሀመድ-ዠ1ሐ
@እሙመሀመድ-ዠ1ሐ 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አባቶች አሊሞች ኡስታዞች ፍትህ ለሞላው ሙስሊም ያረብ
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 5 жыл бұрын
የታሪክ ሙህራችን እናመሰግናለን አላህ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈገግ አስብለከኛል
@kajorkajor5114
@kajorkajor5114 6 ай бұрын
የጉንችሬ, የጋርባዶ, የኧገዜ,የአሞገራ...ሴት ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት ከተባረርን 2አመት ሞላን ፍትህ አላህም ህዝብም ድረሱልን
@ramasher3300
@ramasher3300 3 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልንንን
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ክረሢቲያን ወገኖቻችን ጥላቻቸው ብታቆሙ ነው እሚሻላችሑ አደሐቅ ኢማሙ አሕመዲ ሐበሻነው ሐበሻንም ጠረፍ እሥተጠረፍ የገዛት ጀግና ነው ❤💔🌹💖💓💝🌹
@zinetnuryanurya4001
@zinetnuryanurya4001 5 жыл бұрын
የኛጄግ ጀብሉ አላህይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ያአላህ ለወዴፌቱ መሬያችን ጀበሉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
ምርጡ የኢስላም ጀግና የኛ ምሁር አህመዲን ጀበል አላህ ይጠብቅህ
@moode1559
@moode1559 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብአላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@alhamdulillahlknowthatalla6302
@alhamdulillahlknowthatalla6302 5 жыл бұрын
Mashallah ustazena allah yetbkeh
@nesriakaml7786
@nesriakaml7786 5 жыл бұрын
Mashallah
@nesriakaml7786
@nesriakaml7786 5 жыл бұрын
Allah ytbkhi
@mohammad-it4qx
@mohammad-it4qx 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢማም አህመድ የኛ ቢሄራዊ ጀግናችን አላህ ይዘንልህ እንደ አኮራሃን አላህ ያኩራህ በጀነት
@aloniabsmirks1341
@aloniabsmirks1341 2 жыл бұрын
From all books I have read for the last 30 years yours was the exceptional ..I honestly believe that the Imam was the stand out general in the history of Horn of Africa ..I am Christian Eritrean journalist who studied history of the horn for the last 23 years and I applaud you for your sincerity and spotless explanation would love to talk to you regarding this in the future if you are open to it thank you !!!!
@abushafikr2038
@abushafikr2038 5 жыл бұрын
ኢማም አህመድ ታሪክ ትውልድ እማይረሳው ጀግና ነው
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@ramasher3300
@ramasher3300 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል እንወድሀለን እናከብርሀለን ሰላምና ብጤና ከነቤተ ስብህ.
@neimacool6507
@neimacool6507 5 жыл бұрын
Thank you for sharing the program but try to fix sound problem for next time .
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
Mashaallh ustazi
@sufieenana5094
@sufieenana5094 5 жыл бұрын
ሁሌም ሳቅ ልን የኛጀግና ጀበሉ
@nasmar3481
@nasmar3481 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርል ኡሰታዝ ማሸአላህ
@rehmaalymahy7560
@rehmaalymahy7560 5 жыл бұрын
Masahallah. Allah. Yetabekh.🌹🌹🌹🌹
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 5 жыл бұрын
Masheallha ☝☝☝☝☝☝💚❣💟💙💗💞💞💝💝💞💟💙💚
@Tay-pm1wi1000
@Tay-pm1wi1000 Жыл бұрын
ማሻአላህይጠብቅይቹጃጉኞቹ❤👍👍👍👍👍
@ማሻአላማሻሙሃመዲአወልሃያ
@ማሻአላማሻሙሃመዲአወልሃያ 3 жыл бұрын
ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ 👍❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@hcgbghh342
@hcgbghh342 5 жыл бұрын
መሻአላህ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና የእኛ አለይታ ጀበሉ 😍😍😍😘
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 5 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኡሥታዙና ባለህበትከወዳጂዘመዶችህጋር.
@hayat8748
@hayat8748 5 жыл бұрын
ጀበሉ እዉነትም ጀበል ነህ የኛ ጀግና ኩራታችን ነህ አላህ ይጠብቅልን ባለህበት
@አልሀምዱሊላህ-ገ2ጸ
@አልሀምዱሊላህ-ገ2ጸ 3 жыл бұрын
ኢማም አህመድ የአፍሪካ የሙስሊም አንበሳ 💪💪💪💪💪💪
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 5 жыл бұрын
Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu masha Allah jezak Allah kayir ☝☝☝🕌🕌🕌🕋🕋🕋🌷🌷🌷😍😍😍
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 5 жыл бұрын
ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ስራህን አላህ ይውደዲልህ
@jdggxggh864
@jdggxggh864 5 жыл бұрын
Masha Allah
@hayatmohammed8901
@hayatmohammed8901 5 жыл бұрын
👍👍👍☝☝☝☝
@ልፋቴለህይወቴ
@ልፋቴለህይወቴ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ለየትያለመልሰነው ጠከሩ የኛ እቁ ኡሥታዞች
@jfff6893
@jfff6893 5 жыл бұрын
ጂዛክላህ ኸይር አህመድን
@halimamohammed5969
@halimamohammed5969 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡስጣዜወድማቺን
@shushusurur4875
@shushusurur4875 5 жыл бұрын
ከተረት ተረት ታሪክ ነው እኮ ያወጣህን አህመዲን ጀበል እናመስግናለን የታሪካችን ተራኪ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 5 жыл бұрын
Shushu Surur sa
@Fatima-yb7tv
@Fatima-yb7tv 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ👍
@sulthansultan5966
@sulthansultan5966 5 жыл бұрын
ጀዛከላሁከይራንየድንሰወችንአላህያብዛልን
@neimaebrahim5660
@neimaebrahim5660 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@voiceofhadiyamuslim
@voiceofhadiyamuslim Жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ጀግና❤💛⭐🌙💚💚
@zinahzinah3183
@zinahzinah3183 5 жыл бұрын
ጀበል የኢስላም ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከተኮለኞች ሴራ አላህ ይጠብቅህ
@emuabdurohmanmohammed9746
@emuabdurohmanmohammed9746 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኡስታዝ አህመድን ጀበል
@zulfaabdulmal2385
@zulfaabdulmal2385 5 жыл бұрын
Mash Allah Allah bless
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
ጀግናቺን አህመድ ጀበል ማሻ አላህ ይጠብቃቺሁ
@ፋጡማቢትሁሴን
@ፋጡማቢትሁሴን 5 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለወገኔ ሠላም ለኡሥታዞቻችን በሙሉ እደኔ ሀገሩን የናፈቀ በስደት አለም ያላችሁ ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@fatimatalal2237
@fatimatalal2237 5 жыл бұрын
ጀዛከላህኽይርኡስታዝና
@ramasaka3790
@ramasaka3790 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀበሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@mameapps4929
@mameapps4929 5 жыл бұрын
where do you get the text book about imamu Ahmed
@showseidshowseid7263
@showseidshowseid7263 5 жыл бұрын
Mashallha allha yechemereleh
@ummimran5050
@ummimran5050 5 жыл бұрын
ጀግናችን ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አሏህ ይጠብቅህ
@ሠሚራብንትየሱፍወለየዋ
@ሠሚራብንትየሱፍወለየዋ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ስለኢማሙ አህመድ ሌላ ያልተሰሙት በጣም ትልቅ ዋሻ ገንብቶአል አሁን ግን ክርስቲያኖች እደ ቤተክርስቲያን አድርገው ዋሻው ውስጥ ይኖሩበታል
@Ahmed-ty1ul
@Ahmed-ty1ul 5 жыл бұрын
Ustaaze ❤️
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 5 жыл бұрын
Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu masha Allah jezak Allah kayir ustaz 🌷🌷🌷🕌🕌🕌🕋🕋🕋☝☝☝😍😍😍
@abdikiyar7898
@abdikiyar7898 5 жыл бұрын
💪💪💪💪😍😍
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 5 жыл бұрын
Allah rahimahullah iimamu AHMAD 💪💪💪💪👍👍👍👍👍
@zdlovemyfamili7052
@zdlovemyfamili7052 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@alsakf4384
@alsakf4384 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@sameeramohammed6382
@sameeramohammed6382 5 жыл бұрын
ጀግናየ አህመድን ጀበል የኢሥላም ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@rihanarihana5912
@rihanarihana5912 5 жыл бұрын
Ustazaa 💖💖💓
@hussenmamo8355
@hussenmamo8355 5 жыл бұрын
Hussein
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 5 жыл бұрын
ቢላል ሚድያ ጠንክሩ ብዙ እውቀት እያሥገኛችሁን ነው
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
አህመዲን ጀበል የታሪክ ሙሁር ነህ ያተን አይነት ያብዛልን
@ashatube5742
@ashatube5742 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህምድ አልጋዚ ኢስላም ኩራት ጀግና አላህ ጀነትል ፍርደወስ ይወፈቅህ
@feridghalib6572
@feridghalib6572 5 жыл бұрын
Masha Allah. May Allah give you more knowledge
@samiaschalew1005
@samiaschalew1005 5 жыл бұрын
ጀግናው የጀበሎ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@hidaya1212
@hidaya1212 5 жыл бұрын
ጂዛክላህ ኸይር
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 5 жыл бұрын
Ustaze teing Gegena ❤❤😍😍👍👍
@fatumahabeshawit9174
@fatumahabeshawit9174 5 жыл бұрын
💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍
@taibayemame3810
@taibayemame3810 5 жыл бұрын
ኡሰታዛችን አላህ ከጥላት እጅ ይጠብቅንንን
@gamalmed6089
@gamalmed6089 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@dhsfsfxbzgzg1661
@dhsfsfxbzgzg1661 5 жыл бұрын
ኑርልን የኛ አለኝታ አንተ ከሌለህ ሂወታችን ባዶ ናት
@anadody6549
@anadody6549 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷
@fatumahabeshawit9174
@fatumahabeshawit9174 5 жыл бұрын
መሸ አለህ መሸ አለህ 👍👍👍👍👍
@buurbuur542
@buurbuur542 5 жыл бұрын
Jaagnacen nuurlen xruu muuher nah👍👍👍👌👌👌👌👌
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر 5 жыл бұрын
አህለን የኛ አዋቂ አላህ ይጠብቅህ
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም 5 жыл бұрын
አማሙ አህድ የኛ አራያ ነበረ አላህ ጀንትል ፊረድወስ ይወፍቅልን
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Ultra Güçlü Dönüşüm Frekansı
12:23
Ruh Sözlüğü
Рет қаралды 14
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН