Episode 2: የህይወታችን ውጤቶች የሚመጡት ከየት ነው? || Where Do Our Results Come From? - ክፍል 2 - Impact Podcast

  Рет қаралды 45,462

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 168
@henokDebe
@henokDebe Жыл бұрын
ከሰዎች ጋ ያለኘን መልካም ግንኙነት ፣ የቁጠባ ባህሌን ፣ በጠዋት የመንቃት ልምዴን ፣ መፅሀፍ የማንበብ ፣ አቅምን እስከመጨረሻው የመጠቀመን ችሎታ ወስኜ አቅጄና እራሴ ላይ ሰርቼ መነሻውንም ሂደቱንም በማስታውስበት መልኩ ሆኜዋለሁ ምስጋና ለ ጓደኛዬ ፣ ስነወርቅ፣ አቶ አሸናፊና የዳዊት ድሪምስ ቤተሰቦች
@mulumache7261
@mulumache7261 11 ай бұрын
Bizu nger lewuchalew Ameseginalew
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 8 ай бұрын
Exactly my problem I want change like u
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow 4 ай бұрын
እኔም በonline የግል ስብዕና ስልጠና እየወሰድኩኝ በጣም ድንቅ ለውጥ እያመጣሁኝ ነው @samrihema
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ የምንሰማው እንድንኖረው ንእግዝኣብሄር ይርዳን👍ጸጋው ያብዛልክ መምህር
@mixedtube5610
@mixedtube5610 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Жыл бұрын
አሜን
@halidhassen4350
@halidhassen4350 Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን! መተግበሩ ላይም አላህ ያግዘን! ረጅም እድሜ ከሂዳያ ጋር ይወፍቅህ!
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 11 ай бұрын
አሚንያራህማን ያወዱድ
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 8 ай бұрын
Amiiin የኔ ውድ
@danielgutema3595
@danielgutema3595 Жыл бұрын
እሽዬ መምህራችን አባታችን በህይወትህ በተሞክሮክ ባነበብካቸው ባሳለፍካቸው ልምዶች ያለ ስስት እውቀትክን ስለምታካፍለን ከልቤ አመሰግናለው መዳኒያለም ያክብርልን ክብረት ይስጥልኝ!!!
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 11 ай бұрын
የሳምንት ሰዉ ይበለን አሼ በጉጉት እጠብቃለሁ በምንም የማይተመን ፈጣሪ ለኛ የሰጠን ቅን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን በጣም
@chernetbekalu5436
@chernetbekalu5436 11 ай бұрын
አቶ አሼ የምሬነው ምልሕ የታላቋን ኢትዮጵያን እና አፍሪካን ጥንስስ እየጠነሰስክ ነው የ9ኛ ክፍል ሂሳብ መምሕሬ ይሄንን መንገድ ካሳየኝ ጊዜ ጀምሮ ከዉስጥ በመነዳት ራዕዬን እራዕዬን እየኖርኩ 5 ዓመት አልፎኛል በሰዓቱ ያነበብኩት መፅሀፍ የሒወት አቅጣጫዬን ቀይሮታል The power of your subconscious mind ራዕዬ አፍሪካን ለመኖር ተመራጭ የሚያደርጓትን ትውልዶች በፈገግታ በደስታ እና በፍቅር ታላቋን አፍሪካ መገንባት ነው Mission Build USA United States of AFRICA b/n 2040-2050 ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው
@mohammedadem8293
@mohammedadem8293 Жыл бұрын
አሼ እንዴት ነህ ተምህርትህ በሰዉ ልብ ዉስት መለካም ፍሬ ዪዘራል የዛሬ አምስት አመት ያንተን ልጆች እዉቀትህ የነካቸዉን ለማየት ጓጓዉ አለህ ለዚያ ያብቃን
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 11 ай бұрын
አቶ አሼ የምትናገረው ሁሉ በትክክል ይገባኛል።ህይወቴ በከፋ ሁኔታ ላይ ነች፣ይህን የምለው ስለራሴ መጥፎ ነገር ለመናገር ሳይሆን እውነቱን መደበቅ ስለማልፈልግ ነው። የፓራዳይም ችግር አለበት። መለወጥ እፈልጋለሁ ፣ ብዙ መጽሃፎችን አነባለሁ ፣ በ online ላይ ብዙ የግል ስልጠናዎችን እከተላለሁ ፣ ግን እራሴን እንደ ትላንትናው በተመሳሳይ ቦታ አገኘሁ ። ስለዚህ ተስፋ አልቆርጥም ትምህርትህ ሕይወቴን ሊለውጠው ይችላል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ በስልጠናዎ ላይ በአካል መሳተፍ እና ሚያገዳደረኚ ማንነቴ መለወጥ እፈልጋለሁ።
@ሞገስማርቆስ
@ሞገስማርቆስ Жыл бұрын
በጣም ብልህ ነው የምትናገረው እና የምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው ስለዚህ ተምሬአለሁ ቀጥልበት አምላኬ ይባርክህ። አመሰግናለሁ 💯💪🙏
@nibretgeji3265
@nibretgeji3265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ትምህርት ተለውቼአለሁ ...
@natiemeru5563
@natiemeru5563 Жыл бұрын
አሸ ኑርልን እናመሰግንሐለን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤
@faris8469
@faris8469 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ከሳምንት-ሳምንት ስላደረሰኝ አልሃምዱሊላህ አቶ አሸናፊ የእውነት የተለየኸ ሰው ነህ ከልብ ሰጪነህ በምን ተረዳህ ካልከኝ የምትናገራቸው ቃላቶች ልብን ሰንጥቀው አጥንትን ሰርስረው ኩልልልልል ብለው ነፍስ ውስጥ ጠብብብ ይላሉ ከሳምንት-ሳምንት ያንተን ሴሚናር ለመስማት ሙሉ ሰውነቴ ዝግጁ ሆኖ እጠብቃለሁ እንደአንተ አይነቱ አሏህ ያብዛልን በአንድ ቃልህ ሰበብ ሆነኸኛል አመሰግነሃለሁ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ጤናና ማስተዋልን እናም ሂዳያ ይስጥልኝ በርታልኝ አንተ እንቁ ነህ ታስፈልገናለህ ለብዙ ሰዎች ተስፋ እንደ ምትሆን እርግጠኛ ነኝ
@khaludi2
@khaludi2 Жыл бұрын
This is amazing Ato Ashenafi. You are saying as if you are reading the Quran. What does the Quran says? It says . “Verily, Allaah will not change the (good) condition of a people as long as they do not change their state (of goodness) themselves ” [al-Ra'd 13:11]
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 11 ай бұрын
Translation "አላህ የሰዎችን ሁኔታ (መልካም) ነፍሶቻቸውን እስካልቀየሩ ድረስ አይለውጥም" (አል-ራድ 13፡11)
@weldusamuel6711
@weldusamuel6711 11 ай бұрын
የተከበርክ ኣቶ ኣሼ ትምህርትህ በጣም የሚገርም ሂወት ቀያሪ እንደሆነ ይገባኛል። በ ዩቱበ ያሉ ያንተ ቪድዮዎች ሁሉንም ደጋግሜ ተመክቼዋለሁ። ሲጠቃለል ትምህርትህ በ ፓራድይማችን ወይም መንነታችን ያተኮረ እንደሆነ ለመደምደም ችየላሁ። የኔ ጥያቄ ኣሁን በውስጣችን ያለ መንነት ከልጅነታችን ከብዙ ሰዎች ተከማችቶ የኣሁኑ ውጤታችን ምክንያት ከሆነና ውጤታችንን ካልወደድነውና መቀየር ከፈለግን መቀየር ያለበት ያ በውጣችን ያላ ፓራዳይም ከሆአነ እንዴት ነው ምንቀይረም፣ እባክህ ጥያቄ መልስልኝ።
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
ተከታተለን! በደንብ እናስተምራችኋለን!
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ቱመስገን ቱመስገን ቱመስገን አሹ ተባረክ ትክክል ውስጤን እቀይራለሁ እንዳልከው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zenebechgudeta4127
@zenebechgudeta4127 11 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነህ አሼ ስለትምህርት ወደር የሌለኝ ምስጋናዬን እያመሰገንኩኝ በአሁኑ አመት ያለምክንያት ለለውጠ ተዘጋግቻለሁ ሁሉ ይቻላል ከእግዚያብሔር ጋር በይወቴ ሁሉ እግዜያብሔር ገብቶ ነገሮችን ያስተካክልልኝ አመሰግናለሁ፡፡
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 11 ай бұрын
ድንቅ ተሰጥኦ አለህ ; ሰዎች እንዲረዱ ተንትኖ ማቅረብ ትችላለህ ወንድሜ ; ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እናመሰግናለን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 11 ай бұрын
Tebarek❤ Gn bttaemi tdnguyena koinka Dr.Pro.Memhr Ashenafi Taye Tesema❤
@mixedtube5610
@mixedtube5610 Жыл бұрын
በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ሰዎች
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 11 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለው። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው
@sofiaassefa6935
@sofiaassefa6935 11 ай бұрын
Thank you very much I would like to change my personality and know my self 'who am I?' because my result shows that the programming is made by others. So, I would like to program my self and change my personality. Your teaching is helpful for this. Thank you again
@zxtsf
@zxtsf 7 ай бұрын
❤Never do people gather grapes from thorns or figs from thistles, do they? A good tree cannot bear worthless fruit, nor can a rotten tree produce fine fruit.😢
@selam-lehegera
@selam-lehegera Жыл бұрын
ለስኬታችን ትልቅ ምሳሌ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ነው ከበሻሻ ------ ቤተመንግስት ለኔ ትልቅ ምሳሌ ናቸው
@abenezeraster6688
@abenezeraster6688 11 ай бұрын
ዋው በህይወታችን ውስጥ በመጡ ውጤቶች ተጠያቂ አለመሆናችንን ማወቅ ያስገርማል! ራሳችንን ድጋሚ መስራት መቻላችንም እንደዛው። አሼ ቀጣዮቹን ቪዲዮዎች እስክትሰራልን ጓጉቻለሁ!
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 11 ай бұрын
Sewenete deno kertwal bante mekniyat ante ke ewnetegnaw fetari yetelak setotaye neh bezu mawerah ale ande ken endemagegneh selemawk eskezaw gen amesegenalehu amesegenalehu amesegenalehu
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Big respect 🙏
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 11 ай бұрын
አቶ አሼ የምትናገረው ሁሉ በትክክል ይገባኛል።ህይወቴ በከፋ ሁኔታ ላይ ነች፣ይህን የምለው ስለራሴ መጥፎ ነገር ለመናገር ሳይሆን እውነቱን መደበቅ ስለማልፈልግ ነው። የፓራዳይም ችግር አለበት። መለወጥ እፈልጋለሁ ፣ ብዙ መጽሃፎችን አነባለሁ ፣ በ online ላይ ብዙ የግል ስልጠናዎችን እከተላለሁ ፣ ግን እራሴን እንደ ትላንትናው በተመሳሳይ ቦታ አገኘሁ ። ስለዚህ ተስፋ አልቆርጥም ትምህርትህ ሕይወቴን ሊለውጠው ይችላል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ በስልጠናዎ ላይ በአካል መሳተፍ እና ሚያገዳደረኚ ማንነቴ መለወጥ እፈልጋለሁ።
@MekdeeDemise
@MekdeeDemise 28 күн бұрын
ከልብ አመሠግናለዉ አቶ አሸነፊ እኔ በጣም እየተቸገርኩበት የለዉት ነገር ነዉ ሁሌም ዉጤቴን መቀየር እፈልገለዉ ግን አልቀየር ብሎኘል አሁን ግን ይሄንን ትምህርት በመዉሠዴ ይለወጣል ብዬ አስበለዉ አመሠግነለዉ በጉጉት ጠብቀለዉ
@uaedess
@uaedess 13 сағат бұрын
የድግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ጨምሮ ያድልህ በህይወቴ ለመጀመራ ጊዜ ተመስጬ የሰማሁት አደኛ አተነህ
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 6 ай бұрын
አሽዬ ተባረክልኝ ከነቤተሰብ ሁሌም ደሰተኛነኝ አንተን ስከታተል እውነት መድሐኒያሐም ከዚ በላይ ይስራ በአንተውስጥ❤❤❤❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 ай бұрын
የመገለል ስሜት ብዙ ጊዜ ይሰማኝ ነበር በተለይ ቤተሰቦቸ ብቻ ስሜቱ ከባድ ነበር አሁን ግን እራሴን ወደ አዲስ ሰዉ እዬቀዬርኩ ነዉ አቶ አሸናፊ ከልብ እናመሰግናለን ሳትሰለች ለምታቀርብልን የሂወት ምግብ !!!
@user-rightvision
@user-rightvision 4 ай бұрын
ስለ ውድ ስጦታህ ከልብ ❤ አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ቢፈቅድ 1ቀን በአካል አንተን የማየት ህልም አለኝ አዎ የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ እንጃ አይሀለሁ
@henokTESSEMA-l8p
@henokTESSEMA-l8p 11 ай бұрын
ህጻናት ሲታመሙሰ? ከየት አምጥተውት ነው ?
@ethio-audit604
@ethio-audit604 11 ай бұрын
Ashe You are really Bringing real Impact all of us, God Bless you by the way why not wrote Life Guideline or Personal development books continuously?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
Thank you! I will do that!
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 11 ай бұрын
Nurilghn ሽህ ዓመት ኑርልኝ
@mamanewus7381
@mamanewus7381 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሳሪየ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን
@muluneshabreham4815
@muluneshabreham4815 11 ай бұрын
Please Please Ato Ashe liben nekaheew Melifat melifat bicha honobgn endalikew besewoch gin betam siketama mesilalehu enam eradagn
@yoditbelayneh
@yoditbelayneh 11 ай бұрын
Thank you very much. Listening to what you said was like a blow on the head....eventhough the topic is not all too knew to me. Its such a sad reality. Being a parent is a blessing..... yet parenting is a big responsibility which we better do after resolving the issues that are passed down to us through generation and come in agreement with our innerself. We can't blame anyone. When we know better, we do better. We have to make life easier for our children, we are responsible,....there is no way to escape this reality.....
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 11 ай бұрын
አሸ አግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ የብዙ ሰዎችን ህይወት እየቀየርክ ነው
@yohanesmergiya9575
@yohanesmergiya9575 Жыл бұрын
I love you ashe Also i get pure health from your lesson
@4yad628
@4yad628 11 ай бұрын
ይህ ትክክል ነው ሞክሬ ያገኘሁት ነገር አለኝ
@RushHailu-hc3kz
@RushHailu-hc3kz 11 ай бұрын
ቀጣዩ ክፍል 3 አደረሰን ክፍል3 እንዲፈጸም እንማጸናለን እንጠብቃለን
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Жыл бұрын
With all love and respect ❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 ай бұрын
በጣም መረዳት እንድንችል እና ውስጣችንን እንድንመረምር የማያረግ ትምህርት ዘውቶር ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን።
@JacobDagne
@JacobDagne 11 ай бұрын
Edimea yisitih Emebeate titebikh Lela min elalehu
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 5 ай бұрын
ሀሼኤ online training እንዴት ነው የምናገኛቸው
@ElsaendaleDegaga
@ElsaendaleDegaga Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አባቴ
@habtombereket3358
@habtombereket3358 11 ай бұрын
Fantastic expression Thanks
@HayunaBintmom-yl4te
@HayunaBintmom-yl4te 4 ай бұрын
KZbin ena anten amesegnalehu welahi edmihn allah yarzmew kal yelegnim.hiwetin asamrehlgnak
@genilove5414
@genilove5414 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
መጣም ጥሩ ነው
@austerr-e6j
@austerr-e6j 11 ай бұрын
Ahun ene mfelgew kezih identity endet enwta mengedun ebakh
@hiwotnegash-wv5db
@hiwotnegash-wv5db 11 ай бұрын
Semne melake yawetawal malite Asheeee
@SrAjebushlegese
@SrAjebushlegese Жыл бұрын
የምር ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
@selimtube404
@selimtube404 11 ай бұрын
የዛሬው ጥልቅ ነው የሳምንት ሰው ይበለን
@ElsaendaleDegaga
@ElsaendaleDegaga 11 ай бұрын
ትለያለህ አሼ❤❤❤❤❤❤❤
@SulemanShikur
@SulemanShikur Жыл бұрын
ባንተ ነበር እቺን ድንቅ ሀገር መምራት/ሱሌማን
@mybest2098
@mybest2098 11 ай бұрын
አሼ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ🙏🏾 እኔ PD ከአመት በላይ አደምጣለሁ እማራለሁ የምር ለኔ መለወጥ ይህ ሁሉ ስልጠና አልበቃኝ ብሎ ነው?? በቃ አሁን አሁን ራሴን ስታዘበው የስልጠና ሱሰኛ ከመሆን ውጭ ምንም ያመጣሁት ለውጥ የለም በህይወቴ 💔 Motivation ብቻ ...
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
ከእኛ ቻናል ጀምሮ ሁሉንም ተውና ወደ ሥራ ግባ! ሰውን የሚለውጠው ሞቲቬሽን ሳይሆን ውሳኔና እና ዲሲፕሊን ነው!
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም እድሜና ጤናውን ያድልህ
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ መምህር
@maranathatube1
@maranathatube1 11 ай бұрын
Besamnt and ken bcha bayhon tru new memhr
@annabiruk8313
@annabiruk8313 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አሽ
@abrahamkassa
@abrahamkassa 11 ай бұрын
ለመቀየር ወስኘለው
@henokDebe
@henokDebe Жыл бұрын
Fantastic expression🙏🙏
@1587-fazr
@1587-fazr 11 ай бұрын
ተባረክ አንተ ሰዉ
@SameUser-jy9dq
@SameUser-jy9dq 11 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ የሃይማኖት ስብከት አሰመሰልከው።
@wondew9
@wondew9 8 ай бұрын
22:05 ውጤታችን እንዴት እኛን ይገልጣል፣ ይኼ የድሀ ውጤት እኔን እንዴት ይወክላል ?
@AddiskidanAddis
@AddiskidanAddis 11 ай бұрын
እድሜ የስጥልን
@JacobDagne
@JacobDagne 11 ай бұрын
Yohe timirit Lene new
@abrehamberta2221
@abrehamberta2221 Жыл бұрын
My teacher
@menberehailu5457
@menberehailu5457 11 ай бұрын
Thank you a million
@abrhamfikadu9873
@abrhamfikadu9873 11 ай бұрын
ትችላለክ
@mg5265
@mg5265 Жыл бұрын
Thank you ❤
@tesfagereme7678
@tesfagereme7678 Жыл бұрын
መምህር ክበርልን
@GoitomGebremariam-t8s
@GoitomGebremariam-t8s 10 ай бұрын
I would like to thank you, for everything positive things you gave me ❤
@EshetuBacha-m8l
@EshetuBacha-m8l Жыл бұрын
Thank you so much for your inspiring messages ❤❤❤ Ash
@seadaseid-uj7uo
@seadaseid-uj7uo 11 ай бұрын
የኛ ውድ አስተማሪ
@meseretshuka5614
@meseretshuka5614 Жыл бұрын
Timirtih tiru new sew adis lihon yemichilew,yemikererew yesewin,liji wede kedimo sifraw limelis yemetawin cristos bemamen bicha new
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
You are on the next level Ato Ashenafi! Thank you so much.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Our pleasure!
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 11 ай бұрын
you are the person to teach, your voice is amazing and inspiring ..thank u and god bless u
@sisaydm5934
@sisaydm5934 11 ай бұрын
Thank you ❤
@robelgetahun8734
@robelgetahun8734 Жыл бұрын
Thank you so much Ashe 🙏.
@henokhabte5386
@henokhabte5386 11 ай бұрын
Thanks Ashe
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm 11 ай бұрын
thankyou
@shemsuhassen
@shemsuhassen 11 ай бұрын
Thankyou!
@tekeanbesu
@tekeanbesu Жыл бұрын
wow all ways you're the best I love Mr Ashe ❤
@mimiAtena
@mimiAtena 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር ክበርልኝ❤
@abenezeraster6688
@abenezeraster6688 11 ай бұрын
በየሳምንቱ አልተባለም ነበር እንዴ ክፍል 3 ሳይለቀቅ 2 ሳምንት ሊሞላው እኮ ነው በቃላችሁ ተገኙ እንጂ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
እየመጣን ነው ትንሽ ብቻ ታገሰን!
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 11 ай бұрын
Thanks
@RushHailu-hc3kz
@RushHailu-hc3kz 11 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም ነው ማክበር በጣም እናመሰግናለን በጣም እንወድሃለን እኔ በጣም ነው መከታተል ሁሌም አዳምጣለሁ ግን የኛውን የህወታች ውጤቶች የሚመጠጅጡት ከየት ነው? impact seminars ክፍል 1 ጀምሮ እስከ መጨረሻው ያለውን የ2016 በ pdf በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ በ pdf አስቀምጡልን #ሩሽ ኃይሉ
@Abinetmilkias
@Abinetmilkias Жыл бұрын
እወድሃለሁ አሹሹሹሹሹ❤❤❤
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 11 ай бұрын
የለዉጥ ያለ የምትሉ አልክ አይ አሼ የዛሬዉ የእኔ ነዉ ሰዉነቴን ነዉ የነዘረኝ የዛሬዉ መልእክት አመሰግናለሁ
@seadah1916
@seadah1916 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጣዮን በጉጉት እየጠበቅን ነው
@michaelgebremedhin6527
@michaelgebremedhin6527 Жыл бұрын
Thanks for ur vivid explanation. We will wait eagerly the next episode.
@MaBegs
@MaBegs 11 ай бұрын
የምፈልግበት ያለ መድረስ ችግር 1ፍርሀት ሰዎች ጋር ኮንታት አለማረግ እውቀት
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
Follow us; you will learn everything needed to overpower your fears!
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 11 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾
@brkti_tube
@brkti_tube 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidistKora
@KidistKora Жыл бұрын
Enkuan dena metah kenene gar eyesemanh new ❤❤
@abebabogale8816
@abebabogale8816 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ያሉ ትምህርቶች በጬኸት እና በስሜት ሳይሆን እንዲህ በተረጋጋ እና ሂደት በሂደት ልክ እንደ ትምህርት ሲሰጡ ህይወትን የእውነት ይቀይራሉ። በተለይም ከህይወት ልምድ ጋር ተዋዝተው ሲቀርቡ መልካም ይሆናሉ።
@weynishorts4898
@weynishorts4898 Жыл бұрын
Exactly
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03
1:51:57
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН