አእምሮን አጥራ: የታላቅ ህይወት ጅማሬ || Clear Your Mind: The Beginning of Great Life - Part 2

  Рет қаралды 34,408

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@betty7138
@betty7138 Жыл бұрын
አሹ አንተ በመንፈሳዊዉም በዚህም አለም ትምህርት ትውልዱን እየለወጥክ ነው ሰዎችንም የሚለዉጠው የእግዚአብሔር ቃል ነዉ መንፈስ ስላለበት ዛሬ ደግሞ በሚገርም ሁኒታ እየገለፅከው ነው ተባረኩልኝ!!!
@LikeTaye
@LikeTaye Жыл бұрын
#wow_Ashe&Yadero... Amzging
@ሃገሬ-ተ5ዀ
@ሃገሬ-ተ5ዀ Жыл бұрын
በዋናነት ህይወቴን ካስተካከለልኝ ነገር ዉስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ በምችለዉ ነገር ላይ ማተኮሬነዉ። ይህ ትምህርት ከዚህ በፊትም በተለያየ መንገድ ስትገልጸዉ እና ሲገባኝ ያደረኩት ነገር ቢኖር ሌሎችን ልተች ቀርቶ እራሴን እንኳን ለመቀየር የቻልኩት ከድክመቶቼ ይልቅ ያሉኝ ጠንካራ ጎኖቼ ላይ ማተኮር ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ቀስ እያሉ በጎ ነገሮቼ እየበዙ ደካማ ጎኖቼ እየቀነሱ መጡ።ስለዚህ በትክክል እንዳስቀመጥቀዉ በግላችንም ሆነ ቤሌሎች ላይ ከመፍረድ ይልቅ ማድረግ የምንችለዉ ላይ ብናተኩር እና ተቆርቋሪም ከሆንን መፍትሄ ላይ ብናተኩር ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ሰወችን እድሜያቸውን አርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@minniewonyoungism3668
@minniewonyoungism3668 Жыл бұрын
❤❤❤ ❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Жыл бұрын
ብዙ ተቺዎች ፣ ተሳዳቢዎች፣ ፈራጆች፣ ፀብ ቀስቃሾች ተከታዮቻቸውን ተመልከቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ነው። በምትኩ አስተማሪ የሆኑ ገፆችን ተመልከቱ በጣም ጥቂት ተከታይ አላቸው ። አለም በጭለማ ውስጥ ናት !! በጭለማው ላይ ብርሀን ለመሆን ተጠርተናል !!❤❤
@mimiagete2472
@mimiagete2472 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑርልኝ
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
ዋዉ አቶ አሸናፊ ተባረክ በእዉነት ልብ ያለዉ ልብ ይብል❤❤❤🎉🎉
@GagiKebebew
@GagiKebebew 4 күн бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት አግዚዚአቢሄር አብዝቶ ይበርካችሁሁ
@legesepetros5330
@legesepetros5330 Жыл бұрын
አሼ ሁሌም መልካም ነገር ይዘህ ብቅ ትለለህ ዳስ ብሎኛል
@HjxDighx
@HjxDighx 11 ай бұрын
FETAREYACHIN EGEZABEHER Edenate Ayenet Wedemoch Yabezalen Ameeen Ameeen!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት 😇 እርሶ ዶክተር ኖት በዚህ ጉዳይ የህይወት ዶክተር የወረቀት ወይም የፎቶ አይደለም ❗️❗️❗️❗️❗️ ኘሮፈሰር 🫡
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ትክክል ነዉ ሁላችን መጀመሪያ በማናዉቀዉ ቸኩለን ከመናገር ከመፍረድ እራሳችን መጠራት ፍቅር መስጠት ብንችል ወንጀል እና ክፋት ይጠፋል አገራችን መቀየር ከብዙ ችግር እንወጣለን። አቶ አሸናፊ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን🎉
@danatefera7313
@danatefera7313 8 ай бұрын
አቶ አሼ እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ማቱሳላ ሳጵ ዘለግ ያድርግልህ በእውነት❤😊
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ትምህርቶችህ ምን ያህል እደቀዬሩኝ ብታይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@MeronTemesgen-u7p
@MeronTemesgen-u7p Жыл бұрын
የሕይወት መምህራችን ነህ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
አሹ ጠያቂውንም ጭምር እናመሰግናለን🙏
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 Жыл бұрын
Akkuma aannanittin unadhe,ulfaadhu Asheekoo
@DuresaTakle-dr5gv
@DuresaTakle-dr5gv Жыл бұрын
አረ ተባረክ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Memhr Dr.Pro.Ashenaf Taye Tesema❤enwedhalen enakerhalen❤❤❤
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
ስለኔ የምታወራ ነው የሚመስለኝ ባላለቀ እያልኩኝ የማዳምጥህ።
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 Жыл бұрын
Elightened man!Bless you.
@amazingtube1940
@amazingtube1940 Жыл бұрын
ለሰጠሀን የአእምሮ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን ።
@sarakalab-fz6gn
@sarakalab-fz6gn Жыл бұрын
Eg/r zerihn end meder ashewa edasemay kokibt yebarekew tebarek
@mamemame8626
@mamemame8626 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል።እዉነት ለመናገር በቅር ነዉ ቻናልህን የተቀላቀልኩት ብዙ አትሪፈየለዉ። ግ አሁን ሰለ "ራቢያ" ያዎራቹዋት አግባብ የ ጎደለዉ ይመስለኛል። "ሱፊ"ምንድናወ??? ሱፉ፣ሱኒ፣ ብለክ ልዩነት ለመፋጠር ከምት ሞክር የ እስልምና እምነት ተከታይ ብትል ጥሩ ነበር ወዳጀ። አይመላከተኝም ለማለትም ተቸግረ ነዉ። አሼኮ Commentichimmo si'i hin laallatu ishii Baay'een sijaalladha Isa hin jalladhu jechuu mitimmo...!!!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለንበእውነት
@tsegayenegash2646
@tsegayenegash2646 Жыл бұрын
Ashu ---- thanks
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 Жыл бұрын
Wisdom flowing right here! Thanks a lot
@bizuasmare2563
@bizuasmare2563 Жыл бұрын
It is an amezing. Long live ato Ashenafi ❤
@fedila2587
@fedila2587 Жыл бұрын
Thank you Allah bless you
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
Thank you Memhr
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks ashye &yaredo❤❤
@yosefadnew
@yosefadnew Жыл бұрын
አሼ በጣም በጣም አመሰግንሃለው ! ❤0:00
@diretutor
@diretutor Жыл бұрын
Welcome !! I am really addicted to your rambling and sarcastic speech. Proud of you!! With the help of Allah, I have been changed by your words. Thank you so many
@1lifedesign707
@1lifedesign707 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@yoditassefa9013
@yoditassefa9013 Жыл бұрын
አቀራረብ በዚህ መልክ ጥሩ ነው ።
@MohemmadUmar
@MohemmadUmar Жыл бұрын
Galatoomi ashuu jabaadhu
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አቶ አሼ
@eyobkidane8567
@eyobkidane8567 Жыл бұрын
Thank you Ashe for sharing this useful information “When you judge others, you do not define them, you define yourself.” Earl Nightingale
@fayamooo
@fayamooo Жыл бұрын
Thanks very insightful
@yifatastube9534
@yifatastube9534 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@leuldawit5778
@leuldawit5778 Жыл бұрын
Please ashu 1 podcast only about passion
@abebawabboy
@abebawabboy Жыл бұрын
Wawu amazing 👏
@fikirtegetachew-mx5bv
@fikirtegetachew-mx5bv 4 ай бұрын
Just amazing❤❤❤
@muluagegn8689
@muluagegn8689 Жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@shitomohammed7068
@shitomohammed7068 Жыл бұрын
Wow thank you soooo much I can listen you all day to learn from you Ashe bless you and your family with love 💖
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
እጅጉን ተባረክ🙏
@HenokTesema-vm1ig
@HenokTesema-vm1ig Жыл бұрын
Your presentation is very attractive and instructive.Thank you for both,ashe and yared.
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር እንኮን ደሕና መጣሕ ሑሌም በጉጉት የምጠብቀዉ ትምሕርት ቤቴ ነው ይገርማል ዛሬ ሐኪሜ አይምሮዬን እንዳላጨናንቀዉ መክሮኝ ወጣሑ እንዳዴ የምታውቀኝ ሰዉ ሖንሕ ስለ እኔ ምትናገር ይመስልኛል የአንተንም ምክር ተቀብኝለሑ ። መልካሙን እመኝላችሑዋል ።
@natandesalegn8273
@natandesalegn8273 Жыл бұрын
እሺ በሌሎች ላይ አልፈርድም አሼ ምክንያቱም አምላክ እራሱ ስንቱን ባደረግሁት በኔ ላይ መች ፈረደብኝና ::በምንዝር የተያዘችውን ሴት እያዳፉ አምላክ ፊት ሲያቀርቧት እኔም አልፈርድብሽም በሰላም ሂጂ እኮ ነው ያላት::እንዳይፈረድብኝ አልፈርድም በሰው ላይ ያለውን አቧራ እንዲያነሱ ከመንገሬ በፊት በእራሴ ላይ በራሴ ላይ የተጋደመውን ግንድ እመለከታለው::as always u r z best
@meretetesfaye2128
@meretetesfaye2128 Жыл бұрын
Thank you Ashe. Amazing ...
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 Жыл бұрын
በስመኣብ እንዴት አንጀት አርስ podcast ነው ወንድሞቼ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እግዝያብሄር ይባርኻችሁ እኔ ኤርትራዊ ነን እና ብዙ ግዜ አቶ ኣሸናፊን እስማዋለው በጣም ነው የምማርበት አሁን መንቓት ነው ያለበት ትውልዱ ሲል የኢትዮጵያ ህዝቡ እነዚ motivetional ይላል መተቸት ብቻ ነው ሰራው ሰው ክርስቶስ በወንጌል ላይ ስንቴ ንቁ ብሎል ሃዋርያ ጳውሎስም ግን ምን ዋጋ አለው ቄሱም ፓስተሩም እኔ ብቻ እዩ ነው የሚለው እየሱስን አያሳይሕም ለማንኛውም ትችት እንዳይመስል እግዝያብሄር ያንቃን :: Mark 13 (አማ) - ማርቆስ 33: ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም። ትጉ ማለት በግእዙ ንቕሑ ነው የሚለው ::
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ወደ ራሥ ስንመለከት ሳይንስዊ አካሄድን ብትጨምሩት የሚል አሥተያየት አለኝ
@SelomonMiretu
@SelomonMiretu Жыл бұрын
አቶ አሼ 7 ሰባቱን የህይወት ዘርፎች አንድ ቀን ብታስተምረን አሪፍ
@kiflayhabtu5080
@kiflayhabtu5080 Жыл бұрын
Thanks!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ውድ ተክላይ. ተባረክልን!
@semiragursha9330
@semiragursha9330 Жыл бұрын
Thanks
@babiman4381
@babiman4381 Жыл бұрын
አሹ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እራሴን እንዳገኝ አርገኸኛል
@BokaBeyene-b8v
@BokaBeyene-b8v Жыл бұрын
Ashe kelibe ewdehalehu aine kefach libe lawach timttohij medhanit hononal wede fit bicha biruk neh enwedhalen letememew tewuled mefthew yehe newu
@SelomonMiretu
@SelomonMiretu Жыл бұрын
የአቶ አሼን ት/ት በጉጉት ነው የምጠብቀው ሳትሰስት ለምትሰጠን እውቀት በጣም ነው የማመሰግንህ .ድምፁ ላይ ለስለስ ያለ sound track ጨምሩበት
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ 9 ай бұрын
I do not know why thousands of people spending their time watching nonsense and negative medias and Utubes while they have something like this ? Thanks sir !
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
U r super
@MateMate-ix5je
@MateMate-ix5je Ай бұрын
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ 9 ай бұрын
But sometimes criticism is indirectly showing the right thing. I agree criticizing each and every thing is sickness. In general every thing in moderation is the best .
@happyme24
@happyme24 Жыл бұрын
E/r edmna tana yestk endzi west dres zelko yemigba tmhert selsthn enamsgnaln
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@דרגואזו
@דרגואזו 2 ай бұрын
አሼ ሰልክህን ላክልኝ❤❤
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
አሁን ችግሩ ዪቱዮብ ለወሬኞች ስለሚከፍል ሚስኪኑን ህዝብ ወደቀ ተሰበረ ሊገሉህ ነው መጡብህ እያሉ እጁ ላይ ባለ ሞባይል እየላኩ ይረብሹታል። ሰው በተፈጥሮ ድንጉጥ ነው እውነት ይመስለዋል። ለዚ መፍትሄው የዛሬው አሼ ትምህርት ነው። መለወጥ የማንችለው ነገር ላይ ትኩረት መሸነስና ስራችን ላይ ጥረት መቀጠል የተሻለ ነው። በርግጥ ግዜው በጣም አስጨናቂ ከመሆኑ የተነሳ ጨርሶ መተው አይቼልም። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው እየተቀያየሩና ኑሮዋችንን አስጨናቂ አድርገውብናል። ከሁሉ በላይ ፀሎት ማድረግ ነው። ነገሩ ቀላል አይደለም። ወይ ጊዜ🙊🙉😭
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 Жыл бұрын
አሼ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ነገር ግን የዛሬዋ ፕሮግራም የመልስ ምት እንደሆነች ታውቆኛል እንዲህ አይነት ነገሮችን በግል ብታደርግ ደስ ይለኛል ልትመክር የፈለከውን ትምህርት በኢሜሉ ብትልክ። እናንተ የምትተቹትን ግለሰብ አደንቃለሁ ምክንያቱም ስንሳሳት ሳናውቅ ስናጠፋ የሚመልሰን ሃይ! ተው! የሚለን በዘመናችን ዮሐንሶች ያስፈልጉናል አሽዬ መጥምቁ ዮሐንስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚመጣበትን መንገድ ጠራጊ ነበር እንዴት ካልከኝ “እርሱም፦ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ፦ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።” - ዮሐንስ 1፥23 ወደ ታች ጨርሰው ህዝብን እየተቸ “ስለዚህ ከእርሱ ሊጠመቁ ለወጡት ሕዝብ እንዲህ ይላቸው ነበር፦ እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?” - ሉቃስ 3፥7 ትችጥ አትጥላ እናንተ ይህንን ያዘጋጃችሁለት ግለሰብ አይነኬ ግለሰቦችን በሚሊዮን አድናቂ ሰብስክራይበር ያላቸውን ነክቷቸዋል ተችቷል ውሸቱን አይደለም ከነ መረጃው ነው የሚተቸው እኔ አምላክ እኛን ሊያነቃን በዘመናችን የተሰጠን ነው ሙሁር ትልቅ አዋቂ ነው የተቸውን አውቃለሁ ሰላም ስትባባሉ ድንቅ ነኝ አትባባሉ የእግዚአብሔርን ስም የሚሸፍን ንግግር አታድርጉ አትበሉ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ አህምድርላሂ ተባባሉ አለን ህይወቱን በትችት አላበላሸም እኔን አነቃኝ በቴሌቪዥን ብዙዎችን ያነቃል በቅርቡ ከእሱ ጋር የማይፃረር ትምህርት ስጥ ተዳፈርኩህ አሽዬ ከአንተ በላይ ባላውቅም ይቅርታ እላፊ ካወራውህ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ስለዚህ ደግ ምክርህ ከልብ አመሰግንሃለሁ። ያልከው የመልስ ምት ግን አልገባኝም። እስካሁን ድረስ ከሚገባው በላይ የተጋነነ መልካም አስተያየት ነው ከተመልካቾቻን እየተቀበልን ያለነው። ይህንን ቪዲዮ ለታዳሚዎቻችንን እንደከዚህ በፊቱ ለማስተማር እንጂ ነው ያዘጋጀነው። እኛ ይጠቅማል ብለን የምናምነውንና ለገዛ ልጆቻችን የምናስተምረውን ሃሳብ እናቀርባለን። ሰው ደግሞ አይቶ የመሰለውን ማለት ይችላል። ይነካብናል ብለን የምንፈራውም ክብር የለም። ስለምልካሙ አስተያየትህ ግን ከልብ አመሰግንሃለሁ!
@akalseifu6686
@akalseifu6686 Жыл бұрын
ክርስቶስ ተከሶ ፒላጦስ ጋር አቅርበውት አምላክ ነኝ ትላለህ አለው ክርስቶስም መልሶ አንተ አልክ አለው ። አንተም አትፍረድ እየተባልክ የመልክቱ ቁም ነገር እረስተህ መልስ ለመስጠት እንደታሰበ አድርገህ ነው ስታዳምጥ የነበረው ለምን ስለራስ ብቻ አትጨነቅም ?? ?????????
@zeynbetube3382
@zeynbetube3382 Жыл бұрын
👍👍👌
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
Mayagbanen metew eytbale bezu mayreba sew yebzaw
@dejeneguta-z7w
@dejeneguta-z7w Жыл бұрын
ashe, wow qal ba qal yene hasb nw ylkwhu. bzi hasb nw ka sw buzu sw gh mgbabt tinish yimikbdegn . lelwhun mtchech , ene edhum sil mitchut swoch mwurt irsun tachiwchi mtchet sil honbign isu irsu yikddegnal. ahun ba albt wkt tchi bza..... sil tmhirt e/gr yibrk .... wodklhugn ....
@abrahamkassa
@abrahamkassa Жыл бұрын
አሹ በሂወቴ ውስጥ ድርሻ አለክ
@legeseandualem8695
@legeseandualem8695 Жыл бұрын
ጋሽ አሹ እጀግ አአአአአአአአአ
@bekijida5913
@bekijida5913 Жыл бұрын
Ante berahn yewnk sew atetfaben
@DagimGoa
@DagimGoa 6 ай бұрын
Ashen follow adirige kebeshita medan chiyiyalehu 10 amet ketamemikubet beshita digniyalehu asitesaseben Enna kalaten bemekeyer bicha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ egzbher yisitilegn edimenna tenna baletseginet yisitilegn Ashe beshita amichiwoch egnawu nen please beshita alebign bilachu ataworu erasachun kasamenachu be medanitim atidinum !!!!
@haimanotgellaw2650
@haimanotgellaw2650 Жыл бұрын
🤭🙏🙏🙏🙄
@emmeradv1
@emmeradv1 5 ай бұрын
ምነ አይነት ሠው ነህ ግን አቶ አሼ እኔ በተፈጥሮዬ እንከን በሰዉ ሁሉ ላይ የማወጣ ነኝ ከአንተ ላይ ግን አጣሁ አ ጣ ሁ
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
አይደለም ቃላት ፖውር አለው ትሉን የለም. እንዴ መንግስት ኸዝብ ሲያጎሳቁል. ዝም በሉ ነው የምትለውን. ???¿
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
No .... not agree at all ...
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 Жыл бұрын
አነቃቂ አስደናቂ……. የሚባሉ ንግግሮችን መስማት አልወድም ብቻ አይደለም እጠላለሁ። የአንተን ግን ሳላዳምጥ ማለፍ አልችልም ። ምክንያቱም እውነት
@zayedlemlem1439
@zayedlemlem1439 Жыл бұрын
Thanks!
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 21 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 19 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 21 МЛН