ለምን ጥቂቶች ብቻ ስኬታማ ሊሆኑ ቻሉ? || Why Is Only The Few Successful? - Impact Podcast

  Рет қаралды 46,097

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@yohannesdegarege4339
@yohannesdegarege4339 Жыл бұрын
አዝናለሁ ይህንን የመሰለ ትምህርት ለሚያመልጣቸው። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@SulemanShikur
@SulemanShikur Жыл бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአንተ አንደበት አድማጭ ሁኛለሁ/ ባደመጥኩሁ ቁጥር ራሴን መስታዋት ፊት ቁሜ ራሴን እንደመመልከት እየተሰማኝ ነው።ክብር እና ሞገስ በአንተ በኩል ይለፉ➠ሱሌማን
@yohanesmergiya9575
@yohanesmergiya9575 Жыл бұрын
እኔ የድሬ ልጅ ነኝ ከዚ በፊት ስለጤና በሰራከው ቪዲዮ እራሴን ከትልቅ ከማይድን በሽታ አድኜ ነበር ግን አሁን ምንም በሂወቴ ደስተኛ አይደለሁም በጣም መጥፎ ስሜት ውስጥ ነኝ እባክክ አሹ ብታገኘኝ ደስ ይለኛል Please
@habenhabtetsionuqbu1211
@habenhabtetsionuqbu1211 Жыл бұрын
To the most amazing life coach Ato Ashenafi! I wanted to take a moment to express my heartfelt appreciation for the incredible impact you have had on my life. Your dedication, passion, and unwavering commitment to teaching have not only shaped my life but also influenced the person I have become. Your ability to engage and inspire your students is truly remarkable. You have a unique talent for making complex concepts understandable and igniting a genuine curiosity for learning. Thank You so much! Your student, Haben from Norway
@HuzefaAyalew
@HuzefaAyalew 2 ай бұрын
ብሰማህ ብሰማህ የማትሰለች ሰው ...
@ሬማኦፍሻልቲዪብ
@ሬማኦፍሻልቲዪብ Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ድንቅ ስጦታችን ነህ ቀጥልበት
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 Жыл бұрын
ኧረ አሼ ልክ አንተ ፕሮግራምህን ስትጀምር ከኃላ የሚቀጠቅጠውን ሰውዬ አንድ በልልን😁፤ በተረፍ ሁሌም እንደምልህ አንደኛ ነህ💪
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መመኘት ብቻ ጥቅም የለዉም ወደተግባር መግባትም አለብን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ። ብዙ እዉቀት አገኘሁበት እናመሰግናለን መምህሬ
@kerajihassen
@kerajihassen Жыл бұрын
Ashe ስለ hard skill vs soft skill ብታስተምረን በጣም ጠቃሚ ነው because any passion with out soft skill is not success
@ShetayTurki
@ShetayTurki 10 ай бұрын
እውነትም ከነ ስምህ አሸናፊ ስምን መላእክት ያወጡታል ያሉት ግን የድሮ ሰዎች አንተን ቢያዩ እውነትም ስምን መላእክት አውጥተውታል ይላሉ ወይስ ሌላ ስያሜ ይሰጡህ ይሆን ብቻ ግን ተባረክ
@katinekaba1354
@katinekaba1354 Жыл бұрын
እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ ።ታላቅ ትምህርት ነው።
@Sitotawwako
@Sitotawwako Жыл бұрын
አሼ ክብር ይስጥልን...የዘመናችን የመፍትኤ ሰው።
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
እኔ ማዝነው እሄ ትምህርት ላመለጣቸው ነው እኛንም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን መምህራችንም የተትረፈረፈ ሀብት ከተትረፈረፈ እድሜና ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ።❤❤
@michaelminale8089
@michaelminale8089 Жыл бұрын
#አሸ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 ዘመናችንን ለመባረክ እየደከምክ ነውና ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ..... እርግጠኛ አይደለሁም እኔ እደገባኝ ከሆነ ግን የኔ ስጦታ ሰዎችን ማዳመጥ እና ተስፋ መስጠት ነው ። እኔ በተፈጥሮዬ ብዙ አላወራም ግን አዳምጣለሁ ብዙንግዜ እማላቃቸውም እማቃቸውም ሰዎች ደስታቸውንም ችግራቸውን እኔ ሳልጠይቃቸው ይነግሩኞል ከዛ ቆይ ግን ለምንድነው ይሄን ሁሉ ነገር የነገርኩሽ ብለው ይገረማሉ እኔም እራሴ እገረማለሁ እኔም መፍትሄ የመሰለኝን ነገር እነግራቸዋለሁ አብዛኞውን ግዜ የነገርኳቸው መፍትሄ ውጤታማ ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እና አሜን!!!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ስወዳችሁ እኮ።
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Жыл бұрын
ግሩም ምርጥ የህይወት ስንቅ የሆነ ትምህርት ። እናመሰግናለን
@NigussieBedecha
@NigussieBedecha Жыл бұрын
አሼ ዘመንህ ይባረክ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለው።
@rozateka7327
@rozateka7327 Жыл бұрын
የህይወት መምህር 🙌 እናመሰግናለን 🙏
@gelayedeyas
@gelayedeyas Жыл бұрын
አስደናቂ ትምህርት ነዉ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ 🙏
@Meznagnashow
@Meznagnashow Жыл бұрын
አሼ ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ። እናመሠግናለን። ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን። Oneday ነኝ።
@frehiwotseyoum4196
@frehiwotseyoum4196 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በዚ ዘመን ስኬት መንጠቅ, መስረቅ ..ብቻ ሀብታም መሆን ለመሠለን ትልቅ ትምህርት ነው አሼ ኑርልን❤❤❤
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
Excellent teaching! I’m glad I’m not one of those dreams that you mentioned in this podcast. My wish is to walk side by side with God and be happy for ever. Let’s pray to get back to our senses. God bless U more.
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 Жыл бұрын
I believe my life is chang forever. You are the true life teacher God gave you health and long life also for your family.
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Betam tekame agelaleste God bless you with more knowledge
@SelomonMiretu
@SelomonMiretu Жыл бұрын
አንተን ካወኩ ጀምሮ ህይወትን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አቶ አሼ
@kerajihassen
@kerajihassen Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪ የሚወደውን ይስጥህ Can any one tell us about spiritual intelligences?
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በዛ ላይ ኣገላለጽህ በጣም በቀላሉ ይረዳል ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል በጣም እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ይባርክህ
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Жыл бұрын
God bless you and your beloved family!!!❤️🙏 Amen
@DagimGoa
@DagimGoa 11 ай бұрын
Wow amezing presentation ashu❤❤❤❤❤
@getachewderes4888
@getachewderes4888 Жыл бұрын
አይዞህ አሸ በርታ እናመሰግናለን።
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ Жыл бұрын
እስኬ ሳምት በናፍቆት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyehujemberu451
@gebeyehujemberu451 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ አባታችን
@amanuel2319
@amanuel2319 Жыл бұрын
Barumsaa Aja'ibaati Gaalatoma❣️
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing teacher god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Bless u moreAto Asenafi for the coming generation
@manayeabo5888
@manayeabo5888 Жыл бұрын
wow በክፍያ የማይገኝ ትምህርት ወስጃለሁ Thank you so much
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thank you so much for your time ❤❤❤
@kubramurad6738
@kubramurad6738 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetagirmay6118
@mulugetagirmay6118 Жыл бұрын
You are so welcome
@mesisole6051
@mesisole6051 Жыл бұрын
አሽዬ እድሜህን የማቱሳላን ይስጥልኝ ።
@birukabate8732
@birukabate8732 Жыл бұрын
Woow Amazing ! Thank you my Dad❤
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
Yezemenachin Jegna!👏🏽🙏🏽👍🏼🥰🫶🏽
@leyunew
@leyunew Жыл бұрын
ምርጥ ሰው አሼ!! 1ኛ!!
@Dr_NaS_8
@Dr_NaS_8 Жыл бұрын
Wow ashu endate nw vividly purpose'hn be subconscious mind wiste immerse yaderkew?...sitawera ante alayikim takalek subconsciously connecte silemarg every feeling'hn ena intention'hn bicha nw mitayegn! Tebark!
@leltialemu
@leltialemu Жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን❤❤
@-girum5242
@-girum5242 Жыл бұрын
ዋው ግሩም ትምህርት ነው! እጅግ በጣም እናመሰግናለን። የተከበሩ አቶ አሸናፊ Imagination (ምናብ) በመጽሐፍ ቅዱስ የማርቆስ ወንጌል ምዕ 11:24 ላይ ካለው ጥቅስ ወይንም መልዕክት ጋር ዝምድና አለውን?
@AkliluGirma-l9l
@AkliluGirma-l9l Жыл бұрын
አሼ በጣም ነው ምወድህ ሴምናርህን ለመምጣት ፈልጌ ቦታውን አለወኩም።
@behailunigussie6175
@behailunigussie6175 Жыл бұрын
CMC
@AbukiMajid
@AbukiMajid Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tarekegnamare920
@tarekegnamare920 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው እውነት እውነት
@demekebirhan8273
@demekebirhan8273 Жыл бұрын
You are amazing man Thank you do much
@ShetayTurki
@ShetayTurki 10 ай бұрын
እስከዛሬ ስልኬላይ ለማይረባ ግዜ ያሳለፍኩበትን ግዜ ግን ሆድ ይፍጀው ግን የት ሄጄ ነበር
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 8 ай бұрын
Thank you
@kokobeworku6731
@kokobeworku6731 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት በርታልን
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሼ ውብ የሆነ ትመህረት ነው እኔ የመጀመሪያውን ስኬት መርጫለሁ ተመስገን 🙏🙏
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
Wow amazing 🥰
@Samuel_Tilahun
@Samuel_Tilahun Жыл бұрын
Dear ashe you have such strong facial features, I think a beard would really suit you
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@gechman2299
@gechman2299 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@lishangind0530
@lishangind0530 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏 💓 we love you 😍 ❤ 💜
@rozaroza7147
@rozaroza7147 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አቦየ❤
@aronaraya279
@aronaraya279 Жыл бұрын
ኣቶ አሸናፊ ለእርስዎ የሚበቃ የምስጋና ቃል የለኝም🎉 ሁሌ እመኛለሁ የእርስዎ ትምህርት በኤርትራ ትግርኛ ቋንቋ በመጽሓፍ ተተርጉሞ ማየት ነው!
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Thank you so much 🎉🎉🎉🎉
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Bayyee gaaltoomii umurii kee rabbii nuuf haa dheereesuu
@zewdiw8406
@zewdiw8406 Жыл бұрын
Thank you so much🙏🙏🙏🙏
@bezalule3507
@bezalule3507 Жыл бұрын
Thanks !!
@tsiionkassahun9216
@tsiionkassahun9216 Жыл бұрын
Ato Ashenafi bexam enamesegnalen .... gn erson begl mamaker lemifelg mn aynet menged ale?? Ke addis abeba wchi lalen... melashachu bayzegeybgn please
@MastewalTeferi-n4n
@MastewalTeferi-n4n Жыл бұрын
Selimyasayugn melkam menged amsgenalew ❤❤❤
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ❤
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
Thank you !!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@genat8844
@genat8844 8 ай бұрын
YeneAbateeeAlemee❤️❤️❤️🙏🙏
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
Thank you 🙏
@mulualem2158
@mulualem2158 Жыл бұрын
ታዬ ምናብ የምንለውን ነገር...ወደቅዠትና መዋለለስ አይዳርግምን? ወደፋንታሲና የአእምሮ ጤናስ አይጎዳምን።ጤነኛ ምናባዊማንነትስ እንዴትነው?እባክህ መልስልኝ።በጣም አመሰግናለሁ።አክባሪህነኝ። 33:47
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Жыл бұрын
ልዩ እኮ ነህ thank you
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
Thank you very much
@kirubelgebre-vx2gy
@kirubelgebre-vx2gy Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ
@rozaroza7147
@rozaroza7147 8 ай бұрын
ዋው ደስ ክብልትምህርቶም
@amanueldibabe2814
@amanueldibabe2814 Жыл бұрын
flawless❤❤🙏
@zerihunwedajo4899
@zerihunwedajo4899 Жыл бұрын
ashe wedaje, which word meets my emotion to you,i have searching on!
@Mebri19
@Mebri19 Жыл бұрын
Denk sew👏
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
Wow amazing 🥰 tanks
@SelomonMiretu
@SelomonMiretu Жыл бұрын
አሼ meditation አረጋለሁ ግን በትክክል እያረኩ እንደሆነ አላውቅም እና ስለ አርምሞ (ስለጥሞና) ብታስተምረን?
@yonasbachore1072
@yonasbachore1072 Жыл бұрын
Ashu nurln enwedhalen
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክበርልኝ ኮሜት መፃፍ አለወድም ነበር አሁን ግን አልቻልኩም
@BiniyamYacob-lm9mw
@BiniyamYacob-lm9mw Жыл бұрын
it is amazing
@ŠëýãĐáñbał
@ŠëýãĐáñbał Жыл бұрын
Tebarek
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 Жыл бұрын
አሼ እናመሰግንሀለን 🙏 አማርኛ ተናጋሪ የሆነ ያልተማረ/ በእንግሊዘኛ ያልተማረ ሰው በደንብ እንዲገቢው (እንደቀደመው ዘመን ሙሁራኖቻችን)ሙሉውን በአማርኛ ስላላደረከው ሊረዳህ የሚሻን ሰው አገለልከው። ገጠሬው ቢሻህም እንግሊዝኛን በመቀላቀልህ ገፋሀው ። እባክህን ሳትቀላቅል በአማርኛ ብቻ ለማውራት ከቻልክ በጣም ብዙ ሰውን ታቀናለህና አርምልን 🙏 አማራ ገጠር ሊሰሙህ ቢሹ ተናግረህ የሚረዳህ የለምና እንግሊዙን ተወው/ተካው። የተማረውን ከተሜውን ብቻ አታስብ ገጠሬውንም እንጂ !
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
መምህረይ ❤ያንተ ትምርት ሳዳምጥ ሳይታወቀኝ ስልኪ ወደ ፊቴ በጣም ኣስጠጋዋለው 😂ቬድየው ስያልቅ ነው የምታወቀኝ ለምን ይሆን ?
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 Жыл бұрын
I like your water cup
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
woooooow
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Жыл бұрын
ምንድን ነው ከኋላ ያለው ድምፅ በቀደምም ስለስኬት ስታስተምር ከኋላ ነበር
@BakRak-w2r
@BakRak-w2r 14 күн бұрын
yessssss facet new abate tilyaleh
@seadaseid-uj7uo
@seadaseid-uj7uo Жыл бұрын
woowww....
@mekimuluwongel
@mekimuluwongel Жыл бұрын
Geta Zemenihin Yibarik mirt astemari Abat Sititfa Yekdimo Vidiohin K1-8 gize Medegagem Jemrikugn Lemin Tefah?
@hawltieZebasil
@hawltieZebasil 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ሠላም ሁንልን አዲሥየተጀመረውን ተከታታይ ፕሮግራም ርብዕ የሚቀርበውን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 ай бұрын
በ0988068511 ይደውሉ
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 Жыл бұрын
ትምሩቱ አንደኛነው ድምፁግን ይረብሻል ከሀላ ያልውድምፅ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Kindly i wanted to meet and get coaching from u but im not able to contact u ….
@rechoabdu5507
@rechoabdu5507 Жыл бұрын
ክበርእልን
@etspiritual
@etspiritual Жыл бұрын
ስልጠና እንዴት ማግኘት እንችላለን መምህር
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ክክክክክክክክ የህይወት ሀኪም. አቶ አሸናፊ አሁን ያልከውን ሁሉ ተመኘሁ የምድር ገነት. ቢኖረኝ. አምላክ ምን ይሳነዋል. ❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН