ብዙዎች ለምን አይሳካላቸውም? Why Many Fail To Succeed - Part 3

  Рет қаралды 37,141

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት በመለወጥ ላይ ነው። እነዚህ ለውጦች የማይነኩት የህይወታችን ገፅ የለም፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የምንገበያይበት መንገድ፣ የምንማርበት መንገድ፣ ተቀጥረን የምንሰራበት መንገድ፣ ሀብት የምንፈጥርበትና የምናስተሳልፍበት መንገድ፣ የምንጓጓዝበት መንገድ ...ይለወጣሉ፤ አሁንም እየተለወጡ ነው። 'እና እኔ ምን አገባኝ?' ትል ይሆናል።
ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!
_____________________________
ክፍል 1፡ • ብዙዎች ለምን አይሳካላቸውም? Why...
ክፍል 2፡ • ብዙዎች ለምን አይሳካላቸውም? Why...
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
__________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251911318275

Пікірлер: 58
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
አዲናቂህ ነኝ በቀላሉ ሰወችን መቀየር እሚችል የአሠጣጥ ክሎት አለህ ይገርማል ብዙ ሥልጠናወችህን ሠማሁ ግን በብዛት መልእክቱ አንዲ ሆኖነዉ ያገኘሁት ለምሣሌ እምነት የወደዲነዉን አሁኑኑ ማዲረግ መጀመር ህዝብን ማገልገል ፅናት ወዘተ በርታ
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g 2 ай бұрын
Impact seminar
@bolaytr727
@bolaytr727 2 жыл бұрын
አሼ ድንቅ መምህር ነህ እግዚአብሔር ጊዜክን ይባርክልክ
@yeneb8850
@yeneb8850 2 жыл бұрын
"አዳዩን ኢ-ፍትሀዊ ያደርገዋል ማነው አዳዩ?" ይሄ ንግግር ስለ እድል ያለኝን አመለካከት አጥርቶታል ገራሚ እይታ 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@Gete-i6s
@Gete-i6s 3 ай бұрын
Thanks
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 2 жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ዛሬም ደግሜ ደግሜ እየሰማሁት ነው ዛሬም ለኔ አዲስ ነው፡፡ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ነገር እማራለሁ እራሴንም በዛው ልክ ለመለወጥ እየጣርኩ ነው መንገዱም ለውጡም በጣም ጥሩ ውጤት ነው የማገኘው፡፡ አመሰግናለሁ ከልቤ
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም የገባህ እና ማስተማር አቅም ያለህ ሰው ነህ። አንደኛ ነህ አዳምጥሀለው ብዙዎች ካንተ ይጠቀማሉ በርታ።
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 2 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም ሚወደድ አቀራረብ ነው ልክ ethiopian bob proctor
@samueltewahdo2721
@samueltewahdo2721 2 жыл бұрын
first time to watch this its fantastic and I saw my uncle among the audiences
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
One person is a very perfect in one thing. If he is known with one is it. So find who are you is the winner of your mind. And you will suppressed my loose your mind because of emotions. Emotions is very important in our life. With out emotions there is nothing we called a life thanks br😢for ERITREA USA
@kidoye6383
@kidoye6383 2 жыл бұрын
Tank you so much!!!! for sharing this amazing seminar 👍
@asmarudesse5575
@asmarudesse5575 2 жыл бұрын
እግዝሐቢር ይስጥልን በጣም ነው የወደድኩት ትምቅትሕን ።
@misgunkebede5233
@misgunkebede5233 Жыл бұрын
Ato ashefi betam ameseginotalehu
@wanyomori1219
@wanyomori1219 2 жыл бұрын
that's great idea keep on mr ashenafi
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ እሰካሁን የትናበርከ ጊዜየን በቀልዱ ሳጠፍ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@Heri695
@Heri695 2 жыл бұрын
It is realy golden idea I hope this channel become the famous channel soonly
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 2 жыл бұрын
Self confidence is a key of success
@TiztaboruTiztaboru
@TiztaboruTiztaboru 2 жыл бұрын
ምግብ ነው ዋው
@wondew9
@wondew9 2 жыл бұрын
Interesting
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 2 жыл бұрын
Wow...
@messizemene
@messizemene 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስ ሚለው🙌
@shimelismekonnen9918
@shimelismekonnen9918 2 жыл бұрын
I am really satisfied.
@habesha_mitad
@habesha_mitad 2 жыл бұрын
Thank you
@dawitkebede1814
@dawitkebede1814 2 жыл бұрын
Oho great lectures thank you. Keep going 👍👍
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 2 жыл бұрын
Waw Ashe you so wonderful thank you for sharing us
@sun1October
@sun1October 2 жыл бұрын
Thank you so much
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@Sobeit-i9z
@Sobeit-i9z 2 жыл бұрын
it is really blessing found this video for free GOD BLESS YOU MR ASHENAFI
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 2 жыл бұрын
Oh extremely amazing!
@ከተመረጡገፆች
@ከተመረጡገፆች 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mekiyamukemilhope853
@mekiyamukemilhope853 2 жыл бұрын
Amazing
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Thanks amazing
@mahtemebekalu5880
@mahtemebekalu5880 2 жыл бұрын
አንተን የማደንቅበት ቃላት የለኝም
@fuadreshid745
@fuadreshid745 2 жыл бұрын
Thank you sir
@yosefefozhi9251
@yosefefozhi9251 Жыл бұрын
God zem selen tenekarawen senata we obliged to the law of attraction but the law of attraction work when we are out of mind i ,s in a state of past and feutur so what workes in our life it is stillnes it is a dangerous life aprroach i,s why philosophy is danjeros yet ga endemeteleh atawkem living in the now is mystrious
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ዋውዋው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ እስከ ዛሬ የት ነበርክ?
@donpino3832
@donpino3832 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏👍
@finayetube6511
@finayetube6511 2 жыл бұрын
Grum nw thank you
@addistilahun2400
@addistilahun2400 2 жыл бұрын
very good
@roberatube_6922
@roberatube_6922 2 жыл бұрын
God bless you! Appreciate your consistency❗🦅🤗🔆😍
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 2 жыл бұрын
You are amazing
@ለራስኑርለራስሺኑሪ
@ለራስኑርለራስሺኑሪ 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውዬሄ መልእክት ለኔ ነው ግራተጋብችነውር ለድርጅት ምን ማደርግእዳለብኝ እየፈለኩነውር
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 2 жыл бұрын
Enye kelejntye jmerwo eseralhu eseralhu gen yasbkuten wdetgebar mekyer new yakaten....
@mesiworku106
@mesiworku106 10 ай бұрын
Engilzegnaun betitewu tiru nw ashe😮😮😮
@airbizz1741
@airbizz1741 2 жыл бұрын
Negative ነገር የሚያበዙና የሚናገሩ ሰዎች ነገር ግን ከህይወታችን ልናወጣቸው የማንችላቸውን ሰዎች ለምሳሌ ቤተሰብን ምን ማድረግ እንችላለን?
@yeneb8850
@yeneb8850 2 жыл бұрын
እንደኔ ሀሳብ እንዳልከው ቤተሰብ ከህይወታችን የማይወጡ አይነት ሰዎች ስለሆኑ 1,የነሱን Negative ሀሳብ መስማት ማሰብ ና ማመን ትተህ የራስህን Positive ሀሳቦች ገንባ 2,እነሱ ያሉህን አይደለህም ስለዚህ በራስህ እመን 3,ለነሱ ያለህን ፍቅርና አክብሮት እንዳትተው ግን ከነገህ ከስኬትህ ከራዕይህ እየጎተቱህ ከሆነ ፍቅርና አክብሮቱ እንዳለ ሆኖ ትክክለኛውን ውሳኔ ወስን በፍፁም ታስረህ እንዳትቀመጥ 👉ከጥያቄህ የተረዳሁትንና የተሰማኝን ነው የመለስኩት በርታ/በርቺ
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 2 жыл бұрын
ዋናዉ ነገር ያንተ ትኩረት ነው ስለ ምትፈልገው ነገር ብቻ አስብ አንተ ከቤተሰቦችህ ልትወድላቸው ምትችላቸውን ሀሳቦች አስብ ከዛ ቀላል ይሆናል አመሰግናለው
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
የሚናገሩህ ያዩትን ነው ። አልተሳሳቱም ህልምህን መሬት ጋር አውርደህ አሳያቸው ። ያኔም ያዩትን ያወራሉ , ይናገራሉ ።
@elias2906
@elias2906 2 жыл бұрын
ጣም አስተማሪ ነው ግን የሚናገሩት ሰዎች ሀሳባቸውን ለሜወቅ ልሰማቸው አልቻልኩምን ድምፁ ጥሩ አልነበረም
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
There's no number to qualify cautions. Because from the coution we all learn about the subject
@אסגדשזייסאנו
@אסגדשזייסאנו 2 жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ የምታስተምረን እኔ እና ቤተሰቦቼ ምስጋናችን እናቀርባለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሃብታም ለመሆን የሃብታምነት ሀሳብ ከዛም ስሜት መጨመር አተበት ብለሃል እሂም አውስጣችን በ Subcounecenious የተሠራ ነው ብዙዎቻችን ያደግነው እሂን እዬተባልነ አይደለም በውስጣችን ያለው ድህነት ነው እንዴት ልናስዎግድ እንችላለን? አመሰግናለሁ
@wanyomori1219
@wanyomori1219 2 жыл бұрын
ወደ መጀመሪያ ቪዲዮ ተመለሽ/ሺ ግልፅ አድርጎ ገልጥዋል የመጀመሪያ 6ቪድዮ ከ3አመት በፊት የተሰራ ታች አለ በደምብ ተጋልጠዋል
@gezahegndabale6307
@gezahegndabale6307 2 жыл бұрын
#paradigm #shift
@birukfierew4739
@birukfierew4739 2 жыл бұрын
ምናለ አንድ ቀን ብጋብዙኝ ብር የለኝም ማለቴ መክፈል አልችልም
@firranboonmohammed4757
@firranboonmohammed4757 2 жыл бұрын
Ye kifla zamanu sitota neh ato ashanafi timhirti ijig betem tatsino fatari na astamari new yet indalen badenb iyastamrkan new fatari tenana idme yistih
@yosefefozhi9251
@yosefefozhi9251 Жыл бұрын
Gera yetegaban nen budhism yemelen ale law of secret yemelen ale religion yemelen ale god ewnnetun yegletelen
@caayaa2023
@caayaa2023 2 жыл бұрын
thank you very much
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
ሀገሬ ዜና | ጥር 30 ፣ 2017 ዓ.ም | አዲስ አበባ  | ሀገሬ ቴቪ
8:44
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 2,5 М.
The Power of Now  - Part III
37:51
Impact Seminars
Рет қаралды 73 М.
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
38:36
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН