ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎች || The Most FAQ People Ask - Part 3

  Рет қаралды 23,484

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ !!! አሼ እናመሰግናለን በጣም የተለየህ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Amen AMEN AMEN be Esnet🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
አሼ እዉነቴን ነዉ ምልክ ብዙ አነቃቂ ተናጋሪዎችን ሰምቻለሁ መፅሐፋቶችንም አንብቢያለሁ እንዳንተ ግን ቁልጭ ባለ መልኩ ፈትፋቶ የሚያጓርስ አላየሑም ፈጣሪ አምላክ አሁንም አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልህ የኛ ጥበበኛ!!!❤❤❤
@inter-media6464
@inter-media6464 Жыл бұрын
ኧረ ሰዎች ይሄን የመሰለ ቻናል እንዴት 76 ሽ ብቻ ሰብስክራይብ ይኖረዋል በቻልነዉ መጠን ሼር እናርግ
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
ከ1 ግዜ ባላይ ላይክ ማድረግ ስላልቻልኩ የሰውን ኮሜንት ላይክ በላይክ እያረኩ ነው ምን ላርግ ታዲያ ፎንቃዬን ለመግለፅ ነው እኮ
@KENZI___2
@KENZI___2 Жыл бұрын
❤😂
@sanetasintesh6059
@sanetasintesh6059 Жыл бұрын
የሚገርመው ልጅ ሆኜ አሁን አንተን እንደማይህ አንተ እንደምታስተምረን ሁሉም ሰው እንደዛ ይመስለኝ ነበር። በልጅነቴ ስፈልገው የነበረው አባቴ ቢሆን የምለው ወይ ወንድሜ የምለው አይነት ነገር ነው የሚሰማኝ። አንተ ስትናገር ይወረኛል እንባዪ ይመጣል ማለት ውስጤ ስለነበር ይሆናል። በየቀኑ እራሴን እንዳይ ያደርገኛል ፣ ይረዳኛል የሚገርመው ምሳሌዎችህ ሁሉም ሰው እንዲገባው አድረህ ስለምታሳየኝ እድለኛ ነኝ ልበል። በግሌ የሚሰማኝ አለምን የማየው ውብ፣ ደግ ፣ፍቅር የሆነ ሰቶ የማያልቅበት እሩሩህ በሆነ አይን ነው። እናናናና ይህ ሁሉ ስሜት ሳይጠፋ በእጥልጥ እንደ ደረስክልኝ ነው። ይህ ሁሉ ስሜት ልክ ነበር ለካ ብዪ እንዳስ እንድመለስ አግዘኸኛል። የምር ሰው ሲናገር ምግብ ሆኖ ያውቃል በማርያም ታድዪ ደስስስ ሲል ። እንኳንም ኖርክ በቃ በየቀኑ መልካም ልደት። ይህን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ እራሴ እንደ መግራት ይሰማኛል። አመሰግናለሁ ሁላችሁንም
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
መጣህልን ለምዲነዉ አንተን ሣዳምጥ እሚመጥነኝን እዉቀት እዳገኘሁ እሚሠማኝ የምር አሥተማሪነህ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@abellove3819
@abellove3819 Жыл бұрын
አሼ ግርም ትለኛለህ። አልጠግብህም። ታዝናናለህ ታነቃለህ ሁሉንም ታቅበታለህ።
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
ክበርልኝ አሼ የእውነት ማብራራት መልክ ቢኖረው አንተን ቁርጥ
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 Жыл бұрын
አሼ ምርጡ መምህሬ እንዴት ነህልኝ? ሻሸመኔ ላይ መቼ ነው የምትጀምሩት???
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁንእግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን።።።
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Жыл бұрын
Thank you very very much!!! ❤️🙏 God bless you and your beloved family!
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Жыл бұрын
መሼጋገሪያ ሙዚቃው እጂግ ያስጠላል
@EmmersiveLearning
@EmmersiveLearning Жыл бұрын
This Channel is born by your teaching Mr. Ashenafi. Thank You!.. you are teaching us real education.
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኧረ ድጋሚ ተወለድን።
@አበራሰጥአርጌ
@አበራሰጥአርጌ Жыл бұрын
አሼ በጣም ከሰው ልጅ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ የሚወደው እውነቱን (እውነታውን ) የሚነግረውን ሳይሆን ዝም ብሎ የሚያስጨበጭበውን ነው አሽቃባጭ ሁላ ሲገባው ይመጣል
@kasahunniguse2061
@kasahunniguse2061 Жыл бұрын
አሼ አንድ ቀን መጥቼ የአንተን ሴሚናር መካፈሌ አይቀርም።
@fasilmekonen1967
@fasilmekonen1967 Жыл бұрын
Wow wow too mach wonderful seminar God bless you
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
Thank you 💞
@YenenehWendmu
@YenenehWendmu Жыл бұрын
Ashe bemrkana masret aychalm slemrkana mn tlaleh
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አሽዬ እንደምን አለክልኝ ሰልምክ ይብዛ እድሜ ይስጥልኝ ኑርልን
@rahelasafa3967
@rahelasafa3967 Жыл бұрын
Saw andi rai bicha naw way bizu rai linor ichilal?
@susaman-gi5jk
@susaman-gi5jk Жыл бұрын
እና መሰግናለን አሽዬ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
PROFESER,DOCTOR, MEMHER, Ashenafi Taye Tesema❤❤❤ ke ERITREA 🇪🇷 ❤KULU MEARG,(DEREJA) LANTE wed Wendme❤❤❤
@hanielaminu5970
@hanielaminu5970 Жыл бұрын
አድሱ ቤት ጭብጨባ ቀንሷል
@KENZI___2
@KENZI___2 Жыл бұрын
በብዙ እናመሰግናለን!
@አበራሰጥአርጌ
@አበራሰጥአርጌ Жыл бұрын
አሼ አባቴ የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪን ሐሳብ እጋራለሁ >10000000.....% Percect , Great , Awesome , ...........
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Tadia Ato Ashe yih subconscious mind lemindinew yenen Raie yemayasakslign?
@semiragursha9330
@semiragursha9330 Жыл бұрын
Ejig betam amesegnalew
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you so much!
@yabsramolla
@yabsramolla Жыл бұрын
💯👏
@SelomonMiretu
@SelomonMiretu Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ አቶ አሼ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው አንድ ጥያቄ አለኝ 3,6,9 ሚስጥራዊ ቁጥሮች አንተ ከምታስተምረው ነገር የተያያዘ ነገር አላቸው ወይ?
@tigikiros1034
@tigikiros1034 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
10000000000000 gze LIKE befeked tru neber Ashiye❤
@አበራሰጥአርጌ
@አበራሰጥአርጌ Жыл бұрын
ከ1 ግዜ ባላይ ላይክ ማድረግ ስላልቻልኩ የሰውን ኮሜንት ላይክ በላይክ እያረኩ ነው ምን ላርግ ታዲያ ፎንቃዬን ለመግለፅ ነው እኮ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
​@@አበራሰጥአርጌTru hasab new enem endaza argalhu❤❤❤
@አማንበአማን-ዀ1ዐ
@አማንበአማን-ዀ1ዐ Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሹ ራእይ ወይም የሒወት አላማ ሁላችንም መኖር አለበን
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
Thanks
@worokashu4529
@worokashu4529 Жыл бұрын
Next
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 Жыл бұрын
Ato.Ashenafi.
@andualemmerzu4980
@andualemmerzu4980 Жыл бұрын
We love you 😍😍😍 You are the twenty first century hero
@abiyotbegashaw
@abiyotbegashaw Жыл бұрын
Enamesegnalen
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
መምህር አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thank you!!💖💖
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Wow❤ Thank you Ashenafi
@tigisttasfaye5497
@tigisttasfaye5497 Жыл бұрын
ሐረር ላይ መቼ እንጠብቅ
@eyorusaliemteklezghi2812
@eyorusaliemteklezghi2812 Жыл бұрын
You are the best Ashe bless you❤
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
Tanks so amazing
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Wow Ato Ashe edmena tena yisitilin
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 Жыл бұрын
we love u.
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Thanks 😊
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ራዕይ ምንድን ነው?
7:05
EYED TUBE አይድ ቲዩብ
Рет қаралды 2,2 М.
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Impact Seminars
Рет қаралды 12 М.
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 3
26:04
Impact Seminars
Рет қаралды 29 М.
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29