ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎች || The Most FAQ People Ask - Part 2

  Рет қаралды 29,399

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 48
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እየጠበኩ ነበር ። አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክ ያሬድም ተባረክ በጣም የሚደቀኝ ያሬድ እምታቀርባቸው የመክፈቻ ንግግሮች ሁልግዜ ያስገርሙኛል ትልቅ ስጦታ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከፉ ያድርጋችሁ።
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
የትም ሆኜ ብሰማው የሚያስደስተኝና የሚያረጋጋኝ የማልጠግበው ብዙ ትምህርቶችን የምቀስምበት ተአምረኛ Chanel !!!ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@liyamelaku9681
@liyamelaku9681 Жыл бұрын
God bless you Ato Ashenafi
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Жыл бұрын
እባካችሁ ይህን ትምህርት በየአካባቢው በየትምህርት ቤቱ በየሰፈሩ አስፋፉት የህብረተሰብ ንቃተ ህሊና ሲሻሻል ኢትዮጵያ ለአለም ትተርፋለች አይደለም ለዜጎቿ ።በርቱልን
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
I really admire you Ato Ashenafi!!🙏🏽🙌🏽👏🏽👌🏽❤️......we are so lucky to have you! I am your huge fan!🙌🏽👏🏽
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@biniyamabebe1609
@biniyamabebe1609 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ አሸናፊ በመጀመርያ ኢትዮጵያ አርሶን የመሰለ ልጅ ስላሳት ፈጣሪ ይመስገን በመቀጠል የእርሶን መፅሀፍ ለማንበብ ፈልገን አንጊሊዘኛ በለማወቃችን ምክንያት ማንበብ ላልቻልነው እንዴት ነው በአማርኛ ለመፃፋ አላሰቡም ወይ? ስለ ቀና አገልግሎዎት እናመሰግናለን
@chaltutamiru2744
@chaltutamiru2744 Жыл бұрын
Impact words ❤wow
@andualemaknada4295
@andualemaknada4295 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ነህ
@mesaysolomon4591
@mesaysolomon4591 Жыл бұрын
አሼ አንተ ምርጥ አስተማሪ ነህ ባንተ መማር መቻሌ እድለኛ ነኝ አንድ ቀን በአካል እንደምገኝ እርግጠኛ ነኝ
@selamayalew2449
@selamayalew2449 Жыл бұрын
ብዙ ኖረህ ብዙ አስተምረን በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ!😍
@chaltutamiru2744
@chaltutamiru2744 Жыл бұрын
Really you are blessed
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
ክበርልኝ አሼ
@Tsigehiwothailemariam-xm4fu
@Tsigehiwothailemariam-xm4fu Жыл бұрын
amazing
@HirutNigussie-eo5ys
@HirutNigussie-eo5ys Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ውድ አስተማሪ ብዙ ትምህርት አገቻለው
@zoetadesse
@zoetadesse Жыл бұрын
Thanks
@boyEhite
@boyEhite Жыл бұрын
thank u
@christGod312
@christGod312 Жыл бұрын
EFt tapping ስሩልን
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ተቀይሬያለዉ የቆምኩትን አንቀሳቀስከኘ አመሰግናለሁ
@manenet2867
@manenet2867 Жыл бұрын
ወርቃማው አቶ አሸናፊ:) ውብ እና ድንቅ የሆነው አንደበትህ ሊገለኝ ነው። የምታቀብለን የዕውቀት ፍሰት 👉የምወደውን የሙዚቃ መስማት ግዜዬን አሳስቶብኝ እነሆ...,አንተንና የኢምፖክት አባላቶችን በቀን ለረረረረረጅም ሰዓታት ስሰማ እውላለሁ። አይሰለቸኝም።
@idroyyordihabte8827
@idroyyordihabte8827 Жыл бұрын
You are just inspirational happy having you in my time ❤
@teshomebeshah8012
@teshomebeshah8012 Жыл бұрын
Thank you!!
@chaltutamiru2744
@chaltutamiru2744 Жыл бұрын
Gold words!!
@getconnected7994
@getconnected7994 Жыл бұрын
🤩
@marthayiseni
@marthayiseni Жыл бұрын
Your energy is amazing, sometimes it doesn’t match with the participants
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
አትፍረድ ተብሏል አባቴ ምን እንዲሆኑ ጠብቀህ ነበር ? በውስጣቸው ተነቃቅቶ የነበረው እኩይ አስተሳሰብ ፣አመለካከት.. የሚያደነዝ መድሃኒት ወይም Therapy እየተሰጠው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን ሰላሙ ይብዛልህ
@bekalugizaw9938
@bekalugizaw9938 Жыл бұрын
I really appreciate you sharing your knowledge some time just get more reference from others if you can listen Mr Dr Zenbe lemma mention about the low of attraction
@hsjsvgsbsjgshslsbgrtwh2uwg674
@hsjsvgsbsjgshslsbgrtwh2uwg674 Жыл бұрын
I hello dear Brother Ato Ashenafi I like ur seminar off I saw like mirror u are telling me my history I don't have any vision what can ido to have good vision😊
@simretberhe8291
@simretberhe8291 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@abatediga3208
@abatediga3208 Жыл бұрын
it is so very great for me thank you
@tigikiros1034
@tigikiros1034 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@alem7785
@alem7785 Жыл бұрын
If you please post your seminars schedule we can join
@Efi2127
@Efi2127 Жыл бұрын
🥰😍🤩😘
@jemalkebe-gi9me
@jemalkebe-gi9me Жыл бұрын
😁❤❤❤❤❤ ቀሰቀሰከኝ አመሰግናለው
@YosephDube-yb4rc
@YosephDube-yb4rc Жыл бұрын
Andebetih kemar yitaftal ante yetefeterkewu yenen hiwot lemadan hula yimeslegnal kelb ameseginalehu bertaln!!!!!!!!!!!!!!!
@Habesha389
@Habesha389 2 ай бұрын
አየ አሸናፊ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ግን እኔምለው ለኢትዮጵያ መንግስት ብትወዳደር አተነበር እምታሸንፍ
@user-me5rq4so7p
@user-me5rq4so7p Жыл бұрын
አሼ በጣም ወድካለው የውስጤን ምታወራ ይመስለኛል አንተን ማዳመጥ የቀን የሳምንት ውሎዬን ይቀይረዋል ከዛ ወደቀድሞ ወደማሎደው ህይወቴ እመለሳለው ሌሎች ምትቤሽን ብዙም አልሰማም ምናልባት ቲክቶክ ለዬ ሾርት ቶክ በቅድሚያ ለሐሳቤ ይቅርታ ለምን ስታወራ እንደዚ ማረግ አለቡ:ሰለሆነ ተውት :ይሄን በዚ መረዳት አለብ: ለዚነገር ቦታ አትስጥ:በዚ ነገር ላይ ጥነቃቄ ማረግ አለብ እያልክ ባመንክበት ነገር ቁርጥ ያለ መልስ አሰጥም እንደ ምርጫ ሲቀርብ ሰዋች ወይም ልጆች ምክር አይሰሙም በሚለውም በይሆን እንደ ያንግ አበሻ አርገ ብባል መርጣለው ብታረግ ይሻላል ከሚለው አመሰግናለው ድጋሚ ይቅርታ በጣም አከብርሐለው አሼ። ደስታ ፎርሲዶ ሀዋሳ❤❤❤❤❤
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
አሼ አባቴ ከፈቀድክልኝ ልጄን ዋጥ ላርግሽ እንደምላት አንተን ደግሞ ስልቅጥ ላርግህ ? አባክህን?
@Habeshacurls28
@Habeshacurls28 Жыл бұрын
The content is 🔥 as usual,But the transition sound is a kinda annoying.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Noted.
@Danpvlog
@Danpvlog Жыл бұрын
Previous transition sound was soothing please make that one.
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
ይገባሀል ጭብጨባ የኔ ጌታ
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ አሸናፊ በመጀመርያ ኢትዮጵያ አርሶን የመሰለ ልጅ ስላሳት ፈጣሪ ይመስገን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-me5rq4so7p
@user-me5rq4so7p Жыл бұрын
አሼ በጣም ወድካለው የውስጤን ምታወራ ይመስለኛል አንተን ማዳመጥ የቀን የሳምንት ውሎዬን ይቀይረዋል ከዛ ወደቀድሞ ወደማሎደው ህይወቴ እመለሳለው ሌሎች ምትቤሽን ብዙም አልሰማም ምናልባት ቲክቶክ ለዬ ሾርት ቶክ በቅድሚያ ለሐሳቤ ይቅርታ ለምን ስታወራ እንደዚ ማረግ አለቡ:ሰለሆነ ተውት :ይሄን በዚ መረዳት አለብ: ለዚነገር ቦታ አትስጥ:በዚ ነገር ላይ ጥነቃቄ ማረግ አለብ እያልክ ባመንክበት ነገር ቁርጥ ያለ መልስ አሰጥም እንደ ምርጫ ሲቀርብ ሰዋች ወይም ልጆች ምክር አይሰሙም በሚለውም በይሆን እንደ ያንግ አበሻ አርገ ብባል መርጣለው ብታረግ ይሻላል ከሚለው አመሰግናለው ድጋሚ ይቅርታ በጣም አከብርሐለው አሼ።
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 20 МЛН
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 298 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00