ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 Inspector Ermias S01E02 @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 401,829

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 657
@HayatUae-hs3rx
@HayatUae-hs3rx 4 ай бұрын
ይህ ልጅ በሁሉም ፊልም ላይ የሚስራዉ ነገር ሳላደንቅአላልፍም❤❤❤❤
@melatdemeke-u1e
@melatdemeke-u1e 4 ай бұрын
ምን ምን ፊልም አለዉ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 ай бұрын
@@melatdemeke-u1eatawkewum bakish lewerew dimket nw
@ሣራደረጀ
@ሣራደረጀ 4 ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ👍👍
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 4 ай бұрын
ሳምንት 7ቴ ባረጉት😊
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 ай бұрын
በነገራችላይ 7ክፍል ብቻ ነው😢
@Kbrgosaye
@Kbrgosaye 4 ай бұрын
በሳምንት3ይሁን የምትሉ
@tagayetakele3888
@tagayetakele3888 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Reshidmubarek
@Reshidmubarek 4 ай бұрын
በሳምንት 3
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x 4 ай бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የእውነት ስው ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እንዳንተ አይነት ፖሊሲ ቢኖር ኢትዮጵያ የት በደረሰች ።
@elsayayu6658
@elsayayu6658 4 ай бұрын
በጣም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
ኤርሚየ የኔ ባለማህተብ ስወድህ❤❤ማነው እንደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ👍
@hamelmaltadesse7910
@hamelmaltadesse7910 4 ай бұрын
Ene dimtsu sibogn
@givenmusakwe2193
@givenmusakwe2193 4 ай бұрын
ሰገጤ
@DvhTyii
@DvhTyii 3 ай бұрын
ጂላጂል😂😂😂
@የሸዋዋ-ቐ4ሠ
@የሸዋዋ-ቐ4ሠ 4 ай бұрын
የኢሚያስ አድናቂወች❤👍
@hannaazanaw5703
@hannaazanaw5703 4 ай бұрын
ድምፁ ❤
@AshenafiAlasbew
@AshenafiAlasbew 4 ай бұрын
ውዴ አንችን ማድንቅ አይቻልም
@melemele6351
@melemele6351 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GrmawAualw
@GrmawAualw 4 ай бұрын
ኤርሚያስ ግን ለምን እደሌሎቹ ተዋናይ ሁሉም ቦታ አትሰራም በጣም ተወዳጅ ነህ ሁሉም ሰዉ ያከብርሀል በፍቅር ነው የሚዩህ❤❤
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 4 ай бұрын
ሁሉም ቦታ ላይ አትገኝ ትረክሳለህ!
@Kaleab-x5f
@Kaleab-x5f 4 ай бұрын
ይሄን ድራማ ግን የኛዎቹ ፖሊሶች እንደኮርስ ቁጭ ብለው እንዲያዩት ይደረግልን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 ай бұрын
በትክክል
@ZewudeBest
@ZewudeBest 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@aliaalo1421
@aliaalo1421 4 ай бұрын
በትክክል
@ፋጡማመቅደላ
@ፋጡማመቅደላ 3 ай бұрын
ትክክልነሽ ግንምንዋጋለው 😢
@meritube4549
@meritube4549 3 ай бұрын
በትክክል
@selam518
@selam518 3 ай бұрын
ማነዉ እደኔ በለማህተቡን ኤርሚን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 4 ай бұрын
እና ኤርሚ ከቱርክ አክተር አይበልጥም ልትሉኝ ነዉ❤😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
አስር እጅ ነው እሚበልጣችው❤
@AzmeraNgus
@AzmeraNgus 4 ай бұрын
ኧረ በደንብ ነው እሚበልጣቸው❤❤❤❤💪💪💪
@HabtemuAbate
@HabtemuAbate 4 ай бұрын
Are badenibi yemibelixachew faxari inasu ayinatuni yabizalin
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 4 ай бұрын
እግራቸውም አይደርስ ተጎረረብን እኮ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
@@Tube-xb8el ቱ ደግሞ እነዛ ምን አላችው
@እሙጋልተዋህዶ
@እሙጋልተዋህዶ 4 ай бұрын
ፍቅረ ሥላሴ ወንድማችን በርታልን❤❤🎉
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj 4 ай бұрын
የኤርሚያስ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@smerahsun5086
@smerahsun5086 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤
@TeferaEyilachew-uk8jy
@TeferaEyilachew-uk8jy 3 ай бұрын
እስካሁን ካየኋቸው ፊልሞች አንደኛውና ወሳኙ ይህ ነው። በእውነት ወንድሜ ፍቅረስላሴ ዮሐንስ እጅግ በጣም ከልብ አደንቅሃለሁ!!! እናም እንደነዚህ ያሉ ሀገራዊ ጉዳይ ያላቸውን ፊልሞች ታዘጋጅ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!!
@DjxjDkxjx-kn6hx
@DjxjDkxjx-kn6hx 4 ай бұрын
ምናለ ኤርሚ የድራማ ሳይሆን የእውነት የሀገራችን ፖሊስ ቢሆን😢
@BasherGhaly-zi4ht
@BasherGhaly-zi4ht 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-vk4hd
@amaamm-vk4hd 3 ай бұрын
ግንኮ እዉነተኛሰዉ እድሚየለዉም😢😢😢
@97156g
@97156g 3 ай бұрын
ምናለ ኤርሚ የድራማ ሳይሆን የእዉነት የሀገራችን ፖሊስ ❤❤❤❤❤❤❤
@97156g
@97156g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MabitWanaw
@MabitWanaw 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq 4 ай бұрын
ትለያለህ ስልህ ኤንስፔክተር ኤርሚ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤💚💛❤
@Kirubelassefa-k6q
@Kirubelassefa-k6q 4 ай бұрын
ኤኒስፔክተር ኤርሚያስ የሀቅ እና የእዉነት ፈራጅ ፓሊስ ጠንክር በጣም እንወድሀለን❤
@SatanaSadihunSayge
@SatanaSadihunSayge 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ኤርም ዱካህን ልከተል ወስኛለዉ ምርጥ አስተማርዬ ነህ!ሁለም አድናቅህ ነኝ!
@ጆዬMan
@ጆዬMan 4 ай бұрын
ከ ኢትዮጵያ ፊልም በጣም የተናደድኩበት ፊልም ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁልን 😁😁i like ኤርምያስ 🥰
@GormanhGormanh6789
@GormanhGormanh6789 3 ай бұрын
❤❤😮
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 4 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤
@g7vg900
@g7vg900 4 ай бұрын
አረ እንዳይቋረጥ 😢😢
@Astu-r1p
@Astu-r1p 4 ай бұрын
ድምፁ እራሱ 1ኛ ነው❤❤❤❤
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 4 ай бұрын
አረ በሰምህት 2 ይሁን ኤርሚዬ በርተ እዳ አንቴ ጀግነ የአ አገር መርሪህ ይወለድንልን ❤❤❤❤
@ቤቲኢትዮጵያዊት
@ቤቲኢትዮጵያዊት 4 ай бұрын
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ የእናቶቻችንን እንባ ያብስ ስንቶች እህት ወንድሞቻችን እንደ ወጡ ቀርተው በብዙ ሺ እናቶች ልባቸው ተሰብሮብናል💔🥺😭
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 4 ай бұрын
እኔ ከዚ በሀላ መንግስት ተቀይሮ እውቀት ያለው መሪ ካልመጣ በታምር እውነት የሆነ ፍርድ እና ሰላም በዚ ስርዓት መቼም አይገኝም የዘቀጠ ሀገር የወደቀ ሀገር ነው ያረጉት።
@aseed792
@aseed792 4 ай бұрын
ምደነው አሁሊይ የሚመጣ ተከታታይ ዲራማ ሁሉም ሰማት አዴ ሆነ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጂ በሳምት2 ይሁን የምትሉ👍😏
@የዳኜዋለእህት
@የዳኜዋለእህት 4 ай бұрын
እረ በመቤቴ እንባዬ አልቆጠብ የእክስኜተር እርሚያስ ድራማዎቹ ምናለበት ሁሉም እደሱ ቢሆን❤❤❤🎉🎉😢😢
@FghDfhh-y6j
@FghDfhh-y6j 4 ай бұрын
የኤርሚያስ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsashim4578
@elsashim4578 3 ай бұрын
እጅግ በጣም አሰቸማሪ ነው ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የወደፊት የሀገራችን ፖሊስ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ❤❤❤❤
@AminaHussen-y7c
@AminaHussen-y7c 3 ай бұрын
በሳምንት 2 የለቀቅልኝ አረ ፕሊስ የሚገርም ነው ዋው ኢርሚ ግሩም ነው
@marigkfy9738
@marigkfy9738 4 ай бұрын
አቤት ድምፅ አቤት የወንድነት ጥግ አየሁ ኤርሚያስጋ ትወናው በጣም ነው ምወድለት💗
@MesYene
@MesYene 3 ай бұрын
ኤርሚን የሚወድ ❤❤❤❤
@hiwet190
@hiwet190 4 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው ግን በሳምንት 2 ጊዜብታደርጉልን ጥሩ ነበር በተረፈ በርቱልን ደግሞ ፍቅር እንስፔክተር ኤርሚያስ በጣም ነው የምወድክ ❤❤❤❤
@ማርያም-ኀ1ፀ
@ማርያም-ኀ1ፀ 4 ай бұрын
Waw yabade new des yilal ketlubet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batimolla7171
@batimolla7171 4 ай бұрын
መቼ መቼ ነው የሚለቀው ቆይ ዋዉ ኤርሚያስ ምርጥ ሰው ባለ ማህተቡ❤❤❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 4 ай бұрын
Arts tv የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ያላችሁ ጥንቃቄ ማለትም level ከፍ የሚያረግ ስራዋችን ማቅረባቹ መደነቅ አለበት ሁሉም ድራማዋች ከፍታቸው ህይወት አለው
@Mhiretuwendimu
@Mhiretuwendimu 3 ай бұрын
አራ በጣም ልዩ ነህ ኤርሚ❤❤❤
@ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
@ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 4 ай бұрын
ዋው በጣም ጀና ነው ኤርሚ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ መልካም ስራ እንድትስራ እድል ይስጥ ክ ባለበት ቦታ አንተንም ቤተሰቦቼንም ይጠብቅ በጣም ደስ የሚል ነው እውነተኛ ፖሊስ እውነተኛ ሀቅ እውነተኛ የውስጥ ደስታ ሰላም ያገኛል❤ ለገንዘብና ለአላማዊ ነገር የተለያየ አስመሳይ ፖሊሶች የብዙዎቹ ህሂወት ቀስፈዋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኤርትራን ይጠብቃት
@BelgoBelay
@BelgoBelay 4 ай бұрын
ይህን ልጂ ሙቼ ነው እምወደው🥰 እንዳታቋርጡት ልጀምረው ነው🥰
@ጽናት
@ጽናት Ай бұрын
ምርጥ ድራማ ድንቅ ተዋንያን። አመሰግናለሁ። በርቱ❤
@BekamAbebe-dw6bw
@BekamAbebe-dw6bw 4 ай бұрын
እንቅልፍ ሳልተኛ በማየት ያደርኩበት ፊልም የኤርሚ አድናቂዎች
@HananHano-ku7ur
@HananHano-ku7ur 4 ай бұрын
ማህተሙ ብቻ በቂው ነው የኔ ጀግና
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 4 ай бұрын
ለእውነት የሚሰራ ከስንት አንድ ቢገኝም እሱን ለማጥፋት ወይም ለማስፈራራት በቤተሰቡ ይመጣሉ በሀገራችን እየሆነ ያለውን ነው እያየን ያለነው እውነት እና ሀሰት ጉሮሮ ለጉሮሮ ተያይዘዋል ግን ከብዙ ትግል በኋላ እውነት አሸናፊ ናት።
@FatMah-m5z
@FatMah-m5z 4 ай бұрын
አብይ ነበር መሆን የበርበት ክፉው ሰወየ😅😅
@baseapptube
@baseapptube 4 ай бұрын
Jes jes inspector ermias😎👮‍♂️ ☝️Esu esu esu☝️ Bom bom shakala shakala bom ☝️Esu esu esu☝️
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 3 ай бұрын
ምናለ ሌሎቹ ፖሊሦች እንደ ኤርሚያስ ለሀገራቸዉና ለወገናቸዉ ፍትህ ሣያጓድሉ ቢሠሩልን ኤርሚ ወንድማችን አይዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 4 ай бұрын
ኤርሚየ ድምፅህ ❤❤❤❤የኔ ጄግና
@አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ
@አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ልዩ ሰው ኤርሚ አድናቂህ ነኝ✌👍❤🎉😊
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 3 ай бұрын
ኢድሚያስን የሚወድ👍❤❤❤❤
@21-ot6dm
@21-ot6dm 4 ай бұрын
ኤርሚያስ ፊልሞችህ ስወድልክ ተባረክ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 ай бұрын
የምወዳቸው❤ የእውነት ብሆን ይሄ ፍትህ😢
@yemisrrachkassahun4204
@yemisrrachkassahun4204 4 ай бұрын
ሀገሬ እንዲህ አይነት ፍትህ ያስፈልጋታል!!! ደግሞም ታገኘዋለች!!!!
@DagmawitYeshaneh
@DagmawitYeshaneh 3 ай бұрын
Ermi gn demetu❤❤❤❤
@cherylmane1002
@cherylmane1002 2 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም ዋው
@UryhdRhyt
@UryhdRhyt 4 ай бұрын
ምርጥ የኢትዩጵያ ፖሊሰ
@AbelRrfffx
@AbelRrfffx 4 ай бұрын
ድምፁ እነ ኩራቱ ኢንስፔክተር ኑርልን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 4 ай бұрын
የታፈነ እንባአ ያለነት 😢 እናት ኢትዮጵያ ሳልኳት በዚህ ድራማ😭
@AwelEndris-jk3lp
@AwelEndris-jk3lp 3 ай бұрын
አቦ ኤርሚ ምርጥ ሰው ይመችክ ብሮ
@Segenettebeje
@Segenettebeje 4 ай бұрын
@lelokumela9842
@lelokumela9842 3 ай бұрын
Yes, mechereshawun gugahu 👍🏻👍🏻👌
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 4 ай бұрын
አንተ ያለ መውደድ ወይም ያለ ማድነቅ ንፍገት ነው 💪💪💪💪
@97156g
@97156g 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንሂን ይበርክ ፈጣር ይጠቢቂህ
@Tecno19-wt1ox
@Tecno19-wt1ox 3 ай бұрын
❤❤❤❤erreee uuu besanmit 4tee yihun
@ቤቲኢትዮጵያዊት
@ቤቲኢትዮጵያዊት 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ያለችበት ሁኔታ🥺 😢😢
@ADDISMEDIA-377
@ADDISMEDIA-377 4 ай бұрын
እይታ ግን የለዉም እያያቹ
@Yidnkachew11Mitiku
@Yidnkachew11Mitiku 4 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነው እኔም የመስራት ፍላጎት አለኝ ብታሰራኝ ደስ ይለኛል
@FdfGdfh
@FdfGdfh 3 ай бұрын
ዋው በጣም❤❤❤❤
@bekiman4914
@bekiman4914 4 ай бұрын
We are so exited ❤❤❤❤
@YordanosAfework
@YordanosAfework 4 ай бұрын
አረመችመች ነውሚታየው
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 4 ай бұрын
ኤርሚ ልጁን እንዳያግቱበት ፈራሁ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 3 ай бұрын
ኤርሚ ጀግና እንዳተዉ ያብዛልን
@FatMah-m5z
@FatMah-m5z 4 ай бұрын
እጀራ ሲበሉ ቤተሰብጋ ተሰባስቦ መብላት አማርኝ😢😢😔😔😔
@Mahm0udAbda-oj5bi
@Mahm0udAbda-oj5bi 4 ай бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም❤❤❤❤
@Ggg-kn1xi
@Ggg-kn1xi 3 ай бұрын
ዋው ኤርሚ 👍❤❤❤
@ኩሪ-ዠ8መ
@ኩሪ-ዠ8መ 3 ай бұрын
ትክክል ሀገሪላይ ሰሪተከዋል ግን ሁሉ ዲራማ ነው በሲዳማ አከባቢላይ እንዳተ አይነት ፖሊሲ ቢኖርማ ምነው ፍት ብናገን ነበር አንተ ለማስተማር የሰራችሁት ድራማ ለማስተማር ብላቹ ነው መቼም አይማሩም መቼም ትክክለኛውንም አይፈርዱም ሀብታም ሚኖርበት እንጅ ደሀ ፍት አያገንም ለማንኛውም ተመችቶኛል
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 4 ай бұрын
ፍቅረስላሴ ዮሐንስ (እሙሽ) አቦ ምርጥ ነህ ይመችህ ግን እንደብቃትህ አናይህም
@aschalewtakele9500
@aschalewtakele9500 3 ай бұрын
Wow I like it so nice movie
@MartaErsamo
@MartaErsamo 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድማችን በረታ ❤❤
@Beza21e
@Beza21e 4 ай бұрын
ኤድሚየ የኛ ባለ ማህተብ ትችላለህ👍👍👍👍
@AlemKorma
@AlemKorma 3 ай бұрын
ኤርሚ ምርጥ ሰዉ
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 4 ай бұрын
❤❤❤❤ይህን ፊልም እረኛዬ ፊልም ተመስጨ ነዉ የማየዉ በጉጉት
@Kidisthailemaryam
@Kidisthailemaryam 3 ай бұрын
ዋው ዋው ❤❤❤ ዋው ድምፅ ኤሪሚስ ዋውውውውውው❤❤❤❤
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 4 ай бұрын
እዲ አይነት ለእውነት የሚቆሙትን የህግ አካል ያብዛልን ስቱ ነው እውነቱ ተቀብሮበት የቢብከነከን
@TasfeneshTashumaFaleka
@TasfeneshTashumaFaleka 4 ай бұрын
ምን ብዬ እንደምፅፍ አላቅም ቅላት ያጥረኛል ብቻ በርቱ👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@Misikir_Yonas
@Misikir_Yonas 4 ай бұрын
ሳጅን ወጋየሁ ወንጀሉ ላይ እንዳለበት ለምን sceneኑ ግልፅ ሆነ.... ባይሆን የድራማው ክፍሎች በዛ እንዲሉና የተወሳሰቡ አንዲሆኑ ቢያንስ ስውር (hidden) እና እሱ ላይ ለመድረስ እራሱ ጥልቅ የሆነ ምርመራ (forensic)የሚያስፈልገው ይመስለኛል እና አስቡበት
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 4 ай бұрын
የኔም እይታ ነዉ ይመስለኛል በአጭር ክፍል ያልቃል መሰለኝ😊
@HjjDr
@HjjDr 3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ የምወድህ
@destamoges
@destamoges 3 ай бұрын
ኤርሚያስ❤❤❤❤❤❤❤
@MikiAdmasu-f8d
@MikiAdmasu-f8d 2 ай бұрын
ኤድሚዬ❤❤❤
@LijiERBQAN
@LijiERBQAN 4 ай бұрын
Wow thank you
@NoorSeid-ex8fv
@NoorSeid-ex8fv 4 ай бұрын
ኤርሚያሥ አቤት ድምፅ ጀንኒ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አርፍትምሕርትነው❤
@mooop7752
@mooop7752 4 ай бұрын
የኤርምያስ አድናቂዎች👍
@TgTg-ob5wn
@TgTg-ob5wn 4 ай бұрын
ሙዚቃውን ወድጀው ልሞት ነው ቡቡቡ😂😂😂😂
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 4 ай бұрын
😂😂❤❤ .ቡቡዬ
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 4 ай бұрын
ቀላል😂😂😂😂
@MymomMylife-j1t
@MymomMylife-j1t 4 ай бұрын
😂😂😂
@familytube2130
@familytube2130 4 ай бұрын
ቡምቡም😂😂😂😂
@Agla_Tube
@Agla_Tube 4 ай бұрын
Kkkkkkk bububu
@rozy-x9e
@rozy-x9e 3 ай бұрын
ኤርሚ ጀግና ነህ
@AmanuelAbare
@AmanuelAbare 3 ай бұрын
ኤርም ጀግና አንዴ እኛም ጋሐ ነ❤❤❤❤
@GetahunTsega-p8n
@GetahunTsega-p8n Ай бұрын
እውነት በፊል ብቻ መሆኑ ያሳዝናል ግን ኤርሚ ስለ አስተማርነትህ እናመሰግናለን።
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 4 ай бұрын
ለእማማ ኢትዮጾያዬ እንደአንተ ለእውነት የቆመ ፖሊስ ያስፈልጋታል በጣም ደስ ይላል በርታ
@MelatMilo
@MelatMilo 4 ай бұрын
ዋው 😢😢😢❤❤❤ህልሜ ለሀገሬ ታማኝ ቦሊስ መሆን ነበር😢 ጌታን ግን ሳይሳካልኝ ቀረ😢
@TirhasLulseged
@TirhasLulseged 4 ай бұрын
የኤርሚን ፊልም ካየው በዋላ ሌላ ማየት አስጠላኝ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 ай бұрын
ባለ ማህተቡ ኤርሚ❤❤❤❤😊
@MasartLap
@MasartLap 3 ай бұрын
ኤሪሜ ጀግናው እንወድሀለን❤❤❤💪👌
@serkibelay9174
@serkibelay9174 4 ай бұрын
Omg I really love this voice ❤
@GenetDamena-z5w
@GenetDamena-z5w 3 ай бұрын
ኤርሚ ጀግና
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 47 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 104 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1
33:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 114 М.
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 145 М.
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 47 МЛН