ኢንተርቪው #3 በቅዱስ ሙሉጌታ Interview #3 by Kidus Mulugeta

  Рет қаралды 76,856

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 жыл бұрын

#Ethiopian #Interview #GeniFamily
የትኛውም ልጅ በውስጡ ጥያቄ ካለው እንደእድሜው ደረጃ ምላሽ ሊሰጠው ግድ ይላል፡፡ በ‹‹እኛ እና እኛ›› ውስጥም በየጊዜው ከልጆች የሚመጡ የትኛውም ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት ግዴታ እንዳለብን እናምናለን፡፡ ዛሬ የዚህ ቤተሰብ ሁለተኛ ልጅ ጥያቄ አለኝ ብሎ እናቱ ዘንድ ቀርቧል፡፡ እርስዎም እንደእኛ እና እኛ ቤተሰብ አባልነትዎ ጨዋታችንን ይጋሩት ዘንድ ፈቀድን፡፡ መልካም መዝናኛ!
Children are full of questions and parents has obligations to answer all of them. In our family we believe in answering any questions. Today Kidus told his mom that he has some questions and this video is his interview with his mother. Enjoy
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @AGenet Nigatu
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 303
@hananry7106
@hananry7106 3 жыл бұрын
በቀጣይ. ባለቤቶና. ገኒ. ኢንተርቪው. ይደራረጉ. የሚል. በላይክ. አሳዩኝ
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ተው!
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ውዶች ገኒን ጠይቃችሁ ስጨርሱ ልክ እንደሷ አባታችሁን ሙልጌታንም ሁላችሁም ብጠይቁት ደስ ይላል ልክ እንደኔ ቢሆን ደስ ይለኛል የሚል ላይክ ይግጨኝ
@ariftouch-time9673
@ariftouch-time9673 3 жыл бұрын
Geni ማን እንደ እናት። እናት ጅግና ናት የምትሉ ላይክ።።።።👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
👍👍💚💚💛💛♥️♥️♥️👍👍👍
@ariftouch-time9673
@ariftouch-time9673 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 3 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ህልማችውን እውን ይድርግላቸው አሜን አሜን ቤታችንን ይጎብኙ
@user-ku8ny8id2v
@user-ku8ny8id2v 3 жыл бұрын
Amen❤
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድሜ
@user-pv7ht1hz3u
@user-pv7ht1hz3u 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen .....
@messikossa3672
@messikossa3672 3 жыл бұрын
Amen
@gdf7602
@gdf7602 3 жыл бұрын
አሜን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እደት እዳደገ ቅዱስ ግን ሰሞኑን በተለቀቀው ፊልማችሁ በጣም ጩጬ ነውበር ምን ግዜ ጎረመሰ ለማንኛውም ምርጥ እናት ፍትራችሁን እስከዘላለም
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ገንዬ በጣም ደስ የምትዩ እናት ነሽ . ልጆችሽን እግዜአብሔር ይባርካቸው . ትዳር መፍታት በአንቺ አልተጅመረም . ከቀድሞ ባለቤትሽ ጋር ጤናማ ግንኙነት ስላላችሁ ደስ ብሎኛል
@zemenaygeberia2654
@zemenaygeberia2654 3 жыл бұрын
ይሄን ልጂ ስወደው ሁላችሁም ፍገግታችሁ ይማርካል ወይ ውድድድድ ቱቱቱቱ😍😍💚💛❤
@user-pw9zq7hy2j
@user-pw9zq7hy2j 3 жыл бұрын
ገኒ ቆጆ ልጆች አሉሽ እግዛብሔር ያሳድግልሽ
@gdf7602
@gdf7602 3 жыл бұрын
አሜን
@fikirmulato3269
@fikirmulato3269 3 жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ልጆችን ይባርክልሽ አንቺም ተባረኪ በጣም ደስስስ የሚል ኘሮግራምና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 жыл бұрын
ከዘፈን መዝሙር ቢዘምር በሰማይም በምድርም ወጋ ይከፈለዋል
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
እኔ ግን መጨረሻ ላይ አባታችሁን ልክ እን ገኒ ብትጠይቁት ፍቃደኛ ከሆነ
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ናቸው ገኒ ልጆችሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ
@bezabeza7937
@bezabeza7937 3 жыл бұрын
ገኒዬ እንዴት እንደምወድሽ በዚአጋጣሚ በዩቲብ ጠገብኩሽ ሁሌም ሳቂ💋💋💋
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ስታምሩሩ ገኒ ታድለሽ ከአይን ያውጣልሽ ትክክለኛ እናት ፀጉር አጠርሲል ልጆች ያምራሉ እናታችሁን አዳምጡ ትክክል ናት እናት ሁሌም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ገንዬ ስለ ክፉ ሰዎች እኔም እንዳንቺ አስብ ነበር ግን ያስፈልጋሉ ክፉዌች ከሌሉ የመልካም ሰውች መኖራቸው አይታወቅም ብቻ ያስፈልጋሉ እግዚአብሔር ከነሱ ይጠብቀን
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 3 жыл бұрын
ገኒዬ እባክሽ መክሊት ከጠየቀችሽ በኋላ ደግሞ አባተታቸውን እንዲጠይቁ አድርጊ ስወድሽ ስሞትልሽ
@nuhaminnuye2286
@nuhaminnuye2286 Жыл бұрын
Ganiye ewnet betam desi teyegnalesh fetari edmena tena yestesh ewnet selanchi betam destegna negn hule destegna hugni kedane meherti enate hulem destachun tabzalachuu💕💕💕💕💕💕🙏
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Wow seyimru lijuechesh Geneya egzabher telke derga ydersacu regem edemna tena ysetacwe mert familly 😍😍😍❤👍🙏
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 3 жыл бұрын
ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ።
@seblistars9721
@seblistars9721 3 жыл бұрын
ውነት እና ትና ልጅ ጉዋደኛ ነው እምትመስሉት ዋውው ውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ትልቅ ደረጃ ድርሱላት
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ገኒየ የኔ ውብ እናት. ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. የኔ መልካም
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስታምሩሩሩሩሩሩ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ የገኒ ቤተሰቦች ግን አንድ ነገር ብታስተካክሉ ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋ ይህም ማስታወቂያ በጣም ታበዛላችሁ ይህን ብትቀንሱት
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማስታወቂያው ይበዛል
@rahelyemer96
@rahelyemer96 3 жыл бұрын
What you said about mom's and dad's is amazing 👏 you are the best 👌 ❤ may God bless you and your family 👪 more and more ❤ 🙏 😊 ♥ 💖 💕 ❤ 🙏 😊 ♥ 💖 💕 ❤ 🙏 😊
@misaderbie2346
@misaderbie2346 3 жыл бұрын
Geniye ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!!! ከመክሊት ቀጥሎ ከልጆችሽ አባትጋ ልክ እደጓደኛ ብቀርብ ደስ ይለኛል !!!ከዛም ደግሞ አችን እደጠየቁሽ እሱንም ቢጠይቁት ምን ትላለህ ይህን ጥያቄ የመጨረሻው ልጂ ይመልስ ትዛዝ ነው
@fatuma241
@fatuma241 Жыл бұрын
ገንዬ ይህንን የፀጉር ነገር ካነሳሽ እንደው ለምን እንደሚያሳድጉት አይገባኝም የኔም ልጅ ፀጉሩን ሲያሳድግና ሲያሳጥር የእውነት ልዩነት አለው ስታሳጥሩት ንጉስ ነው የምትመስሉት የኔ ውዶች ፀጉር በማሳጠር ተባበሩ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራሉ ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ተያቸው ይሄ ፀጉር ቁርጥ በጣም ጥሩ ነው ውይ አይመለጡ እያልኩ እናትህን እየተማፀንኩኝ መጥፎ እንስሳ እየጠራህ ኧረ ይቅርብህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@gfgf7327
@gfgf7327 3 жыл бұрын
ጋኒ እበክሽን እረስሽን ጠብቂ አንድ ነገር ሆነሽ እነዚ ልጆች ሲየዝኑ መያት ሰስበው የስፈረኘል ፈጠሪ ይጠብቅሽ በጠም ነው ምወድሽ ❤️
@user-tu7mc8xw5k
@user-tu7mc8xw5k 3 жыл бұрын
ገንየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የእውነት ካች ብዙ ተምራለሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ምርጥ እኳን ሰላም መጣቹ ቅድም በዛኛው አይቼሽ አሁነ በዚ ከች አልሽልኝ በጣም ነው እኮ ምወዳቹ
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 3 жыл бұрын
ገኒዬ ፈገግታችሁኮ ገዳይ ነው ስታምሩ ልጆችሽ ውቦች ናቸው ገኒ ማስታወቃው በጣም እየበዛ ነው ቀነስ አድርጊው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@seblebiru1607
@seblebiru1607 2 жыл бұрын
እኔም ፀጉራቸው እጥር ሲል ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Ewnet fegegetesh ersu aytgebem endenet endgudecha endehet nwe chwetesh keljueshe ger kanche bezwe temrt enwesdelen 😍😍😍😍😍😍👍
@sisaymengeste5898
@sisaymengeste5898 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ተመችቶኛል ደሥ የሚል ቤተሠብ ነው እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ ሢሣይ ነኝ ከአሜሪካ
@emebetdemsash950
@emebetdemsash950 3 жыл бұрын
ገንየ የሁሉም እናቶች ተምሳሌት ነሽ!እኔም ልጆቸ ፀጉራቸው ሲያድግ አልወድምና!!
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ገንየ እኔም ኖርማል ሲቆረጡ ነው ደስ የሚለኝ ግን ዘበኑ ተቀየረ ፍሪዝ ነበር አሁን ይሄን አመት ጭራሽ የብድ ሀረካት ነው ዋታ አባውደ ነው የሚመስሉት
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 жыл бұрын
ገኒየ የኔ ማር ስወድሽ ከነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጠካራ ሴት ነሽ በርች ለልጆችሽ እደናት ብቻ ሳይሆን እደጓደኛም ነሽ ታስቀናላችሁ ገኒ ማር
@Selamfitwe21
@Selamfitwe21 3 жыл бұрын
Betam des new emteluet Egzabiher kenategar yehuen 🙏🙏 geniya betam new mewdeshi
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ....... ኤረ ደስ ሲሉ::long live
@helenlulu8154
@helenlulu8154 2 жыл бұрын
ገንዬ እግዚአብሔር አምላክህ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ እግዚ ይጠብቃችሁ
@user-rm4jl7ty1m
@user-rm4jl7ty1m 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምሪጥ እናት ገኒ የውነት በጣም ነው የምወድሺ
@yezn4604
@yezn4604 3 жыл бұрын
ሰለ ፀጉሩ ትክክል ነሽ
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ሰላም መጣችሁ አላህ ሀገራችንንእና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@hiwilove8293
@hiwilove8293 3 жыл бұрын
እግዚ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጆችን አንችንም እድሜና ጤና
@shathafadel3415
@shathafadel3415 3 жыл бұрын
ገንየ ሥወድሺ በርቱ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@fatumafatjma3038
@fatumafatjma3038 3 жыл бұрын
Masha allah mar nachewu ljochishi allah yasadglshi subhanallah ene degmo lje tsegurun siyasatr alwedm fitu chiwu kst bskul yale newu yemimeslegn ach ylachu tyaleshi
@user-qo6rd3kg9p
@user-qo6rd3kg9p 3 жыл бұрын
ኡፉ ደስ ስትሉ ገኒዬ ፈጣሪ ባርኮ ያሳድግልሽ
@honhany8874
@honhany8874 3 жыл бұрын
Kidsu enkwan be selam metake axayayaqe arife new damo setameru ayelayachu balachubate selamachu bezete yebale, egizabher yebarke
@fatumagelato
@fatumagelato 3 жыл бұрын
Allah lijocheshe aysdglshe ganeyee kemulu tena gar Ethiopia hagereche selam yedrgln ❤❤❤❤
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
ጋኒ የኔ ፍቅር ደሮ መርካቶ አግንቸሽ በጣም ስለምወድሽ ገኒ ስልሽ ወዬ ብለሽ ልክ እንደዘመድሽ የተሳሳምነውን አረሳውም የእውነት ያፈገግታሽ አሁንም አለ እና ልጆቺሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም ነው የምወድሽ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ልጆቹ እንዴት እንደሚያምሩ ❤️
@solisoli5968
@solisoli5968 3 жыл бұрын
በየመሀሉ የምታስገቡት ማስታወቂያ ይሰለቻል!
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንወዳችዋለን በርቱልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ
@meskeremkanko1949
@meskeremkanko1949 3 жыл бұрын
ገኒ የአለም አንደኛ እናት ነሽ ዘመንሽ ይባርክ
@user-um9ni7rx9c
@user-um9ni7rx9c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
ቅዱስዬ አታናዷት ቶሎ እዳታረጅባቹ ለናተ ስትል ትቆይላቹ በጣም እወዳቹዋለው ገኒ
@user-or6pi6ir6t
@user-or6pi6ir6t 3 жыл бұрын
ስታምሩ እመቤቴማርም ሰላማቹህን ታብዘው ❤❤😍😍😍❤😍❤😍
@rahwagebreyohanns6122
@rahwagebreyohanns6122 3 жыл бұрын
Kdus. He is ma #1 his smile is Amazing😊 kind endehone yastawkal🇪🇷🇪🇷
@HayatHayat-sn3ur
@HayatHayat-sn3ur 2 жыл бұрын
ሰታምሩ በጌታ
@user-wo4bt3mz7d
@user-wo4bt3mz7d 3 жыл бұрын
ስታምሩ ማሮች
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ይመቻችሁ
@mame_youtube5692
@mame_youtube5692 3 жыл бұрын
woooow betam new ye metamiruti
@emuebirahim3304
@emuebirahim3304 3 жыл бұрын
በአላህ ስታምሩ
@ethiopia2164
@ethiopia2164 3 жыл бұрын
ዋው ቅዱስ በጣም ታዳጊ ልጅ ነው እህቱ መስላኝ ነበረ ታላቅ
@kamilakamal6183
@kamilakamal6183 3 жыл бұрын
Uuuuffee das sitilu mirxii enat 1000 amet nuri😘😘😘😘
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ስታምሩ እናት እና ልጅ ዋዉ።
@touchtouch764
@touchtouch764 3 жыл бұрын
ጥየቄይ. የስፋራም. ነበር. ይዘገነል. በርቱ. ደስይላል
@user-wc4lv3oq7m
@user-wc4lv3oq7m 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@zewuditlejalem5884
@zewuditlejalem5884 3 жыл бұрын
Gniye yen konjo des setlu💕💕💕💕💕
@nigisteshete6697
@nigisteshete6697 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@nebyattesfay8266
@nebyattesfay8266 3 жыл бұрын
ገኒየ ብጣም ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ኣምላክ ከናንተ ጋ ይሁን ኣሜን 👏 ገኒየ በወሳኔ ይሚል ደራማሽ ያሉ 3 ልጆቼሽ ናቸው ብደራማው ያልው እና ብዚይ ሳያችው እንሱም ናቸው ብየ ነው እና ብቀጣይ ፕሮግራምሽ የመጅመርያ መልስ ለኔ እንድትሆን ፍቅድልኝ👏👏👏 ወድ ኣርትስት ገነት ንጋቱ 🕊🕊🕊
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስታምሩ
@netsiaaron3791
@netsiaaron3791 3 жыл бұрын
Tebareku genye
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
ስታምሩ አምላክ ይጠብቃችሁ
@netantyohannes6694
@netantyohannes6694 3 жыл бұрын
Waw gena des stlw 💛💛💛💛
@kibiryisfahaile4795
@kibiryisfahaile4795 3 жыл бұрын
ገኒ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ምኞትሽም እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@kidistalemayehu2018
@kidistalemayehu2018 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችዉ
@user-yg6oh3nd2i
@user-yg6oh3nd2i 3 жыл бұрын
አለምየድሬዋስታምሩእግዚአብሄርይጠብቃቹ
@mahletnegre9133
@mahletnegre9133 3 жыл бұрын
Abeeeeeeet Desssssssssss stelu beget ❤❤❤❤❤❤❤❤👍😘😘😘😘🙏🏾
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
ትክክል ገንየ ፀጉር ያከሳል ሲድግ ደስስስትሉ
@zebibendale2107
@zebibendale2107 3 жыл бұрын
Ke lejochish abat gar kefechi bewhala guwadejna mehonesh le lijochish yekefeleshew waga new 👍👍👍👍
@salamasalama5787
@salamasalama5787 2 жыл бұрын
እናት እይታዋ ልጆቿ ለይ ስለሆነ ጸጉር ሢያድግ የከሡ ነው የሚመሥላት
@aiextube9596
@aiextube9596 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሠላማችሁ ይብዛ
@user-kj4fd1kp3m
@user-kj4fd1kp3m 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@mihrettola9647
@mihrettola9647 3 жыл бұрын
I like their hair the way it is now please let them keep it 🥰
@marshuminda3160
@marshuminda3160 2 жыл бұрын
አረ እግዚሃብሄር ይጠብቃችው በጣም ነው እኮ የምታስቀኑት
@salam1297
@salam1297 3 жыл бұрын
ምርጦች 💚💛❤️
@zebibbanure179
@zebibbanure179 3 жыл бұрын
አባታቸውን መጠየቅ አለባቸው ሮያሊቲ scholl አለበት ብለሽ ነበረ እስካሁን ድረስ የለም
@ethioshamatube7853
@ethioshamatube7853 3 жыл бұрын
ዋውውው
@user-wt3ye7hv9j
@user-wt3ye7hv9j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 3 жыл бұрын
መልካም ቤተሠብናቸው
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
ገንየ ባይፈጠሩ ያልሻቸው ሰዎች በሁሉም ቤተሰብ ውስጥ 1አይጠፋም
@bezaabezaa1605
@bezaabezaa1605 3 жыл бұрын
ኧረ ማስታውቂያ አታብዙ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም የፍቅር ቤተሰብ ናችሁ
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ገኒ ፀጉር ሲያድግ ያከሳል
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
All ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏....
@genetxyz3369
@genetxyz3369 3 жыл бұрын
አትዝፈንቅድሥ ዘፈን አጽያት ነው አታበረረታችው ገንዬ
@mesaymekonen9739
@mesaymekonen9739 3 жыл бұрын
Your Brather doing very good
@ameedas5106
@ameedas5106 3 жыл бұрын
ወይኔ ሥታምሩ
@shghvfhg8971
@shghvfhg8971 3 жыл бұрын
ሥታምሩ
@kidistalemayehu2018
@kidistalemayehu2018 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሄር
@user-fl3dr5uo8m
@user-fl3dr5uo8m 3 жыл бұрын
እንዴት እደምታምሩ ሥታሥቀኑ
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
የእኛ ቀናት #78 እናትም አባትም መሆን ሰልችቶኛል።.. ክፍል 1
13:37
የእኛ ቀናት #137 የልጆቼ አባት አለቀሰ!
10:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 146 М.
ኢንተርቪው #1 በልዑል/ባቢ/ ሙሉጌታ Interview #1 by Leul/babi/ Mulugeta
19:35
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 356 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН