🛑የሴጋ ሱስ ለማቆም እስከዛሬ ያልሰማናቸው 7 ቀላል መንገዶች

  Рет қаралды 550,316

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_ethiopia
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Пікірлер: 878
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇 t.me/inspire_ethiopia
@SaSa-jk2gx
@SaSa-jk2gx 3 жыл бұрын
ትክክል
@firamashupvedio7032
@firamashupvedio7032 2 жыл бұрын
Wenedeme lik neh betam ena mesegenalen aref meker nw Ene ande teyake alegn Sega le mehan ye daregal?????
@bereketgebeyehu7949
@bereketgebeyehu7949 Жыл бұрын
ጥር ሀሳብ ነው
@usmanguye
@usmanguye Жыл бұрын
Gudatuu midno
@kidaneberhe6529
@kidaneberhe6529 Жыл бұрын
የሂወት ትምህርት
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 жыл бұрын
የዚህ ችግር አንድና አንድ ውደፈጣሪ በጸሎት መማጸን ብቻ ነው
@DELLINATUBE
@DELLINATUBE 3 ай бұрын
ስትማፀንም ያንተ ጥረትም ፈጣሪ ይፈልጋል
@user-jf1ep3tq3b
@user-jf1ep3tq3b 2 ай бұрын
iwnet new bro
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ ፀልዩ ንሰሀ ግቡና ከዛ ተጠመቁ ማርያምን ተቆማላችሁ
@amanuelababa9544
@amanuelababa9544 2 жыл бұрын
አስታውሳለሁ የዛሬ 4አመት ገደማ ላይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ተሰቀይቼለሁ ጦዋት ከ1ሰዓት እስከ 2 ሰዓት በሉ ሰዓቶች ውስጥ ሴጋ ከለደርኩት ይጨንቀኛ ነበር even ሥራን መሥራት አልችልም ቀኑ ሙሉ ይሚታታብኛል ብዙ ተጉደው ግን በዚህ ሁሉ እሄ ሁሉ ችግር እንደሌኛ አብሮኛ የምኖር ጓደኞቼ አያውቁም እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነው አንተ የምትለው ይጠቅማል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ ሁሉ ችግር እንድገለገል ለኔ መፍትሄ የሆኛ መንገድ አንድ ብቻ ነው እሱም ጸሎት ነው ሁሉ ጊዜ በጸሎት እንደ እያልኩ ነበር የምጸልያው እግዚአብሔር ሆይ እሄ ክፉ ባሕርይ ከእኔ አስውግድ ነው አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉን አስወግደው ወደጄ የብዙዎች ሥቃይ ነው ብየ አምናለሁ ስለ ምክሩ አመሰግናለሁ 🙏
@kidistabera9788
@kidistabera9788 Жыл бұрын
bemnm makom alchalkum wendme ebakh bedenb btabraralgi ortodox negi ebakh .🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 Жыл бұрын
ይሄ ሰጣን ነው ከዚህ በሃላ ለሴንን ከመታዘዝ መቆጠብ ፈጣሪ ይቅር ይበለን አሜን
@Natiye23
@Natiye23 3 ай бұрын
​@@kidistabera9788Orthodox negni min amta
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys Ай бұрын
🫵🫵🫵🫵🫵ሕሩአዕ እአኦስጅ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ፍቅርን አስቡ ፍቅርና እንስሳዊ ተግባር ይለያያል።
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 3 жыл бұрын
የእውነት ትልቅ ሰው ነህ የኔ ውድ ወንድም በርታልን እሺ
@user-fg6qz2ib5y
@user-fg6qz2ib5y Ай бұрын
የኔ ወንድም አተና መሠሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ትለያለህ ሁሉም እንድለወጥ አላህ ሰበብ ያድርግህ ❤❤❤❤❤
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 3 жыл бұрын
በልጅነቴ ማግባቴ ከዚህ ሁሉ እንድርቅ ስላደረገኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ማን እንደ ትዳር 😍
@eyulina2364
@eyulina2364 3 жыл бұрын
Ay wergna blgnt magbt kbad nw attsanagni
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
ጎበዝ ......መጽሃፉም "ባትችሂሉ አግቡ " ነው የሚለው !!! ጀግና።
@timeisnow7373
@timeisnow7373 3 жыл бұрын
ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ
@unity5561
@unity5561 3 жыл бұрын
False
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ሡሥ ነው ትዳር አያሥቆመውም
@ironside011
@ironside011 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለዉ ዛሬ የ ህይወቴን ሸክም አቀለልክልኝ አንዴ አይቼክ ባቅፍህ ደስ ይለኛል💚💛❤
@samueljemal116
@samueljemal116 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅምክር ከልብ አመሠግናለሁ
@timeisnow7373
@timeisnow7373 3 жыл бұрын
ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ
@kiduslewtie5754
@kiduslewtie5754 3 жыл бұрын
Me to
@girmabest4595
@girmabest4595 3 жыл бұрын
Silkiihin lakilgn
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን 98% በውጪ የምንኖር የዛ ተጠቂ ነን።
@bitanyamelaku268
@bitanyamelaku268 3 жыл бұрын
Really
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
@@bitanyamelaku268i am telling you
@bitanyamelaku268
@bitanyamelaku268 3 жыл бұрын
@@tamerintube6313 it's same 2 It's all teenagers life 😢😢
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
@@bitanyamelaku268 specially females! May be you too addicted
@bitanyamelaku268
@bitanyamelaku268 3 жыл бұрын
@@tamerintube6313 dude,I'm male bakh😒
@mebityoutube4659
@mebityoutube4659 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም የወሲብ ሳይሆን የውጪ ፍልሞች ማየት እካታተል ነበር ዘፈን ኣዳምጥ ነበር ግን ሀጥያት መሆኑ ካወቅኩ በዛ ደሞ ምንም የማይጠቅመኝ መሆኑ ካወቅኩ ባኅላ 1 ዓመት ይሆነኛል ከተውኩት አሁን መዝሙር እና የሃይማኖት ስብከቶች እንግልዘኛ ት/ት እየተማርኩ ነው እውነት ብዙ የሚሰራ ስራ እያለን የማይቅመን ቦታ ተዘፍዝፈን እንውላለን እና ለሁላችን ልቦና ይስጠን በተለይ በውጭ የሚንኖር ትርፍ ሰዓታችን በዙ ነገር በonline መማር እንችላለን እና ከዚ ክፉ ሱስ እንውጦ እህት ወንድሞቼ🙏
@gdanmochufe4205
@gdanmochufe4205 2 жыл бұрын
Tabaraki zamani yibaraki wondime
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት
@tsionmenberu6378
@tsionmenberu6378 Жыл бұрын
የእንግሊዘኛ ሆረር ሱሰኛ ሁኛለሁ ምን ይሻለኛል
@bisratsisay-mt5yz
@bisratsisay-mt5yz 9 ай бұрын
@@tsionmenberu6378 lerasesh gize sechiew
@user-qb4pi4do9t
@user-qb4pi4do9t Ай бұрын
Neger gn nebershibet kezik befit adel
@AK-rz3zq
@AK-rz3zq 3 жыл бұрын
This guys gonna change our life ✌
@timeisnow7373
@timeisnow7373 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነወ!!! በዚህ አጋጣሚ ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ
@monaysuf4658
@monaysuf4658 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ከዚህ ሱስ ለመጣት መፀለይ መፆም መስገድ ያስፈልጋል
@mulliemilla6554
@mulliemilla6554 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም ተባረክ ውንድሜ በጣም አርፍ ትምህርት ስጣህኝ አመስግናለሁ
@mosanii5880
@mosanii5880 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝተናል 😘
@DewqfDanal
@DewqfDanal 2 ай бұрын
በጣም ተቸግሪያለሁ
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ እና የተዋጣለት ምክር !!! በርታ የኔ ወንድም !!!
@FunnyVideo-qw2kc
@FunnyVideo-qw2kc Жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ።
@liz1987
@liz1987 3 жыл бұрын
Let's normalize open discussion ✌️ Inspire Ethiopia let's go 👏🏿👏🏿👏🏿
@muletube879
@muletube879 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምክርህ በጣም አሪፍ ነዉ
@rigotube494
@rigotube494 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌም በርቱ ቀጥሉበት
@shambelkenito3292
@shambelkenito3292 3 жыл бұрын
thank you,ene yimigrmew hayimanot beti emelalesalew gin liyakom alchalikum endihum bealem endene hatiatengna yale ayimesilengim
@bisratbirhanu149
@bisratbirhanu149 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@user-id5tq7we8n
@user-id5tq7we8n 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት በርታልን የብዙሀኑ ችግር ነው
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 2 жыл бұрын
ግልፅነትህ ተመችቶኛል እናመሰግናለን ።
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 👏🙏 በርታ
@fasilbelete6159
@fasilbelete6159 3 жыл бұрын
you change my life txs very much we love you keep it up
@segniwiz8917
@segniwiz8917 3 жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ነህ ለእኛ ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን 👏👏👏👏👏👏
@phun4379
@phun4379 3 жыл бұрын
1) ሃጢያት ነው 2) ብዙዎቹ በ40/45 ዕድሜ ፍቅረኛን ለማርካት ደካሞች ይሆናሉ ሰውነታቸው ቢፈልጉም አይታዘዝም 3) አቅመቢስና ልፍስፍስ ያደርጋል እቃ ለማንሳት ለመደባደብ ወዘተ 4) የእርጅና ፊትና ማስል የቆዳ መንጠልጠልና መጨማደድ 5) ያለግዜ ሽበቶነት 6) The list goes on
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 3 жыл бұрын
Exactly
@gdanmochufe4205
@gdanmochufe4205 2 жыл бұрын
Qalati yelegnim
@user-dc9bw2nb6x
@user-dc9bw2nb6x 2 жыл бұрын
👍
@user-vb2cb7xf5e
@user-vb2cb7xf5e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን❗️ ❤️
@gymismylife6734
@gymismylife6734 3 жыл бұрын
You're great man keep it up great explanation
@emanebrahim2726
@emanebrahim2726 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታልን
@Abdi6119
@Abdi6119 3 жыл бұрын
WOW thank you bro.... best education for this generation
@nazifusman6876
@nazifusman6876 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
@apptube8717
@apptube8717 3 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለው ተባረክ
@tigestnuraadis7218
@tigestnuraadis7218 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳክተር እግዚያቢሄር ይቅር ይበለን በሱስ የተጠመደ ልባችንንእግዚያቢሄር በሱ ፍቅር ተጠማጂ ጋርገን
@zemenetibeb1221
@zemenetibeb1221 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለመግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት
@user-mx3wt3ky9c
@user-mx3wt3ky9c 4 ай бұрын
አመሰግናለው
@eyoomidia4888
@eyoomidia4888 2 жыл бұрын
አገላለፅህ በጣም ተመችቶኛል ቀለል አድርገህ ስላስረዳኸን እናመሰግናለን bro tnx
@biniyamsolomon2283
@biniyamsolomon2283 3 жыл бұрын
enate tileyalachu .... ethopiyawi nachu kelib ❤
@rediettirusew3674
@rediettirusew3674 3 жыл бұрын
WOW YOU ARE SMART YOU ARE CHANGE MY LIFE
@endalkachewtakele3585
@endalkachewtakele3585 3 жыл бұрын
Yarad lej betam new mamesegnew keyreshgnal bro 10x
@mikoniko2433
@mikoniko2433 2 жыл бұрын
Wow dese yemile lectures newu 👍
@aregagebre1150
@aregagebre1150 3 жыл бұрын
ዎንዲሜ በጠሚ የሚጠቂሚ ትምህርት ነው ተበረኪ
@ethiohulumbet9669
@ethiohulumbet9669 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም
@YARED_D
@YARED_D 3 жыл бұрын
Enate temsgen ande sew enkuwan chegrachenen terdto beglte mawerate gemre thanks dude
@eurekateklemariam2751
@eurekateklemariam2751 3 жыл бұрын
betam enamesegnalen tnx very much
@desalegnbuta8564
@desalegnbuta8564 3 жыл бұрын
በእዉነት ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን ።ምርጥ ትምህርት ነዉ አንተም እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ በጣም ደስ ይላል
@user-ql9mm2tl6f
@user-ql9mm2tl6f 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በርታ
@savetheworld2020
@savetheworld2020 3 жыл бұрын
thank you . i will try more your advices.
@zekariyaszekariyas2358
@zekariyaszekariyas2358 3 жыл бұрын
thank you so much bro 🤛
@shotson110
@shotson110 2 жыл бұрын
Thank you, great idea......... discussion openely with power..... decide decide and decide brothers
@samikiros7740
@samikiros7740 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ
@Desta42
@Desta42 3 жыл бұрын
አባዬ ይመችክ ከእነ ምናምኑ እንከን የሌለበት ቪዲዮ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@getachewalemu3675
@getachewalemu3675 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@mekonnmoka7416
@mekonnmoka7416 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅ አናመሰግናለን
@zenamusie8552
@zenamusie8552 3 жыл бұрын
Wow! it is amazing advice...
@nahomeyig8067
@nahomeyig8067 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባረክህ
@nahomatube1029
@nahomatube1029 3 жыл бұрын
በርቱልን ጥሩ ምክር ነው
@ritabaqala3511
@ritabaqala3511 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከዚህ ነፃ ነኝ ያለባችሁ አላህ ይድረስላችሁ ማግባት ወሳኝ ይመሥለኛል በቀጣይ ጉዳቱንም አብራራላቸው በሪታ ብሮ እሠከ ማበድ ያደርሣል
@zizuhusenu5180
@zizuhusenu5180 2 жыл бұрын
አሚን🤲🤲
@kalidsultan6547
@kalidsultan6547 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ተመቸህኝ አመሰግናሀለው
@zkab6135
@zkab6135 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@yonasbirhanu5685
@yonasbirhanu5685 3 жыл бұрын
Tnx for ur advice
@ethiolove8996
@ethiolove8996 3 жыл бұрын
ወንድም እነመሰግናለን በጠም ጣቃም ትሕምርት ነው አብዘኛው በ ስደት ለይ የምሰቀዮ ወገኖቻችን 100%bazii hewoti wusite new♥️👍👍👍
@surafelmesfin679
@surafelmesfin679 2 жыл бұрын
Egziaber yebarkek wendema betam tenkiwe arif meker new bertalen lebezu sew temer yehonal
@Ali9606
@Ali9606 3 жыл бұрын
شكرا شكرا شكرا حبيبي على كلامك الحلو كلامك حلو شكرا شكرا
@ahmedmuhammedyalew2032
@ahmedmuhammedyalew2032 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድምበጣምጥሩሠውነህ
@badgamerfox2934
@badgamerfox2934 2 жыл бұрын
That is the best messages thanks inspire Ethiopia I LOVE
@abdellamohammed1596
@abdellamohammed1596 3 жыл бұрын
ለወጣቶች አስፈላጊ ምክር ነው
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 жыл бұрын
ewnet new
@yeabsirabebi398
@yeabsirabebi398 Жыл бұрын
Ayedelem
@ahlamz9678
@ahlamz9678 Жыл бұрын
Mashallah wandime wallahi be hiywete tiliq timhirt astemirehenyal min biye lamesginik allah yichemirilih
@teddyks8874
@teddyks8874 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ በተፈጥሮ የሚመጣ ወይ ደግሞ በልምድ በእራሳችን አቋም የሚመጣ ችግር ብቻ አይደለም በውስጥ በኩል አድፍጦ የሚዋጋን የጠላታችን ወይም የአጋንንት ተፅእኖ ነው ለምሳሌ ;- የመጠጥ, የማጨስ, ትዕግስት አልበኝነት, የመዘሞት, የመግደል, እና የመሳሰሉት ድርጊቶች የሰውን ልጅ ባህሪንም ፀባይንም አይወክሉም ለምሳሌ ባህሪ ስል ምን ማለቴ ነው ...... ባህሪ ማለት የማይለወጥ የማይቀየር የማይሻሻል ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና የሃያላን ሀያል ከሚሆን ከ ልዑል እግዚአብሔር ያገኘነው ወይም የተሰጠን ተፈጥሮአዊ ፀጋ ነው ፀባይ ደግሞ የሚሻሻል የሚለዋወጥ የሚቀያየር ባደግንበት ማህበረሰብ ቤተሰብ እና ሀገር እንዲሁም በእኛ ጥረት የሚለዋዋጥ ስነምግባር ወይም ግብረገብ ነው ከዚህ ውጪ የሆነው ግን ከእኛ ወገን አይደለም ማለትም ሰውን አይወክልም ረቂቃን ከሆኑ በእግዚአብሔር ፊት ክብራቸውን ካጡ እርኩሳን መናፍስት የሚመጣ ፍላፃ ነው እና እኔ የነዚህ ተጠቂ ነበርኩ ለአመታት እራሴን በእራሴ አረካ ነበር መጠጥ እጠጣለሁ አጨሳለሁ እቅማለሁ የሚቀረኝ ነገር የለም ነበር ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉም ነፃ ነኝ ይሄም ሊሆን የቻለው ሳላቋርጥ በመፀለይ በመስገድ አስራት በኩራት በማውጣት እና ሐይማኖት ወይም ምግባር ለመላበስ በማደርገው ጥረት ነው መንፈሳዊነት ይብለጥ ያኔ ሁሉም ይገለጥላችኋል ሁላችንንም እርሱ ይርዳን 🙏🙏🙏
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 3 жыл бұрын
እኔምበዚህበሸታከተጠቃሁ. 7አመቴጀመሬነውአልተተወኝምአሁንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@timeisnow7373
@timeisnow7373 3 жыл бұрын
ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ
@nebiyudawit8267
@nebiyudawit8267 3 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ሰው እራሱን መቆጣጠር እንጂችል የተፈጠረ ፍጡር ነው ሰይጣን ነፍሳችንን የመቆጣጠር ስልጣን የለውም ነፍሳችን ደግሞ የምናስብበት ነው ስለዚህ ይህንን በሰይጣን ላይ ማሳበብ እራሱ አንዱ ስንፍናችን ነው ስለዚህ ይህንን አስተካክለው።
@mubeferdi6401
@mubeferdi6401 3 жыл бұрын
@@user-sd1sk2ek3f ayzosh yetewishal kesbekes gen lemetew mokere telegram alesh
@sraayele840
@sraayele840 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbkamMehirat
@AbkamMehirat 16 күн бұрын
በጣምአመሰግናለው❤❤
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 жыл бұрын
Bold topic new, arif hasab new yanesachut 👍
@Nebiyu-i8e
@Nebiyu-i8e 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም
@user-sc4zt2go3o
@user-sc4zt2go3o 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረትነው
@suraman8623
@suraman8623 2 жыл бұрын
ብሮየ ስለምክርህ እናመሰግናለን
@YeabEndale
@YeabEndale 3 жыл бұрын
ምርጥ ናቹ በርቱ
@yordanosgetu9372
@yordanosgetu9372 3 жыл бұрын
Kalhiwot yasmah arif mikr nw wendemachen egzabhair yesteh
@kingsolomon6829
@kingsolomon6829 3 жыл бұрын
tnx bro i love this video
@AbiMan-qr7gd
@AbiMan-qr7gd 2 ай бұрын
betam enamesegnalen yene wendm ymechh
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 3 жыл бұрын
Wow betam tru tmrt new ewnet betam adenkhalew aredadh berta
@user-nw9xi2zw6h
@user-nw9xi2zw6h Жыл бұрын
Kberlgn wenme tanks brather fetari yrdak
@halitube3666
@halitube3666 2 жыл бұрын
tru tmhrt new yeseteken kemlh belay betam amesegnhalehu ewedhalehu wendma selaman endabezahlgn selamkn yabza
@maymoonama3822
@maymoonama3822 2 күн бұрын
ምርጥ ሠው ነህ እናመሰግናለን
@user-dh5nt3qh5d
@user-dh5nt3qh5d 3 жыл бұрын
ጀግና በረታ
@yaredberhanu6871
@yaredberhanu6871 2 жыл бұрын
Betam tnx nebes zerahebn bro tnxxxxx
@abrshhabeshawi9652
@abrshhabeshawi9652 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
@4kiloentertainment805
@4kiloentertainment805 3 жыл бұрын
Ehe lij betam geneous keep it up
@samuelyasegnl2717
@samuelyasegnl2717 2 жыл бұрын
It is great !keep it up!!
@Sara-lc7cg
@Sara-lc7cg 3 жыл бұрын
thank you brother
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
keep It up good work
@zekitube2737
@zekitube2737 2 жыл бұрын
ምን እደምልህ አላቅም በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@aschalewsamson3687
@aschalewsamson3687 3 жыл бұрын
ይመችክ
@ayalewtigabu9366
@ayalewtigabu9366 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ramrama8613
@ramrama8613 3 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው እኔም በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን እያገገምኩ ይመስለኛል ብቻ ብዙ ጥረት አድርጌያለው ይመችክ
@tekalignjohannes2084
@tekalignjohannes2084 3 жыл бұрын
Corona new belagna
@lijkedirap8006
@lijkedirap8006 3 жыл бұрын
እረ ሺም
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 3 жыл бұрын
አደኔ ጥሩ መፍትሔ ፍቅረኛ መያዝ ጥሩ መፍትሔ ይመስለኛል
@abelsolomon4921
@abelsolomon4921 3 жыл бұрын
Gobez
@yhfgiff5749
@yhfgiff5749 3 жыл бұрын
ምን አድርገህ አጋገምክ በነት ንገራኝ
@uzeyfkuntum5186
@uzeyfkuntum5186 2 жыл бұрын
Thank you broye
@abelabest8988
@abelabest8988 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ዳኒ
@timetube2763
@timetube2763 2 жыл бұрын
Wow it's good idea so keep it up 👍🙏❤️
@user-jf7ty8nb9c
@user-jf7ty8nb9c 2 жыл бұрын
ዳኒ እናመሰግናለን የብዙዎች ችግር ነው
@user-ce4rm1en3x
@user-ce4rm1en3x 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም
@tesfamhretgebrekristos9936
@tesfamhretgebrekristos9936 3 жыл бұрын
Good job Brazer keep going up
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 246 М.
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН