KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
አልችልም የሚል አመለካከትን መቀየር! 5 መንገዶች
23:47
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
Рет қаралды 71,499
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 704 М.
Inspire Ethiopia
Күн бұрын
Пікірлер
@dagim9626
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሑሉም በፖለቲካ እና በዘር በሰከረበት ዘመን አንተ ግን ነገን አሻግረሕ እያየሕ ተስፋችንን ስለምታበራልን 🙏
@BabaHadsh-pr9ct
Жыл бұрын
ተዉ ግና ኣትጥፉብን ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ ስራልን ❤️👈
@zabiba3445
Жыл бұрын
❤❤❤
@themighty40
Жыл бұрын
Awo
@asterteju
Жыл бұрын
የምር
@የህልሜደራሴ
Жыл бұрын
አወ እደውም3
@nesrienasser1614
Жыл бұрын
ይህ ሰው በጣም ቀና ነው ከልቡ ነው የሚያስረዳው አድናቂህ ነኝ ትልቁ ታለንት መቃብር ቦታ ነው የኛን ታለንት አንቅበረው ከራስህ አትስረቅ
@udhdhb7201
Жыл бұрын
የኔን ህይወት የምታወራ እስከሚመስለኝ ነው ያዳመጥኩት እድሜ ላንተ ባለውለታዬ ነህ ያንተን ቻናል መከታተል ከጀመርሁ ብዙ ለውጥ አመጣሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤🎉
@MireTech
Жыл бұрын
በእውነት መቀየር አሁን ነው ❤
@الكنجالكنج-ت1ل
Жыл бұрын
እናመሰግናለን መካሪ ያሳጣን ተስፋ ሰጭ እንደኔ አረብ ሀገር ስትመጡ አሰሩም የተባላች የተናቃችሁ
@naniababa9627
Жыл бұрын
ውለታህ አለብኝ አንተ የኔ መፅሀፍ ነህ
@trhasa2297
Жыл бұрын
እውነት እኔም አለኝ❤
@knowhowknownow1445
Жыл бұрын
Smart
@ameinrealone6852
Жыл бұрын
I like the 4. Prepare yourself
@tegistmoh2931
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የምበረታበት እራሴን የማርምበት አካሀደእን የማስተካክልበት የናተመልእክትነው በናት አነቃቂ ንግግር ነው ❤❤❤❤❤እደናት በኔ ሂውት ላይ ትልቅ ሚና የተጫውተ የለም ፅነወርቅ ትለያለህ ዳኔም እደዛው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SolomonAbera-kw9pu
Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ምክንያት ከምታስተምራቸው ትምህርቶች በተጨማሪ በጣም በጣም የማመሰግነው የዶክተር አሸብር እና ሌሎችም የሚለው መጽሐፉ አንብቡ ስላክ ነዋ።
@سعادسعاد-ظ3ت
Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
@Kalid2015
Жыл бұрын
ወላሂ ስለ ሲንጋፑር ማወቅ እና መማር እፈልግ ነበር አላህ አንደበትህን ይባርከው❤❤
@flchristisaiah1123
Жыл бұрын
እሚገርም ህይወት ለዋጭ መርህ ያለው ትምህርት ነው፤ አመሠግናለሁ።
@asmamaw3349
Жыл бұрын
በርታ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው።እግዚአብሔር እንደ አይነት እውቀት ያላቸው መሪዎችን ይስጠን።
@getachewdebasa3819
4 ай бұрын
ሰባቱንም ወድጀለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@yechalewelelteweld411
Жыл бұрын
ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃለ እግዚአብሔርና የአንተ ምክር አንድ ቀን እንደሚለውጠኝ በተስፋ እሰማለሁ አዳምጣለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abfamily9559
Жыл бұрын
አቤት ያንተ ትምህርት ምን ያህል እንደቀየረኝ አታቅም ጠንካራና ጎበዝ ሰራተኛ አድርጎኛል አንድ ነገር ብቻ ቀረኝ ጡዋት መነሳት አልቻልኩም ❤
@MoabHopemarry
4 ай бұрын
Am Eritrean i love your speech you are genious and Unique Motivational speaker in Ethiopia god bless you bro❤❤❤
@Senit-h1u
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል !! መፅሀፍም ደግማችሁ ብትተርኩልን ደስ ይለናል!!
@almasbh6100
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ያልከው ሁሉ ልክ ነው ግን በሚያሣዝነው መልኩ አገራችን ጠንካራ መሪ አላገኘችም።😭😭😭😭
@gantgant6451
Жыл бұрын
ማማየ የአገራችን መሪ ከመቀየርሽ ከማሰብሽ ህ መጀመርያ ራስሽን ቀይሪ አስተሳሰብሽን አመለካከትሽን ቀይሪ ከዛ ሁሉም ነገር ይቀየራል ነዉ ዋናዉ ትምህርቱ በደንብ አዳምጭዉ አታማርሩ አመስግኑ❤❤❤🎉🎉
@almasbh6100
Жыл бұрын
@@gantgant6451 እኔ ሺ ጊዜ አመለካከቴ ቢቀነር ደና መሪ ከሌለ ልክ እረኛ እንደሌለው በግ ማለት ነው
@asl6ingmolh73
Жыл бұрын
ምርጥ የዘመናችን ሰው ነህ እናመሰግናለን
@ቦንቱጂማ
Жыл бұрын
ፉክክር አቁም ከራስህ ላይ አትስረቅ 👌 ወጣትነትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን
@danieltsegay6406
Жыл бұрын
Sin, you are my super hero for my life plus you are one the role model to all ethiopian youngsters so keep going Sin!
@tesfahunmekonen6651
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ያበርታህ ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ደሞ ሁሌም በልባችን ፍቅር ይኑር ❤❤❤
@alazarsolomon3556
Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ለህይወቴ ሚጠቅመኝን ወስጃለሁ
@natinaelbekelenatinaelbeke9211
Жыл бұрын
ቃልህን ጠብቅ ራስህን አትዋሽ የሞለውን
@MulatBogale
Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም እናመሰግናለን የዘገየሁ ቢመስልም ቀሪ ጊዜው በቂ ነው
@GechoGoldenEagels
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን!!! እኔ የሂወቴ ሲንጋፖር ነኝ!!! ❤❤❤
@seada9327
Жыл бұрын
ቆይ ግን እጃችሁን ማን አስሮባችሁ ነዉ ?ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ተምራችሁ 👍👍👈ሳታደርጉ ላሽ አያስከፍላችሁም አትሳሱ ቤተሰብ 😅
@ahlamdebele1384
Жыл бұрын
እናመሰግንሀለን በጣም በጣም ሁሉም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው በተለይ ይራስ ላይ መስራት የመሰለ ነገር የለም !😊
@SelamBelayhun
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሉም ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@SeudMekonen
Жыл бұрын
በጣም ነው mewedh🫶🫶wow🙏🙏🙏🙏🙏
@lidethulluka6473
Жыл бұрын
Wow great all important speech 🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jesuschristislord6940
Жыл бұрын
Thank you my brother for sharing us this amazing motivational video. I hope Ethiopian leaders will follow the Singaporeans experience.
@EFTA-c4x
Жыл бұрын
እናመሰግናለንው ወንድሜ
@tautsolo5212
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም ወጣቶች ብሰማ አሪፍ ነው ይጠቅማል ለማንም
@MeseretDegefa
Жыл бұрын
ስንዬ እጅግ በጣም አመሰግናለው ሁሉም ለኔ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemalem Amesgenalew yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙏
@Alem844
Жыл бұрын
ስነወርቅ ሁሉም አስተማሪ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@travelist3755
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን!
@Masarat-no2ip
Жыл бұрын
Jegna Sew. Tank you for everything 🙏
@Elonmark-zz7yl
Жыл бұрын
Thank you my beast brother from Ethiopia
@emusarah7132
Жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን መልካም ትመህርት ሰለምታስተምረን
@AbdulkerimDlgeba
Жыл бұрын
ስነ ከልብ አናመሰግነሀለን ሁሌም የምትናገራቸው ስለኔ ነገር የምታወራ አስኪመስለኝ ድረስ ነው የምሰማህ አላህ እድሜህ ረጅም ያርገው
@senaethopia8774
Жыл бұрын
አዉን እቀይራለው ኤራስ ተባረክ ዎይኔ በጣም እናመሰግናለን ዎንድማቺን 🙏🙏🙏🙏
@ኑፈታእንበል-ኘ1ጠ
Жыл бұрын
Wendeme betam tekimehgnal amesgnalewu ❤❤
@JemilaJume
Жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthakwt7830
Жыл бұрын
ጌታዪባሪኪኡዉነቲ።ናዉ
@minta5164
Жыл бұрын
ተባረክልን ስነ❤❤❤❤❤❤
@loveeritreapeaceeritrea9847
Жыл бұрын
የኔ ወንድም እዳንተ ይብዙ ኢትዪ ያስፈልጋታል👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Westman-t7k
Жыл бұрын
Tnx broye hulum garami new
@KasahunArega
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@EphraimJackson-p1r
Жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል thanks !!!
@ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ
Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ❤በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏💘
@Amina-bm8py
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስነየ እናመሰግናለን በርታልን
@KenenisaMan-p9o
Жыл бұрын
Ahun 1000000 birr lotari biwetaling mandanew maregew gira gebang ebakahan video saralan
@yotor6221
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ 🙏
@netsanetheilu3104
Жыл бұрын
ሁሉንም ወድጄዋለው በጣም በጣም አመሰግናለው👏👏👏🤔
@ZEHARAAHMED-sy6tc
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alemuberta6264
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Caanu57
Жыл бұрын
Nama jabaa koo milka'ii Umurii dheeraa gammachuu gaarii waliin naaf jiradhuu
@prophetgirmagizaw9845
Жыл бұрын
በርታ ውድ ወንድሜ እና አስተማሪዬ እንደ አንተ ያሉ 10 ሰዎች ብቻ ለአገሬ ቢኖሩ በርግጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንቀየራለን ይሁንና ከብዛቱ ጥራቱ ይላልና የአገሬ ሰው አንተ ትተካልኛለህና በርታ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ አንድ ሰው መጣልኝ እሱም ባለ ራዕይ ነህምያ ነው ኢየሩሳሌም ብዙዎች እያዩአት ፈርሳ ነበር ነገር ግን አንድ ከምርኮ አገር የመጣው ባለ ራእይ መልሶ ገነባት እና ምን ለማለት ፈልገ መሰለህ አንተ አስተምረን እኛ እንተገብራለን እመነኝ ባጭር ጊዜ እንዳስተማርከን ሆነን ታየናለህ እኔንም በርታ ሁለም እጸልይልሃለሁ ፈጣር እድሜና ጤናን እንዳይነፍግህ የዘዎትር ጸሎት ነው። አድናቂህና አክባሪህ ነብይ ግርማ ግዛው ነኝ ከጅማ።
@herutmengistu1947
Жыл бұрын
ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው የምንወድክ የምናከብርክ ❤🙏
@HjxDighx
Жыл бұрын
Enamesegenalen Wedemachein Stegawin Yabezalek🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@getuassefa591
Жыл бұрын
ብራቮ በጣም አነቃቂ ምክር ነው ያያዝክበት መንገድ ገራሚ ነው በርታ ወንድሜ ምክርህን ለራሴ ወስጄዋለሁ
@nadarkhan5369
Жыл бұрын
በጉጉት ናበር የምጠብቅህ ጀግናው
@daniman1216
Жыл бұрын
Thanks for your lesson dear brother you are so clever
@retareta7839
Жыл бұрын
የኔ አንደኛ❤❤❤
@bezaadmasu4053
Жыл бұрын
Yne mirth wendme nurilen mare tebarek🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@rit6091
Жыл бұрын
Mejemerja bzu hizb alen blen wede tornet alemegbat!! Tornet dem enji wetet ayametam!!!!
@meseretgebrekidan6129
Жыл бұрын
7ቱም አስተማሪ ነው ተባረክ ❤
@zenbabatadesse
Жыл бұрын
Eebbifami, hunduu dansa!
@lulyasimonhagos2068
Жыл бұрын
Ye zarie demo yleyal thank you so much ❤️ 🙏 ♥️ 💖 💗
@Kamaalhuseen-q9w
Жыл бұрын
Umrii dhertuu rabbii sii haa kennu❤❤
@SuSu-dn6vx
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆይልን👍👍👍👍👍👍👍👍🍫🍫ጀግና ነህ 👍👍
@maronkonjo3428
Жыл бұрын
ያተ ምኑም አይመረጥም እናመሠግናለን
@ObsaMokionen
10 ай бұрын
Thank you for all you 🙏🙏🙏...
@mtcellmtcell3650
Жыл бұрын
እናመስግና ልን ውንድማችን ግን ♥️ እይጥፍህብን ነው ❤❤❤❤
@TigistLegesse-bo4hd
Жыл бұрын
Thanks,You inspir us to focus on our goals
@hddggebxhfhf5696
Жыл бұрын
እናመሠግናለንቀጥልበት
@enatmarelgn5590
Жыл бұрын
Betam adrga amesegnalew 🙏❤
@ShiseBexu
Жыл бұрын
እናመሰግንሃለን
@alembelete2457
Жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ ❤❤❤ 2:41
@hggfgcgf7135
Жыл бұрын
ልዩ ነክ እልህ ጥሩ ይምረጭልክ
@MdAhmed-ns2nv
Жыл бұрын
Hulum tekami new enamaseginalen berta
@SabirnaKedir-g2w
Жыл бұрын
Masha allha ✍️☝️🙏Enamesgineln
@Dejnagobna
4 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን
@Dejnagobna
4 ай бұрын
ትመቸኛለክ በጣም
@MikiyasAlemu-kq3ov
Жыл бұрын
yewunet new yemlh anten meketatelbkejemerhubet ken jemro betam bzu lewtvalegn egziyabiher edmewn ena endante aynet sewochn yabzaln
@endalkacheweniy2086
Жыл бұрын
I love this: prepared prepared prepared until you are overprepared!
@AhmedMuhammed-yt6xb
Жыл бұрын
ወንዱም እንኳን ሰላም መጣክ ሰላምክ ይብዛልን አትጥፉ
@ታደሰክብረት
Жыл бұрын
ጎበዝ ሰው ነህ
@frihiwotabrari5273
Жыл бұрын
All are amazing, thank u bro
@huz8961
Жыл бұрын
አመሰግናለው
@wubelove1004
Жыл бұрын
Yehe endegleseb lene ende Hager degmo le "meriwochachn "new....Thanks Bro.
@makitube8870
Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላምዋን አግኝታ አድጋ ኑልኝ ልጆቼ የምትልበትን ግዜ አሏህ ያምጣልን የአረብ ግርድና በአንድ አመት አንገሸገሸኝ😢
@Desalegntumdedo
Жыл бұрын
It's very good all off them
@NifeYassin
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበረ አመሠግናለው
@NuriMohammed-q3n
8 ай бұрын
Thank You
@hadaseabera6808
Жыл бұрын
ሁሉም👍👍👍👍
@TigestMulat-zq6yb
Жыл бұрын
🙏Thankyou!
21:51
6ቱ የMindset ለውጦች
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 110 М.
23:47
አልችልም የሚል አመለካከትን መቀየር! 5 መንገዶች
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 171 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
29:15
የስበት ህግ ላይ ማወቅ ያሉብን 6 ነገሮች | The secret | ታላቁ ሚስጥር | The Law of Attraction
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 70 М.
47:43
ጋዜጠኛዋን ያስለቀሳት ምንድን ነው ?የስነወርቅ የህይወት ተሞክሮዎች በአለላ ሾው#inspireethiopia #Alelashow
Alela Media
Рет қаралды 162 М.
26:59
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ | @EthioKings
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 155 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 107 М.
1:29:35
ቋጣሪ ጓደኛ ይኑራችሁ! ያሳድጋችኋል! ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ @dawitdreams @netsanetzenebeworku
Dawit Dreams
Рет қаралды 478 М.
8:16
Mestyat Betna | ካብ ሲንጋፖር
Mestyat Betna
Рет қаралды 25 М.
48:39
ለብቻ ኑሩ፤ ሰው አታሰጠጉ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 10 М.
21:50
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 273 М.
27:26
የተፈላጊ ሰው ሚስጥር /ከስነወርቅ ታዬ ጋር /Yisakor pictures 2022 ይሳኮር ፒክቸርስ
Yisakor pictures
Рет қаралды 232 М.
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 160 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН