Interview with the daughter of Tilahun Gessesse (Helen Tilahun) -ከጥላሁን ገሠሠ ልጅጋ - ሄለን ጥላሁን

  Рет қаралды 176,716

Dc Live Tube

Dc Live Tube

Күн бұрын

Interview with the daughter of Tilahun Gessesse (Helen Tilahun) -ከጥላሁን ገሠሠ ልጅጋ - ሄለን ጥላሁን
Subscribe: / dclivetube
/ @waziworld
Like my Facebook page: m.me/DcLiveTube.
Email: Meskeremcomedy@gmail.com
Instagram : / meskerem_bekele_official

Пікірлер: 118
@ESCFSA
@ESCFSA 4 жыл бұрын
ለኔም አባቴ ነው ነገሩ እንዲህ ነው እኔ በልጅነቴ በረንዳ አዳሪ ነበረኩን እና እኔ ቆሜ እሱ እኔን እያሳየ ዋይ ዋይ ሲሉ ዘፈን ዘፈነ ከዛ በዋላ እኔ ህጻናት ማሳደጊያ ገባው ተማርኩኝ ደህና የሚባልም ቦታ ደረስኩኝ የምመኘውን ጥላሁንና በአንድ ቦታ በእንግድነት ተጋብዘን አብረን አወራውት ያ ህጻኑ ልጅ ነክ ብሎ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ለኔም አባቴ ነው ያ ዋይ ዋይ ሲሉ ዘፈን .............አሁን በቨርጂንያ እኖራለው
@buzegoldlove4217
@buzegoldlove4217 4 жыл бұрын
ምን
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እድለኛ ነህ ወንድሜ
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Elias Endale ,, afer bilit yargegn enen !! enkuwan lezeh deresk lije berta !! Amilak kantegar yehun !! Amen
@freedom9806
@freedom9806 3 жыл бұрын
ኣንተ ነሃ ኣገራችንን ረሃብተኛ፡ ደረቅ፡ችጋራም ያስባልከው። በየሄድንበት እግር እግራችንን እየተከተለ የሚያሳድደን ስም ኣሰጠኸን
@demere6405
@demere6405 4 жыл бұрын
ሄለን በጣም የተረጋጋሽ ገና ከልጅነትሽ ጀምሮ በሳል አዋቂ እና አስተዋይ ነሽ ፡ሰዎች ስለራሳቸው ብዙ ለመናገር በሚጥሩበት ዓለም ያንቺ የመረጋጋት ስሚት የሚያሳየው በሳልነትሽን እና የልጅ አዋቂነትሽን ነው ፣ በዚህ የተረጋጋ ስሚትሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ እንዲያደርስሽ እና ሀገርሽን እንድትጠቅሚ ምኞታችን ነው።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ: የጥልየ ልጅ በመሆንሽ እድልኛ ነሽ
@enmu8945
@enmu8945 4 жыл бұрын
visit tokuma ethiopia about coronavirus (covid 19) in both languages
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 жыл бұрын
Wow she looks like exactly her Dad . She had a wonderful dad.
@gelilakebede7575
@gelilakebede7575 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና የተረጋጋሽ ደስ ስትዪ እንዳንቺ አይነት ጨዋ ማየት ናፍቆኝ ነበር
@user-zv3ic8np2y
@user-zv3ic8np2y 4 жыл бұрын
የትኛው ጨዋ የሌለበት ሰፈር ነህ ? ሰይፋ እንዳይሰማ ።
@enmu8945
@enmu8945 4 жыл бұрын
visit tokuma ethiopia about coronavirus (covid 19) in both languages
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውሃ ልክ ነው። ከዘፋኝነት ውጭም አገር ወዳድ ድንቅ የኢትዮጲያዊነት ዓርማ ነበር። ነፍስ ኄር!
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 4 жыл бұрын
so happy to see daughter of our king tilahin gessese
@binicode4221
@binicode4221 4 жыл бұрын
Proud of you.konjo ethiopian. Your mom doning a great job raised a great sweet person
@Cococheco8567
@Cococheco8567 4 жыл бұрын
Wow She is beautiful and disciplined person. I love gash Tilahun. 😍🥰😍
@alemtshayberhanu4339
@alemtshayberhanu4339 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
የአገር ክብር ሙዚቃን በስፊው ያስቃኝን ነብስ ይማር ግሼ - ምርጥ ልጅ በጣም የሚያምር ልጅ ፅባይ ያላት ትመስላለች .
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 жыл бұрын
Tilahun for me was and still is Ethiopia. I am feeling emotional as I start thinking about him
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ይገርማል 4ልጆቹን አይቻለሁ ሁሉም የረጉ ናቸው።
@mahaket9494
@mahaket9494 4 жыл бұрын
የኔ ናት ቁጭ አባትሽን ነው የምትመስይው ምፅ ነፍሱን ይማረውና
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ጥልዬ እራሱን ወለደ እህት እድለኛ ነሽ የጥልዬ ልጅ መሆንሽ ጥልዬ ለመልካም ስራዎችህ እስከ እለተ ሞቴ አመሰግንሀለሁ🙏🏾ትልቅ ሰው አጣን 😔😢
@selihom6023
@selihom6023 4 жыл бұрын
ሄላ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡
@haregyemane6518
@haregyemane6518 4 жыл бұрын
በጣም ደስሞትል ልጅ ፈጣሪ ሰቶታል ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
ቁጭ ጋሽ ጥሌን የኔ ቆንጆ
@Birabiro65
@Birabiro65 4 жыл бұрын
Wow! Gash Telahunen temeslalech! I am sure that lossing a father is a life time heart braking tragedy because I know since I lost my father a few yrs ago. Gashe Telahun will never be forgotten!! Btw, Hiiii to the guy on 15:46,
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ቁጭ አባቷን ስታምር
@ama7624
@ama7624 4 жыл бұрын
ሄልዬ እናቴ የጥላሁን ዘፈን በጣም የምትወደው አንቺም በስው አገር የአባትሽን ሞት ተረዳሽ እኔም እህትሽ የእናትና የአባቴን በስው አገር ተረዳ እንዳልሽው ይከብዳን አዘን በስው አገር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-lf7tt5ys6r
@user-lf7tt5ys6r 4 жыл бұрын
ዋው ስታምሪ እረጋ ያለች ውብ ልጅ የጥላሁን ልጅ
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Ebde Abatwa konjo !! tebareki
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
ዊይ አባቷን ነች መልኳ
@NewLife-qk9gf
@NewLife-qk9gf 4 жыл бұрын
I have friend who look like her. Helen is very very decent wow God bless you
@haileakeleguzay6755
@haileakeleguzay6755 4 жыл бұрын
She got beautiful eyes like her Dad
@ezirageresu5005
@ezirageresu5005 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሰ ነገስት
@BS-qu5wy
@BS-qu5wy 4 жыл бұрын
Weynea Tilshe, we miss you. I can see how good of a father you were thru yoir beautiful daughter. RIP.
@enmu8945
@enmu8945 4 жыл бұрын
visit tokuma ethiopia about coronavirus (covid 19) in both languages
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d 4 жыл бұрын
ቆንጅዬየጀግና ልጅ ነሽ ጥልሽ በጥሩ ጊዜ ኖሮ ነው ያለፈው ማንነቱን የሚያውቅ ውድኢትዮጰያዊ ነው ባባትሽ ልትኮሪ ይገባሻ ይህንን ዘመነ ዘረኛና ዘመነ ክልል ሳያያይ ወደ ማይቀርበት ወደ ቤቱ ሄዳ ላይመለስ ጥልዬን በጣም ነው የምወደው ልክ እንደ አባቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛
@dawitdegu3971
@dawitdegu3971 4 жыл бұрын
you made my day bro enkuan tenfashen mesterem le 20 dekika .......
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Helen you are so beautiful. Just like you dad.
@memeseid4752
@memeseid4752 4 жыл бұрын
ጋሽ ጥሌ ነብስህን ይማር ምን ይባላል መውለድ ጡሩ ነው ራስህን ነው የምትመስለው ሙት አይቀርም ግን ራስን ተክተህ ማለፍ ደሞ ተመስገን ነው ሙት የሁላንችን መጨረሻ ነው
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 4 жыл бұрын
I Love you Tilee 😢😢😢
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 жыл бұрын
The legendary honorary Dr. Artist Tilahun Gesesse! I always remember you! you are still dancing in my soul and spirit.
@senushikore7663
@senushikore7663 4 жыл бұрын
Mote Iyekerem Seme Iyekeberem!! She exactly looks like him & konjo!! R.I.P Teleye!😪💔
@SeraTube26
@SeraTube26 4 жыл бұрын
በክበበው አጠራር መስኬው ልበልህና ጥሩ ፕሮግራም ነው የጥላሁንን ታሪክ እንድታጋራን ልጁን ስለቀረብክልን እናመሰግናለን
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 4 жыл бұрын
አገሩን ስለሚወድ በጣም እወደዋለሁ ::
@NewLife-qk9gf
@NewLife-qk9gf 4 жыл бұрын
Betam yetergagach lege Geta Eyesus yetkmebesh. Jesus love you sing for Jesus.
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 4 жыл бұрын
ሥነስርአትሽ በጣም ደስ ይላል የጥላሁን ልጅ በመሆንሽም ልትኮሪ ይገባሻል
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 4 жыл бұрын
ዋው ረጋ ያለች አባቱን ትመስለዋለች ነፍስ ይማር
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
Oh nice gash tilahunen batmesyim you lucky yesu lej bemehonesh
@mreasy9731
@mreasy9731 4 жыл бұрын
Nebs yemar. Tilahun betam bezu lijoch new yalut 👍
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሠ ጩኸቴን "ብትሰሙኝ አቤት አቤት እላለሁ ይኸዉ እጣራለሁ እጮኻለሁ" ብሎ ነበር። የሚወዳት አገሩ በአተራማሾች ትርምስ ላይ እንዳለች ማንም ሳይሰማዉ እሱም ተለይቶናል። የዮሀንስ ወንጌልና የዮሀንስ ራዕይ እዉነትን ስለሚከተሉና ስለማይከተሉ እጣቸዉን በትክክል አስቀምጠዉታል። ማለት የሚፈልጉት ከእዉነትና ከፍትህ ዉጭ አትድከሙ አትዳክሩ ተሰሚነትና ተቀባይነት የላችሁም ለማለት ነዉ። ዮሃንስ ራዕይ 21:8 ላይ የነዚህን ሰዎች ዋጋቸዉን በግልፅ አስቀምጧልና አምብቡት። እስከዛዉ ደግሞ "ኃጢያተኛም በሀጢያቱ ፃድቅም በፅድቁ ይቀጥል" ይላል። በቅን ለሚፈርዱ ደስታ ለኃጢያት ሰራተኘች ግን ዉድቀት ይሁን። ምሳሌ 21:15 ፤ እጆቸን ለጦርነት ጣቶቸን ለዉጊያ የሚያስተምራቸዉ ጌታ ይባረክ። መዝሙረ ዳዊት 144:1 ፤ ከዉሾችና ከክፉ ሰራተኞች ከአጎንባሾችም ተጠንቀቁ። ፍልጵስዮስ 3:2 "መሠናክል የግድ ሳይመጣ አይቀርም ለሚያሰናክል ለዛ ሰዉ ግን ወዮለት" ክርስቶስ። "የመዉጊያዉን ቀስት ብትቃወም ላንተ ይብሳል።" ቅዱስ ጳዉሎስ። "6 ኃጢያቶች አሉ 7ኛዋን ግን እግዚአብሔር አጥብቆ ይጠላል እሱም በወንድም አማች መካከል ጠብን የሚዘራ።" ይህ የተባለዉ ለይሁዳዊያን ተለጣፊና አድርባይ የክህደት ሰዎች ነዉ ሲሆን ለኛ ዘመን ጉደኞችም ነዉ። "ሰዉ ለሆዱ ሁሉን አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል።" ክርስቶስ። ብዙ ከተገነዘብኳቸዉ ነገሮች ቢኖር ሰዎች በፆም ደርቀዉ ለፀሎት ተንበርክከዉ እግዚአብሔርን ሲያመልኩ አያለሁ። ጌታ ይመስገን ጌታንም ተቀበል ሲሉ አያለሁ። ግን በልዩ ልዩ ወንጀል ራሳቸዉ ነፍስ ለማጥፋት ምሪትና ስምሪት አድርገዉ ሲሮጡ ይዉላሉ። ሰዉን ሲያፋጁና ለሚፈጁም ተጎንብሰዉና የእንብርክክ እየተንፏቀቁ ጉዳትና በደል ሲፈፅሙ ይታያሉ። በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚደረጉ ወንጀሎች ሁሉ ኃጢያት ናቸዉ። ስለአደረግነዉ ነገር ብቻም ሳይሆን ስላላደረግንበትም ኃጢያት እንጠየቃለን። ታዛቢነትም ያስቀጣል። ተርቤ አላበላኸኝም ታስሬ አልጠየከኝም በቅን አልፈረድክልኝም ወዘተ የሚል ከቃሉ አለ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በአስተሳሰቡ እጅግ ያስደነግጣል። ገዥዎች አንድ ባንድና ተራ በተራ መግደያ ሰይፋቸዉንና መዉጊያ ቀስታቸዉን እያበዙ ቋንቋ እየቀያየሩ ሲጨርሱት በጥቃቅን አጀንዳ ተጠምዶ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ፣ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ፣ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን ፣ የእማየን እከክ ወደ አባዪ ለከክ ፣ ሥጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አንድ እያለ ፣ ድንብርብር ሲል ገዥዉ መንታ መጎሬ ጥርሱን እያጎለበተ ገዝግዞ ጨረሰዉ። ቄስ መነኩሴ ሽማግሌ መስቀልና ታቦትን የፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ ከመንበሩ እያንገላቱ መጠቀሚያ አድርገዉታል። ገዥዉ ሕዝብን ሲፈጅ ቤተ ክህነት በሳት ስትጋይ ካህናትና ህፃናት በገፍ ሲገደሉ ዋይታ እየበዛ ሳለ ለዘመናት ድምፃቸዉን ያላሰሙ ሕዝብ በአመፅ መልስ ለመሥጠት ሲነሳ ዉግዝ ከማሪዎስ ብለዉ በትግል መስቀለኛ ጎዳና ላይ ይሰነቀራሉ። ባለመታደል ሆነና ቃሉን ባለማወቅ መሥቀልና ታቦት ያዪ ሕዝብ ብርክ ይዞት በረዶ ይሆናል። ለመሆኑ ስራዔል በጦርነት አገር ሆና ስትቆረቆር የትኛዉ መሥቀልና ታቦት ነበር መሀል ላይ የቆመዉ? አሁንስ በጦርነት እየተጠገነችና እየተማገረች የማትጎብጥ የብረት ግድግዳ ሆና የፀናችዉ በጦርነት አይደለም? የኛን ኃጢያት ያደረጉት አድርባይ ኃጢያተኞች ናቸዉ። ከንጉስ ዳዊት እናንት ትበልጣላችሁ? ቃሉስ ቢሆን "ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ" አለ እንጅ ለማይገባዉ ገዳይ ሕዝብን ላስለቀሰ ይላል? ይሽ መገላገል ደግ ነገር ነዉ። ግን የገደለዉና ግፍ የሚሰራዉ ለምን በፊታቸዉ ክብርና ሞገስን አገኘ? የሕዝብ ጥይት ገዳይ ሲባል የገዥዉ ግን ባርኮትን የተቀበለዉ? ቃሉ የተገኘዉ ከይሁዳ ሰገባ ከሰይጣን አንቅልባ ይሆን? እነኝህ ሰይጣንን አንግበዉ የሚዞሩ አድርባዮች ናቸዉ። አሁን ስለ ሚገደሉ ታፍነዉ ለሚሰወሩ ለሚታሰሩ ለሚደፈሩ በድህነት አረንቋ ዉስጥ ለሚማቅቁ ለሚፈናቀሉ እንግልትና መንከራተት ለጠናባቸዉ ልዑላዊ ክብር ተደፍሮ ለተዋረደበት ራሱን ቢከላከል ለምን ኃጢያት ይሆንበታል? የገዥዎችን እብሪት በጋራ ለማስተንፈስ እንዳይችል ምን በሚሉት አዚም ነዉ የነፈዘዉ? አረብ አገር በተለይም ቤሩት ላይ ግፍ ለደረሰባቸዉ በጎዳና ለተጣሉ ርሃብና ጥም ላደረቃቸዉ በኢትዮጵያ ቆንፅላ ገንዘባቸዉ ተዘርፎ መጓጓዣ ሰነድ ለተነፈጋቸዉ ድምፅ የሚሆን ሚዲያ ግለሰብና ግብረሰናይ ኃይል ከኢትዮጵያዊያን ለይ ቂማቸዉ ለምን ይሆን? ሀብት ጠፍቶ ነዉ? ኃይል አጥሮት ነዉ? የአዕምሮ በሽታ ነዉ? አዚም ነዉ? ተለጣፊ አድርባይነት ነዉ? መለኮታዊ ሞራላዊ የስነ ምግባርም ተጠያቂነትን ሰባዓዊነትና አገራዊ መርሕ የት ሄደ? ያን ሁሉ ጎፈንድሚ መዋጮስ ማን በላዉ? ፍትህ ለታገቱ ፍትህ ቤሩት ዉስጥ ጎዳና ላይ ተጥለዉ ለሚያነቡ ወገኖቻችን። ሞት ለገዳዩ ገዥ ዉርደትና ክፉ እጣ ለአድርባዩ ዲያስፖራ። ድል ለሕዝባችን ክብር በፅናት ለሕዝባችን ልዕልና ለሀገራችንም ልዑዋለዊነት ለሚዋደቁ ሴት ወንድ የታሪክ ማሀደሮች ጀግኖች ሁሉ ይሁን። ሞት የአረብ ገረድ "ተሸጓሪዎች" ብለዉ በእህቶቻችን ቁስል የአሽሙር ጋሬጣቸዉን እየሰኩ አድምተዉ ለሚሳለቁ የKZbin ተከፋዮችና የተለጣፊ ተለጣፊዎች። እነኝህን አክቲቪስቶች እየተከተሉ ለሚሰደቡና ለሚያሰድቡ ተመልካቾች ልብ ይስጣችሁ እላለሁ። የሠዉ ህይወት በድፊት የተጠመደች የመዝናኛ ዝንጀሮ አይደለም። ዮኒ ማኛ ያዝናናል አያ ጅቦ ያስቃል ለምትሉ ደናቁርት መንጋ "ዉኃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ"። ይልቅ ተጎልተህ የምትሰደብበትን ጊዜ ወገንህን ለማዳን ለሥጋና የነፍስ ግንባታ ተጠቀምበት።
@edgeoctober7152
@edgeoctober7152 4 жыл бұрын
Keep it up DC Live. More videos please
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 4 жыл бұрын
ስታምር የጥልዬ ምትክ 😍
@ahile2942
@ahile2942 4 жыл бұрын
I sow u sing his song 8 years ago 𝓎𝑜𝓊 was very teenager
@aydashewa6250
@aydashewa6250 4 жыл бұрын
ሔሉ ቆንጆ
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Wooooooow des stl...
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 жыл бұрын
I like it it was very nice and interesting pls continue brother. DC live. from Manchester TS
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
wow!👏
@josephayali8341
@josephayali8341 4 жыл бұрын
ጥሌኮ እውነተኛ አገሩን ወዳጅ ስለሆነ አገሩላይ ሞተ ነብሱን ይማርልን
@alemsegedhabtesion8999
@alemsegedhabtesion8999 4 жыл бұрын
Yaaa
@siyoumteshome6425
@siyoumteshome6425 4 жыл бұрын
መግስቱ ሀይለማሪም
@demekewasie4213
@demekewasie4213 4 жыл бұрын
ዋዋው በመልክ አባትሽን ነው የምትመስይው ክጥሩ መረጋጋት ጋር
@ll-wv6il
@ll-wv6il 4 жыл бұрын
Wow leju adgalche betam
@Meshmamush123
@Meshmamush123 4 жыл бұрын
ጋሽ ጥሌ የኔ ጀግና ነው እረዥም ሰሀት ሚቆየው 23 ሰከንድ ነው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 4 жыл бұрын
እራሱ የወለደ አባት ቁርጥ ጥልሽን ነቡሱን ይማር
@shukrentube6102
@shukrentube6102 4 жыл бұрын
ቤሩት ነው ያለውት ለ ዳቦ መግዣ ይሆነኛል ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 4 жыл бұрын
Express Tilahun in one word? Are you ok? I tried anyway and I’ve found only this “ Wub” Helum endabatua wub
@nourhannenourhanne8422
@nourhannenourhanne8422 4 жыл бұрын
🇾🇪❤💚❤ konjo
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
ሳቅሽ ደስ ይላል
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
If you ask me about tilahun song he is the best the best the best singer in Ethiopia I don’t think or I don’t see any one
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ጥልሽ ነፍስ ይማር ።
@abdusomedfish3161
@abdusomedfish3161 4 жыл бұрын
Tille magic sound
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 4 жыл бұрын
Yche leg teshenefalehu lay ytezefenelaten leg atemeselem eseqe bedembe eyuate
@samiabrha3800
@samiabrha3800 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም ሁሉ ነገር ከፈንጅ ጋር ነው የሚያገናኝው እጅ ብቻ ይኑር ነው።
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Tilahun fisum ye wah sew le genzeb gid yelelew sew nber degmo wunet new
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ቁጭ ካሽ ጥሌን ቆጆ ነሽ
@michaelt2625
@michaelt2625 4 жыл бұрын
zare tilahunen emtmesel ligun ayehu be melke
@danielteshome6149
@danielteshome6149 4 жыл бұрын
Tele the legend
@ElianaWubie
@ElianaWubie 4 жыл бұрын
Zimtegna new, yichawetal, yangoragural...
@lubanjawderbe2856
@lubanjawderbe2856 4 жыл бұрын
አይ ጥላሁን እንደ ዋዛ ተረሳ ፣የሚገርመው እግዚአብሔር በልጆች ብዛት ባርኮታል: የመጀመሪያው ምንያህል ይሁን እንጂ በማን እንዳሳረገ አይታወቅም፡ የልጆቹ ቁጥርም ከ26 ወደ34 የዘለለ ሲሆን ይህም የልጅ ልጆቹን አያጠቃልልም ᎕ በሀገር ውስጥ የተለያዩ ከተሞች በዩሮፕ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ልጆቹ የልጅ ልጆቹ ሰብሰብ ብለው አባታቸውን ከህዝብ ጋር እንደገና በክብር እንድናስታውሰው ዝግጅት ቢያደርጉ መልካም ነበር።
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቁጥሩ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 4 жыл бұрын
Dc Live Tube..keep it up
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ ነሽ እንደአባትሽ
@Livestories7
@Livestories7 3 жыл бұрын
መስኪያችን እንኳን እንደሱ ማለት መቁጠሩ ራሱ ያደክማል፤ ጥሌ ልዩ ነበር! ነዉም!
@milkilion696
@milkilion696 4 жыл бұрын
Wait, where is my comment?
@pinashalom9644
@pinashalom9644 4 жыл бұрын
Tilsh erasun new yeweledew
@zahramohammed8348
@zahramohammed8348 4 жыл бұрын
Aropilan meta Eyegesegese kezefag Andega Tilahun gesese Alu yenimaga
@bacaagalanaa5438
@bacaagalanaa5438 4 жыл бұрын
I respect Dr.(TG) but I never seen any results of the zefen or muzic through my my life
@belayeneahayele5355
@belayeneahayele5355 4 жыл бұрын
እርጋታሽ ልብ ያስዴስታል ታድለሽ
@onlinemoney823
@onlinemoney823 4 жыл бұрын
omg
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 4 жыл бұрын
መግስቱ አይልማርያም የደርግ መግስት
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj 4 жыл бұрын
wey demtse ankorekorkew eko
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 4 жыл бұрын
የልብ አድርስ
@user-sf1qz5jm7f
@user-sf1qz5jm7f 4 жыл бұрын
telahun feker nawe
@asilhamzah
@asilhamzah 4 жыл бұрын
konjo lej
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
የጥላሁ ልጅ ረጋያለችናት
@mulsam2011
@mulsam2011 4 жыл бұрын
እንዴት እሱን ዝፈኚ ብለህ አልጋበዝካትም????
@ElianaWubie
@ElianaWubie 4 жыл бұрын
Minew wushet new ende yemtaweraw
@reportervacancy8211
@reportervacancy8211 4 жыл бұрын
Konjo Etehiopawit
@addisababahouseforsaleethi4156
@addisababahouseforsaleethi4156 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ከተማዉን ለማየት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ቀጣዩን ሰፈርዎን ለማየት ADDIS ABABA TRAVEL subscribe
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 жыл бұрын
Zefen aladamitim* 450 🙄🙄🙄
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
ቁጭ! ብድ-ግ.
@adissqenmotivation-1202
@adissqenmotivation-1202 4 жыл бұрын
የአዳም ልጆች ነን | ሁሉም ብሔር የአንድ ቤተሰብ ነው - አዲስ ምክራዊ መልዕክት /AMHARIC MOTIVATIONAL VIDEO 2020 /kzbin.info/www/bejne/pGSqgpyDgp6Zbs0
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac
@user-ft3dg7nq7n
@user-ft3dg7nq7n 4 жыл бұрын
I don’t like zefen at all
@ethiopia3000
@ethiopia3000 4 жыл бұрын
መደመር መፅሐፍን ማንበብ ላልተመቻቹ አንበንላችሁዋል kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c
@addisababahouseforsaleethi4156
@addisababahouseforsaleethi4156 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ከተማዉን ለማየት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ቀጣዩን ሰፈርዎን ለማየት ADDIS ABABA TRAVEL subscribe
@addisababahouseforsaleethi4156
@addisababahouseforsaleethi4156 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ከተማዉን ለማየት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ቀጣዩን ሰፈርዎን ለማየት ADDIS ABABA TRAVEL subscribe
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 95 МЛН
Dawit Tilahun ዳዊት ጥላሁን on kaba ካባ መዝናኛ / FM 97.1
1:00:00
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН