ኢሳይያስ አፈወርቂ ምመጣቱ አይቀርም፣ ዶላር በቅርቡ ይወድቃል፣ ስለ አሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ጌታ ነግሮኛል

  Рет қаралды 34,241

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 259
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 2 ай бұрын
#ነቢይት ዲቦራን ማግኘት ለምትፈልጉ - 0916822525 #የሕይወትና የአገልግሎት ምስክርነት መስጠት የምትፈልጉ - 0911-832784 ደውሉልን
@etiioerit2563
@etiioerit2563 2 ай бұрын
Eine eindixeleyligh eifelgalehu
@aronghebretekle7385
@aronghebretekle7385 2 ай бұрын
@@etiioerit2563 ይቅሩብኝ! ኣትጸልይልኝ በባዶ ኣዳራሽ እየዘለልክ የቤቱን ጣራ እንዳትበሳው ::OK?
@AlmihileAlmi
@AlmihileAlmi 2 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ለእግዚአብሔር ያለሽ ፍርሀትና ክብር እጅግ ደስ ይላል ለእኔም ትልቅ ትምህርት ሆኖልኛል ተባርከሻል ብሩክ ነሽ።❤❤ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
@mebrakestifanos5692
@mebrakestifanos5692 2 ай бұрын
Thanks for sharing about Eritrea President he is blessed
@kelayataklilu
@kelayataklilu 2 ай бұрын
I have seen a dream that Trump came in to my bed room with his mother and sit on my bed.they both were cheering with smile face and look at me.i have never seen in my life his mother.and She said what I have is my Bible and will give to my son Trump. Then I continue and said you will be the president of America .and I awake it was around 3 am God will never lie
@wediere2238
@wediere2238 2 ай бұрын
ኢሳያስ ነቢ ነው ደደቦች፡ኢትዮጵያ ያዳነ ጂግና ነው፡ ኢትዮጵያ ምን ይገጥማታል ታያላቹ፡ ኤርትራ ሃገር ናት ኣበቃ።የሰጠኝ ኣገር የለም ብዙ ሺ ሰዎች ተከፈላት፡።
@Simon-wj8lm
@Simon-wj8lm 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከ መቸ ድረስ በቅጀት መኖር ትፈልጋለህ። ያኔ የሓሰት ህልም ከማመን ይልቅ፡ እባክዎ እግዚኣብሔር የሰጠህ ጸጋ በጣም ትልቅ ነውና፡ እውነቱን ተቐብለህ መስራት ብትችል እንዴት ጥሩ በሆነ ነበር። ኤርትራ ሃገር ናት ። ተከባብረንና ተጋግዘን መኖር እንደሚቻል ብታስብ ይሻልሃል፡፡
@tesfaslasiewelderufael94
@tesfaslasiewelderufael94 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ህልምና ምኞት አይሰላቸቹም
@mebrakestifanos5692
@mebrakestifanos5692 2 ай бұрын
Don’t worry about Eritrea president God is blessing him. God bless him every day that’s why he still alive.
@Eri-9n6
@Eri-9n6 2 ай бұрын
ኤርትራ ራስዋ የቻለች ሃገር ናት። እግዚብሄር ለኤርትራውያን ኣባቶች ሃገራችሁን እሰጣችሃለው ብለዋል ያኔ ሽቢያ ትግል ውስጥ እያሉ። 2, ድሮም እኮ እናንተን ገዝታችሁን ነው እንጂ የናንተ ኣካል ሆነን ኣይደለምን። 3, ኢትዮጵያ ለናንተ ያተመቸት እንዴት እናንተ ጋር እንቀላቀል? በመልካም ጉርብትና ለመኖር ግን ናፍቆታችን ነው። መልሰሽ ተኚና ኣስተካክይው። ጌታ ይባረክ።
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 2 ай бұрын
ጎሽ የኔ ጀግና, እውነትን መቀበል የማይፈልጉ ህዝብ ናቸው ይገርማሉ, ትንቢታቸውም ህልማቸውም እዛው ለራሳቸው ያድርጉት, እኛን ለቀቅ ያርጉን😂
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 ай бұрын
ዉሼታም
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 ай бұрын
😂ተመልሰሽ ተኚ🫢
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 2 ай бұрын
ምረት ይብዛልሽ ሲስቱ ጌታ ያሳያትን አስተካክይው
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 2 ай бұрын
@Eri-9n6 .2d ኤርትራ እራሷን የቻለች አገር ናት:: ድሮምም ገዝታቻሁን ነዉ እንጂ...:: ለናንተ ያልለመቸ አገር... ምናምን አፍ እንዳመጣ ማግሳት ታሪክ አለማዉቅን: አለበለዚያም የተማረ ሰዉ ከሆነም እንዲህ የሚቀባጥረዉ የራሱ ማንነትና የአፍሪካን ህዝብ የሸጠ ርካሽ ደላላ: ቅጥረኛ: ጠባብ: አዙሮ ማያ አንገት የሌለዉ:አድሮ ጭቃ: የሆነ ባንዳ ነዉ:: በመጀመሪያ ታሪክ አጥና: ለእዉነት ቦታ ክብር ስጠዉ:: ሁለተኛ እኛ መሥራት ከፍለን ነፃ ባናወጣህ የጣሊያን ባሪያ ሆነህ እንደሌሎች ሀገራት በቀኑ በጥይት እየታደንክ በአሁኑ ሰዓት እንደአዉስትራሊያ እንደፓለስታይን በገዛ አገርህ ላይ አገር የለሽ ጂፕሲ ሆነህ ለዘር እንኳ እንዳትተርፍ በደንብ ይጠራርጉህ ነበር:: እራሷ የቻለች አገር ካላችሁ ምን ትሰራላችሁ ኢትዬጵያ: ዮጋንዳ: ሳዉዝ አፍሪቃ እንዲሁም በሌላ ዓለም? የሜዲትራንያን ባህር የበላዉ ህዝብስ ሀዘኑ የሚረሳ ነዉ? ኢትዬጵያ ጤና ያጣችዉ እናንተና ገዥዎቻችሁ በቀመማችሁት መርዝ ተቀስፋ ተይዛ ነዉ:: ያም ሆኖ ወደእንነተ አልተሰደድንም:: እናንተ ናችሁ አንድ እግራችሁ ኢትዬጵያ ሌላዉ እግራችሁሌላ የስደት አገር:: አገራችሁ ላይ እንኳ ልባችሁ የለም:: ይህን ስል በአትዬጵያዊነታቸዉ የሚያምኑና የአፍሪካን አንድነት ለሚደግፋ የኤርትራ ዘር የሆኑትን ህዝቦች በፍፁም አይመለከትም:: በጣም ይቅርታ ለክፍት አፎች ብቻ ነዉ:: ስድ ሆናችሁ ሰዉን ስድ ታደርጋላችሁ:: ለናተ መድሀኒታችሁ አይምሬ ኢሱ ነዉ ሰጥ ነዉ ይደረጋችሁ ክብር እንደማይወድላችሁ ጠንቅቆ ያውቃል:: ያዉ እለመዳችሁት ሰላም መንሳት በሰዉ አገርም ተሰዳችሁ የሰዉ አገር ሰላም ትነሳላችሁ:: ፀረሠላም ሁላ:: እፍረተቢሶች::
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ደቡቦች የእናነተ አባቶች ለልሎቻችን መዳን ምክነየት ሆነውናል አሁን ግን ከእናነተ መሀል ብዙ ችግር አለ ;;ፀልዩልኝ ለሚሏቸው ችግር አለ ብለው ተናግረው ;ለችግሩ ግን ቦታ የማይሰጡ ኬረዳሽ አገልጋይወች እንዳሉ ተረድቻለሁ ደስ የሚለው ግድ የሚለው ጌታ እየሱስ አለልን እንጅ :🙏🙏🙏 👉👉""በእምነታችን ውስጥ ያሉ ሰወች ሲያሳዝኑን አደራ ከጌታ እየሱስ ጋር እንዳናዝምዳቸው::🙏🙏
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 2 ай бұрын
ጠያቂዋ የጋዜጠኝነት ስልጠና ያስፈልጋታል ተጠያቂዋ ብዙ ብትጨመቅ የሚወጣት ብዙ ነበር ግን ከጠያቂዋ የተነሳ!!
@አመተ
@አመተ 2 ай бұрын
ተባረኪየኔ እህት የሚገርመኝ ኣንድ ነገር ኣለ እግዚኣብሔር ለነ ደብረጼን ስመልሽ ኣዳነሽ የ እያሉ ለኢሰያስ ተጸለየ የሆ ደህን ለምን ከነ ጅቡቲ ከኑ ኬንያ ኢትዮጵያ ያልተሰፈየ ኤርትራ ብቻ? በጣም ኣዘንኩ እባካቹ ኣጉራችን ተውን እናንተ ብትፈልጉ እኛ ኤርትራውያን ኣንድ ለመሄን ኣንፈልግም። 2 ብትስማሙ እነ ከናንተ ነው ይላል ዩእግዚኣብሄር ቃል። እግዚኣብሔር በኤርትራውያን ኣይናገርም ወይ? Can u leave us alone!
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 2 ай бұрын
እንታይ ክገድፉና ደአ ከም ቁርዲድ ተጣቢቖምና😂😂😂😂
@sitotawaboye6777
@sitotawaboye6777 2 ай бұрын
የቡና ወሬ ማምጣት ጀመራችሁ ይገርማል
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ሃሃሃሃ አረ ይሄ ለቡናም ወሬ አይመች ውሸቱ ቅዋቅ ይላል ! ይችን ነብይ ብሎ የሚከተለው አሳዘነኝ አንዳስጠሉኝ አኔማ አመብርሃን በምታቀው በልጅዋ አማላጅነት ከሃገራችን ታስወግድልን ትውልዱን አያበላሹ ነው ! ጥፍርዋን አየው አስቲ ይሄ አኮ በአርቶዶክስ ክልክል ነው አና ብቻ መድሃኒያለም ይርዳን !
@uzziafom3565
@uzziafom3565 2 ай бұрын
የቤንጠ ፖለቲካ ኣያልቅም የኤፍረም ታምሩ ዘፈን ወይ ዘንድሮ የምትል ትዝ ኣለኝ ጅቦች ታዩኝ ደሮ ታየኝ ቆንጆ የተለቪጄን ድራማ ይስራበት ነበር እና ተረትና ምሳሌና ጾሎትን ለያዩው
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 2 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ መረዳት ነው እራስን ከልሎ ክርስቶስን መግለጥ።መጥምቁ ዮሐንስ እንዳለው እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ይገባል ብሎ ክርስቶስን እንዳሳዬ አገልጋይ ሁልጊዜ እኔ ሳይሆን እርሱ እያለ ሰዎችን ወደ ክርስቶስ የሚያሳይ ነው ።እህቴ በአንቺ ውስጥ ይህን አይቻለሁና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በዘመንሽ ሁሉ ይህ አይወሰድብሽ።
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 2 ай бұрын
በህልማችሁ የምታዩት ቅዠት እኛን የምትነግሩን ለምንድነው ? እውነተኛ የፈጣሪ ቃል የሚነገረው በትክክለኞቹ ነብያት እንጂ በማንም አለማዊ ህልመኛ አይደለም ይኸ ተረት ተረት ነዉ
@almaztsegay8854
@almaztsegay8854 2 ай бұрын
ሰላምን የሚጠላ የለም ያገርሽን ክፋቱን ኣስቢ የመሪያችንን ክብር ኣትርሺ ቅልም ማንጠልጠያ አለው ፕረዘዳንት ኢሰያስ ማለት አለብሽ ኤርትራ እራሳዋን የቻለች ናት የመሪሽም ሰላም እዲያመጣ ጸልይለት መርያችንን አታንሱት በአገራችሁ ለሚፈሰው ንስ ለሚደፈሩ ሕጻናት ጸልዩ ክርስቶስ ኤርትራንም ይጠብቃታል🙏🙏🙏
@millenyemane
@millenyemane 2 ай бұрын
#ክብር #ለእግዚአብሔር_አምላካችን_ይሁን🙏 #ጌታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ እኮ ለአለም ሁሉ ነው የሞተው! አይደል እንዴ? ማለት @ፕረዚዳንት ኢሰያስ አፈወርቂ ለምን አየሽ ብሎ የጠየቀሽ ሰው አማኝ ይሆን? በጣም ገረመኝ! አና በጣም ደስ አለኝ የሁልጊዜ ጸሎትየ ነው😢🙏 #እግዚአብሔር_ይችላል! #ጌታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ ዘጠና ዘጠኙን ትቶ አንድ ነፍስ ፍለጋ ላይ ነው! #እግዚአብሔር_በስራ_ላይ_ነው🙏 ተባረኩ🙏💖💖💖
@asmarinakifle5604
@asmarinakifle5604 2 ай бұрын
Tebareki
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
የቻላሉ ስሙ ሲያምር እንግዳዋ ግን ምንም ማለት አልችልም አሁን ባጭሩ ግን የዘመኑ ነብያት ነች ይመስለኛልና ጌታ ይርዳት ሌላ ምን እላለሁ እኔ?🤔🤨🙄
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 2 ай бұрын
Hallelujah, God bless you.🥰❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹👏👏👏❤❤❤
@aronghebretekle7385
@aronghebretekle7385 2 ай бұрын
ኦውነትም ኢትዮጵያ ያለ ኤርትራ ትርጉም የሌላት ኣገር ናት ሲባል ኣባቶቻችሁ ትክክል ነበሩ ማለት ነው:: ከትንሽ እስከ ትልቅ የተማረውን ያልተማረውም ከኰተት እስከ ሽበት ኤርትራ ኤሩትራ ኤርትራ ! ወይ ፍቅር ኢትዮጵያዊያን የሰው ኣገር ስትመኙ የራሳችሁን እንዳታጡ እሺ? ሃገረ ሰማዕታት ኤርትራ ለኤርትራዊያን በኤርትራዊን ይኸው ነው ::እናዳትበድል ኣትመኝ(ኣትቅና) ተብሎ ተጽፏል
@mesfinl9425
@mesfinl9425 2 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን ድንጋይ ኢሳያስ ፈጭቶ አልጨረሰም ! ገና ሜድትራንያ ትሞላታለህ !
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
አይ አናንተ ናቹ ምትመጡብን አንጂ ማን ኢትዮጵያዊ ኤርትራ ሂዶ ይኖራል ሃሃሃሃሃ አረ አታስቀን ! አስቲ አ አ ያላቹ አንዲህ የሃገራቹ ፍቅር ካላቹ ልቀቁና ተመልስዋ አኛ ስር ተወትፋቹ ቆምሩ አንጂ ለማያቅሽ ማለት አንተ ነህ ! ለነገሩ አማርኛ አሁንም ሁልሽንም አየገዛች ነው ሳትወዱ በግዳቹ ትማሩታላቹ ቅዋንቃችንን ለምን መኖር የምታልሙት ኢትዮጵያ ነው !!!
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሕልመኞች ነቢያት የሚሆኑበት ዘመን
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 2 ай бұрын
Mind your businesses leave alone Ertria. Ertria has own people who pray .
@gebrehiwottirfe7099
@gebrehiwottirfe7099 2 ай бұрын
የእግዜአብሄር ቃል ትክክል ስለ ሆነ በመጨረሽታ ግዜ ሓሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ብለዋል ግዜው ደረሰና ይሕንን እያኣሰማን ነው
@ArielMu-kb7mq
@ArielMu-kb7mq 2 ай бұрын
ኣብይ ጴንጤ ሆኖ ኢትዮጵያ እያመሳት ኣይደለም ኢሳያስ ጌታ ያውቃል ወደ ጴንጤ መምጣት ኣያስፈልገውም።
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
የሚያሰለች comment
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Y mote sew comment
@M1KTUBE
@M1KTUBE 2 ай бұрын
ኤሳያስ ነብዩ ወይስ ኤሳያስ አፈወርቂ አፈወርቂ ሊመጣ ይችላል:: ይመጣልሻል:: ደንቅ ፍፃሜ:: ፈጣሪ አንቺን አማክሮ የመጣል:: ፖለቲከኞች መንገዳቸውን ቀየሩ::
@BiniamTeklemariam1
@BiniamTeklemariam1 2 ай бұрын
ይገርማል የቀን ፍላጎት በጨለማ ጊዜ እንደ ህልም መከሰት ኣይገርምም የሰው ኣእምሮ ብትተኛም እርፍት የለውም ወደ ኣንድ ያልጸና ወዲህና ወድያ መገለባበጥ እረፍት ይነሳል
@mihretyemane7301
@mihretyemane7301 2 ай бұрын
መናፍቅ በህልማቸው ወደ ሰማይ ይሄዳሉ ።
@lioule1
@lioule1 2 ай бұрын
የሲዳማ እና የእስራኤል ዲፕ ሒስትሪ ለምን ውሸት ታወራላችሁ ? ቢያንስ ቤተ እስራኤል የሚባሉት ከጎንደር እና ትግራይ ኤርትራ ነው እባክዎትን አይዋሹ የሌለን አይናገሩ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ሲዳማም ወላይታም በለው ጉራጌ አማራ ትግሬ ኦሮሞ አንድ አይነት ነው ልዩነቱ ቋንቋው እንጂ ትግራይ አማራ ካልክ ከየመን ያለውን ዝምድናም መናገር ያስፈልጋል።
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 2 ай бұрын
Mentawekalek?
@samsamsun367
@samsamsun367 2 ай бұрын
አንድ አይደሉም​@@asnakeshewaseyasib2284
@mesfinl9425
@mesfinl9425 2 ай бұрын
ደሞ በየት አድርጎ ቤተ እስራኤል ኤርትራ የገባው ? ደነዞ እዛው እረስህን ቻል !
@Luliya381
@Luliya381 2 ай бұрын
Yqirta beite Israel yemibalu yelem Eritrea sorry mare❤🇪🇷
@andumenged
@andumenged 2 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና ከደቡብ የመጡ ብዙ ውሸታምና ሌቦች ነብያት ነን ባዮች ስላየሁ ከደቡብ የሆነ ትንቢት አላምንም
@soliyan
@soliyan 2 ай бұрын
ትክክል
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
አይባልም😢እንክርዳድ ከስንዴ ጋራ ይበቅላል በአጨዳ ግዜ ይለያል።
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 2 ай бұрын
የዳንሳ እህት ናት?😂😂😂😂😂
@Rahelkassa-c9p
@Rahelkassa-c9p 2 ай бұрын
መምምህር ያሬድ ለምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሀል ይሄን ስታረግ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት አርግ ዝምብለህ አታቅርብ የአንተን የከፈልከውን መስውአትነት ውአጋ ያሳጣል የአንተን እውነት ያበላሻል እኛ ከለመድ ነው በህይወታችን ከገጠሙን ነው እኛም ሳናውቅ ሲቀባጥሩ እውነት መስሎን በውሽታቸው ተሽውደን ነው ነጣቂ ዋች ናቸው ጌታን አግኝተው በውሽትና በድፍረት የሚመላለሱ ናቸው አብዛኛዋቹ እንዳንተ በእውነት መንገድ የሚመላለሱ መስሎህ ያገኘሀውን ሁሉ አታቅርብ በሁአላ የአንተ ስራ ያባላሽብሀል የአንተን እውነት ተቀባይነት ያሳጣሀል የምታቀርባቸውን በመንፈስቅዱስ እርዳታ አቅርብ ስለለፈለፈ ሁሉ የሚያምን አይምስልህ እኛም መስሎን አይተን ነው የባነንነው ብዙአሉ መቅረብ የሚገባቸው::
@andumenged
@andumenged 2 ай бұрын
@@fetsumkidanne9679 የደቡብ ስንዴው ነብይ የቱ ይሆን? 🤔
@bereketatnaw5567
@bereketatnaw5567 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን በየማህሉ ያለው ያልተመጣጠነ ጥሩንባ ሲያንባርቅ remote መፈለጉ አሰለቸን:: በተረፈ በርቱ
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@uzziafom3565
@uzziafom3565 2 ай бұрын
ጼንጠ ነኝ ብሎ ፖለቲካዊ ኣገሩ የበጠበጠ ኢሱያስ ኣሜሪካ ወዘተ ሰው ሆኖ እግዚኣብሔር ብሎኛል ታይቶኛል movie ነው
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 2 ай бұрын
My friend zimbelish atikibatery isayas yemelisal yemiteyew yet had wala enda Enante Ethiopean yesatan amelakiwoch sele ersachu hager malem atichilum weyes teref lay honachu new yemititsiliyut
@elizabethyemane9570
@elizabethyemane9570 2 ай бұрын
Leave Eritrea alone PLEASE!
@MeleseDemowez
@MeleseDemowez 2 ай бұрын
ዳመና አይቶ ነቢይ ነቢይ መጫወት እስከ መቸ? እግዝአብሔር ከእውነት ጋር ነው የሚሰራው ለማንም ሀገር አያዳላም ፣
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 ай бұрын
ዲቦራ ሰላንቺ ጌታ ይመሰገን። ጌታ ኢየሱስ ውብ ነው!
@tarikuwolde
@tarikuwolde 2 ай бұрын
*እግዚአብሔር በእንግሊዝኛ የሚያናግራት *ማስረጃዎቿ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች *ምስክሮቿ በህይወት የሌሉ ወይም ስም የሌላቸው ወይም ሩቅ ያሉ *"ብዬ ነበር፤አሳይቶኝ ነበር........"የምታበዛ ግን መረጃ የማታቀርብ *ግነት፣የፈጠራ ወሬ፣አስመሳይ ስሜታዊነት ..... የምታበዛ *ደፋርና ፈጣጣ *ብዙ፤ብዙ፤ብዙ..........
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 2 ай бұрын
Tinbiten atnaku hulun fetenu melkamun yazu
@alemtesfa1427
@alemtesfa1427 Ай бұрын
Sete Engedeh, program Koch belu
@Jerry-g1q
@Jerry-g1q 2 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ ኤርትራ ኤርትራ ለራሳቹ ተባልታቹ ተባልታቹ እርሰ በራሳቹ እየተፋጃቹ እያየን ነው ተውን እኛን እርሡን በቃ ተፍቱን በግድ አላ እንዴ🤔😅 እናተ በነጮች ቅኝ አልተገዛንም ነው ምትሉት እኛ ደሞ 50ዓመት ጣልያን 10እንግሊዝ ቅኝ ተገዝተናል ያ በቂ ነው፡፡ እየመጣቹ ሚዲያ ላይ አደንፉ ምድረ ኮተታም ውሽታም ኤርትራን ለቀቅ አርጉ የሰውን ሀገር ስትመኙ እናተ ትበታተናላቹ ቱ ማርክ ማይ ወርድ ይሄ የማይቀር ነው፡፡ ወለታ ቢሶች ከሃዲዎች👎👎
@Rahelkassa-c9p
@Rahelkassa-c9p 2 ай бұрын
ታዲያ ኢትዩጵያን ለቀቅ አርጉአት የምትለው እናንተ ጋ ማን ደረስ እናንተናችሁ እኛገር የመጣችሁት ከተማውን ያጥለቀለቃችሁት ማን እናንተ አገር መጣ የክፍታችሁ ጥግ የባህር በር እያላላችሁ እናንተም ተጠቅማችሁ ስው መጥቀም ስትችሉ ግመል ውሀ ታጠጣላችሁ የኢትዬፕያ ህዝብ የውእህ ነው የውአህ እግዚአብሄርን የሚፈራ ስለሆነ የናንተን ክፍት ትቢት ሳያይ አገሩ መታችሁ ስትቀመጡ ዝም ያላችሁ ይልቁኑ ከክፍታችሁ ተመለሱ በእግዚአብሄር እመኑ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር እያስባት ነው እናንተ ግን ግመላችሁን ወደብ ላይ እየነዳችሁ ኢትዮጵያ በከፍታ ላይ::
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 2 ай бұрын
ነቢያት ደቦራ psychiatrist ብታይ በጣም የተሻለ ነዉ:: ምን ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ:: ወይኔ ጋዜጠኛዋ ልቧ አለመቆሙ:: የኔን ልቤን የጐተተች በጋዜጠኘዋ ቦታ ብሆን አዲዬስ ሞቻለሁ::
@tekelabheven2519
@tekelabheven2519 2 ай бұрын
ተሳስተዉ ነዉ ዲቮራ ያሉዋት ሰሟ ኣቮራ ነው ኣመዳም ስርተሺ ኣትበይም
@satenaw4923
@satenaw4923 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት የትምታታባቸው ሰዎች፥ሰውን ምን አይነት መከራ ውስጥ እንደሚከቱ መገመቱ በጣም ቀላል ነው።የቃዡትን ሁሉ ትንቢት ነው እያለች እራሷን ታታልላለች።ምን አለ ፥ሌላ የስራ መስክ ፈልጋ ፥ወይም ስልጠና ወስዳ እራሷን፥ብታስተዳደር።
@EyobSelassie
@EyobSelassie 2 ай бұрын
እግዜሩ ዶላር ወጣ ወረደ ማለት ጀመረ ?
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ መቀለጃ ሆነ ኢሳያስ ጰንጤን እንዴት እንደሚጠል ጴንዎችን ጠይቂ ጉደኞች!
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 ай бұрын
ኣየየየ የ ኢትዮ ነብያት ነን ባዮች በቃ ቅጀታቹ ምኞታቹ ልክ ጌታ እንደተናገረ ኣርጋቹ ስትለፈልፉ ዘመን ተቆጠረ ብዙ ብላቹሃል ብዙ ቃጅታቹሃል ደሞ ስለ ኤርትራ የምታዩት ሁሉ ኤርትራን ስለመመለስ ነው ክክክክክክ ኣይይ እናንተ ኣየ ትንቢት !! ነገሩ ስለ ኢሳያስም ሳይሆን ኤርትራን ነው ገባን ነገርሽ ! ኢሳያስ እኮ ኣንድ ሰው ነው ነገ ያልፋል ኤርትራ ግን የ 6 ሚሊዮን ህዝብ ናት ኢሳያስ ኖረ ሄደ የሚመጣ ለውጥ የለም ጌታን መቀበሉ ቢሆንም ብዙ የኤርትራ ልጆች ጸላዮች ኣሉት እየጸለዩም ነው ስንቺ ስላልሽ ኣይደለም ጌታን የሚያገኘው ። ስለ ኤርትራም ከሆነ ከ 33 ኣመት በፊት ነገሩ ኣልቋል ። ኣሁን ኣንቺ ስለዘባረቅሽ የሚመጣ ነገር ጌታ እኮ ቅን ፈራጅ ነው ። ህልም ቅጀት ግን ኣይከለከልም እግዚኣብሄር የምድር ዳርቻ ኣምላክ ነው እናንተ ግን የናንተ ኣምላክ ብቻ ኣርጋቹ ነው የምታስቡት ኣቤትት ድድብና ጥግ ድረስ!! ኤርትራም ጸላዮች ኣሏት የወንጌል ኣገልጋዮችም ኣሏት ጌታ እነሱን ትቶ በናንተ ምኞት ኣይናገርም የናንተን ቅጀትም ኣያስተናግድም የሚገርመኝ ሁላቹሁም ኣንድ ኣይነት ይገርማል!! በጌታ ስም ለምትዘባርቁና ቅጀታቹሁንና ምኞታችሁን በጌታ ስም የምታጭበረብሩ ለምትዘባርቁ እግዚኣብሄር ይገስጻቹ ። እሱ በጽድቅና በእውነት የሚፈርድ ኣምላክ ነው ።
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 2 ай бұрын
I wish she will come again. A True messenger!
@hiruttsegaye9002
@hiruttsegaye9002 2 ай бұрын
የሚገርም የተረጋጋ ምስክርነት ተባረኪ!
@tesfaslasiewelderufael94
@tesfaslasiewelderufael94 2 ай бұрын
ሰርቶ ራስህን መቻል ብትማሩ ከልመና ብትወጡ ይቻል ነበር ህልም እንጀራ አይሆንም
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 2 ай бұрын
ዲቦራዬ ያኛውንም ስምሽን አውቀው ነበር በz ነው የሚጀምረው በአን ሰው ቤት አገልግለሽን ጌታ ባንቺ የተናገረን ከግማሽ በላይ ተፈፅሟል ጊዜው በጣም ቆይቷል በ207 ይመስለኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 2 ай бұрын
Gimashus ?
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን።
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 2 ай бұрын
Yemitawerawas mecherisha yelewem yemitisemawa gen kalat yelegnim tilikuwa bermal nat mikiniyatum koshash temolita atimolam
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
እኔን ግን መቼ ነው ጌታ እራሱ መጥቶ ትንቢት ተናገር የሚለኝ። 🤔
@abebatesfamichael4996
@abebatesfamichael4996 2 ай бұрын
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 2 ай бұрын
ጨርሰህ ስማው
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 2 ай бұрын
Ajabi hula
@blisskitchen5527
@blisskitchen5527 2 ай бұрын
ኤሌትራ ሉአላዊት አገር ናት
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉
@gmekonnen397
@gmekonnen397 2 ай бұрын
In the pas three Ethiopian leaders terrorized the Eritrean people for the last 60 years made hour families life miserable and forced to leave our beloved country being killed at very young age. Our villages burned by Ethiopian solders. Our ports bombed buy cluster bombs . The crimes were endless and uncountable . The peace loving Eritrean people gave you forgiveness for the sake of peace.The current leader misleaded us by the name of love and he is Pentecost . Finally he showed us his true devious character and he chose to go to sauté one as Hailesellasie did. Haileselassie said that he does not care care about Eritrean people. All I care was about Eritrean ports. We had to go through 31 bloody years and you have no idea how it was painful. Now Abiy wants us to suffer more by invading our ports which never ever belongs to you God says do not wish to have that does not belong to you. What is your say on this?
@allisonking785
@allisonking785 2 ай бұрын
99% ኢትዮጵያውያን ጠንቛዮች ናቸው። 1% ደግሞ የጠንቛይ ኣማኞች።
@meretwork
@meretwork 2 ай бұрын
ክክክክክክ አሁን ፈጣሬ አምላክ ስለዶላር ተጨንቆ ሲያወራ የምድር ቂሳቁስ ለአለማዊ ከርሳሞች እንጂ ለፅድቅ ስራና መንገድ ቦታው አደለም አታላይ ፍጥጥ ብለው የኮተት መአት ሲነዙ የማያፍሩ በቃ አሁንማ ገንዘብ መሰብሰቢያ የስራ ዘርፍ አረጉት
@etiioerit2563
@etiioerit2563 2 ай бұрын
Eisayas Andu sigedlew Andu Stanislaw Andu sirwgmew Andu simerkew Buzu Edme Chemerubet
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን😂😂😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 2 ай бұрын
😂😂😂
@lidiatekeste247
@lidiatekeste247 2 ай бұрын
Amen amen amen yesus goyta ayu gita ybaksch 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tameratmersha2928
@tameratmersha2928 2 ай бұрын
ምን፡ዓይነት፡ትርክታዊ፡ወሪ፡ጊታ፡አልነገረሽም፡የራሥሽ፡ምኞትና፡ወሬ፡ባፍሽ፡ደፍረሽ፡ጌታን፡አናገርኩት፡እያልሽ፡ምንድነው፡መልክትሽ፡ በሙሉ፡አፍሽ፡መናገርሽ፡አይደንቀኝምይባርክ
@ebatiyo-g7b
@ebatiyo-g7b 2 ай бұрын
እግዚአብሔር; ጊታ; ህዝባችን; አገሬ ወዘት የሚሉት የማጭበርበሪያ ቃላቶች ናቸው እናም በእነዚህ ቃላቶች በበመጠቀም ያጭበረብሩናል! ንቁ እንጂ wake-up guys they’re insulting our intelligence!
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ай бұрын
አሰተኛ ነቢያት የጥልቁ አማኞች
@soliyan
@soliyan 2 ай бұрын
ብዙወቹ ሃሰተኛ ነብያቶች የአይምሮ በሽተኞች ናቸው
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል የመንገዱን ፍሬ ይበላል ከምክሩ ይጠግባል ።
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
እግዜር ያሳያቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በአድራ ለታከለ ኡማ ይሰጥሃል ብላ ነገረችው 😂 ባልጠፈ ሌባ እግዝዮ ይህ ጴንጤ የሚባል እራሱ ለተልእኮ ከሰይጥን የተላከ ሃይማኖት !!!! ድንቄም ነብያት አይ እግዚአብሔር ስምህን ከንቱ አርገውትል እምሚሰርቱን አይውቅምና ይቅር በላቸው ትውልዱን አጠፉት 😢
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 2 ай бұрын
አቤት ድንቁርና መች ይሆን ወደ ልቦናችሁ የምትመለሱት ? አሁን እውነት እውነተኛው ፈጣሪ መልእኩቱ በእናንተ በኩል ለዛውም በክህደት ለምትኖሩ የፈጣሪን እናት ለካዳችሁ መናፍቃን ትንቢት ተናግሮ ነውን ?
@andayaman4097
@andayaman4097 2 ай бұрын
ኢትዮጵያኖች እስከመቸ ነዉ ምትዋሹ? ሃይማኖት ቢኖራቹህ እርስ በእርስ እየተራረሳቹህ ናቹህ። ጌታ የላቹሁም ቡዳ።
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 2 ай бұрын
አረ ተው ህዝቡ ጨንቆታል፡
@NegshHagos
@NegshHagos 2 ай бұрын
Dink mskrnet zemensh Ybarek ❤
@mihretyemane7301
@mihretyemane7301 2 ай бұрын
የቤንጤ ህልም ኤርትራ ነው ሲያምራቸው ይቀራል
@Tedros-om7pz
@Tedros-om7pz 2 ай бұрын
ማፈሪያ የማንም ሰገጤ መጫወቻ ሆነ ፈጣሪ የዚህ መንግስት ትሩፋቶች እንደናንተ የመሰላ ስብዕና የተባለውን ሸጣችሁ የበላችሁ
@aronhidray69
@aronhidray69 2 ай бұрын
Des yemil meskernet geta yebarkshe ❤❤❤❤❤❤❤❤
@chaneberhe7387
@chaneberhe7387 2 ай бұрын
😂😂😂Haha
@bemyself7818
@bemyself7818 2 ай бұрын
ቅዠታም
@millii1
@millii1 2 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት በብዙ ተባረኩ
@ኽብረት
@ኽብረት 2 ай бұрын
ለጠንቋዬች መሰከርክ ነው
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 2 ай бұрын
Egzeru eg an tito trampn merete ? Tramp kaltemeretes ? Sebeb getan silaltazeze new libal?
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
ወስላታ ቅዠታሞች
@sohaabera5851
@sohaabera5851 2 ай бұрын
Kubur mngstachen bena te aynsame cubur haymanot alow arfachu tecmtu cebten mogesn eswsayna awet nihfsh
@mesfinl9425
@mesfinl9425 2 ай бұрын
ምን ምን ምን ? የሲዳማና የእስራኤል ?? ለመሆኑ ራባይ ኮከብ ሰምተዋል ??
@kidane6417
@kidane6417 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 ай бұрын
ወይ እናንተ ማፈርያ አንቺን ብሎ ነቢ ካንቺ ከናንተዠ ጭንቅላት የበግ ነሻላል ማፈርያ ይመጣል እየሱሳቹ ነው እንዴ ኢሰያስ የጨለለ አከባቢ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
ሰው ጠፍቶ ነዉ ኢሳያስ የሚመጣው!? ምነው ደህና ደህናውን ብታልሚ እህቴ::ኢሳያስ ለራሱም ሰክስራም የረገጠው ጣሳ መስሎአል::እንኩዋን ለኛ ለራሱም አልሆነም::ልቤ ውድቅ እያለ ተቸግረአለሁ በኢትዮጵያ ጉዳይ::አንድ ተስፋ ሰጪ ሃሳብ እንዴት ይጠፋል!? ሁሌ ወደ ታች ብቻ!?
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 ай бұрын
ነብይት ዲቮ ተባረኪልኝ ብሩክነሽ
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Sibhat-pj2ih
@Sibhat-pj2ih 2 ай бұрын
ኢሳያስ ማለት ኤርትራ ማለት ኣይደለም ኤርትራ ራሳን የቸለት ኣገር ናት የት ትመጣለች?
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ራሳችሁን ብትችሉ ኢትዮጵያ ምን ታረጋላቹ ለቃቹ ውጥዋ ?!
@eritrea576
@eritrea576 Ай бұрын
​@@veracity8968What do you mean? Leave USA too
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@eritrea576ስለአሜሪካ ምን አገባኝ 😅 መች አጣኸው እኛን እየጠሉ የኛን ሃገር የሙጥኝ ብሎ ለመኖር መፈለግ አይጋጭም ?!
@eritrea576
@eritrea576 Ай бұрын
@veracity8968 they are Refugees in your country. They don't have to love or hate you okay
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@eritrea576😂😂😂. I know some are trying to acquire huge business residences etc do not lie ! Independence. Is easy said than lived 😊.
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 2 ай бұрын
Yetaye hilm hulu geta yalew aydelem .Hilm ayehu belu enji Geta batilu tiru new .
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 2 ай бұрын
የማንሰማው ጉድ የለም😂
@Man-y2k
@Man-y2k 2 ай бұрын
ከምታጨሱት እስኪ ልክሕህን ይህን ኑሮ እንዲያስረሳን
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 2 ай бұрын
ተበጠረቅሽ!
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 ай бұрын
ደግሞ ልናገኛት ዮ ብ እሰዋን ማየታችን በጣም አዝነናል የሆነች ነገር ወይ እናንተ
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
እናንትፕን የማላይበት ቦታ አጣሁ፣ውሸታችሁ ማለቂየለው፣ደግሞ እኮ ውሸታችሁ ሲጋለጥ አታፍሩም፣ሁሌ መቀደድ፣መበጥረቅ፣የውሸታሞች ዘመን።እናንተ በዝታችሁ ነው ሀገራችን ሰላም የጠፋ፣እሳት የሚወርደው፣ጦርነት፣ርሀብ፣ስደት።
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ነብያት ናት 😂😂😂😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
የት ነው ሚመጣው ? ለምን? ምን አይነት ርዕስ ነው???
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
😂😂😂😂 አልታወቀም
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
አንቺ የፀሎት ሤት ነሽጂ ትንባይ አይደለሽም አትቀደጂ ኢሡ የራሡ ሀይማኖት አለው ፔንጤ ከሚጠላው ሠው አንዱ ኢሡ ናቸው ኦንካን የውሸት ጌታ ይቀበላል ሥትይ አራት ኪሎ ፔንጤ ሤለሆነ ኢሡም የሚሆነው መሤሎሽ ነው ፔንጤ ምን ጥሩ ሢሠራ አይቶት ነው ፔንጤ የሚሆነው ሢገድል ላየው
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
ምን አይነት ወናፍ ቀጣፊዎች ናችሁ የሌባ ጥርቅም
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@TashaleTolera
@TashaleTolera 2 ай бұрын
እ/ብሔር ስለሰሙ ሁሉን የደርጋል
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 2 ай бұрын
Ager kager kemtsefi afshn btsefi qalchashn ezaw beyesusm yemegzat yesewn rst mefeleg menfes
@AddisalemYohannes
@AddisalemYohannes 2 ай бұрын
አይ አዋቄነት እረ ልጆቻቹ ነገ በእናንተ ነገ ያፍራሉ
@kgmtv7266
@kgmtv7266 2 ай бұрын
እህ አሃ ካኬኬካካካካመመመመመ
@FreweyniYeibyo
@FreweyniYeibyo 2 ай бұрын
btam tasznales crazy
@etefworkgeberemedhen1081
@etefworkgeberemedhen1081 2 ай бұрын
ሀሰተኛ ነቢይ ሰለቸን
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 ай бұрын
በምን መስፈርት ? ለማለት ቻልሽ
@BerhaneHabte-v7j
@BerhaneHabte-v7j 2 ай бұрын
We’re did this wicked beach come from to talk about the hero of Africa.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 70 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 40 МЛН
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት..... @comedianeshetu @ebsworldwide
20:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 162 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 70 МЛН