Пікірлер
@Tetagizaw
@Tetagizaw 4 сағат бұрын
ዋው....ወ ን ድም ያሬድ ስለ መንፈሳዊ ትጋትክ ተባረክ እኝህን ልዩ የ ትውልድ አባት እንቁ ባ ለ አደራ ስላቀረብክልን አንተም ልዩ ክብር የድንቅ ፍፃሜ መጽሐፍክ ን መታስቢነት ስላቆምክላቸው ፀጋ ይብዛልክ ! አስገራሚ የዘመን ፍፃሜ መ ልእክት . ፓስተር ብሩክ ሁኑ! ማራናታ አሜን ጌታ እ የሱስ ሆይ ቶሎ ና!
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 6 сағат бұрын
Geta zemenachewn yebarkew tesgaw yechemerlachew❤❤❤❤
@ephremgari2330
@ephremgari2330 8 сағат бұрын
Geta eyesuse yebarekachu::
@tsedaleassefasuba2898
@tsedaleassefasuba2898 9 сағат бұрын
ኢትዮጽያ ፣በድርሳነ ፣መፃህፍት በአለም ፣የታወቀች ናት ፣ለምሳሌ ፣የኦርቶዴክስ ፣ቤተ ፣እምነት ፣የተያዘ ፣መፃህፍት
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y 11 сағат бұрын
በ1000 አመት ይነግሳሎ ነው የሚለው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 11 сағат бұрын
ለፕሮግራማችሁ ምን አይነት ርዕስ ነው የሰጣችሁት?????
@gistaneayele2691
@gistaneayele2691 12 сағат бұрын
God bless you and your family Dr ❤❤❤
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤geta.yibarekachu
@konjtJESUS
@konjtJESUS 13 сағат бұрын
✝️📖❤️🤍🙏🙏💯💯🌹🌹🍊🍊🍊🍊🍒🍒🍒🍒🍒
@AbrehamWendimu-gd6sw
@AbrehamWendimu-gd6sw 14 сағат бұрын
ዎው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል ጊዜ ነበር።ወንድሜ ያሬድ አንተም ተባረክልኝ ጥሩ ሰው ስላቀረብክልን።በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።
@lizaanabella
@lizaanabella 14 сағат бұрын
አረ ጌታሆይ ዉይ የሚሠራዉን አሣጣዉ የሠዉዘር መበላላት ሠዉረን
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 14 сағат бұрын
በብዙ ተባረኩ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 15 сағат бұрын
Marnata EYSUS. Amen 🙏❤❤❤ Dr GOD bless you and your family 🙏❤️
@joeking2028
@joeking2028 16 сағат бұрын
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤🙏🏻
@joeking2028
@joeking2028 17 сағат бұрын
welcome brother ❤❤❤ GOD bless you all ❤❤❤
@rezenebirhane7134
@rezenebirhane7134 21 сағат бұрын
God bless you
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Күн бұрын
ማራናታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ና
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 күн бұрын
Ambassador! Ye Nigus Solomon Ye Lij Lij Lij ...Negus Eyosias Bae Mesafe Zena Mewael Kalee Miraf 35 Kutir 3 Endih Bilo Neber " Kidusun Tabot Ye Israel Negus Ye Dawit Lij Solomon Beseraw Bet Wust Anurut Yilal " Yih Malet Ke 291 Amet Behuala Malet Naw .Tadia Haqu Ena Ye Egziabher Kal Endemilew Tabotu Yalew Eyerusalem Wust Naw . Aleke Dekeke
@cars_squad
@cars_squad 3 күн бұрын
If Israel built the 3rd Temple,the end of the world would be sooner than we thought.
@habeshist
@habeshist 3 күн бұрын
ዘገየብህ ? 😂😂😂 አንተ ዥልጥ ።ጤነኛ ነህ ግን? አይ መሽለጥለጥ ።ምንም እንደ ውሻ ብትሽለጠለጥ አላረካህ አለ አደል።እንደ ጣኦት አምልካታ እስራኤልን
@Abebech-n9i
@Abebech-n9i 4 күн бұрын
Dane tebarek ma'am Sera nw
@Abebech-n9i
@Abebech-n9i 4 күн бұрын
Yaredo ended nhgeta yebrkhi
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 5 күн бұрын
Shalom Israel
@lishnzike-e9l
@lishnzike-e9l 5 күн бұрын
የአብረአም የይስአቅ የያእቆብ አምላክ እስራኤልን ይባርክ አሜን እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያቀላፋም።
@TarikuNemomsa-ez2wt
@TarikuNemomsa-ez2wt 5 күн бұрын
Bexam filagot aleny israel be gobeny
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 5 күн бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰችው ኢትዮጵያ የዛሬ ኢትዮጵያ አይደለችም ። ፖለትካዊ ጥቅም ግን ሊኖረው ይችላል
@teferitekle7250
@teferitekle7250 5 күн бұрын
አድማሷ አሁን ካለው ይልቅ ይሰፋ ነበር እንጂ :: ማን ነው እንዲህ ብሎ ያስተማረዎ ?
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 4 күн бұрын
Fesam neh mehayim
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 4 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆን የምታገኘው አምስት ሳንቲም የለም ። ከንቱ ሃይማኖተኞች ያስተማሩህ እውነት መስሎሃል ። በስሜት እና በስድብ ለውጥ የምታመጣ የሚመስልህ አሳዛኝ ሰው!
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 4 күн бұрын
@@teferitekle7250 በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰችው ኢትዮጵያ አይተህ እንደሆነ በክፋት ብቻ የተጠቀሰች ናት። በመጽሐፍ ቅዱስ መጠቀስ ደግሞ ተዓምር አይደለም ። ግብጽም ተጠቅሳለች አረብም ሕንድም ... ተጠቅሰዋል ። ማንም ግን በእግዚአብሔር ዐይን እንደ ግለሰብ ይታያል እንጂ እንደ ሕዝብ እና ሀገር አይታሰብም ሰው የሚድነውም በግል እምነት ነው እንጂ የአንድ ሀገር ዜጋ መሆን አያድንም ። ብዙ ሰው ዛሬ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ልዩ ጥቅም የሚያሰጥ ስለሚመስለው ነው ያልኩት ።ከጂዮግራፊ አንጻር የዛሬ ኢትዮጵያ እና የዱሮው እንደሚለያይ አንተ እራስህ ብለሃል።
@AbabuMegrsa
@AbabuMegrsa 5 күн бұрын
Wel come home our brother,wish you a blessed and successful working time!
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 5 күн бұрын
Some videos are loaded with political contents!
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 5 күн бұрын
Does God really give national prophecies in the New testament where there is no Theocracy?
@joeking2028
@joeking2028 5 күн бұрын
welcome brother ❤❤❤
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 5 күн бұрын
Big up
@amanx189
@amanx189 5 күн бұрын
ሶስቱ ሐይማኖቶች ከሚባል ሶስቱ ዬአለማችን ካንሰር በሽታዎች መባል ነበረባቸው
@tadeggirmaw1927
@tadeggirmaw1927 5 күн бұрын
ክቡር አባሳደር ዶክተር አብርሐም ነጉሴ የስራ ዘመንክን ይባርክ በሁለቱ ሀገር ያለውን የበርካታ ዘመን ግኑኝነት የበለጠ እንደምታደርገው መልካም ምኞቴ ነው በአንተ በጣም በጣም ነው የምንኮራው
@gediongetachew
@gediongetachew 5 күн бұрын
ይሄ ሰውየ እብርይስጥ እችላለሁ የሚል ነው ግን ኢትዮጵያ በመፀሀፍ ቅዱስ እንደተጠቀሰች ያወራል አሳፋሪ ነው።
@abevahananya607
@abevahananya607 5 күн бұрын
የኢብራይስቱን መፅሀፍ ቅዱስ ለመረዳት ትርጉም ያስፈልጋ ምሳሌ רשי ትክክለኛውን ቃል በቃል ትርጉም ከፈለክ የአማረኛው ነው አያቶቻችን 2000ዓመት በስደት ዘመን ያነበቡት
@hunieadd
@hunieadd 5 күн бұрын
Kush ይላል እንጂ ኢትዮጵያ አይልም ለማለት እንደፈለክ ገብቶኛል። ለአነጋገርህ ለከት ይኑርህ "ይህ ሰውዬ" ብለህ መናገር ክብር ያለው ታጋይን 70,000 የሚደርሱ የኢትዮጵያዊ እስራኤሎችን በትግል የወሰደ ጀግናችን ነው!!!እንዲህ ማለትህ እንደ አይሁድ መስለህ እየኖርክ አይሁድ ያልሆንክ ስለ እስራኤላዊ የሆነን አሳፋሪ ብሎ መጥራት አሳፋሪ ነህ፣ በአንተ ዝቃጭ የሚጠሩ ሰው አይደሉም
@የሳምሶን_ታሪክ
@የሳምሶን_ታሪክ 4 күн бұрын
ኩሽ ሚለውን ወደ ኢትዮጵያ ስለተረጎሙት ነው።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 күн бұрын
ምን አይነት ሰው ብትሆን ነው ትልቅ ሰውን የምታንቅዋሽሽ ፣ዕውቀት የጎደለህ ሰው ነህ እስራኤል ለዘላለም ትኑር
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 6 күн бұрын
የ እስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ህያውና በቃሉ ደሞ ታማኝ ነው እኛ የበረከት ተካፋይ እንድንሆን ለእየሩሳሌም ሰላም መፀለይ አለብን አብርሀምን የሚባርኩህን እባርካለሁ የሚረግሙህን እረግማለሁ ያለው እግዚአብሔር ነዉ ።
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 6 күн бұрын
Israelis yeminiwodat iko be akbrot chimir new. Sidelat bicha sayhon sikefatim abrenat binhon inmertalen. Destawa detachin, hazenua hazenachin new. KERASACHIN BELAY INDEMINIWODAT ATAWKUMINI 🙏💯
@MekaduLemu
@MekaduLemu 6 күн бұрын
Higziaber yibarkh wendimachin yehn kale meters seladerek
@afro90s78
@afro90s78 6 күн бұрын
3tegnaw betemekedes sigeneba Hastegnaw Crstos yimetale
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 6 күн бұрын
ተባረኪ ❤️❤️❤️
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 күн бұрын
So ሀማስ አንድ የእስራኤል ንጹሀን ዜጋ ከታገቱበት ሲለቀቁ እስራኤል ደግሞ አንድ አሻባሪ ከእስር ቤት ይፈታል
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 күн бұрын
ሀማስ እስረኞች ግን ወንበዴዎች ሰውን የሚገሉ አሻባሪዎችን ነው እስራኤል የአሰረችው
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 күн бұрын
ከዚህ ላይ ሰው ልብ ላል ለሚገባው እስራኤል የታገቱባት ህጻናት እናቶች አያቶች ናቸው
@tamirattadesse3783
@tamirattadesse3783 6 күн бұрын
የተከበሩ አምባሳደር ዶ/ር አብራሃም ንጉሴ ወደ ትውልድና ሁለተኛ ሃገርዎ በሰላምና በትልቅ ሃላፊነት እንኳን ደህና መጡ። በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን በደምና በታሪክ የተሳስረ ግንኙነት በመጽሐፍ ቅዱስ መረጃ አስደግፈው የገለፁበትን መንገድ አደንቃለሁ። በኢትዮጽያ በሚኖርዎት ቆይታ ለሕዝባችንና ለመንግሥታችን መልካም ለማድረግ ጥረት ማድረግ እንደጀመሩ ተረድቻለሁ። መልካም የሥራና የሥኬት ዘመን ይሆንልዎ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ። የእሥራኤል አምላክ ይርዳዎ።
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 6 күн бұрын
Geta abzito yebarkachew ❤❤❤❤
@cr-mr5th
@cr-mr5th 6 күн бұрын
በአለም ላይ ያሉት ክርስቲያኖች በሙሉ ለእየሩሳለም ስላም ፀልዩ ተብለን ታዘናል እና ጌታ ይርዳን ለመታዘ ዝ:
@cr-mr5th
@cr-mr5th 6 күн бұрын
እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም :
@cr-mr5th
@cr-mr5th 6 күн бұрын
ለአብርሃም በገባው ቃል የማይለውጠው አምላክ ይጠብቃችሁ አሁንም ዘርማዘራችሁ ያብዛችሁ የጠላታችሁን ደጅ ውረሱ አሁንም እርሱ ይዋጋላችሁ ቃሉን የማይሽረው ጌታ ከእናቴ ጋር ይሁን ደግሞም ነው:
@חיהסמאי
@חיהסמאי 6 күн бұрын
እሰይ ሰላም ሁን
@markfantamihertu
@markfantamihertu 6 күн бұрын
God blesse great Israel❤
@santabk2024
@santabk2024 6 күн бұрын
What you asked is that we obtain better information from non-religious media. Recently, I have noticed that your program is becoming strange. Please try to learn from other media.
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 6 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ለምንድነው አማስ እስራኤልን ስገል ዓለም ዝም እስራኤል ስትነሳ ዓለም ይንጫጫል እኛ ቤተክርስታን መፀለይ አለብን ባይ ነኝ እያንዳንዳችን መፀለይ አለብን ተባረኩ❤❤❤