ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ 100 ሚሊየን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ! ዝቅተኛ እና ከፍተኛ አክሲዮኖች...የክፍያ ሁኔታ...የቆይታ ጊዜ....

  Рет қаралды 11,841

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@yitbarekkifle5366
@yitbarekkifle5366 2 күн бұрын
You always give us very Professional analysis & ትንታኔ :: ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ዘሀበሻመዝናኛ
@ዘሀበሻመዝናኛ 2 күн бұрын
በርታ እንደዚ አይነት ሞያዊ ትንታኔ ህዝብን ትክክለኛንምልከታ እንዲኖረው ያደርጋል
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 күн бұрын
Thank you for the information 🙏🙏🙏
@afeweld5291
@afeweld5291 2 күн бұрын
ስለሙያዊ አስተማሪ ትንታኔህ እንደተለመደው እናመሠግናለን! 👌
@GetayawkalTenaye
@GetayawkalTenaye 2 күн бұрын
Thank you Wassihun good explanation,I purchase today my portion🤓
@eletawitube398
@eletawitube398 3 күн бұрын
thanks man explains it very well
@NuruSeid-bk1mp
@NuruSeid-bk1mp 2 күн бұрын
ስለ መርጃዉ አመሰግናለዉ፡ምንድነዉ ጥቅማችን ቪዲኦ ካለክ አመስግናለዉ
@kenfeab
@kenfeab 2 күн бұрын
this is good news.but has Ethiopian Telecom published to the public its annual financial performance of the past year? is the financial report done by external auditor available to the public? are the shares should be paid in full at the time of the purchase?
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
Thanks so much!
@AbemMpar-v2x
@AbemMpar-v2x 2 күн бұрын
Financial statementun bitnegren bachru gin thank you
@user-je8id5zi4t
@user-je8id5zi4t 2 күн бұрын
With this valuation, the profit will be 6% which is even lower than interest rate. I am not buying to get 6% dividend yearly.
@user-je8id5zi4t
@user-je8id5zi4t 2 күн бұрын
the valuation is 300billion, and its last year after tax profit is 19 billion, so you will get 6% dividend yearl or less if they will not disburse all profit after tax. after all i think their thought is to be equal to the interest rate of the bank.
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 2 күн бұрын
What great news ! Proseperity and shalom to the people of Ethiopia. May God bless and keep ETHIOPIA.❤❤❤❤❤❤❤😂
@belaymeti9103
@belaymeti9103 2 күн бұрын
How much is the service charge and tax for the minimum33and also for the maximum 3333?
@shewaminilik
@shewaminilik 3 күн бұрын
ከተቻለ ስለ finacial statement ማለትም balance sheet,income statement,cashflow statement and equity starement ልዩነት ብታስረዳን
@CaniAnalysis
@CaniAnalysis 2 күн бұрын
Please tell us when, and how much dividends are shared if someone buys a share.
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
የትርፍ ክፍፍል በየዓመቱ ነው የሚከናወነው (ድርጅቱ ካልከሰረ ወይም ማኔጅመንት ወይም ቦርድ ከትርፍ ክፍፍል ይልቅ የካፒታል ማሳደግ ካልወሰነ በቀር)።
@CaniAnalysis
@CaniAnalysis 2 күн бұрын
Dear Wasie, Let's say I bought the least share 9900 and how much estimated revenue can I collect by the end of the year. Sincerely 🙏
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
@CaniAnalysis መጀመሪያ የድርጅቱ ትርፍ መረጋገጥ አለበት ከዚያ ማኔጅመንቱ የትርፍ ክፍፍል ስንት ይሁን የሚለውን ይወስናል ከዛ የምታገኘውን በአንድ አክሲዮን ታውቃለህ! አሁን ላይ ይህን ማወቅ አይቻልም። ለምሳሌ የትርፍ ክፍፍል 10% ቢባል የገዛህውን አክሲዮን ብዛት በ10% አባዝተህ ከምታገኘው ላይ የገቢ ግብር ቀንሰህ ማወቅ ትችላለህ።
@CaniAnalysis
@CaniAnalysis 2 күн бұрын
@@theethiopianeconomistview Thank you Wasie 🙏 completely understood.
@user-je8id5zi4t
@user-je8id5zi4t 2 күн бұрын
we dont know the next year but last year dividend would have been 6% with this valuation. you do the calculations. the valuation is 300billion, and its last year after tax profit is 19 billion, so you will get 6% dividend yearl or less if they will not disburse all profit after tax.
@KidistDargasso
@KidistDargasso 17 сағат бұрын
የታክስና የአገልግሎት ክፍያ 50 ፔርሰንት ተሰልቶ ቢታወቅ የዕጣ ግዥውን ቀላል ወይም ግልፅ ያደርጋል።
@abrhamniguse4411
@abrhamniguse4411 3 күн бұрын
telebirr lay endet nw yemigezaw??
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 3 күн бұрын
ቴሌብር ላይ ሲገቡ አክሲዎን ለመግዛት የሚል አማራጭ ይገናኛል (ልክ ላውንች ሲደረግ) በዛ አማካኝነት ነው መግዛት የሚቻለው። በዛ ዝርዝር መረጃ ይገኛል፤ የደብንበኝነት ውልን ስለሚኖር አንብቦ መቀጠል ይችላል ከተስማሙ። (እስካሁን ድረስ ቴሌብር ላይ ይህ የአክሲዎችን ሽያጭ አማራጭ አልመጣም ልክ ሲመጣ እናሳውቃችኃለን)
@yemicheal862
@yemicheal862 2 күн бұрын
ስለመረጃው አመሰግናለሁ።ጦርነት ባለበት ሀገር በቢሊዬን ብሮች ቤተ መንግስት በሚገነባበት ሀገር የመንግስት ሼር መግዛት ትንሽ እንዳስብ አረገኝ።መልካም እድል ለገዢወች🎉
@እቢ
@እቢ 2 күн бұрын
ሰዉ ሊያርድበት ነዉ አልገዛም 😢
@SintayehuSeyoum
@SintayehuSeyoum 3 күн бұрын
Can Ethiopian-Americans with no Yellow card buy Tele shares?
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 3 күн бұрын
ሼር ለመግዛት ማመልከት የሚችለው ኢትዮጵያዊ ዜጋ እና እዚሁ ሀገር ውስጥ በአካል ያለ ነው።
@SintayehuSeyoum
@SintayehuSeyoum 3 күн бұрын
@@theethiopianeconomistview Thank you for your prompt response 👍 🙏
@Salih-Amazing
@Salih-Amazing 2 күн бұрын
አሁን ፋና ላይ አብይ ሲናገር ሰምቻለሁ ቼክ አድርግ ይቻላል
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
ከተቻለ በጣም ጥሩ እናጣራለን።
@MEU916
@MEU916 3 күн бұрын
አንድ አክሲዮን ግዢ ሲፈጸም ከአክስዮኑ ዋጋ በተጨማሪ 1.5% የአገልግሎት ክፍያ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል።
@Habesha251
@Habesha251 3 күн бұрын
ማስተካከያ አጠቃላይ የቀረበዉ የአክሲዮን መጠን 200,000,000 ነዉ በሁለት ዙር የሚሸጥ ይሆናል። እናም- የኢትዮ ቴሌኮም 10%=200,000,000×300 ይህም የኢትዮ ቴሌኮም 10% 60 ቢሊዮን ብር ይሆናል ማለት ነዉ።
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 3 күн бұрын
በ2016 በወጣው የሂሳብ ሪፖርት የድርጅቱ ካፒታል ➡️ 100 ቢሊዮን ብር ነው። - በዓለም አቀፍ የ3ተኛ ወገን የገበያ ተመን መሰረት ድርጅቱ የሚያወጣው ዋጋ ➡️ 300 ቢሊዮን ብር ነው። - በመጀመሪያው ዙር መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ የቀረበው ➡️ 100 ሚሊዮን ሼር ነው። - የአንድ ሼር ዋጋ ➡️ 300 ብር ነው። - 100 ሚሊዮን ሼር በ300 ብር ሲሸጥ ኢትዮ ቴሌኮም ከሼር ሽያጭ ➡️ 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል።
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 күн бұрын
በቴሌ ብር ክፍያ አነስተኛ ስለሆነ 1. አንድ ሰው ከፍተኛውን ግዥ እፈጽማለሁ (3333 ሸሮች) ቢል እንዴት ነው በቴሌ ብር ከፍሎ የሚጨርሰው? 2. የአገልግሎት ክፍያው ስንት % ነው? 3. የዲቪደንድ ክፍፍል በስንት ግዜ ነው የሚፈጸመው? .
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 3 күн бұрын
VAT + 1.5% የአገልግሎት ክፍያ ያለ ሲሆን የትርፍ ክፍፍል ዓመታዊ ነው። ቴሌብር ላይ ሲገቡ አክሲዎን ለመግዛት የሚል አማራጭ ይገናኛል (ልክ ላውንች ሲደረግ) በዛ አማካኝነት ነው መግዛት የሚቻለው። እስካሁን ድረስ ቴሌብር ላይ ይህ የአክሲዎችን ሽያጭ አማራጭ አልመጣም
@bizuayehugizaw
@bizuayehugizaw 3 күн бұрын
አፑ አለኝ ምን ውስጥ ልግባ
@getubelay3103
@getubelay3103 3 күн бұрын
Telebirr lay endiet megizat enchilalen,application binegeren.
@amhakebede2591
@amhakebede2591 2 күн бұрын
ኢትዮ ቴሌኮም ገቢውን እንጂ ትርፍ እና ኪሳራውን አሳውቆን አያውቅም። ይሀን ማወቅ የሚቻልበት መንገድ አለ ይሆን ?
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
የመንግስት የልማት ተቋም ከሆኑት መካከል ኩባንያው ትርፋማ መሆኑ ግልፅ ነው።
@melatmengstie3422
@melatmengstie3422 2 күн бұрын
ስለ ትርፍ ክፍፍሉ ብታሣውቀን
@user-je8id5zi4t
@user-je8id5zi4t 2 күн бұрын
the valuation is 300billion, and its last year after tax profit is 19 billion, so you will get 6% dividend yearl or less if they will not disburse all profit after tax. after all i think their thought is to be equal to the interest rate of the bank.
@elizabetmenon3523
@elizabetmenon3523 3 күн бұрын
Bewikilina megizat yichalal ? Yellow card yalew sew
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
ሼር መግዛት ማመልከት የሚችለው ኢትዮጵያዊ ዜጋ እና እዚሁ ሀገር ውስጥ በአካል ያለ ነው።
@ERMIASWorsa
@ERMIASWorsa 3 күн бұрын
What is the requirement I mean like nationality
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
ሼር መግዛት ማመልከት የሚችለው ኢትዮጵያዊ ዜጋ እና እዚሁ ሀገር ውስጥ በአካል ያለ ነው።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Күн бұрын
ይህ የቴሌ አክሲዮን ደሀውን ህዝብ እንዲረዳ ሲባል ሀብታሙ ብዙ ብር ስላለው ብዙ አክሲዮን ገዝቶ ጠቅልሎ የሀብታም ገቢ እንዳይሆን አክሲዮኑን ገደብ አርጉለት ለምሳሌ አንድ ሰው ከ10በላይ እትሽጡ
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview Күн бұрын
አንድ ሰው ከ1 ሚሊየን ብር በላይ መግዛት አይችልም (3,333 እጣ)።
@solomontibebu50
@solomontibebu50 2 күн бұрын
Ethio telecom it self is the only beneficiary from this share selling
@afeweld5291
@afeweld5291 2 күн бұрын
ትክክል! አሁን ተቀናቃኝ ካምፓኒ ሳፋሪ ስለመጣበት ለፉክክር ብዙ የአገልግሎት ማዘመን ይጠበቅበታል፣ *ስለዚህ ከሕዝቡ ገንዘብ ሞጭልፎ እራሱን ያበረታል፣ ግን በዓመት ይሰጥ የነበረውን የዋይ ፋይ አገልግሎት ለስድስት ወር የሚያስከፍል ነጋዴ ይህንን ለምን አመጣ ? ሲጀምር ፻ በመንተፍ ነው፣ * የሚሰጥህ ገንዘብ ማንኛውም ባንክ በተቀማጭ ሂሳብ ብትከፍት በዓመት ፬% ማግኘትህ አይቀርም! ባንክ አይከስርም ቴሌኮም ንፋስና ውሃ ቢገባው ቀለጥክ፣ ★ ጥሩ አመራር ሕዝብ ደጋፊና ተደራሽ በሆነ በጋራ ለማደግ መልካም ነው። ግን እንደፖለቲካው ቁማር ይበዛዋል። *በዚህ ምድር ምንም ማሳመኛም መተማመኛም የለም! ያሳዝናል ይቆጫልም😮
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 3 күн бұрын
የሞተ ተቅዋም
@ERMIASWorsa
@ERMIASWorsa 2 күн бұрын
Yellow card alegni abezagnawen gize enoralew
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
የተዘጋጀው prospect ሰነድ መግዛት የሚችለው ኢትዮጵያዊ ብቻ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ይላል!
@munahami8691
@munahami8691 Күн бұрын
ለዲያስፖራስ ይሸጣሉ::
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview Күн бұрын
The Offer is being made solely to Ethiopian citizens who are physically present in Ethiopia!
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 30 МЛН
የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ሽያጭ
10:10
AddisWalta - AW
Рет қаралды 9 М.
በኮዬ ፈጬ የመኖሪያ ቤት ኪራይና ሽያጭ
29:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 39 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН