ኢትዮጵያን ያሉ - የዘሩባቤል ሞላ - በእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን - ጦቢያ

  Рет қаралды 183,137

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የዘሩባቤል ሞላ - 'ኢትዮጵያ'
የቴዎድሮስ ታደስ- 'እምዬ ኢትዮጵያ'
በእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 131
@Abenezer653
@Abenezer653 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ከዳቢሎስ የግብር ልጆች እጅ ያውጣሽ😭😭😭
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
አሜን
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigih.7181
@tigih.7181 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@isaachun378
@isaachun378 3 жыл бұрын
I can’t stop crying. I grew up in military camp and it just remind me the time how we sang Teddy song እምዬ ኢትዮጵያ like national anthem. We grew up listening day night about Ethiopia and when I listen such a music I always hide myself from the people because I can’t control my emotions. Well done. You are beautiful and love you all. Thanks Arts TV and ጦቢያ
@alemababe6100
@alemababe6100 2 жыл бұрын
Yahgrachnen tensa yasyen Amalak
@abebawchane9105
@abebawchane9105 2 жыл бұрын
@@alemababe6100፥ከጨጨከከከከ፣፣፣ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ
@seblehaile2833
@seblehaile2833 3 жыл бұрын
እያነባሁ አየሁት ወገኖቼ ኑሩልኝ።
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 жыл бұрын
ምንግዜም ኢትዮጵያ✊✊🙌
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ን 💚💛♥
@Sarafree2025
@Sarafree2025 3 жыл бұрын
እቤት ድምፅ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውራችሁ!!
@khalid8903
@khalid8903 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር, ፍቅር ብቻ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በፍቅር እንደ ጥንቱ አብረን እንኑር አላህ ስላም ያድርግልን ኢትዮጵያችንን
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 жыл бұрын
What an amazing nation we have💚💛❤!!!!
@Dejenefisseha2019
@Dejenefisseha2019 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@ethiointer12
@ethiointer12 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ ማንጠግቦሽ💚💛❤️
@ethiopiatesfaye7759
@ethiopiatesfaye7759 3 жыл бұрын
ተባርኩ ለወላጆቻችሁ ክብርና ምስጋና ይገባል
@hidayanesredin4006
@hidayanesredin4006 Жыл бұрын
i'am proud to be Ethiopians
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
አለምዬ፡ ኑሪልኝ፣፣
@-betegebriel7931
@-betegebriel7931 3 жыл бұрын
WOW you warm my heart with love and my eyes are full of tears 💚💛❤️🇪🇹🙏 ETHIOPIA FOREVER!!!!!
@zeed7938
@zeed7938 3 жыл бұрын
እንዴት ልብ ይስባሉ 👏👏👏👏👏 ከዚህ beautiful and well put group በጣም ብዙ ስራ ጠብቃለሁ:: I wanna hear them singing Ethiopia’s national anthem. እውነትም “እንቁ ዜማ"
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ቃላቶች የለኙም ኢትዮጵያ ከብራ ማየት እንዴት ደስ እንደሚል የሚያሳይ ድንቅ መልእክት።
@tirfekebede8142
@tirfekebede8142 3 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ እውነት ኢትዮጵያን እንዲህ ከፍ አርጓት በድምፃችሁ።
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
ተባረኩ ሌላ ለማለት ቃል ያንሳል ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ ትውልድ እየስራችሁ ነው እድሜ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@senikebede657
@senikebede657 3 жыл бұрын
እመቤቴ፡አገሬን፡እዝቦቾን፡ባአገር፡በስደት፡ያለነውን፡ጠብቂን
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
ለናንተ ለህፃናቱ ሲል እምላክ ልመናችሁን ይስማ
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 3 жыл бұрын
እናንተም ስራችሁም በጣም ነው የምታምሩት፡፡ ልብን የሚነካ ምርጥ ዜማ ነው፡፡እናመሰግናለን፡፡
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናት አገሪ ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@አንዱአብ
@አንዱአብ 3 жыл бұрын
Very much impressed Long live Emama Ethiopia
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
በጣም፡ ማራኪ፡ኢትዮጵያ ለዘላለም ትንገስ፡ዶር፡ አብይ አህመድ፡ እንዳሉት ፡ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት፡፡ አሁንም ወደፊትም፡ ይባርካት፡፡
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 3 жыл бұрын
እንቁዎች በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ጉልበትም አላችሁ 😘
@Ambassel
@Ambassel 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ተተኪ ትውልዶች ዘመናችሁን ሰላም ያድርግላችሁ!
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 3 жыл бұрын
የባላገሩ ፈርጦች ኢትዮጵያዊነት ይታይባቸዋል
@ethiopia9500
@ethiopia9500 3 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም።።።
@tizitamekonnen145
@tizitamekonnen145 3 жыл бұрын
This music makes me cry enateye Ethiopia geta hoye bekachehu belen
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆዎች ልቤ ሰፍስፍ አለ ሀገሬ ከተቀጣብሽ የዳቢሎስ ስራ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ታክሽፈው አይኔ እንባ ሞላው ። ከልቤ ሀገሪን እወዳታለሁ 💚💛❤️
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ 3 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ዘላለም ኑሬ ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ርቆናልና ሰላሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ
@tediambachew579
@tediambachew579 3 жыл бұрын
ሙ ሉ ሁ ኑ !!
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 жыл бұрын
እናመስግናለን. ዘማሪዎቻችን. !
@beutyqtr3063
@beutyqtr3063 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በናንተ ውስጥ ኢትዮጲያ ትታያለች ❤❤❤❤
@adiyemichalelije2241
@adiyemichalelije2241 3 жыл бұрын
የቀጨኔ ፈርጦች እንዴት እደምታምሩ 😘
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
beautiful song. I'm full of tears and full of hope 💚💛❤️
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 3 жыл бұрын
EthiopiA ለዘላለም ትኑር ተባረኩ
@kebedegeletu8117
@kebedegeletu8117 2 жыл бұрын
ምርጦች።።።።
@gigiasegid7297
@gigiasegid7297 3 жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሬያችን ጤናችሁን ይስጣችሁ።ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከፍቶናል ይህንን መስማት ያረጋጋናል ምንም እንኳን ከምንወዳት ሀገራችን ርቀን ብንኖርም ሁልግዜ እናስባትለን እመቤታችንን እንልምናለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን።
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@አቢየልደታዋ
@አቢየልደታዋ 3 жыл бұрын
ሰው ባገር ፍቅር ተውጣል እዲ ውብ ሆነው አሸብርቀው አቤት ማማራቸው አሁንም እምዬ ሀገሬ አብቢ በልጆችሽ
@sanasana2935
@sanasana2935 3 жыл бұрын
በርቱ የኛ ቡቃያዎች ውድድድድ አረጋችዋለው ሀገራችንንም ሰላሙን ያውርድልን👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ባቢ-ወ1ደ
@ባቢ-ወ1ደ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 3 жыл бұрын
እድግ በሉ ተባረኩ
@tesfayeanteneh1675
@tesfayeanteneh1675 3 жыл бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ !!!!
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 3 жыл бұрын
You are so amazing. God blessed you
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ስናምር የልብሱ ማማር ልብ ይነካል ይህንን ሲያዩ የሚያማቸው መድሀኒት በቀን ሶስቴ ቢያዩ ይፈወሳሉ ዶክተር ነው ያዘዘው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ስታምሩ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 3 жыл бұрын
ሀገሬ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
What a wonderful kids ,God bless you all, and our mother LAND ETHIOPIA!! 💚💛❤️.
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
በቸር ይደር! ዙሪያሽ በቸር ይደር! ያደግኩበት መንደር! ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ!!!
@antenehamare3549
@antenehamare3549 3 жыл бұрын
Simply amazing........ ETHIOPIA
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
FL is so great to see as an Ethiopian this great youngsters have a feeling for ethiopianism I feel so great because most of these youngsters born when that terrorist group was in power Ethiopia when there's no nationalism rather than ethnics but this youngster must have decent family to raise them the way they are make me feel so proud keep it up
@estifanosejig5053
@estifanosejig5053 3 жыл бұрын
ተባረኩ አኩራችሁን እድሜ ጤና ይስጣችሁ።
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 3 жыл бұрын
Beautiful!!!💚💛❤🙏
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
They really put their heart into the song and they stayed in rhythm perfectly.
@kassahunbirhanu40
@kassahunbirhanu40 3 жыл бұрын
WE THANK YOU WHAT YOU DID FOR ETHIOPIA!!!
@ethiodiamond1302
@ethiodiamond1302 3 жыл бұрын
Betam tameralachehu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 жыл бұрын
Filled blood warmy MELODY!
@yemariyamleje9133
@yemariyamleje9133 3 жыл бұрын
Ethiopia Egziabher yitadegishe selam hugnelegn.💚💛❤
@helenkidane5953
@helenkidane5953 3 жыл бұрын
Thank you girls, tebarekuu
@asmare5631
@asmare5631 3 жыл бұрын
በጨካኞች በልፅግናቸውን በጥቁር እና መሰሎች ሀገሮች በመውረር በመግደል በመዝረፍ ብልፅግናቸውን ማረጋገጫ ብቸኛ ያደረጉትን የነጭ ሀገሮችን ቅድም አያቶቻችን በባዶ እግራቸው ተዋግተው የጥቁር ህዝብ እና ሌሎችን ያስገረመች ያደናገጠች ብቸኛዋ በዓለም ለሚገኙት የተጨቋኞች ሀገሮች የነፃነት እናት ሀገር መወለድ ወይም የእነዚህ ቀጣይ ትውልድ መሆን እጅግ በጣም አኩሪ እና እድልነት ነው ዘረኝነት ይጥፋ ፍቅር ያሸንፋል ሀገር የጋራ ናት ሃይማኖት የግል ናት
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
Amen🇪🇹🙏
@mesi16-91
@mesi16-91 3 жыл бұрын
የጠይም ቆነጃጂት🇪🇹😍😘😘😘
@ethiopiawinet1326
@ethiopiawinet1326 3 жыл бұрын
Heart touching!!!
@yenyemariamlij4792
@yenyemariamlij4792 3 жыл бұрын
One Ethiopia one nation 🙏💚💛❤💖
@eyulove6642
@eyulove6642 3 жыл бұрын
Wow በጣም ነው የሚያምሩት
@Zemicha88
@Zemicha88 3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ጎበዞች ናቹ እድሜ ለባላገሩ እናንተን የመሰለ አወጣልን ተደብቃቹ ነበር እናመሰግናለን።።
@zelalemmahammed63
@zelalemmahammed63 3 жыл бұрын
Good job Ethiopian 🇲🇱🇲🇱🇲🇱👀👏🙏
@ሙህዬ
@ሙህዬ 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ደመቀች የሚለውን መዝሙር ቢዘምሩ ያምርባቸዋል ነበር
@hanaethiopia2595
@hanaethiopia2595 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ያለ ሜካፕ የማትወጣ ሴት በማይገኝበት ዘመ እንደአንቺ አይነቱን ማግኘት ከባድ ነው
@ኢትዮዺያሀገሬ
@ኢትዮዺያሀገሬ 3 жыл бұрын
በየትምህርት ቤቱ ሁሉ ሊሰራበት የሚገባ ኢትዮዺያዊነት ፕሮግራም ነው አርት ኑሩልን ትውልድ እየቀረፃችሁ ነው
@habtamualemu2485
@habtamualemu2485 3 жыл бұрын
exactly specially in some regions,,,
@codlgonder4776
@codlgonder4776 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ዝቅ አርገህ ንቀህ የምትገዛ፣ሀገር ብቻ መስላህ ያየህ እንደዋዛ፣ኢትዮጵያ ድግል ናት ላምላክ ምትገዛ ፣ እንባዋ ደርሷለኝ ከላይ ከጸባውት፣ በዝቶ መከራዋ የልጆቿ መሞት፣ዝም አይል አምላኳ አይቶ ይህነን ማት፣እንዴት ሰው ባገሩ ይባላል አትኖራት ፣ አየ ወገኖቸ ሞኞች ናችሁ በጣም፣ ሰው የገደለ ሰው እሱም አይሰነብት ልጅም አያወጣም፣ታሪክም ዘግቦት ይኖራል ዘላለም፣ ቤቱም በሲወል ነው ሌላ ምርጫ የለም ፡፡
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘላለምም ይኑሩ!!!!!
@mehdiseid8182
@mehdiseid8182 3 жыл бұрын
Arts TV bertu arif SRA nw
@alishomohamed7051
@alishomohamed7051 3 жыл бұрын
የኦሮሚያ ልዩ ሀይልና የአዲስ አበባ ፓሊስ አላያችሁም ነብር ?ለማነኛውም የኢትዮጵያዊነት ውበት ይህ ነው ይሄንን በአርትስ ስላየሁ ደስታዬ ወደር የለውም ።
@habtamualemu2485
@habtamualemu2485 3 жыл бұрын
they need to learn,,
@bestsisay5972
@bestsisay5972 2 жыл бұрын
Madosha ras
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ድምጻቹ ልብሳቹ በጣም ያምራል 💚💛❤❗️
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
💚💛❤🕊🕊🕊😘😘😘
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 жыл бұрын
ክበሩልን የኔ እቁወች
@ethiopiahagre1739
@ethiopiahagre1739 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዳፍችሁ ያድርግልን ተረኛውን ሰይጣን በሀይሉ ያስወግድልን የህፃናቱ አምላክ
@tizitakebede1644
@tizitakebede1644 3 жыл бұрын
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💪💪💪👏👏👏
@tizitakebede1644
@tizitakebede1644 3 жыл бұрын
💚💛❤ meleya yagere bandira egzeabehere yetebekeh. Banci yemetuten egzeabehere tergo yatefaleh🙏🙏🙏
@hailushimlese4415
@hailushimlese4415 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይ!
@Zemicha88
@Zemicha88 3 жыл бұрын
እረ የት ነው pls መታደም እፈልጋለው ግጥም በጣም ስለምወድ ነወ pls
@sofyabm2178
@sofyabm2178 3 жыл бұрын
💚💛💓👏👏👏👏👏👏👏
@eggghyth3458
@eggghyth3458 3 жыл бұрын
🔥🇪🇹❤❤️‍🔥❤🇪🇹🥰❤🙏
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 3 жыл бұрын
Betam yemetedenku natu
@Yወርቁአዱኛ
@Yወርቁአዱኛ 3 жыл бұрын
የኔ ዳይመንዶች
@አዲ-ቈ5ረ
@አዲ-ቈ5ረ 3 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@alexassefa5430
@alexassefa5430 3 жыл бұрын
Siwedachihu, tobiya wiste new
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እድሜእቸውን የጨረሱትማ ካለዘር እትጋቡ እትኑሩ ተፋቱ እያሉ ነው እንሱ ግን የወደዱትን እግብተው ወልደው እሳድገው ድረው ህብት እካብተው ስልጣን እይለቁም
@zewdudenberu2606
@zewdudenberu2606 3 жыл бұрын
እደጉልኝ ።
@salamsala9871
@salamsala9871 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegayewoldemariam9754
@tsegayewoldemariam9754 3 жыл бұрын
እደጉ
@getayawkaltsedke1790
@getayawkaltsedke1790 3 жыл бұрын
😭😭😭
@berasalembelete6266
@berasalembelete6266 2 жыл бұрын
በኖርኩባቸው ዘመናት ብዙ ዘፈኖች ሰምቼ አውቃለሁ እንደዚህ ውስጤ ግብት ያለ ሙዚቃ ገጥሞኝ አያውቅም አምላክ መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ ያሰባችሁበት እንድትደርሱ አምላክ ይርዳችሁ
@mattewe492
@mattewe492 3 жыл бұрын
ህዝቡ እንደከብት በሚያስብ መንጋ እየተጠበቀ መኖር አልቻለም። ኢትዮጵያን ከልባችን መፋቅ ከባድ ነወ ይግባችሁ ምድረ እንስሳ ሁላ
@wab4425
@wab4425 3 жыл бұрын
እትዮዽያ💚💛❤️👏🏽👏🏽👏🏽
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
🙏🙏❤❤🙏🙏
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ጅግና ህፃን: አብ EBS  እንታይ ኣጋጢሙ?
4:39
TIGRAY NEWS CENTER(TNC)
Рет қаралды 1,3 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН