ኢትዮጵያ ብርን ብታዳክም ምን ሊገጥማት ይችላል? /Ethio Business

  Рет қаралды 14,199

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ስለብር የመግዛት አቅም መቀነስን (Devaluetion) በተመለከተ ከባለሙያ ጋር ሰፊ ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡፡ባለሙያው ስለ Devaluetion ምንነት፣ሊቀንስ የሚችልበት አስገዳጅ ምክንያቶች፣ቢቀንስ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል እና ሌሎችም ጉዳዮች ዝርዝር ሙያዊ ሀሳቦችን እንዲያብራራ ተደርጓል ።
An extensive analysis with an expert has been conducted on the reduction in the purchasing power of the Ethiopian birr. This includes compelling reasons, as well as a detailed examination of the pros and cons of such a reduction, along with other pertinent issues, providing professional opinions."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 44
@ethiopia100
@ethiopia100 4 ай бұрын
It is well articulated analysis. Devaluation byitself, alone, is not yielding expected but require couples of other prerequisites.
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
True it's an attack
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሕዝብ ትርፉ እዳ, የኑሮ ውድነት እና በድሮን መደብደብ ብቻ ነው.
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ መቶ ትርሊዮ ዶላር ብሰጥ እራሱ ለውጥ አይመጣም ምክንያት የመንግሥት የገንዘብ አጠቃቀም ዜሮ ነው ። በአጭሩ ለኢትዮጵያ ግልጽ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊስ ያስፈልጋል ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 ай бұрын
እረ እባክህ?አንተም ይሄም የፋኖ ወይም የወያኔ መልእክተኛ የኢኮኖሚ ተንታኝ ነኝ በይ አንድ ናችሁ።
@pola271
@pola271 4 ай бұрын
The government is doing it's best. Eg.we started demolishing many business and building for the sake of sidewalk "corridor project" that can bring us an enormous foreign currency.because the city and the country looks wide and nice.and hopefully the money we need is for the facilitation of that project. So our government is on the right path on making the economy higher.
@belayneshali4617
@belayneshali4617 4 ай бұрын
ሁሉም ነገር የሚስተካከለው በርትተን ሰርተን ራሳችንን መለወጥ እንጅ በብድርና ድጎማ ወንዝ አያሻግረንም ቁጠባ በሁሉም አቅጣጫ ይኑር በሐገራችን በታማኝነት ኢንቨስት እናድርግ❤
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
Yes lebochesss
@soloa24
@soloa24 4 ай бұрын
ኢትዬጵያ ከኤክስፖርት በቂ ገቢ ማግኜት ያልቻለችው ወደ ውጭ የምትልካቸው ምርቶች ውድ ስለሆኑ ሳይሆን በብዛትና በጥራት ስለማታመርት ነው:: የመገበያያ ዋጋውን ሆን ብሎ የሚያገሽብ እንደ ቻይና አይነት ሀገር ነው: ለኤክስፖርት የሚሆን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ስለሚያመርቱ:: ኢትዬጵያ የዛ ተቃራኒ ናት : ስለዚህ የብርን ዋጋ ማግሸቡ ኢምፖርት የሚደረረገውን በማስወደድ ችግር ይፈጥራል እንጅ በበቂ ሁኔታ ያልተመረተን ምርት ሸጠን ተጨማሪ ዶላር አያስገኝልንም::
@user-Shiftgear1
@user-Shiftgear1 4 ай бұрын
በኑሮ ውድነቱ ላይ ያንተ ድድብና ራስ ምታት በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሆንክ ሰው
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
OK አለም ሁሉ ተቅበዝባዥ ሆነ እኮ እዚህ በአገሩ ዶላር አቅም እያጣ ነው በሀይለኛዉ ኑሮ ተወዷል ቤት ኪራይ ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ የሚባለው ኑሮ እራሱ እየከበደ ሆኗል በአሜሪካ ጭምር የትነዉ የሚሄደው ኢትዮጵያ ግን ብትጨክን ይሻላል በሀገር ዉስጥ ግብርና እና ለይለኛ የእንስሳት እርባታ ላይ ብታተኮር ይሻላል እነሱ ትንሽ ሀገር ነቃ ሲል የትም ቦታ ሂደዉ እንደዚህ ነው የሚያከስሩት ተጠንቀቁ ብሩ ቢለቀቅም በነጋታው ተሰርቆ ወደነበረበት ወደነሱ ባንክ እንደሚገባ ያዉቃሉ ህዝቡ በወለድ ክፍያ ይያ ዛል ይቆረቁዛል።
@sitotagetachew4392
@sitotagetachew4392 4 ай бұрын
Please, better to upload the full interview
@yetbarek63
@yetbarek63 4 ай бұрын
የሆነ ቡሽቲ ነው አያ፣፣!! እኔ መልስ ስጠብቅ አድበስብሶት አለፈው።
@anabiyaa651
@anabiyaa651 4 ай бұрын
The whole interview is political not professional. In simple terms he is saying that devaluation is good and benefits Ethiopia😅😅😅 The PM will follow you in days and say ‘ they devaluated my currency because they liked me, recognized my efforts …😅😅
@addismulugeta9169
@addismulugeta9169 4 ай бұрын
go ahead
@johnafework5570
@johnafework5570 4 ай бұрын
በጣም ጎጂ ሀሳብ ነው። የፈረንጆቹን product የሆነውን ዶላር የሚሸጡበትን ዋጋ እየጨመሩብን ነው። የዶላርን ዋጋ እነጨመሩብን ጥሩ ነው ትላለህ? ለምሳሌ አንድ ነጋዴ የዘይትን ዋጋ እየጨመረብህ መጨመሩ ላንተ ጥሩ ነው ብሎ ሊያሳምን ሲሞክር አስበው? ደደብ አደረጋችሁን እንዴ? ሀገራችንን የሚገድል ሀሳብ ነው
@mynamar3984
@mynamar3984 4 ай бұрын
የሪፍት ቫሊ ሙሩቅ ይመስላል
@mebratumekbeb6816
@mebratumekbeb6816 4 ай бұрын
ፈሳም እንደ እሱ መተንተን ና ማብራራት አትችል
@mynamar3984
@mynamar3984 4 ай бұрын
@@mebratumekbeb6816 አንተም እነደሱ ዲግሪ ገዛሃ ደደብ ካድሬ
@mynamar3984
@mynamar3984 4 ай бұрын
@@mebratumekbeb6816 ደነዝ ማሃይም ካድሬ
@YosephBiruk-o2t
@YosephBiruk-o2t 4 ай бұрын
ያሳዝናል እኔ እንኳን ከዚህ የተሻለ አብራራለሁ የምታውቀውን የማትናገር ከሆን ለምን ቀርብክ ብዙ ጠብቄ ምንም አላገኘሁም፡፡
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 ай бұрын
ይሄ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ነበረ እንዴ?
@agaziT
@agaziT 4 ай бұрын
the analysis lacks clarity and confidence. the guy is trying to be safe not to criticize the government desaterous economic, political and social politics.
@AmhraGondar
@AmhraGondar 4 ай бұрын
እየገዛክ ሳይሆን እየለመነክ ኑር!! 100% ከውጭ የምታስገባ ሀገር የብር የመግዛት አቅም መቀነስ ማለት።እየገዛክ ሳይሆን እየለመነክ ብላ ማለት ነው።
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 3 ай бұрын
ኑሮውን በዕርዳታና ብድር ላይ የመሠረተ ሀገር ቢሰራም ያው ነው
@aregayenidashaw
@aregayenidashaw 4 ай бұрын
Birr kedekeme qoytual....kezih belay ketedakeme beqa bale 1000 birr note yizegaj. Menigist serategnawun biyasenabitewu yishalal.....
@JaHa-lm4qr
@JaHa-lm4qr 4 ай бұрын
ይቅርታ በዶላር ተበድረን በዶላር የምንመልስ ከሆነ የኝ የብር የመግዛት አቅም እንዲዳከም የሚፈልጎት ለምንድ ነው የገባው ካለ ቢይስረዳኝ
@kassaamare7844
@kassaamare7844 4 ай бұрын
mkniatum Bdrun tebedren slemnkefl Bdr na erdata lemaggnet devaluat adrgu slalu
@eltube312
@eltube312 4 ай бұрын
We have been evaluating in the past with no material gain. Why would we want to repeat the past? And it has been seen in Egypt and other countries that it will increase the cost of living. Chigeru aysemum
@hardsg
@hardsg 4 ай бұрын
They need a return.they won't give money for a lousy government.
@dcghetto
@dcghetto 4 ай бұрын
Edeme lequan belemena redaet yemtenor parasite yehonech ager 🤦🤦🤦
@Edaso123
@Edaso123 4 ай бұрын
I have not get clarity
@Kevinsolomon2050
@Kevinsolomon2050 4 ай бұрын
ሰው ጠፍቶ ነው ይሄ ሰው የቀረበው?
@nahomtedla606
@nahomtedla606 4 ай бұрын
How dare he speaks on monetary policy and macroeconomic trends with this weak analysis?
@etsoorismail53
@etsoorismail53 4 ай бұрын
Eye glass and coat are easy enough to be analytical in ethiopia 😅
@ethiopia3492
@ethiopia3492 4 ай бұрын
Shame on you
@etg9080
@etg9080 4 ай бұрын
የአኛ አገር ሙሁሮች ግን ገብቷቸዋል? ሽምደዳ ብቻ! አኛ ከምናቀው የተለየ ምን ያቃሉ?
@mynamar3984
@mynamar3984 4 ай бұрын
ተራ ትንተና ደካማ
@EndayeneGole
@EndayeneGole 4 ай бұрын
The worst analysis
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 280 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 131 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
የኤሌክትሪክ መኪና ጥቅምና ጉዳቱ /Ethio Business
12:53