🔴 “

  Рет қаралды 10,584

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 3 ай бұрын
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ KZbin (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
@feqaduyehune5089
@feqaduyehune5089 3 ай бұрын
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን ፖሮቴስታንት አይደለሁም ይህ አስተሳሰብ እንዴት እንደገዛኝ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ኪያ በጣም በረታ ፀጋውን ያብዛልህ ሀብትሽንም በዚህ አይነት የወንጌል ግንዛቤ ተተኪ እንዲያፈራ እድሜና አቅም ይስጥልኝ በለው
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 ай бұрын
ወንድም ሀብታሙ በጣም የበስለ ወንድም ነው ብዙ የኛ ጴጤወች ያለእውቀት ነው የሚናገሩት በሀብታሙ ሀስብ እስማማለሁ በእውቀት ቢሆን ጥሩ ነው እንደ ወንድማችን ክርስቲያን ፖለቲካ መግባት እለበት ፍትህ በመስጠት ዳኛ ሆኖ ጉቦ በለመብላት ብርሀን መሆን ይችላል ጥሩ ውይይት ነው እብይ እንተም ብዙ ጊዜ ተመልከችህለሁ ትህታናህ በጣም ነው የማደቅህ ወንድም ነህ በርታ ጌታ ይባርክህ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው በጣም ብዙ የአስተሳሰብ ለውጥ አምጥቶልኛል ተባረኩ!
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አንተ ሙሉ ሰው ነው በእውቀት የታጠክ ኢትዮጵያ ሰው እንዳላት ማሳያ ነህ ተባረክ። የፕሮግራሙንም አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏
@TarekgneMekonnen
@TarekgneMekonnen 3 ай бұрын
ሀብታሙ ኪታባ አስተዋይ እና ሚዛናዊው ሰው
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 3 ай бұрын
ሀብታሙ ኪታባ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጥሩ ምልከታ አለህ
@paintedinHisPalm
@paintedinHisPalm 3 ай бұрын
I am glad to take my time to listen to this talk show. Bro Habtamu I appreciate your Biblical and Political stand. May God bless you with more wisdom and understanding. እግዚአብሔር እንደንተ አይነቶችን ያብዛልን።
@samuel4210
@samuel4210 3 ай бұрын
I came to know Hantamu Kitaba for the first time in this interview. I found him very matured and rational, and also having a very sound and balanced view. Besides, I would like to thank Ecclesia media for the platform and for inviting such kind of people. Keep it up and may the Lord help you in your endeavors.
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 3 ай бұрын
ምርጫ በተደረገ ቁጥር ደጋግሜ የምመርጠው ዶር አብይን ነው ።
@EliasMekuria-m2j
@EliasMekuria-m2j 3 ай бұрын
የዘር ፓለቲካ እስካልተሻረ ድረስ ኢትዮጵያ ሠላም አይናራትም።
@fasika9507
@fasika9507 3 ай бұрын
ጠያቂ እና ተጠየያቂ አልተገናኙም🛑 በእውነቱ ወንድሜ ሀብታሙ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን እውነተኛ ኢትዮዺያዊነትህን እና ❤እንደሰው ማሰብህን እግዚአብሔር ያፅናልህ 🙏🏾በማንኛውም እምነት ውስጥ አስተሳሰብህ ግን እንደ ሰው ካልሆነ ችግር አለ።ጠያቂው ግን ባለ ህሊና ብትሆን እንደ ወንድምህ ሰፋ አድርገህ ብታስብ።
@asebini7642
@asebini7642 3 ай бұрын
መንግሥት በተለየ ሁኔታ ለተለየ ሃይማኖት ምንም ልዩ ነገር ሲያደርግ አላየሁም ነገር ግን የድሮ መንግሥታት ተጽህኖ ስለ ተለያዩ ሃይማኖት ሲሰጡ ስለ ነበረ በዚያ መለክ የምናስብ ይመስለኛል እንደ ግለሰብ የነበረበትን እምነት ከመተል መተው አለበት ብዬ አላምንም ነገር ግን በልዩነት ፈበር የሚያደርግና ልዩ ጥቅም የሚሰጥ የሚያበላልጥ ከሆነ ይባል ግን በእምነት መገኘትን እንደ ትልቅ ነገር ማየት ትክክል አልመሰለኝም ዋናው ነገር እንደ እግዚአብሔር ቃል በእውነትና በፍቅር ለወገን ሁሉ ዕድገትና ሰላም በጥረት መሥራት ያሻል
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
Abiy, I love you. Thank you for bringing this guy. I waited for the last 20 years on God's promises for Ethiopia ❤ Thank you Lord. It is time for us and it is happening.
@addiszele4182
@addiszele4182 3 ай бұрын
የስንዴን ምርት ማድነቅ ይጠበቅበት ነበር!!!!! የእኛ መገዳደል መነጋገር አለመቻል ነው!!!! አሁን ሳይሆን ኢእአፓ ደርግ መኤሶን እንዴት መነጋገር አቅቷቸው እንደተጨራረሱ ና ሀገሪቱንም ክፉኛ እንደጎዱ ማሰብ መልካም ነበር።
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 3 ай бұрын
ዋውውውው ሀብታሙ በጣም በሳል ሃሳብን ነው ያካፈልከን ። ዋዉዉዉዉዊ
@netsanetzeray9368
@netsanetzeray9368 3 ай бұрын
Thanks brother Habtamu your boldness is right. let God multiple bor and sis like you who stands on principle . God bless you.
@addiszele4182
@addiszele4182 3 ай бұрын
ትንሽ ቅሬታ ያለኝ መንግሥትን ከአደጉ አገራት መንግሥታት ጋር ስናስተያይ እኛ መነጋገር ና መስማማት ያቃተን ደረጃ ላይ መሆናችንን ማሰብስ አይኖርብንም????? የጊዜ ወሳኝ እግዚአብሔር ነው። መነቃነቅ ና መፍረሰ ሊለያይ ይችላል። ኢእአዴግንም ያስቀመጠው እ/ር ነው። ያስወገደውም እ/ር ነው።
@undermysaviour
@undermysaviour 3 ай бұрын
ሳዖልን የፈለገው እግዚአብሔር ነበር እንዴ?
@addiszele4182
@addiszele4182 3 ай бұрын
@@undermysaviour ያለ እ/ር ፈቃድማ የሚሆን ነገር የለም። ምንም እንኳን ሕዝቡ "ንጉሥ ይንገስልን" የሚል ጥያቄም ቢያነሳም
@addiszele4182
@addiszele4182 3 ай бұрын
what is wrong with being black????? ኢትዮጵያ ውስጥ ከብዙ ነገር አንጻር ጥሩ ልብስ እንኳን ስትለብስ ጥሩ ቦታ ሊሠጡህ ይሞክራሉ። መሪ ስትሆን ደግሞ ከፀጥታ አንፃር ብዙ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ብስክሌት እየነዳ የሚጓዝ የአውሮፓ አገር መሪ አለ። በአህምሮ መታደስ መለወጥ ይሁንልን!!!!!!
@asebini7642
@asebini7642 3 ай бұрын
ለወንጌላዊያን ቤክርስቲያን ትልቅ የማንቂያ ደወል አለ በዚህ ንግግር ውስጥ ትኩረት ቢሰጠው
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 3 ай бұрын
ወንድሜ ሀብታሙ በጣም አስተዋይና ረጋ ያለ ወጣት ነው ጥሩ መንፈሳዊ ሰውና ውስጡ የተረጋጋ ወጣት ነው ቄስ/ዶ/ር በሊና ሳርካ የለምንም ጥርጥር ከጌታ የተቀበሉት ራእይ ነው አሁንም እየሆነ ያለው ይኸው ነው ደመና አይቶ ዝናብ እንደሚዘንብ መተንበይ ቀላል ነው ልብ በሉ ቄስ ይህን ራእይ ሲይዩ ምንም በሌለበት በማይመስል ሁኔታ ውስጥ ነው የተነገረው
@TigistWoldesemayat
@TigistWoldesemayat 3 ай бұрын
God bless you more Habtamu we love you 😍 ❤️ ❤️ ❤️
@behailuanulo2153
@behailuanulo2153 3 ай бұрын
በእኔ እይታ ጭፍን ጥላቻ ያለብህ ይመስለኛል ንስሐ ግባ።
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 3 ай бұрын
አሳፋረ ንግግር
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 ай бұрын
በአገራችን ኢትዮጵያ ብሔራዊ የሕዝብ ቆጠራ ከተቋረጠ ረጅም ጊዜ ስለኾነ ባሁኑ ዘመን አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት በዕድሜ፣ በፆታ፣ በሃይማኖት፣ ወዘተረፈ ምንም ማረጋገጫ ስለሌለ ከላይ የተጠበሱትን በተመለከተ የግምት ቁጥር ከመናገር ብንቆጠብ መልካም ይኾናል።
@TigistWoldesemayat
@TigistWoldesemayat 3 ай бұрын
Amazing wisdom 👏 🙌
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 3 ай бұрын
Yeegziyabhern hasab mawek betam kebad new geta erasu yawkal gin kalu yetsena new!! Dont forget to pray for the government Always tebareku!! Kiya Abyinm esti akrblin geta eyesus yibarkih yibzalih yetewededik wendim🎉
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 3 ай бұрын
እኔ ግን ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት መገንጠሏን አሳየኝ አንደገና ደንግጨ ያየሁትን ማመን አቅቶኝ ጌተሆይ ብዮ ጮኩኝ ወደያው ተገንጥላ ትሄዳለች አንደገና ትመለሳለች አለኘ በተሰፋ ሳልሞት አያለሁ ብዬ እጠብቃለሁ መንገዱን የሚያውቀወ እሱ ነው
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 ай бұрын
ቤተ መንግሥት ውስጥ የቤተክርስቲያን አነጋገሮች ሲባል እሰማለሁ ? በመጀመሪያ የፈጣሪ ነገር እንዲገባን ያስፈልጋል በእግዚአብሔር አይን ፖለቲካና ሃይማኖት የሚባል ነገር የለም ሃገር ወይም አንድ ህዝብ ከፈጣሪ ፍቃድ ውጭ ምንም ሊያመጣ አይችልም የምንኖረው ሕይወት የርሱ ነውና ሃይማኖት ለብቻ ፖለቲካ ለብቻ የሚባል ነገር የለም አገር የምትመራው በቅድስና ነው ሃይማኖተኞች ልብ ይስጣችሁ
@sebsebewolde5720
@sebsebewolde5720 3 ай бұрын
ይህ ሰው በጥላቻ አስተሳሰብ ነው እየተናገረ ያለው እሱ ኢዜማ ስለነበረ ንግግሩ ለምን አንድ ግለሰብ ( ጠ ሚ ) ቤተክርስቲያንን ለምን አገዘ የሚል ቅናት እና ምቀኝነት ይመስለኛል
@tinatinu8009
@tinatinu8009 3 ай бұрын
የእሮሶ አስተሳሰብ ደግሞ ጠባብነት ይታይበታል ሰው ሁሉ ነገርን በአንድ መንገድ ብቻ አይመለከትም!!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
አሜሪካ የተባረከችው ገንዘቧና ድርጅቶቿ ላይ በድፍረት "በእግዚአብሔር እናምናለን" ብለው ስላወጁ ነው ፡፡ ካንተ ይሄን አልጠበኩም... shame 😮 Matthew 10 አማ - ማቴዎስ 32: “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 33: በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ። መሪያችንማ አምላኩን ከፍ ያደርጋል 🎉
@genethabte2328
@genethabte2328 3 ай бұрын
Good job
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
How in the world the land of Christians come against PM Abiy Ahmed who is openly giving messages of Christ? Talking love, forgiveness???
@EliasMekuria-m2j
@EliasMekuria-m2j 3 ай бұрын
ጦርነት እየሠራ ሕዘብ ማስጨረስ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም።
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z 3 ай бұрын
ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳብ ማቅረብን አከብራለው ።የትኛውም ባለስልጣን ግን እደግለሰብ ያነሳእው ትንታኔ ግን ጥራት ይጎለዋል። አስብበት።...
@enatabate333
@enatabate333 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምለት ምኑን ነው? ህዝቧ ከሆነ እየሞተ ነው እያለቀ ነው ስሉየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወሩት
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 3 ай бұрын
ተቃዋሚ ነኝ ብሎ እኮ አሯሯጭ ሆኖ ነበር።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 ай бұрын
ቤተመንግስት ውስጥ የቤተክርስቲያን የሚመስል አካሄድ አያለሁ? ነው ያልከው
@ashujajura
@ashujajura 3 ай бұрын
ሐኪ ተባረክ!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
ስለመመካከር ቁጭ ብሎ ስለመነጋገር አንድም አላልክም አንድም ጥቅስ ከመጽሃፍ ቅዱስ አልጠቀስክም አለምን ለመምሰል/ለመመቸት በጣም ትጥራለህ
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ወገኖቼ፡ አይገርማችሁም? የኢትዮጵያ፡ መሪ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስን የክርስትያን፡ ምድር፡ ስትባል፡ ከጥንት፡ ጀምሮ፡ ሲነገር፡ ቆይቶ፤ የአሁኑ፡ መሪ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ አህመድ፤ ክርስቶስን፡በአደባባይ፡ ሲናገር፡ መቃወም፤ ያኔ፡ ኢየሱስን፡ ያስቀሉት፡ ይሁዲነት፡ ነው!
@undermysaviour
@undermysaviour 3 ай бұрын
ህምም የሰው ዘር አጥፊ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም።
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 3 ай бұрын
አቤት ግብዝነት አብይ እኳ ገዳይ ነው እየሱስ እኳ አዳኝ ነው ይሄ ነው በአደባባይ የሚመሰክረው
@ashemanall
@ashemanall 3 ай бұрын
ያለ ዕውቀት ነገርን ማጨለም ይሏል ይሄ ነው !!! መንግስት እና ሃይማኖት ለየቅል ናቸው ።
@Classical1-17
@Classical1-17 3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሠው አማኝ አይደለም።
@alemayhutilahun2368
@alemayhutilahun2368 3 ай бұрын
ኪያ በጣም ይገርማል በፊት ያንተን ፕሮግራሞች አልከታተላቸውም ነበረ ዝም ብዬ ነበር የማሳልፈው በተከታታይ አ5ና 6 ፕሮግራሞችህን ተከታተልኳቸው በጣም የሚገርም ሁልጊዜም በንቃት ልከታተለው የሚገባ ጠቃሚና በጣም ታስቦበት የሚሠራ ዝግጅት እንደሆነ ተረድቻለሁ ተ ባ ረ ክ !!!
@lultube1969
@lultube1969 3 ай бұрын
ብልፅግና የአንድ የሀይማኖት እና የአንድ ብሔር ጥምረት ስለሆነ የትም አይደርስም ጴንጤ በስልጣኑ እና በጥቅሙ እንደማይደራደር አሳይቶናል ደግሞ ጉቦ በጌታ አንደኛ
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 3 ай бұрын
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ትሆናለች 1978 ያየሁት እራይ ነው ሳትገነጠል በፊት
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 3 ай бұрын
ዕራይውን ካዩት 50 አመት አልፋታል ለምን እስካሁን አልተፍፀመም ታዴያ?
@AddisKenNew
@AddisKenNew 3 ай бұрын
አስፈላጊያችን አይደለም ትልቅ አገርና ሕዝብ ያለን ነን ይልቁንስ በየጎዳናው የሚንገዋለለው የኤርትራ ወጣት ወደ አገራቸው ቢመለሱ ይሻላል
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 3 ай бұрын
ኤርትራ ነጻ አገር ናት። ነጻ ሃገርም ሆና ትኖራለች። በመተባበርና በመደጋገፍ አብረን ከጎረቤት አህጉራት በፍቅር መኖር እንደሚቻል ግን ይቻላል ብየ ኣምናለሁ።
@Danielbekele-f4x
@Danielbekele-f4x 3 ай бұрын
P.mun timid argotal, letenah stil lkek argew, eytahn sefa adrgew
@hirutyimer8483
@hirutyimer8483 3 ай бұрын
እናንተ ስለሰው ሃይማኖት ለምን ታወራላችሁ የራሳችሁን አስተሩ
@Mcsegnit
@Mcsegnit 3 ай бұрын
You don’t know how to use # hashtag OMG
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
I'm disappointed... አይገርምም?! እኛ ባንጠብቅ አንተ እያንዳንዱን progress መጠበቅ ነበረብህ። አጅሬ ሌላ ቦታ ነህ unfortunately, Shame!!!
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 3 ай бұрын
የአእምሮ ጉንድሾች ናችሁ
@yadessaulfata3999
@yadessaulfata3999 3 ай бұрын
Abiy this interview proved how much you are less educated and how much your knowledge is by far lower You better work hard on self development You are asking very childish questions where Habtamu outsmarted you and also you are connecting unrelated topics Also you are the same with that contemporary childish Protestants
@undermysaviour
@undermysaviour 3 ай бұрын
አይገረምም ግን የእናቴን ልጅ ደስ ስላለው አውጥቶ አናቱን በጥይት የፈረከሰው በምን ፖለቲካ ነው? የ፯ እና ፭ ዓመት ህፃናትስ ምን ፖለቲካ ውስጥ ገብተው ይሆን የምታስጨፈጭፏቸው? የእናንተ ጥጋብ የእግዚአብሔርን ስም መጥራታችሁ ነው። ዘር እናጠፋለን ኦርቶዶክስን እናዳክማለን ታሪክ እንደመስሳለን ስትሉ ምህረት የሌላችሁ ለጥፋት የተላካችሁ የጥልቁ መልዕክተኞች መሆናችሁን እንኳን ሰማይ ይሄ ውጥንቅጡ የወጣው ዓለም መሰከረ። ነጩም ጥቁሩም ወደ ኦርቶዶክስ እየዞረ ነው። እንግዲህ ከማን እንደሆናችሁ ተገለጣችሁ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 ай бұрын
ፖለቲካ አስቀያሚ ነው አምላኩ የደከመበት ያልቅስ።😢😢😢የኔ አምላክ እኮ የሚምዋገትልኝ እንጂ እንዳይጎዱብኝ የምጨነቅለት አይደለም የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ የተገለጠው ጌታዬ እየሱስ!!!!!!!!!!
@berhanumoreda
@berhanumoreda 3 ай бұрын
አንዳንድ ጨለምተኛ የእናንተ ክርስቲያን ነን ባዮች ሃሰተኞችና ስም አጥፊ ከሳሾች ናችሁ። እጅግ በጣም የበዛ ችግሮች ያሉበትን ሰው ሰራሽ የእምነት ተቋምን ከመከተል ይልቅ የዘላለም አምላክ የሆነውን ክርስቶስን ማወቅና መከተል እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እያንዳንዳችንን፣ ህዝባችንን፣ መንግስታችንንና አገራችንን እንዲባርክና እንዲጠብቅ ፍቅርንና ሰላምን እንዲሰጠን መፀለይ እና ከእርሱ ጋር መጣበቅ ያስፈልጋል። ሴራኝነት ፣ ጥርጣሬ ፣ ዘረኝነት ፣ ጥላቻ ፣ ሀስተኛነትና ክስ ሃጢያት፣ እንዲሁም ወንጀልና የጥፋት መንገድ ስለሆኑ ይቁሙ!
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 ай бұрын
እግዚአብሐርን መፍራት ጥሩ ነው ማንም ኦርቶዶክስን ሊያጠፋ የተነሳ የለም ይልቅ የራስህን በወንገል አማኞች ላይ ያለህን አመለካከት ብትመረምርስ? ደግሞስ ክርስትና የካምፕ ጥያቄ ነውን ክርስትና የመዳን ጉዳይ ነው ያም ጀማሪዋም መሀከሏም መጨረሻዋም የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት አደረግሀው ነው
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 3 ай бұрын
LESEW LEJE HULU YEMOTEW EYESUSE NEW ENJI DEREJET AYEDELEM EBAKACHEHU NEKU
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 ай бұрын
ቤተ መንግሥት ውስጥ የቤተክርስቲያን አነጋገሮች ሲባል እሰማለሁ ? በመጀመሪያ የፈጣሪ ነገር እንዲገባን ያስፈልጋል በእግዚአብሔር አይን ፖለቲካና ሃይማኖት የሚባል ነገር የለም ሃገር ወይም አንድ ህዝብ ከፈጣሪ ፍቃድ ውጭ ምንም ሊያመጣ አይችልም የምንኖረው ሕይወት የርሱ ነውና ሃይማኖት ለብቻ ፖለቲካ ለብቻ የሚባል ነገር የለም አገር የምትመራው በቅድስና ነው ሃይማኖተኞች ልብ ይስጣችሁ
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
50:19
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН