ኢትዮጵያ ህብረ -ብሔራዊ ፌደራሊዝም ያስፈልጋታል?

  Рет қаралды 1,984

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 17 күн бұрын
አወያዩ ለመድረኩ ብቁ አይደለም ውይይቱ መልካም ነው 👍
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
ሁሉም የራሳቸውን ሀሳብ ፍጹም አርገው ነው የሚያወሩት:: የእከሌ ሃሳብን ደግፌ ብሎ የሚጨምር ወይም የሚቀንስም የለም::
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 16 күн бұрын
ትግራይን የነካ የለውም በረካ።
@girmamichael6321
@girmamichael6321 16 күн бұрын
ተወያዮች የጠራ መ ፍትሴ ይዘዉ እንዲወያዩ አሰቀድመዉ አጀንዳወን ቢየዉቁ ቢደረግ
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 17 күн бұрын
ድር ታየ ምነው ምነው? አወያዩን ሆኑብን?
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 16 күн бұрын
ወሳኙ የሰው ልጅ ሰብዓዊና ደሞክራሳዊ መብቶች / ባህልና ቋንቋን ጨምሮ ከተተገበሩ ዓለም እንዴት መረጠው ? እኛ ሁልጊዜወደ ውስጥ ማየት እንጂ ስለውድድሩ ዓለም አናይም
@destaobssa419
@destaobssa419 16 күн бұрын
ብዙዎች አብሮ ይኖራሉ ናገር ግን አብሮው ኖሮ አንዱ የምኖርበትን የብዙህንን ባህል ቋንቋ ስሌማያከብሩ ዎይንም ማናገር ስለማይፈልጉ ችግሩ የተባባሴ ይመስለኛል:: ለምሳሌ በስዳማ ወይንም ወላይታ ዉስጥ ለ60 አመታት አብሮ ኖሮ የነኔሱን ባህልና ቋንቋቸውን የማይፈልጉ አሉ:: ያ አስተያያእት ካልተቀዬረ ባጣም አስቸጋሪ ነው:: ሌላው በራሱ ቋንቋ እየሰራ ይንን ቋንቋ መላማመድ ባልፈለገበት እንደት ብሎ በፓሌትካ እኮኖም ማሳተፍ ይቻለዋል? አሁንም የብሄረሰቦችን ባህላዊ እሰት እየናቁ እዛው የጥቅቱን አስተሳሰብ ለማጫን የምፍሉጉ አሉ
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 17 күн бұрын
ጨመረው በቅለም!!!
@Metkelu
@Metkelu 17 күн бұрын
It is good sign to see ,the given credit for TPLF's ethnic federalism
@mesgebre9743
@mesgebre9743 16 күн бұрын
የተለመደው የመንግስት ሚድያ ለብ ለብ ስራ። ይህን የመሰለ ሃሳብ የወሰደውን ግዜ ወስዶ አድምቶ መወያየት ሲቻል ነካ ነካ አድረጎ ፕሮገራም ሰራን ለማለት የተሰራ ፕሮግራም ነበር።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 17 күн бұрын
We, the people of this great nation - Ethiopia have enough capacity to lead and manage our beloved country with consensus. We don't need a revolution to amend our existing constitution unless someone has an evil intention to screw up the country and its people for the sake of unchecked power. However, nation-building, national interest, national security, national defense, movement of people and finances, and civil service should be the core of our common values. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 16 күн бұрын
ህወሃት ያወጣውን ህገመንግሥትን እንዴት እናሻሽለው አንቀጽ 39 እንዴትት እንቀይረው እንጂ ብሉና ተውያዩ:: ወያኔ በቀደደው ቦይ አትሂዱ
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 17 күн бұрын
Why Not Invite jawar Mehaomed Let us see What he say ?
@LeyGeb
@LeyGeb 17 күн бұрын
30 miserable years
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 73 М.
የም/ጠ/ሚ ጉብኝት በፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን
24:27
Fana Television
Рет қаралды 1,5 М.
ለሚሰሩ እጆች - ለሚ ሲሚንቶ
5:42
Fana Television
Рет қаралды 833
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН