ዛዲግ አብረሃ በምሳሌዎች የታጀበ ድንቅ ፕረዘንቴሽን !

  Рет қаралды 34,150

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@natiseifu8930
@natiseifu8930 10 күн бұрын
አገር አቀፍ ቢሆንና ሁሉም ቢሰማው ጥሩ ነበር ይህ ምርጥ ገለፃ ወይም ጥናት። ድንቅ ነው።
@abdumohamed710
@abdumohamed710 15 күн бұрын
ግሩም ገለጣ...ዋው..ከተጠቀምንበት....ወንድሜ ዛዲግ..እድሜ ይስጥህ...የማማ 🎉🎉እርጎዬ..ልጅ.🎉🎉
@kseifu4756
@kseifu4756 14 күн бұрын
excellent presentation! Supported by very relevant examples. Thanks Zadi
@fekaduchekole6346
@fekaduchekole6346 11 күн бұрын
Best,inspiration and eligible presentation
@MillionBezabhe
@MillionBezabhe 15 күн бұрын
ድንቅ ፕሬዘንቴሽን አቶ ዛዲቅ እናመሰግናለን በዕውቀት የታገዘ ገለፃ THANK YOU VERY MACH
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት በቀላሉ ሰላቀረብክልን እናመሠግናለ! ኢትዮጲያችን እንደዚህ ንቁ ና ቀና መሪዎች ሰለሐጡላት ተመሠግን! በርቱ!❤❤❤❤
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 11 күн бұрын
Respect for Mr. Zadig Abreha!❤❤❤
@AyeleLeta-hg1xt
@AyeleLeta-hg1xt 11 күн бұрын
Great
@amenehaileselasse3963
@amenehaileselasse3963 10 күн бұрын
ያገራችን ጀግኖችን በመካድ ተወዳዳሪ የሌለው ወዲ ኣብራሃ ህዝብን ማስተማር ሲዳዳው😢😊😅
@alialax4188
@alialax4188 15 күн бұрын
ዋው የሚገርም ትንተና ነው ዛዲግ አብረሃ የልተዘመራለት ጀግና ነው ዋው
@EyobSelassie
@EyobSelassie 15 күн бұрын
ጨዋ ትግሬ
@eshetualigaz7114
@eshetualigaz7114 8 күн бұрын
ጠ/ሚሩ እንደመር ሲሉን እውነት ነው ብለን ሰኔ 15 ሕይወት ተከፈለ በርታ አይዞህ እያልን ተከተልን ምን ያረጋል ትንሽ ቆየንና ከወያኔ የበለጠ የዘር ፖለቲካ ተዘፈቅን ያውም በግልፅ አሁን ደግሞ ምርጫ መጣችና ጨዋታው ተቀይሮ ዳር ዳር ማለት ተጀመረ ...ይሁን እንበልና እንመናችሁ እናንተስ ትታመናላችሁ ? እስኪ ጊዜ ያሳየን ...ብቻ በፖለቲካ ምክንያት የታሰሩን ፍቱልን 1,እንበል ከዚያ...
@Shalom-1990
@Shalom-1990 10 күн бұрын
I totally agree! People have to go out from their concert zone, then they can learn and realized the dream🎉
@Joshua.basse_
@Joshua.basse_ 11 күн бұрын
Thank you for..... pertinent, valuable and informative analysis
@llll-cl9lk
@llll-cl9lk 9 күн бұрын
Smart presentation . ❤
@ZekariasEkubaselase
@ZekariasEkubaselase 10 күн бұрын
Thank you sir this the beginning of new era for our country With God grace we going to be love centered and help one another.
@junefirst500
@junefirst500 15 күн бұрын
ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ በርታ! የዝችን አገር ትውልድ በእውቀት በትዕትና፤ አንተ እንደ ምታስበው ቅኖችን አፍራ!!!
@abebewolde3979
@abebewolde3979 15 күн бұрын
እያዋዙ ፍሬ ሀሳብ የተላለፈበት መድረክ. አቶ ዛዲግ አብርሀ አቅምም እያዋዙ ጭብጥ የማስተላለፍ ብቃት አለህ:: Enjoyed the training on You tube. Keep up the good work.
@GeletaLeta-m7t
@GeletaLeta-m7t 15 күн бұрын
Wonderful intellectualism
@ayalewtaddese326
@ayalewtaddese326 15 күн бұрын
I appreciate the training! I hope you will debate!! captivating the knowledge with participation!
@soloapple3
@soloapple3 10 күн бұрын
Amazing insight and very informative and interesting discussion about how to create a great Leaders and Heroes.
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 10 күн бұрын
Excellent presentation on effective leadership.
@TemesgenMendera
@TemesgenMendera 15 күн бұрын
Excellent and progressive presentation, please keep cultivating Ethiopian youths. Thank you Ato Zadeh!!!
@MohammedHassen-ws2gi
@MohammedHassen-ws2gi 14 күн бұрын
ያቀረብከው ሀሳብ ሀሪፍ ነው አነቃቅቶኛል ምርጥ ነው ምሳሌ ያደረገከኸ ሰው ግን " ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ " ነው ነገሩ
@mahletkassa1822
@mahletkassa1822 11 күн бұрын
@@MohammedHassen-ws2gi ለነገሩ አቅራቢውም አስተያየት ሰጪውም እራስክ በመሆንክ ምንም ብትል አይደንቀኝም ምሳሌ ያረካቸው ሰው ማለት አንተም እንደ አልካቸው በጣም አንባቢ እና የተከበሩ ባለ ትዳር የልጆች አባት ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እንዳንተ ወልደው ያልካዱ በየአመቱ እንዳተ ሴት መቀያየር ሳይሆን ፈላስፋና መፀሀፍ እየቀያየሩ የሚያነቡ ለወሬና ለካድሬነት ያልተንበረከኩ ናቸው
@MelakuTizazu
@MelakuTizazu 13 күн бұрын
ምስጋናም ማደነቅም ይገባሃል ዛድግ❤
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom 9 күн бұрын
መንደሩን በትረኩላታ ሹላሹል ሽቦ አጥር ከፋፍሎ የሚኖርን ቡድን ስለ ነፃ ህዝብ አኗኗርና እድገት ማውራት
@HaileMekonen-ew3ks
@HaileMekonen-ew3ks 10 күн бұрын
😮መደመር የኣጭባሪዎችና የቀጣፊዎች ፍልስፍና ነው
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 9 күн бұрын
ንጹህና:ታማኙ:ማነው:ታዲያ:የኛ:ፈላስፋ?
@dargiegishen8386
@dargiegishen8386 9 күн бұрын
Thanks Zadeeg Abraha
@DawitAbdulahi-g3z
@DawitAbdulahi-g3z 14 күн бұрын
አስገራሚ ሰው ምርጥ ፕረዘንቴሽን ፤ ብልጽግናን እንዲህ አብራሩልን። አቢቹን እናግዘው!
@Jemalabegaz
@Jemalabegaz 15 күн бұрын
Good presentation!!!!
@millii1
@millii1 13 күн бұрын
Thank you very much.
@almaw15
@almaw15 15 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ አቀራረቡም የላቁ ነው፡፡
@soyegerado6831
@soyegerado6831 9 күн бұрын
ወንድማችን ስለ ጀግኖች ፣መነሻዎቻቸው፣ስለ ሰለም አስፈላጊነት አስረድተኸናል፣ስለ ሀሳብም ጭምር፣ግን ግንሌላው ይቅርና የኛን መሪ መነሻ፣ያመጡትን የመደመር ሀሳብ ጭምር ገለፅክልን፣እኛ ኢትዮጵያዊያንን፣በመላ ኢትዮጵያ እንዳንኖር፣ በመከፋፈል፣ በማፈናቀል፣ከራሳቸው ጎሳ ውጭ የሆነው፣ተፈናቅሎ የጎዳና ተዳዳሪ ያደረገው የመደመር አባት ያልካቸው፣ሰው ባይሆኑ ኑሮ ትንታኔህ ተቀባይነት ባገኘ ነበር ፣ግን እኛ አገር ላይ መደመር ተብሎ ማህበረሰብን፣በድሮን፣ታንክ መድፍ፣መትረየስ በመጨፍጨፍ የቀነሰን ሰው የመልካም ሀሳብ ፈጣሪ ለማድረግ፣ስልጣኑ አዕምሮህን ካልሸፈነው በቀር፣እንዴት በበጎ መልኩ እንየው????
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 9 күн бұрын
ውሸታም:ቀባጣሪ!እስኪ:ራስህን:መርምር:ለመሆን:የቀረበውን:ትንታኔ:ተረድተሃል?ጽንፈኝነት:ነው:ቅናት:ነው!በየትኛው:ጎራ:ነህ?
@adnanahmed6808
@adnanahmed6808 13 күн бұрын
WOW... I really appreciate you. Amazing
@KebedeAlemu-s6t
@KebedeAlemu-s6t 15 күн бұрын
What a presentation !!! It is well planned,highly organized and excellently excuted I am very grayefiul to you snd your Institution Cdr.Kebrde Alemu
@birtukanmengiste
@birtukanmengiste 15 күн бұрын
ድንቅ ነው አይምሮአችንን ይክፈትልን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@aredi1182
@aredi1182 15 күн бұрын
Excellent presentation!
@sileshia9828
@sileshia9828 15 күн бұрын
መደመር አዲስ ሐሳብ ባይሆንም የተባረከ ነገር ነው። ክርስቶስ ስለፍቅር የሰበከው፣ ተፈጥሮን ህብር አድርጎ የየፈጠረው፣ እስከ ወያኔ ስልጣን መያዝ ድረስ ሕዝባችን በሰላም አብሮ የኖረው ለዛ ነው። እቶ ዛዲግ ግሩም ነው። በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd 15 күн бұрын
ወይ ዛዲግ! ትናንትና የአብዮታዊ ዲሞክራሲ አጥማቂ ዛሬ ደግሞ 360° ዞሮ የኒዮ ሊብራል መምህር ሆነ🤲
@junefirst500
@junefirst500 15 күн бұрын
ወገኖቼ፤ ይህን ሰው አንድ ቀን ሳየው ደስ አለኝ በድምፁ በአለባበሱ ማለት! ራያ፤ ባሕላችሁ ጭፈራችሁ ስታምሩ! ይቅርታ! በብልጽግና ውስጥ እውቀት እንዲህ ሲገባ ተስፋ አየሁ ለአገሬ!!!
@addisualemayehu5082
@addisualemayehu5082 13 күн бұрын
Honestly, learned a lot...I encourage anyone interested to attend this presentation. Thank you, Sir! Good job,
@yimeradem9305
@yimeradem9305 15 күн бұрын
So interesting presentation
@haftamuhiluf9766
@haftamuhiluf9766 11 күн бұрын
Good presentation ...mr zadig
@ሳቂልኝበደንብ
@ሳቂልኝበደንብ 12 күн бұрын
Arif Zadeg🎉 gobez neh
@DanialElias-u9q
@DanialElias-u9q 15 күн бұрын
Best of Best to be applied
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 15 күн бұрын
ልክ እንደ አባይ አንድ የምያድርገን ህግ እነ ስርዓት የስፈልገናል
@HabtamuBayissa
@HabtamuBayissa 11 күн бұрын
ግሩም ነው።በወረዳና በበሌ ደረጃ ያሉት ሰዎቺ ይህን መረዳት ከያዙ እድገታቺን ቅርብ ነው!!!
@gibuhaile196
@gibuhaile196 14 күн бұрын
Wow❤ this is amazing
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 4 күн бұрын
ዋሾዎች እየመሩን እንዴት እንለወጥ?!
@shimeleswolde8627
@shimeleswolde8627 14 күн бұрын
Amazing and inspiring presentation! Thank you very much, Mr. Zadig Abreha! Well articulated and well presented Thank you again for your balanced outlook. I see that we have hope in our nation! Many blessings!
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 15 күн бұрын
The guy is so brilliant 👏
@hailulemma5425
@hailulemma5425 15 күн бұрын
Woooow! A must watch presentation! Respect 🙏
@12ke883
@12ke883 13 күн бұрын
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ በሠባተኛ ክፍል ጠ/ሚ እነዚህ ሁሉ ከብቶች መነዳታቸው በሻሻው በርታ if you bend anybody can ride you . ብዙ አህዮች ለመጫን በወረፋ ላይ ናቸው ስለ ስልጡን ሀገራት ዝነኛ ስም ያላቸውን እውቀት አይደለም እናንተ ከዛ ደሃ አገር ሳታልፋ ውድድርቻሁ በሃሳብም በሀብትም ልመና እየለመናችሁ ባዶ ዳሰሳ ጉድ
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom 9 күн бұрын
አብይና ኤለን ማስክ የሚወዳደሩት በምን ያህል የአስተሳሰብ ልዩነት ላይ እንዳሉ ለማወቅ ነው::
@dawittube1786
@dawittube1786 14 күн бұрын
ጎጠኛና ዘራፊ የብልፅግና ስብስብ በምን ሞራሉ ነው ስለ ሃሳብና ብሄራዊነት የሚያወራው ?
@girman60
@girman60 15 күн бұрын
👍✝️🇪🇹❤🛠🍇⚖️⚓️🏆 Great Capacity, Greet Substance, Great Articulation
@Ethiotk52
@Ethiotk52 12 күн бұрын
አመራሩ ሁሉ ለቀጣዩ ትዉልድ በዚህ ደረጃ እኩል ማሰብ ያለመቻል አሁን ሀገር እየታመሠ ያለው ከዚህ ጥናት በርካታ እውቀት መዉሰድ ተገቢ ነው ከልብ አመሰግናለሁ
@BarisoBalla
@BarisoBalla 11 күн бұрын
I am really about the same extra weight with Amharic language system to be advanced in this area as well I think it would make no sense?!.
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 14 күн бұрын
በዘበዛ።
@DessieDC0317
@DessieDC0317 11 күн бұрын
እሽ
@melatalemayehu5810
@melatalemayehu5810 10 күн бұрын
እንኩዋን ሃሳብ ራስህንም ለብልፅግና መስዋእት ኣድርገህ ኣቅርበህ ኣልተሳካልህም ራስህን በማታለል ጊዜህን ጨርሰው
@rasrif1978
@rasrif1978 9 күн бұрын
ድምጹ የጌታቸው ረዳ ይመስላል።
@asfawabebe6221
@asfawabebe6221 12 күн бұрын
ጽድቅ የትነበርክ እስከ አሁን Geleettoomi.
@7kilo853
@7kilo853 11 күн бұрын
Junior Getachew Reda!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 15 күн бұрын
❤❤❤
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 15 күн бұрын
ይህ ትምህርት በመደመር ቁ4 መጽሐፍ ውስጥ ተጠቃልሎ አብሮ ቢዘጋጅስ?
@mahletkassa1822
@mahletkassa1822 14 күн бұрын
😂😂😂
@mahletkassa1822
@mahletkassa1822 14 күн бұрын
ሰው በየአመቱ ስንት መፅሀፍ እያነበበ ስደት ጀግና ይኖረዋል አንተመደመር ላይ ተተክለሀል ለነገሩ የኢሀዲግ ካድሬ የእውቀት የፀዳ
@GS-ph6iz
@GS-ph6iz 10 күн бұрын
አጎዛ!
@girman60
@girman60 15 күн бұрын
Why PP is not using such capable and confident resources?
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 15 күн бұрын
He is one of them
@BarisoBalla
@BarisoBalla 11 күн бұрын
What kind idea could come up with Amharic language system for 200 years nothing like that would be a problem in Ethiopia?!.
@theodrosism6999
@theodrosism6999 3 күн бұрын
አስተማሪዬ ነበር። ስነምግባር የሌለው ቀፋፊ ሰው ነው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 14 күн бұрын
Ato Zadig bekeftegna zgjit yaqerebut mabrarya zemenun yemiwaj newu. honom sninor ethiopiawi snmt ethiopia nen yetebalewu tera wore newu. mknyatum yehulum ager sewu sinor yageru zega newu simot degmo agerun yihonal. bageru meret keteqebere malet newu.
@mahletkassa1822
@mahletkassa1822 14 күн бұрын
ወልደህ የጣልካቸውን ልጆችክን መጀመርያ ሰብስብ ከሙሁራን እኩል ለመሆን የትኛውን zoo ነው የጎበኝከው 😅😅😅 ህፃን
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 15 күн бұрын
እንደዚህ ያሉ ፖለቲከኞች፣ካድሬዎች፣ምሁራን፣ አስተዳዳሪዎች፣ወታደርና ወላጆች ዜጎች ይብዙልን!!
@JemilShifa
@JemilShifa 13 күн бұрын
ድንቅ ነህ በቃ
@paulosdesta2084
@paulosdesta2084 14 күн бұрын
ምንድን ነው zoo ውስጥ ያለን ይመስል ስለ እንስሶች ብቻ ሆነ ወሬው እንስሶች ስለኛ በስተጀርባችን አያወሩም
@mahletkassa1822
@mahletkassa1822 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@MubaricAbdo
@MubaricAbdo 15 күн бұрын
Yihen yemesele presentation please beye kililu lalu ameraroch begideta yikreblachew lewt limeta yemichlew plse
@walellignmesele7705
@walellignmesele7705 14 күн бұрын
መደመር is National philosophy most intellectual did not realize the philosophy concepts
@abanav57
@abanav57 9 күн бұрын
በውሸት እና በትርክት የተሞላ ፣ማውራት እና ተግባር የሙይገናኙበት presentation. ማስመሰል እና ማሙዋለል እንዲህ ነው። ብልጽግና ከማወናበድ እና ጦርነትን እንደ ትልቅ አሴት አርጎ የሚመራበት ፓሊሲ ነው ያለው።
@kasenq9141
@kasenq9141 15 күн бұрын
የኢህአዲግ ያልተዘመረለት የካድሬ ስልጠና እና ካድሬ የማምረት ብቃት በእኚህ ስውዬ ይታያል! ሲጀምሩ በሂስ ቢጀምሩ...
@simahetesfay3478
@simahetesfay3478 15 күн бұрын
አትቸኩል፣ጎግል፣አርግ፣
@kasenq9141
@kasenq9141 15 күн бұрын
@ ምን Google ላርግ?
@7kilo853
@7kilo853 11 күн бұрын
የምር አብይ ራሱ ስለ መደመር ከ ዛዲግ በላይ ማስረዳት ይችላል???
@leoulsegedyimam39
@leoulsegedyimam39 9 күн бұрын
የግል እዉቀትህን አደንቃለሁ: እራሳችሁን እንድትጠይቁ የሚያስፈልገዉ: ቀላል ጥያቄ ታዲያ መደመር ከጀመራችሁ ቡሐላ ሐገሪቱ ከድጡ ወደ ማጡ ሔደችዉ ? መደመር እንደ መነሻ ጥሩ ቢሆንም እንደገና መገምገም እና ሁሉ የተሳተፈበት ሊሆን ይገባል : ለአንተ ግን አንድ ጥያቄ ከስልጣን ብትለቅ ስለመደመር ያለህ አመለካከት ይሄዉ ይመስልሐል? አብዬታዊ ዲሞክራሲን እንዴት እንደም ትተነትነዉ ስለማዉቅ ነዉ:
@BaytulaJemal
@BaytulaJemal 14 күн бұрын
አብይ እነ እነሱ በምን እገነኛል
@amenehaileselasse3963
@amenehaileselasse3963 10 күн бұрын
ኮንጎ ካነሳህ ኣይቀር ወዲ ኣብርሃ የሚመራት ኣገር ወደ ኮንኮ እየተንደረደረች መሆኗን ነው😢😢
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 4 күн бұрын
ሥልጣኑ በእጃችሁ ነው:: ወሬ ሳይሆን ተግባር ነው የምንሻው::
@TakeleAsegedech
@TakeleAsegedech 15 күн бұрын
ሁለት ነገር ዕውቀት ሆኖ አያውቅም!!! ሰው መሆን ይቀድማል
@Frmojoadd
@Frmojoadd 15 күн бұрын
ሰውኛ እኮ ነው እየተናገረ ያለው ፣ነገር ግን አንተ ወይም አንቺ እንደ ምክንያታዊ ሰው ለመረዳት ገና ዝግጁ አይደላችሁም ። ወይም አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይሰማም እንዲሉ....
@selamsalvat172
@selamsalvat172 14 күн бұрын
If medemer is such a great concept almost like religion concept, then why cannot it still be followed by its members?
@onuselias3736
@onuselias3736 15 күн бұрын
Bravo
@MelakuTizazu
@MelakuTizazu 13 күн бұрын
ዛድግ፡ ስለሰማሁህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ተአማኒ ተመጣጣኝ መረዳትን አስተላለፍህ። ኢትዮጵያ በዕውነት እየተነሣች ናት። አምላክ ይመስገን።
@danielnegash7985
@danielnegash7985 14 күн бұрын
Good but let to drive practically
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሠዉ በጤናዉ እንዲህ አይዘላብድም!!!!
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 14 күн бұрын
መዋቅር', እስትራቴጄ የሚባል መስማት ግን አንፈልግም ግን ቤስት ሆነካል
@BarisoBalla
@BarisoBalla 11 күн бұрын
Amharic language system is disfiguring the whole language of a word that has no value to them or their meaning or purpose and it has no relevance whatsoever?!.
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 15 күн бұрын
መደመር= Synergy
@derejekassa44
@derejekassa44 14 күн бұрын
ምርጥ ወንድሜ ነህ።ይህ በአስቸኳይ ለሁሉም ተማሪና ለየቀበሌው ነዋሪ ደርሶና ሰምተውት።ለሀገራዊ ምክክር እንዲያዘጀን ቢደረግ ጥሩ ነው። አደራ።
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 12 күн бұрын
Ata guhaf adgi mehaym tegebari.
@asefazegeye4646
@asefazegeye4646 15 күн бұрын
አቶ ዛድግ ያቀረብከዉ ትምህርታ ዊ ገለፆ እጅግ በ/ጥሩ ነው ይህ ሀሳብ ለመተግበር በሀገራችን ዉስጥ ቅንነት: አስተዋይነት : በራስ መተመን :መተባበር አና ሊቦችን ማጥፋት ስራወች በቁርጠኝነት መስራትን ይጠይቃል አንተን ጨምሮ አመራሮች እነዛህን እሰራችሁ ነው ወይ ?? መተማመን :
@darikmulatu
@darikmulatu 12 күн бұрын
C. T
@oentertainment27
@oentertainment27 7 күн бұрын
ዛዲግ የኤርትራ ጦር አልገባም ብሎ ከሸመጠጠ በኋላ ምንም ቢያወራ በጥርጥር ነው የምከታተለው።ሞራለ ቢስ ግለሠብ እና አጨብጫቢ በመሆኑም።
@berhan-224
@berhan-224 14 күн бұрын
ሽንታም ምን ይቀባጥራል አንዴ Elon musk አንዴ እራሽያ የት አባህ ይገባህና ነው ስለ Russia የጦርነት strategy የምታብራራው? ቡና ቤት ከሸሌ ጋር እንደመተኛት ቀላል መስሎህ ነው እከክ 😂😂😂😂 ለማንኛውም ካንተ የምንፈልገው ስልጣንህን ለቀህ ለረጅም ዓመታት በስልጣን ላይ እየተገለባበጥክ በሰራኽው ስራ በህግ ፊት እንድትቀርብ ብቻ ነው፡፡
@andyb2720
@andyb2720 14 күн бұрын
His voice looks like Getachew
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 10 күн бұрын
Excellent presentation on effective leadership.
@abanav57
@abanav57 9 күн бұрын
ማዌራት ሃሳብ በሙፍለቅ ድንቅ ነህ፣ሕውሃት በነበረበት ጊዜ ከመለስ ጉያ ተደብቀህ ከመለስ ሃሳብ እና ከኢሃደግ የተሻለ የለም እያልክ የካድሬ ስራህን ስትሰራ survive አርገሃል። አብይም ለአለቆችህ ያለህን loyalty ተረድቶ ውሃን ድንጋይ ነው ብለህ እንደምትከራከር ስላወቀ ይጠቀምብሃል
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ከግዞት ሰንሰለት ባሻገር፣ ቆይታ ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር!
1:59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.