ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገው ውይይት (ክፍል-2)

  Рет қаралды 19,616

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የሁሉም ሀሳብ መጨረሻ ላይም ዲያቆን ዳንኤል የገልፁት የግድ ጥርሳችንን ነክሰን በመተባበር ታሪክ መስራት እንዳለብን እኔም በጣም አስባልሁ
@TesfayeAman
@TesfayeAman 5 ай бұрын
ይሄ የሊደርሺፕ ቡድን ከድህነት ጋር ለመፋታት ጨክኖ የቆረጠ ይመስላል። ከሁሉም፥ የልዑካን ቡድኑ ንግግር ቃላትና ትንፋሽ ብቻ ሳይሆን ቁጭትም እንደ ተቃጠለ አየር እየጨሰ ሲወጣ በምናቤ አይቻለሁ። ተስፈንጠር እንደ ሲንጋፖር የመጨው መርጫ ዘመን ማሟሻ መሪ ቃል ቢሆን ብዬ ተመኘሁ። This leadership batch seemed determined to ensure the continuity of the ongoing development portfolios. Every speaker uttered reflections and gasped, evoking emotions of remorse for the opportunities missed for many decades. Now or never! I wish the PM leadership success and perseverance. "Catapulting Ethiopia like Singapore" would be the next term motto? 🙏🙏🙏
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
አቶ ተሰፋ፤ በተሰፋ ትቀራለህ እንጂ የቁድሳን ሰብሰብ መንግሰት ለማግኘት በሕልምህ ሰታልም ትኖራለህ እንጂ ሕያዉ አይሆንም ሲንጋፑር ሐቀኛ የመንግሰት ሰራተኞች ያሏትም፤ ወይም የቁዱሳን ሰብሰብ ሰለሆኑ አይደለም ሲንጋፖርን ያሳደጋት። አዋ ምንግዜም 1% ምናልባት ሐገሩን በነፃ ማገልገል የሚፈልግ ታገኝ ሰዉ ልታገኝ ትችላለህ 90% ቁዱሳን ካልሆነ ዋጋ የለዉም። ሱንጋፖሮች ይህንን አወቀዉ የሰዎች ሰብሰብ ሰለሆኑ የሰዉን ፍላጎት በመረዳት ነዉ ከሐገርፍቅር ሌላ ሚሰጥራዊ ቅመም ጀምረዉ ፃድቃን የሚመሰሉ የመንግሰት ሰራተኞች ያገኙት ያ ሚሰጥራዊ ቅመም ምንድነዉ፤ ይህንን ቅመም ምቀኝነት አሲዳማነት ቡዳነት ባለበት ሕብረተሰብ ዉሰጥ መጨመር ከባድ ነዉ ግን የሞት ሸረት መንግሰት አርጎ ይህንን ሚሰጥራዊ ቅመም መጨመር አለበት ይይ ሚሰጥራዊ ቅመም ምንድነዉ? እነግራቹሀለሁኝ
@mickeydi
@mickeydi 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት መድረክ በየቀኑ ቢዘጋጅ ጥሩ ነው የተለያየ ህብረተሰብ ክፍል ከዲያስፖራውም ከሁሉም የተወጣጣ ኢትዮጵያን መአከል ያረገ ሀገር ወዳድ ህዝብ ሐሳቡን የሚለዋወጥበት ሀገራችንን እንዴት አድርገን ለአለም ምሳሌ እና የምታስቀና ሐገር በቅብብሎሽ የምንመሰርትበትን ፓናል መጀመር አለበት እኛ እንጀምረው ልጆቻችን የልጅ ልጆቻችን ይቀጥሉታል ፍሬውንም ይበሉታል ለዛሬ እና ለእራሳችን ብቻ ማስብ ማቆም ዋናው የመጀመሪያው ምእራፍ መሆን አለበት ሁለተኛው አፍርሶ እንደ አዲስ "ሀ" ብሎ የመጀመር አባዜ ወይንም ቫይረስ ከሁሉም ጭንቅላት ማውጣት አለብን ምክንያቱም ወደ ኋላ እንጂ ወደ ፊት ወስዶን አያውቅም ሶስተኛው በሶሻል ሚዲያ ውሸት ሲዘሩ የሚውሉ ሰዎች ላይ ትልቅ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ህዝቡ በጣም እየተዋሸ ነው ቀን ከለሊት ብዙ ስራ አለብን እንደ ዜጋ እግዚአብሔር ይጨመርበት ብዙ ነገር ማንሳትም መፍትሄም ማግኘትም ይቻላል ኢትዮጵያን ከሁሉም ሀገሮች ጥሩ ጥሩውን እየወሰድን ለኛ በሚሰራ እኛን በሚመስል ጥበብ በራሳችን መልክ ቀርፀን ለአለም ምሳሌ ማድረግ እንችላለን ይህ ይቀጥል በጣም ደስ የሚለኝ ወግ ሀገሬን እንዴት እንደማሳድግ ነውና ደስ ብሎኛል። 💚💛❤️🇪🇹🙏
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
ማይኪ ከዳይሰፓራ ይልቅ አገራችን ያለሉትን ቢሊዬነሮች ሲንጋፖርን ቢጎበኙና መጥተዉ ያዩትን ቢነግሩን በየግዜዉ ሰራ ፈጠራዎች ወጣቶች ተማሪዎች በየግዜዉ ጉብኝት ማረግ አቅም ያላቸዉ ልጆቻቸዉን ሌከዉ ቢያሰተምሩ በሕክምና ዶክተሮቻችን የጤና ሚኒሰተር ቢያዩት ጥሩ ነዉ በጤና ሰለገሰገሱ ብዙ እንማር ነበር
@awrarisgirma7865
@awrarisgirma7865 5 ай бұрын
Thank you for sharing your experience and reflection. Looking forward to see your action plan.
@mulunehfekadu3396
@mulunehfekadu3396 5 ай бұрын
Thank you for sharing the visit's output.
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 5 ай бұрын
እስደናቂ ተሞክሮ ነው ያጋራችሁን። ለፖለቲከኞቻችን ፣ ለሙሁሮቻችንና ለህዝባችን ማስተዋሉን ከልብ ስፋት ጋር ያብዛልን። ኢትዬጲያ ከሁላችንም በላይ ናተና ፤ እሷ ትቅደምልን። 💚💛❤
@MuluTulu-k3n
@MuluTulu-k3n 5 ай бұрын
እትዮጵያ መለት ሕዝብነው ዬምሰሩትን ይጨምረል ሰውነው ሃገርን ዬምያስቀድማት ወደግራ አትቀይር ወንድም
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 5 ай бұрын
እውነት ነው!! ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ከተማ የሚመሩ ከንቲባዎች ካደጉ አገር ከተሞች ልምድ እንዲቀስሙ የስራ ጉብኝት ቢዘጋጅላቸው ጥሩ ጥሩ ተመክሮ ቀስመው የሚመሩትን ከተማ ለማልማት የሚያግዛቸው ይመስለኛል።
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 5 ай бұрын
@@AdmasuAdmasu-ww1xc እውነት ነው። ማየት መልካም ነው።
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 5 ай бұрын
🎉በእውነቱ ልቤ በትልቅ ተስፋ ተሞልቷል መሪዎቻችን በርቱልን ዶ/ር አብይን አግዙት እንደ ውሃ እንደነካው ሳውና አየተሙለጨለጫችሁ አታደናቅፉት ተከተሉት አብይ እርግጠኛ ነኝ የሀገራችን ተምሳሌታዊ መሪ ሆኖ አፍሪካውያን ለተሞክሮ ትምህርት ወደሀገራችን በቅርቡ ይመጣሉ።አላህ ያግዛችሁ በርቱ
@lemmadegefa5456
@lemmadegefa5456 5 ай бұрын
Wow, this is great experience! Thank you for being honest and frank. There's hope for Ethiopia if we can make these lessons real - this is the difficult part, but we can do it.
@derejetekle6004
@derejetekle6004 5 ай бұрын
Ambassador, you are right discipline is very important in leadership and its matters. Also engaging the public is another important matter, if sacrificially you committed to work together with all stakeholders, yes we can reach the point where we want to achieve. Please do your best. That all what its takes.
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 5 ай бұрын
It was wonderful experience and reflection which require us decide to do well!
@henokgube3789
@henokgube3789 5 ай бұрын
I never saw this kind of impressive and intellectual talk at the ministry level so early. I appreciate this kind of discussion.. Avery nice communication skill.
@BEKELE1981
@BEKELE1981 5 ай бұрын
እነኝህን ባለስልጣናት ማዳመጥ ተስፋን ለአገራችን ያጭራል።የዚህ ዓይነት ልምድ በየጉብኝቱ መቀጠል ጠቃሜ መስሎ ታይቶኛል።
@MuluTulu-k3n
@MuluTulu-k3n 5 ай бұрын
ድቅ ህልም ነው በርቱልን
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 5 ай бұрын
Grateful for your explanations. It is very important and useful. The rule of law has to be implemented.
@derejetekle6004
@derejetekle6004 5 ай бұрын
Talk itself is not working even though important but do your part as best as you can every day. Never stop!! How the change comes? Working hard only and only-----working hard
@solihanayirgalem
@solihanayirgalem 5 ай бұрын
we Ethiopian need great leader who is going to be inspire others and we need to build institute of leadership motivating students who were going to studies leadership
@tsegaye7548
@tsegaye7548 5 ай бұрын
Always do what is right any time.
@oumermohammed268
@oumermohammed268 5 ай бұрын
የዲያቆን ዳንኤል ማጠቃለያ ሐሳብ ጥሩ ነው ። የተገኘውን ትምህርት ከተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥመን፣ ሰላምን አውርደን 24 ሰዓት ወጥረን ከሰራን አገራችን የማታድግበት ምክንያት የለም።
@bute5158
@bute5158 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ልጆች አላችሁኋት እንስራ በሚል ትጋት በጥሩ ቅናት እናት ሀገርን ሀገር ለማድረግ ቆርጣችኃል ይቻላል ፈጣሪ ይረዳችኋል
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 5 ай бұрын
ከሲንጋቦር መማር ጥ ውድ ጠቅላይ ሚኒስተር ካብኔዎ ወደ አኝ ተሞክሮቸውን አዲያካፉሉ በማድሮጎ ደስ ብሎለናል ። ነገር ግን እርሶ የመንበት እኛ አንደግፋለን? ?
@AsratSisay-w9w
@AsratSisay-w9w 5 ай бұрын
ጅማሬው ታናሽ ቢሆንም እነኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል መ : ፀ እዮብ 8 : 7 በርቱ ጥሩ ግንዛቤ ይዛችኋል ። ሀገር ማለት የእናንተ የእኛ መተማመን መግባባት ትሻለችና እንደማመጥ ።!!!
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 5 ай бұрын
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 5 ай бұрын
ሀገራችን እነኝህን የመሰለ ያደገ አስተሳሰብ ያላቸው ምሁራን በመመራቷ እድለኛ ትውልድ ነን።። መረጋጋታቸው እራሱ ያኮራል።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
መደማመጣቸው መቀባበላቸው እንዴት ደስ ይላል።
@Kereyeze
@Kereyeze 5 ай бұрын
I am impressed by all delegates bravo
@4babyo
@4babyo 5 ай бұрын
Enberta bertuu
@feyerafeyissa3517
@feyerafeyissa3517 5 ай бұрын
Un less we change our mindset or attitude we can not change our country. So we have to campaign on it, and it is the basic to progress nationally.
@ProsperityHuman
@ProsperityHuman 5 ай бұрын
ምርጥ ተሞክሮ! ይስፋልን!
@ethioinfo4746
@ethioinfo4746 5 ай бұрын
Ato Binalf hit the nail on the head. Nation building, state-society trust/relationship, human development etc precedes physical development. TRUE!
@EliasYimer-zz3ox
@EliasYimer-zz3ox 5 ай бұрын
ከ አብቹ መሪዬ ጋር ሀገሬ ወደፊት
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 5 ай бұрын
ትችላላችሁ ጀግኖቻችን በምክንያት ነው የምንደግፋችሁ ክበሩልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕👑👑👑🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 5 ай бұрын
ተግባብ
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 5 ай бұрын
ውይይቱ እጅግ ብስል እና መንግስት ለለውጥ ያለንውን ቁርጠኝነት በግልጽ የሚያመላክት ነው። ተሞክሮ መቀመሩ ! የሐገራትን የልማትና የብልጽግና ልምድ መቅሰሙ እና ለሐገራችን ረብ እንዲኖረው ማድረግ ትልቅ ቁም ነገር ነው። ነገር ግን ሐገራችን ብዙ እድል ልምድ እና እሴት ያላት ሐገር ናት ያንንም ማየትና መጠቀም ወደ ጓዳችንም መመልከት እና በሰከነ መንገድ መምከር ከሁላችንም ይጠበቃል። በተረፈ ሚዲያው የአርሶ አደሩም የከተሜውም ነውና! ጉራማይሌ ንግግር በቀጣይ ባትጠቀሙ የተሻለ ይመስለኛል።
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
አቶ በይዉ ብርሃኑ እርሷ እንግሊዘኛ ለመማር በጣም ጥረት ያረጋሉ ሌሎቻችን እንዳለምድ ደግሞ ጉራማሌ አትጠቀሙ ትላለህ እነዚህ አምባሳደሮች በአማርኛ ነዉ ወይ ከሲጋፖሮቹ ጋራ የሚግባቡት እንግሊዘኛቸዉን ካላፍታቱ በጉራማሌም አወርተዉ ሲንጋፖሮቹ ያሏቸዉ ሳይገባቸዉ ሲንጋፑር ያለ ካሳ መሬት አፈናቅለናልና እኛም መሬት ሰናፈናቅል ካሳ አንከፍልም ሊሉን ነዉ በቋንቋ አለመግባባት ያመጡብንን በላ ተመልከት የተባሉት ግን መሬቱን በገልበት ወሰደን ቤት ለተወሰደባቹ ግን ኮንዶምንየም ሰጠን ልክ አቤቤች እንደምታረገዉ ነዉ ያሉዎቸዉ መሬቱን የማይወሰዱት ከሆነ ታድያ ለምን ኮንዶምንየም ይሰራለ?
@teshome703
@teshome703 5 ай бұрын
ምናልባት ሲንጋፖሮች ማስቲካን የጠሉት በጊዜው እንደ ለንደን እንዳይቆሽሽባቸው ሰግተው ይሆናል። እኔ እንደማየው ገና ከአሁኑ አዲስ የተሰሩትን የኛን መንገዶች የሚያቆሽሸው የሸንኮራ ትፋት ነው። ወይ ከተማ እንዳይገባ ይታገድ ወይ እንደሽንት ቤቶቹ ማኘኪያ ስፍራ ይዘጋጅላቸው። ለዚያ ማሰሪያ ግን አናዋጣም
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
ሲቀጥል ሸንኮራ አገዳም ሚሰኪኖች የሚተዳደሩበት ነዉ ልጣጩ ቆሻሻ አይደለም ካምፖሰት ይሆናል በአትክልቱ ሰር ቢጣል ማዳበርያ ይሆናል ማለት ነዉ ሰሩ ላይ ሳይሆን የመንገድ ዛፍች ሰር ላይ አፈሩ የተጋለጠብት ቦታ ጭማቂዉ ቢቀምጥ ማዳበሪያ ነዉ ያለበለዝያ የቦታዉ ሶሰት የቅርጫቶች መቀመጥ አለባዉ አንደኛዉ ምንኛዉም ዓይነት የምግብ ትራፊ የሚጣልበት ሁለተኛዉ ቅርጫት ፕላሰቲክ፤ ጠርሙሰ፤ ቆርቆሮ ወዘተ ሶሰተኛዉ ቅርጫት ቆሻሻ ይጣልበታል እንግዲህ ማንም ሰዉ የፈለገዉን መብላት ይችላል ግን እነዚህ ቅርጫቶች እሰካገኘበት ደረሰ መጣል አይችሉም ቅርጫቶቹም በየአቶቢሰ ማቆምያ ላይ መደረግ ይችላሉ በነገራችን ላይ ሲንጋፑር ዉሰጥ ማሰቲካ አታኝክ የሚል ሕግ የለም ለምን ሳታኝክ ወለህ አታመሸም ማንም አይናገርህም ማሰቲካ ቆሻሻ አትታል ነዉ የተባለዉ ግን ዲያቆን ዳንሄል እንግሊዘኛዉ ሰላልገባዉ ተሳሰቶ ይሆናል
@solomonzeleke6246
@solomonzeleke6246 5 ай бұрын
ግሩምና አስተማሪ የሆነ ውይይት ነበር የዘር ፖለቲካን ትተን በውጭ ሀገር የሚኖሩና ሀገር ውስጥ ያሉትን ምሁራን የያዘ institute ቢኖረን ሌላው ደግሞ በትምህርት ቤት የሌላውን ተሞክሮ ትውልዱ እንዲያውቅ
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 5 ай бұрын
የሕፃናትና የወጣቶች ምክር ቤት ላይ ሊደርሽብ ስታይል ማሰልጠን National Service በጥሩ አስተዳደግ የሚያድጉ ዜጎችን ማፍራት ያስችላል ሙያና ክህሎትን በየጊዜው ማዳበር ምንም አይነት ስራ አለ ሙያ አለመከናወን አገልግሎትን ያሻሽላል ፣እድገትን ያፋጥናል ምርምርና ፈጠራን ያመጣል ሕግ ፣ስርዓት ፣አገር ወዳድነት ይፈጥራል በድምሩ አንድነትና ዜግነትን መውደድ ያመጣል ።
@caresword
@caresword 5 ай бұрын
The most important thing above everything is peace. Without peace, we have nothing! We need a nation wide peace building initiative to heal broken wounds and hearts. To get people back into their homes, lay down wepons, and feel safe
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
አባባ ጎራዴዉ ሰላም ትፈልጋለህ እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃይትን መልሰ ያለበለዝያ አንሰማህም
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 5 ай бұрын
ብልፅግና ያለሰላም አይታሰብም ሰላም ያለፍትህ እና ያለነፃነት አይታሰብም
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
ሰላም ከፈለግክ እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃይትን መልሰ እንቢ ካልክ ወጥረህ ተዋጋ፤ አታለቃቅሰብን አንሰማህም እኛም ወጥረን እንዋጋሃለን ረሚም እሰከምናደርግህ ድረሰ
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 5 ай бұрын
@@ዋሰ ለመሆኑ ማኔህ? የሪፍት ቫሊ ምሩቅ ነህ መሰለኝ.መጀመሪያ ኮመንቱን ጨርሰህ አንብብ.
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
@@degelelendebo5177 አንተ ዶርዜ የምን ሰላም ነዉ የምትለን እኛ ሰላም አለን ሰንዴ ልከናል ሰላም የለንም የሚሉ ፋኖዎች ብቻ ናቸዉ አንተ የምን ጎጥ ነህ ከአማራ በላይ አማራ ለመሆን ትፈልጋለህ አማሮች እኮ በባርነት ሲገዙህ ነበር አሰቀያሚ ለማለት ሲፈልጉ ዶርዜ ይላሉ አንት የምነ አለቅላቂ ነህ ሰላም ይንሳህ ሰላም የለም የምትለዉ ገና ምን ዓየተሀል ፋኖን ሰላማቸዉን እንነሳቸዋለን አለቀ
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 5 ай бұрын
ዝምብለህ አትቀደድ ወንድ ከሆንክ በimo እናወራ ስልክህን ላክ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 5 ай бұрын
የምንም ምሩቅ ይሆን ! ቁም ነገሩ ትክክለኛ መንገድን የመከተልና ስህተትን የመማሪያ አድርጎ መጎዝን መምረጥ ነው ዋናው:: ዛሬ ከሀርቨርድ የተመረቀ ኢትዮጵያዊ እኔ ነኝ መምራት ያለብኝ ብሎ ስውን የሚዘልፍ; በእኔ መንገድ መሄድ ብቻ መሄድ ያለባችሁ ብሎ ምዕራብውያን ሀገር ተቀምጦ የሚሳደብ ነገር ግን ምንም አይንት የተሻለ መንገድ የማያቀርብ ( ከስድብ ሌላ) አይተናል:: ስላም ላልከው ከመንግስት ብቻ አይመጣም:: ገዳምና የልጆች ትምህርት ቤት ተቀምጦ የምን ስላም ነው የሚሉ አሉ አይደል እንዴ? ዛሬ ሀይምኖት የምታስተምረውን ትተው ቤተክርስቲያን በር ቆመው በለው የሚብልበት ግዜ ላይ ነው ያለነው:: ሌላ ቢቀር በሀገር ውስጥ ጥቅም ለማስቆም ከግብፅ መንግስት ጋር እንቁም ያሉ ስዎች መጥተዋል:: እነዚህ ስዎች እውነተኛ ስላም ነው የሚፈልጎት?
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውጥ ያሉ የከተማ ከንቲባዎችን በተለያየ ምእራፍ የጉብኝት መርሀግብር ቀርፆ እንደዚህ የተሳካላቸውን ከተሞች ውጭ ወጥተዌ እንዲጎበኙ ቢደረግ የከተሞቻችንን ገፅታ ለመለወጥ አቅም ፣እውቀት፣ተሞክሮ፣ እንዲኖራቸው የሚያደርግ ይመስለኛል። እውቀት በአይን ይገባል አይደል የሚባለው !!!
@AbdurazakMohammed-b9e
@AbdurazakMohammed-b9e 5 ай бұрын
Waw sebeter meriwaachu
@jeme8148
@jeme8148 5 ай бұрын
ግን አትርሽ ሲጋፓር ዘርን በአግባቡ ቦታ የምትዘራ ሀገር ነች እንደኛ በዘር በጎሳ አትገዳደልም መንጋ ገዳይ አስገዳይ አይደለችም ተግባባን
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
እረሰት አሰመላሾችንን ሳይጨምር
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 5 ай бұрын
በጠም የሚያበረታታ ተስፋ የታየበትና ሀገራችን ከጉብኝቱ የምታገኘው ትሩፋት አንዳለ ማሳያ ነው
@Milkessa123
@Milkessa123 5 ай бұрын
I don't think Prof Berhanu spoke what they wanted but it seems real
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 5 ай бұрын
እናንተ እግዚአብሔርን እና ሰውን እያገለገላችሁ ነው ተባረኩ የናንተ የሆነውን ሁሉ የሰራችሁትን ሁሉ ይባርክላችሁ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 5 ай бұрын
Tebeda pente
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Yaalaqaa yaawaxii yaadiistii yaahiistii yaadhandharaa yaaqoraan yaa.iibiidaa yaadaraa waniikunii kamtuufiilatamaa akkabiiyatii udiifaruudhaa
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 5 ай бұрын
ወጣቶችን ልኮ ማስተማር ጥሩ ነው ግን ተማር ተብሎ ሲላኩ በዚያው የሚጠፉትን ስታይ ተስፋ አስቆራጭ ነው።
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 5 ай бұрын
የሚዲያ አመለካከት መለወጥ ግድ ይላል የምክክር ኮሚሽን መጠናከር ሕግ አስፈጻሚው ይፈተሽ ገና ነው እምነት ቤቶች በሌሎች ጣልቃ ገብነት ቢታይ የመንግስት ግልጸኛነት፣አሳታፊነት ይታይ የባሕልና የእምነት መከበር መጠናከር
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 5 ай бұрын
ሀገሪቱ ከጥንት ነገሥታት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ፣ ሥልጣናቸውን ለማጋራት ዝግጁ አለመሆንና ተፎካካሪ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱትን አሣደው ማስወገድ ባህላችን ነው ያለች ይመስለኛል፣ ዶ/ር ባፋ ሰሞኑን፡፡ ሀገሪቱ ቀጣይነት ያለውና አሁንም አሁንም የማይቀያየር አመራር ያስፈልጋታል ሲባል ታሪካችንን መድገም አይሆንም?
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
አሜሪካም ሐገር አንድ መንግሰት ጥሩ ከሰራ ደጋግመዉ ይመርጡታል በቃህ የሚሉት ነገር የለም እኛም አብቾ ከሰራ ለመቀየር ብለን ለምን እንቀይረዋለን ሕዝብ ከመረጠዉ ለ30 ዓመት ይግዛ ምን ችግር አሉ አንድ ንጉሰ በሰልጣን ላይ ለመቆየት ተቀናቃዬችን ይገድላል ላልከዉ ሕዝቡም ተጠያቂነት አለዉ አንድ ንጉሰ ከሰልጣን ሲወርድ ሙሉ ክብሩ ተጠብቆለት የሚወርድና ተከብሮ የሚኖር ከሆነ ምን አቃጠለዉ ሰልጣን ላይ ቁጭ ብሎ ለምን ላ ይወረድበት ይሄዉ እሳቱን ለአብይ ሰጥቶ ደሳለኝ እየተደሰተ ይኖራል ሰለዚህ እኛ ኢትዬጵያኖች መማር ያለብን አብይ ከሰልጣን ይወረድ ማለት ሳይሆን ከሰልጣን ከወረደ ሙሉ ያለ መከሰሰ መብቱን እንጠብቅለታለን ወይ ክብሩን የሚጠብቅ ደሞዝ እንከፍለዋለን ወይሰ እንደያኔዎቹ አሳደን የገደልነዉን ገድለን ያሰርኑን አሰን የጨለማ ዘመን እንለዋለን ወይ አሁን አብቹ ነገ በኔ ብሎ የጨለማ ዘመን ማለቱን አቁሞዋል
@mesfinmengistu436
@mesfinmengistu436 5 ай бұрын
አንድ አገር የሚበለፅገዉ መጀመሪየ 1st Give way for: National political stability, thrust and equity through inclusive and triangulated negotiation 2nd. Give way for: A true democracy for all political parties and citizen to support or oppose 3rd Give way for: Neutral National election Board then after every prosperity will come by itself.
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
የመንግሰቱ ሐይማርያም ልጅ መሰፍኔ እሰቲ አንድ ነገር መልሰልኝ ብሔራዊ ምርጫ ሰትል ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ የምርጫሰ ቦርድ ሰትል ምን ለማለት ነወ ብርቱኳን የነበረችበትን ነዉ ወይሰ ሐቀኛ የምርጫ ቦርድ እንዴት መሰለህ አሜሪካን ሐገር ምርጫዉ የሚቆጠረዉ ኦሮሞ ክልል የራሳቸዉን ምርጫ እራሳቸዉ አርገወ እራሳቸዉ ምርጫቸዉን ቆጥረዉ ነዉ አሸናፊዉን የሚያወጁት እንጂ ብርቱኳን አይደለችም የምትቆጥርላቸዉ እራሳቸዉ ኦሮሞዏች ልክ ኬንያ የራሷን ምርጫ እንደምርጠዉ ኦሮሞዎቹ በነፃነት ምርጫቸዉን ያካሒዳሉ አማሮችም እንዲሁ ከፈለጉ ፋኖን ይምረጡ ትግሬዎችም ማንም ጣልቃ ሳይገባባቸዉ የራሳቸዉን ምርጫ እራሳቹ ቆጥረዉ አሸናፊወን ያሰታወቃሉ የምርጫ ቦርድ ከላይ ሆኖ ታዛቢ ይሆናል እሰቲ ይህንን የምትል ከሆነ ወይ አንድ አብቹ ያቋቆመዉ የምርጫ ቦርድ ይቁጠር የምትል ከሆነ አብራራልን
@merkeby6738
@merkeby6738 5 ай бұрын
ወገኛ ሁላ። መጀመሪያ ሠላማችነነ ስጡን እስቲ😮😮😮
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
እኛ ሰላም ነን ሰንዴ ልከናል
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 5 ай бұрын
ይገርም ጀግንነት አይ መለስ🤔🤔🤔🤔
@oumermohammed268
@oumermohammed268 5 ай бұрын
ሲንጋፖርን የቀየረው ትምህርት ነው ።
@solihanayirgalem
@solihanayirgalem 5 ай бұрын
a leader should be open to considering and adopting multiple paths towards these goals. Like a compass that always points towards the North, leaders should be relentless even in the face of extreme disruption and chaos.
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 5 ай бұрын
You guys must first combat racism, nepotism, and corruption. Next, construct robust legal frameworks. In front of the law, everyone should be treated equally.
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ አነተ ዘረኝነት ጠፋ የምትለዉ ምን ሲደረግ ነዉ ወይሰ አሸሙር እያወራህ ነዉ ሕገ-መንግሰቱ በብሔር ብሔረሰቦች የሰጠዉን መብት መሸራረፍ አይችሉም ማንም አይችልም ሰለዚህ አንተ ዘረኝነት ጠፋ የምትለወ ምን ሲያረጉልህ ነዉ ንገረኝ ጆሮ ብቻ ነኝ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Araftaaguyaankunii hawaafii adamii iisma.iiliifii iibraahiimii 4 jartiihiikamteefii tanhaftee adaanbasii akkadeemii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Namnii dambiifii odaadhahuu adaanhiinbeeynee dhadachaafii qalliichaafii jarsiichaa adaanhiinbeeynee biiyaciinquunmaliimee
@solihanayirgalem
@solihanayirgalem 5 ай бұрын
the one who is not understand the science of leadership they are leading just like a car without driver and has no able to change vision into reality so be hurry up to be servant leadership and ethical leaders
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Joleerediiyoodhaa joleefotoodhaa joleeqoloodhaa ilmoofiihobatiidhaa barafiibaraadhaa iifuufiidhamudhaa akkabeekii
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 5 ай бұрын
ሀገር ማለት ምን ማለት ነው ሀገር መምራት የሚያስችል ብቃት ምን ማለት ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
ሐቀኛ አገር ወዳድ መሪ ከራሱ አሰበልጦ ለማግኘት 3000 ጠብቀን መለሰን አገኘን አሁንም 3000 ዘመን እንጠብቅ ወይ አብቾ ራሱ ሐቀኛ saints ቢሆንም ዋጋ የለወም ከሰሩ ያሉትም ሐቀኛ ካልሆኑ ሲንጋፖር እያለች ያለችዉ ሐቀኛ መሪ ብቻ ሳይሆን ሌላ ተጨማሪ ቅመም ጨምራ ነዉ incorruptible civil servants መለሰ ተናግሮታል የፈደራል ኢትዬጰያ መሰራች አባት እኛ የቁድሳን ሰብሰብ አይደለንም ብሎ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abaandhabatuudiidee ilmiidhabatuudiidee umaniidhabatuudiidee yaarabiidiidee bariihiiragaragaluundhiihatee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
1 guniihangafaa 2 hayuuniis 3 dhamalaa 4 kasalaa 5 daraadhaa.abaadiibiichadalachaatii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Diibiichiibarlaamaadhaa sadiihiibekkii bureedhaa guraachaa dalachaa adiin diimaan seeraafkanamee adiinkakachiisumalee diimaanmuruuhiindandahuu xumuree galatomaa akkabiiyaatii
@mekutube6946
@mekutube6946 5 ай бұрын
ልምድ መቅሰም በጣም ጥሩ ነገር ነው። ነገር ግን እንደ "ሊክ ዋን ዩ" አይነት ታማኝ መሪ የት ይገኛል ገና ሲመጣ የሰፈር እሳቤ ያልቀቀው ጠቅላይ ሚኒስትር ያላት ኢትዮጵያ መጀመሪያ ሁሉን አንድ አድርጎ እንደሰው ማሰብ የሚችል ሰው መሆን አለበት ሰው የሆነላት ሀገር ማትቀየርበት ምክንያት የለም።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Fiidaliikunii qubeenkunii qubeekadhatii yaajachuu yaasabaajachuudhaa yaabiiyatoo yaanamakoodhabadhuunafii jachuudhaa
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 5 ай бұрын
midre dedeb eze enante bezer tekfafelalachu
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Phartiishanii iinshuuraansiidhaa shaniibekkii .ilmii akaakiiyeeqabaa abaawaliinlamaa kaleedhaa akkoofii jartiidhaa.manatokkoo
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Jamahamanaa najaraafdhiisudhaa makiinaazeeytiiqayaruuf shiiferaafdhiisudhaa gamaaqayaruu radaatiidhiisaa gomaanheeduu afuufameedhohuufdhiihatee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Jariisadenkunii mariihatuun yadamonaaniisaa umuuqabanii akkabiiyatiis akka afriikatiis akka iishiiyaatiis akka ayroophaatiis
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Namadhukatee ajeesee kakuun basaabekkii.iibiidaa.fiincaanketiindhamsiin akkadaraanahagodhuun basaajarsiinii.abaadaraa abaadhamalakakuudhaa lachuukansaatii seeriilamaanuu abaaqabaa akkademiiyarooduraatiif
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Lagalagaan yamanii ilma abaan yamaniibekkii gudiisaabadee hadhaan yamanii gadaameeysaagoree achiigudateehiimudhafii bekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Fedhiin iishiiyadhaamaliimee fedhiin ayroophadhaamaliimee fedhiin afriikadhaamaliimee iibsatuudadhabdeemee hubatuudadhabdeemee fudhatuudadhabdeemee niibololteemee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abotiingadadhaa seeragurachakaleedhaa kafnee seera adiifii diimaadhaajiiraa diigaajiiraa ilmiinamaa dhiigalamaqabaa adiifii diimadhaa.kakuuleenlamaa daraafii iibiidaa waloon 4 jahanjabiiqaraxaawajiin.10
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Seerabadaa abaamursiisanii caraantokkobekkii fayadamuufii fayadamuudhiisudhaa towbatuudhiisudhaa sharxiigutuudiiduudhaa boruufiis kaleefiis araafiis dafrashaaleenyataa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Guyaakanaa hucuun jiiniiraabutee iinsiituuhiiradarbee mawantaawaloodhaan dhabataniifiibekkii arkatanuu dhabanuurabiibekkaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Umanii afriikadhaabadiiqaba umanii iishiiyaadhaabadiiqabaa umanii ayroophadhaabadiiqabaa hiinqabuu umanii shiifeerii xayarasaniirakooqabaa lafaratii samiiratiitokkobunaan dhukubsatanii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Ilmawaliidhalaan dhalafiidhiiraa tahuunii akkasmalee ilmiidhalatuu waliindhunaan jalalaanmuliisaa jachuudhaa tokkumaandemnaa jachuudhaa yakkaan waloondaleeynaan juntuumaafiidee.biiyameeqanyateehubadhuu
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Jarsiisodaadhaa hiikaadhahiidhamalee aruuzaan gurbaasodaadhaa qarasiisaan aduureedhaawajiiniin hantuutaqabeewajiinqodadhaa jachuudhaa kaleebadeenkakatuudhaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abaandiibiichalamaanuu motumaadhaa seraabekkii abaankakuulamaanii jarsaabekkiicuufii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Fuujiisayadaa dhiisaafiiraa diiqalaayyadaatii tokkumaandemtii miiliimataandemaa akkawariimarkabatokkorajiiruu wariijalaadheebonee biishaanukanaa yookaan asiingadii uraajachuutiibekkii uraandhumaniibekkii
@Biiyam-mh5id
@Biiyam-mh5id 5 ай бұрын
በዚች ሀገር ምንም ተስፋየለኝም የሙስናው የሌብነቱ የዘረኘቱ ብዙኅ የሚደረጉ ነገሮችን ሳይ በጣም ያሳዝናል
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abaamagantaadaraa abaamagantaa gadhii iibiidaa abaaseeyfiidhamalaa abaagoraasuudubiidhaa motumaadhaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Kokorsaafii diistiintakkamiit waxiifiidiistiiniis takkamiitii diistiifiidhandhaaraaniis tokkomiitii dhandharafii iibiidiiniis tokkomiit iibiidiiniifii mukniiniis tokkomiit
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Layniikiiyiibaadhaa ilmii abaadhaa umanuu ambaa usiija.eenii abaanuu gudiisabadee demsaanbeytaa dubiinuubeytaa hujiinuubeytaa xiiyasateefhiinbonyee fiireendiidhabeefbohee bekkii kaleefii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Jartiisiigubdee takkaahiirafudhuujachuudhaa dhiimiikunii ilmaaniidardaree siiqabenyaqabuu siigudiinafedhuu siihegaree ilmaanketiifedhuu akkamiitiinwalbiiradabarsaa siigafatii lolatiisenaan dhalaanhudii iisiidegartii ilmaniis biiyiiniis maaldhabee ilmaasatuu waanyachiisuudhabeejiiraa jachuudhufaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Magantaan medaankanwaraatii.umataatuuhiirajiigee iinsiidhaa gariisiirajiiguuwayamoo namniisiirajiiguuwayaa magataadhaa gooniigaraa hayuungariidhaa mukniigaradhabataa gobateekasalatahaa dhamalatahaa daraataheebekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abaangadiidhaa iibiidadhaa abaanhabajee iibiidaamotumaadhaa abooniigadaadhaa gadii iibiidaaqabuu iinsiinmagantaa dhabatuuqabdii motumaaduraa akkabiiyaatii jiiniifii waloodhasnii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Saniihoriidhaa gafalamaqabaa hadaanhiidhamaa hiigadiihamaa miilalamaan egeeqadhaa mucaas afuurqabaa emuufiis lamaaniin tokkoniis rafateedhadhaabaftaa phartiibadhadhiinaa jachuunkanaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Abaanharashiilamaanii motumasdhaa abaandhiigalamasnii.ilmaseeraaqabaa abaankakuulamaanii diimaafii adiidhatiis jarsaabekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Mataabadee maqaabadee ilmiibadee ilmabadee akkamiitiigalchiinaa yaagurbaakiiyaa siigaraajiiradhee sii.afaanhiinkahuu siimadiijiiradhee qeensasiikahuu akkarabiisiigodheetahii ja eenii abaan ilmabadeehadhaabiiratii gudatee abaabiidenaatu gudiiseemucaakanaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Mataangariin abaadhaa bekkii garaanqurxiibeyneexiilata abaatii hareewarabeeysahiiraa eganiitii waraabeysaan eganiijachuunmalii dhalaadhiirahiiraa eganiitiidhiiraan eganiijachuunmaliifii ilmadhiiraa qabenyaraa eganiitii qabeenyaan eganiijachuunmaliifii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Hiikaan waantakkaa duriibaratuudhaa maaliinbaradhaagafataa maqaarabbiitii A ii uu tanaanbasaan harfiin aliifiitiibadee aliiflaamiitiilee hiiqajeeltuu jachuufdemtiidubiinii aniibaranee maliinbaradhaa maliifiinbaradhaa bekkuudhafetii Aliiflaam miimiifiidiibekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Ilmiiguyumakeeysahii lafatii iiflaleeja.uukunii enyuudhalee jartiindhiirafedhuu jateetunii enyuuraadhaltee jarsii afaniindhalukunii niitatiireedhaltuudhalaamalee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Biiyiitaka akkuuma manatakkatii akkumamukatokkotii akkumanamatokkotii mukniihiidaqabaa jiirmaqabaa dameeqabaa balaqabaa fiiriinxumuraa fiirahiingarahiidaadhufaan hiintahuu mukajaalaa olkoranii sujuuniigubaagadiibu.aniibeytaa yosiigaltee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Kalatiin afrankunii adaanhiinbahuu fanjiindhengadaa dhagaankaleedhaa siiyaasaan araatiifii diinagdeenboruu adaanhiinbatuu akkazabanaahubatuudhaa akkahumnakeetiisiibekaa akkamanakeetiisiibekkaa akkamalaketiisiibekkaa akkamarakeetiisiibekkaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Xayaariisamiiraahiika.uu lafaaka.eetii lafaqubataa alaatiinhangambarartuus duutiisiilafaabekkii goblaankanadhaa rabbiikanefii samiiraawaanfudhuqabuu xayariisamiiratii namamaliif hiinkorsiifnee waanjanuuhiinqabnuu waanbekkaniifragadhaquudhaa waniibiiyadiiguufulduraasii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
1 adamii 2 hawaabekkii 3 holaadha 4 iismaa.iiliifii 5 iibraahiimii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Saniikalees iibiidaangadiihamee ableedhaan elmamuu aniiduraanuu iibiidaraahiin umamee kanabiiyeeraa umteehiinsujuuduufii kaja.eesunii iibliisiibekkii.rabbiidhiifamagafatuuqabamalee umatamaalgafataa ergaangudooniibekkii rabbanaazalamnaa anfuusanaa waa.iilamtakfiiralanaa jiiniidhaaja.aabeynee akkafiinaabiirakunaa
@ኢትዮጲስኮሜዲ
@ኢትዮጲስኮሜዲ 5 ай бұрын
ዐየ የ አዲስ አበባ ውሻው አንተ አድልክ ዠለጥነው ቆረጥልው ሰትል የምንሰማክ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Seriidhiirtiidhiirahafuutuu dhalaandhalaahafutuu ja.eekanii tokkotaneeyakahaahojanuudha tokkotanee dhalahadhabamsiifnuudhaa hiindaleeynuu gabroofanee tenyeehanyanuudhaafiidee abaan iifdhahee iifiidandamuun dhugaadhaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 5 ай бұрын
Zuriitanawaniinufeesiisuu wahuumalamaa marcuumarata.anii mukahiinhamatanii lafaqabsiisuudhaa fiinxabahaan qocaarata.aniidhagaahiinhamataniisiidhufaa fanjiikaleetuulafakeesatiidhuhuudhufaa sanbaftaa santatahuubanaan biishiidiimoodheyxaa sargiitujaaraakeysa qomaxaan sargiigodhatiijiiraa
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
በምክትል ጠ/ሚ የተመራው ልዑክ በጎንደር
4:51
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
53:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 142 М.
የኢትዮጵያ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር
4:19