KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
በመጨረሻም ተሳካልኝ ፡ማሚን ሰርኘራይዝ አደረግናት 🥰
13:45
Правильный подход к детям
00:18
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ኢትዮጵያ ስመጣ የማርፍበት ባሌ የገዛልኝ ቤት እናቴ በ እልልታዋ ቀወጠችው ቤተሰቦቼ ደስ ብሏቸዋል
Рет қаралды 250,967
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 293 М.
YetenbiTube የተንቢ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@SmartinfoBEST
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ለምለምዬ 👌 መልካም ትዳር መልካም ጥምረት👌 👉የሰራ ይለወጣል ይደሰታል ሌሎቻችሁም ሀገራችሁ በሰላም ገብታችሁ ስኬታማ ትሆኑ ዘንድ ምኞቴ ነው 🙏
@ሚሚሐበሻዊት
2 жыл бұрын
አሜን ስማርቴ🙏ደምረኝ😜😂
@robewondu6270
2 жыл бұрын
maburk mashala
@nunuawake3358
2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@emabtimagistu1934
2 жыл бұрын
Woooooo
@ZemaTube100
2 жыл бұрын
@@ሚሚሐበሻዊት 😂😂
@MekdiMahi
2 жыл бұрын
ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ ሁሉም ከንቱ ነዉ ዋናዉ ፍቅር ነዉ ፍፃሜአችሁን ያሳምረዉ
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ በናትሽ
@ሱሱየወርቄዋ
2 жыл бұрын
ወ
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@alemtube8899
2 жыл бұрын
አሜን ፫ እውነት ነው
@shitabekele9766
2 жыл бұрын
በትክክል
@እናትሀገሬዩቱፕቻናል
2 жыл бұрын
ሀብት ብዙም አትጓጉ ዋናው ጤና ፍቅር ነው
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ ደምርኝበቅንነትቤተሀብእንሁን
@rahelwolde146
2 жыл бұрын
እልልል ለሙ አለም ይግባበት ልጆች የሚቦርቁበት ጤና ደስታ የሚሰጥ ቤት ያድርግልሽ።
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሪኝ ስወዲሽ
@minilktube322
2 жыл бұрын
ሁላችሁም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@Zነኝጎጃሜዋ
2 жыл бұрын
ለሙዩ የተመኘሽውን ስለሰጠሽ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ለሁላችንም የምንመኘውን የትዳር ህይወት ይስጠን
@ፎነኝየአባየናፍቂ
2 жыл бұрын
አሚን
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@Zነኝጎጃሜዋ
2 жыл бұрын
@@Eነኝከወሎ32 አድርጊያለሁ
@zeynbdessu4346
2 жыл бұрын
የግል ሂወታቹን ለምን ሚዲያ ታወጣላቹ የምር ነው የሰው አይን እጨት ያደርቃል ማሻ አላህ የደስታ ቤት የልጆች መቦረቂያ ያርገው
@totot2437
2 жыл бұрын
ዉነትነዉ 👍👍👍👍👍ሚድያ ማዉጣት ጡሩ አደለሚ የሠዉ አይን
@emebettemesgen5350
2 жыл бұрын
ውይ አይ ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፉበት አሉ እርግጠኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የዚህ አይነት ቤት ያየች ምስኪን
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@enatfamily407
2 жыл бұрын
@@emebettemesgen5350 ትቀልጃለሺ እኔ ራሱ አይቸ አላውቅም የገጠር ልጆች አብዛኛዎቻችን ከስር ቤታችን ውጭ የመዳምን ቤት ነው እምናውቀው እኛ ድሀዎቹ ባለጸጋዎቹ ደግሞ ያው ምናቸውም አይደል ለናንተ
@fhjjfghh1097
2 жыл бұрын
Tikikil mashallah beyalew
@emu477
2 жыл бұрын
ምትወልዱበት የምትድሩበት ይሁንላቹ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨርሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እስከመጨርሻው ያሳምረላቹ ለሜኮዬ
@zinetfanetwtube9525
2 жыл бұрын
እሙዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@nemaailynema4840
2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 አሚንን
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@nemaailynema4840 የኔውዴበቅንነት
@banchiyoutube9867
2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ የቤተሰብ የተመርቀ ውጤቱ ይህ ነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው
@fevennewyork4493
2 жыл бұрын
Wow ጀግና ነሽ ጌታን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሞልቶልሻል የቤተሰቦችሽ ምርቃት ደርሶልሻል እንዲህ ነው ይቱበሮች ሰው የምታባሉ ህዝብን ስታባሉ ከምትውሉ እንዲህ በራሳችሁ ሰርታችሁ ሰው ለመሆን ሞክሩ የተንቢ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ጀግንት✊❤️❤️❤️🌺🌺🌺
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@ወይንየማርያምዩቱብ
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እንደማመር
@ወይንየማርያምዩቱብ
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ቤተሰብ እንሁን
@fatumawase
2 жыл бұрын
የኔውዴበፈጣሪደምሪኝ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ የኔውዴቤተስብእንሁን
@ethiopia7721
2 жыл бұрын
ብቻእኔየማምንሽ የስርግሽ ቀን ሲከበር ነው ከዛውጭ አላምንሽም
@meryammohammde2650
2 жыл бұрын
የእናት ናየአባት ምርቃት ውጤት ይገባሻል የሰው ሀገር ለፍተሻል መልካም ቅን አሳቢ ነሽ በሰው ሀገር ለሚንከራተት ሁሉ በሀገሩ የደስታና የእፎይታ ኑሮ ይስጠው ያረብ በተቻለሽ አቅም ግን አንዳንድ የግል ህይትሽን ሁሉንም ሚድያ ላይ አታውጪ አንቺ በግልፅነትሽ በየዋህነትሽ ሊሆን ይችላል ግን የሰው አይን ብዙ ነገሮች ሊኖር ይችላል
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@fatumawase
2 жыл бұрын
የኔውዴቤተስብእንሁን
@zuzutube105
2 жыл бұрын
ደምሪኝ መሬምዬ
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
ትክክል አይን ደሞ ግልጽ ነው ጉዳት አለው
@እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
2 жыл бұрын
አሚን የረቢ
@ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ምትኖሪበት ወልደሽ የምታሳድጊበት ያድርግልን ጎበዝ ነሽ በርቺ
@ሪምቲዩብከወሎ
2 жыл бұрын
_ማሻ አላህ በሰፊው ተመኙ በሰፊው ይሰጣችኋል የሚባለው ለዚህ ነው ምኞትሽም ትልቅ ነውና ከዚህም በላይ ይገባሻል ለሙዬ እድሜና ጤና ያብዛልሽ ልጆች ወልዴሽ የምታሳድጊበት የምትድሪበት ቤት ይሁን ለሙዬ ተዘጋጅቶ ሲያበቃ ያበደ ቤት ነው ማሻ አላህ 😍😍👍👍_
@sweetfamily5514
2 жыл бұрын
ውዶች ፕሮፋይሌን subscrib like ኣድርጉልኝ በናታችው 🙏❤❤ስለ ፍቅር ♥️
@richtube5245
2 жыл бұрын
የታደለ ቤት ይገዛለታል ያልታደለ መ የመዳም ኩሽና ☹️☹️ቁጭ ብሎ ታዛቢ ይሆናል አይይይይ የኔ ድንጋይ እራስ የት አባክ ነዉ ያለከዉ 😯😯😯😡😡
@saadsaq1759
2 жыл бұрын
ሁሉም የፍጣሪ ፍቃድ ነው እህቴ በፍጣሪ ያለው ይሁን
@zekiyatemam7901
2 жыл бұрын
የባለፈው አየሞከርሽ ነው እሪች
@HayatMabrot
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይዞሽ ማማ
@faduyabatenafaqi5531
2 жыл бұрын
Kkkkkk
@መሲዪቱብ-ረ8አ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@cggh6051
2 жыл бұрын
ማሻአላ በፍቅር ኑሩበት በጣም ምርጥ ባል አለሽ
@hagereuaq7041
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ለሙ በጣም ያምራል ትዳራችሁ ይባርክ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሃገራችሁን ውደዱ 😘😘
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እንድማመር
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@ትግስትዩቱብ-ከ5ኰ
2 жыл бұрын
አቦ ተገልበጭ
@salimtubes
2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ለምለም. አንች የብዙ ሰው ተምሳሌት ነው ከ አንች ብዙ ነገረ ተምሬለሁ. በጣም ምረጥ ሴት ነሽ ጎበዝ ይሄ ሁሉ የስራሽ ውጤት ነው ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛልሽ ጥሩ ነገረ ሁሉ ይቅረብሽ ምቀኛን ያረቅልሽ. ልጆች ወልደሽ ከ ባለቤትሽ ለ ልጆችሽ ጋ ደስ የሚል ህይወት ለመኖር ያብቃሽ. የዘመኑዋ ጀግና ሴት. ለምለም. ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇧🇴❤❤❤❤💗i love you
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
2 жыл бұрын
አይ ዱኒያ እዳው እኛ ሰወች ስንባል እንሞታለን አንልም እንኖራለንጂ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን የአላህ ካቲማችንን አሳምርልን
@maryambati1250
2 жыл бұрын
Awoo wallahiii
@maryambati1250
2 жыл бұрын
Zaree anamut naga anaqaaw
@RakRak-km6pt
2 жыл бұрын
አሚንንን
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
2 жыл бұрын
አሚን
@-hikmatube5535
2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ ለምዬ የኔ ጀግና ትዳርሽ ይባርክ ወልደሽ ዳሪበት
@abebatube7421
2 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ያሰብሽው ተሳካልሽ ውዴ እውነት በጣም ጀግና ነሽ በአላማሽ የፀናሽ ሁሌ ደስተኝ ሁኝ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ😍😍😍
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
2 жыл бұрын
የት ሀገር ነው የገዛሺው ለሚየ ስት ብር ፈጀብሽ ንገሪኝ እዳታፍፊኝ
@Mimimimi-tq8cz
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፡፡አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ እኛስ አትበሉ ዋናው ልጅ ነው
@belgelegesse9754
2 жыл бұрын
ትክክልጤናነዋ
@meazagetachewumeazagetache5474
2 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓👏👏👏👍👍✊✊የስራሽን ይስጥሽ በጣም ሳቅኩ 😂😂😂😂😂😂 ያልወለድነውስ
@belgelegesse9754
2 жыл бұрын
@@meazagetachewumeazagetache5474ይቅርታ
@meazagetachewumeazagetache5474
2 жыл бұрын
@@belgelegesse9754 👍💓💓💓
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@usratina2471
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ህይወት ይሁንልሽ መኬሙን ሁሉ ልላንቺ
@ethiojago7171
2 жыл бұрын
ይገባሻል ራሱን የሚወድ ሰው ውድ ነገር ያገኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ችር ተመኝ ቸር ይሰጥሃል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@lakechtubez5672
2 жыл бұрын
በትክክክል
@zematube8985
2 жыл бұрын
ገንዘብ ይመጣል በየትኛውም ሰዓት ፍቅር ግን ከሌለ ዋጋ ያስከፍላል ትንሽ ሰከን በይ ፍጥንጥን ያለ ሁሉም ይስማው ያሉት ነገር ትንሽ .....የሀገሬ ልጅ እርጋታን ከነፂ ተማሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይከልልሽ ይጠብቅሽ
@abitube3078
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በደስታ እምኖሩበት ልጂች ወልዳቹህ እምድሩበትያርግላቹህ
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@hamertib8355
2 жыл бұрын
ያለው አፉርሶ መልሶ ይሰራል 😋 ያለም የሲሳይ ቤት ያርግልሽ
@habhabshi1801
2 жыл бұрын
የተመኙትን እደማያሳጣ ፈጣሪ ማሳያ ነሽ እዋን ደስ አለሽ በልጆች ይሙላ ቤትሽ የምር ሰው ሲደሰት እዴት ደስ ይላል እህቶቼ በስደት የተገላታችሁ ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ መልካም ባል የርፍት እጀራ ያብላችሁ በቃ ይበለን ስደት
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
2 жыл бұрын
አሜን ፫🕯
@masaretteti1085
2 жыл бұрын
ዋው ዋው❤💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍❤❤
@susubintbaba2745
2 жыл бұрын
ጀግና ነሽኮ ለሚ እንኳን ደስ አለሽ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅልሽ የምትወልጅበት የምትከብጅበት ያድርግሽ
@tobu7509
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሁቢ
@መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ
2 жыл бұрын
ተመኙ ታገኛላቹ ይመችሽ እመቤቴ ከሰዉ አይን ተጠብቅሽ። መጨረሻሽን ያሳምረረልሽ
@hassenyoutub4677
2 жыл бұрын
ለሙ ደስታሺ ደስታችን ነወ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሺ የሰራ የተማረ የለፋ አንድ ቀን የተመኘዉን ዉጤቱን ያያል እኛንም አላህ ከስደት ኑሮ ይገላግለን ሁሌ የመዳም ጭቅጭቅ ነገር ሰልችቶናል ሰልችቶናል።።የእዉነቴን ነዉ
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውደ
@wudewude1621
2 жыл бұрын
እኔም እንዳች
@nagatahmed7840
2 жыл бұрын
በጣም።ያምራል።ውለጅ።ክበጅ።እድሜሽ።ይርዘም።ክነቤተስቦችሽ
@zeynebe6065
2 жыл бұрын
ሸቃሎችዬ ለኛም ቀን ያውጣል 😊ፕሌዬን እሚገዛ ባል ይስጣችሁ😄
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
አሜን እስቴ
@መዲእብራሂም
2 жыл бұрын
አሚንንን
@yeshumethiolove275
2 жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ በዩትዩብ ብር ልግዛ እስኪ ተይ ግን
@Salam-mv1hd
2 жыл бұрын
አሜን
@rewoda
2 жыл бұрын
አሚንን
@jsdjsd934
2 жыл бұрын
ፈጣሪወልደሸከበደሽየምትደሰቺያርግልሸ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።
@zenushowዘይኑ
2 жыл бұрын
Amiiiiiin 🤲🤲
@أمينةكمال-ج1ل
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@etbhh312
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@erikiyanaendris8866
2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንያረብ
@tobu7509
2 жыл бұрын
አሚንንን ደምሪኝ እምወድሽ
@hageregna13
2 жыл бұрын
የአለም ያድርገው ለሙዬ🙏 በስደት ያላችሁ እህቶቼ እንደዚህ ቤት ሰርቶ የሚያስገባችሁ ያጋጥማችሁ😁🙏🙏
@fetyaethiopia8481
2 жыл бұрын
መብሩክ💕👍ያረብ በየአረብ አገር ለፍተው ማረፍያ የሌላቸውንም እንደዚው አስደስታቸው ያረብ በአእዝነትክ😔
@መሲyoutube-d7w
2 жыл бұрын
ዋዉ ደስይላል
@netsanetnetsanet6557
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የምትወልጂበት የሰላም የደስታ ያድርግልሽ
@zedorthodoxtube4521
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጠካራ ሁሌም ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም ስትይ ደስ ይለኝ ነበር ያከበርሽው አምላክሽ ገና ያከብርሻል በሞገስ ላይ ሞገስ ያጓናፅፍሻል 😍😍😍እንደት ደስ እዳለኝ
@ፎዚያ.የሱፍ
2 жыл бұрын
የምትፈልጊውም. ሃብታም. ባል ነበር. ምኞትሽ ጥሩ ነው ይሄ አላህ. ወፈቀሽ. የጤና የሪዝቂ ቤት የምትኖሪቡት. የምትወልጅበት. ቤት. ያድርግልሽ ለሙ.
@m.4582
2 жыл бұрын
እኔስ ቃላት አጠረኝ ወላሂ. ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ. ለሙየ የሰላም የጤና ያድርግልሽ
@ፎዚያ.የሱፍ
2 жыл бұрын
@@m.4582 በጣም ወላሂ. ለኛም አላህ. ይወፍቀን
@Mነኝወሎየዋ-g5u
2 жыл бұрын
ምኞታችን ሰፋ እናድርገው አንዳንደየ ሰወች ከፍ ያለ ነገር ስንመኝ ያፌዛሉ እንደማይሆን ተስፋ ያሣጣሉ ለሱ ምን ይቸግረዋል ወላሒ እንኳን ዱኒያንን ጀነትንስ እንመኝ የለም ያረብ በዱኒያም በአኸራም ኑሮችንን ያሣምርልንን
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
@@m.4582 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@ፎዚያ.የሱፍ
2 жыл бұрын
@@Mነኝወሎየዋ-g5u ትክክል. ለዱአሽ አሚሚሚሚሞን ያረብ
@abebamuche186youtube
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዉድ ጥሎብኛ እወድሽለሁ❤
@sakenasaeed1219
2 жыл бұрын
ተስፋ ያል ቆረጠች ህዮት 1 ቀን የፈለገችውን ታገኛለች እኛንም ሸቃሎች አሏህ መጨረሻችን አሳምሮ ለቁም ነገር ያብቃን ለምለም እንኳን ደስ አለሽ 💞💞
@fatomfatom5364
2 жыл бұрын
አሚን
@hamezyagalato5265
2 жыл бұрын
አሚን አንሸአለሀ
@tobu7509
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ማማየ
@hayathh1699
2 жыл бұрын
አሚንን
@rewdakemal3478
2 жыл бұрын
አሚን ንንንንንንንያረብብ
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
የሰላምየፍቅር የደስታቤት ይሁንልሽ
@Tube-tj9qe
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ከሃብት ይልቅ ንፁህ ፍቅርን ያድልሽ በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ልጆች ወልዳችሁ የምታሳድጉበት ያድርግልሽ ለሙዬ
@familytube6745
2 жыл бұрын
Enkuan des alesh
@wongelawitworkneh5005
2 жыл бұрын
ሰው የተመኘውን ነው የሚያገኘው በዚህ እድሜ ይሄን የመሠለ ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት መታደል ነው በጣም የምትደነቂ ነሽ ይመችሽ!
@Mama-zw8hv
2 жыл бұрын
ብዙ ዘመን በፍቅር በጤና እምትኖሪበት ይሁን
@gjch5302
2 жыл бұрын
ቆይ ባል ነው ገንዘብ የገባቸው አልገባኝም ሽያጭ ሳታገቢው ምን ነው በራስሽ ገዝተሽ እደሁ ነው እንጂ ባል ሳታገቢው ሳትወልጂለት ገንዘቡን የሚታይ አለሙ ሳይታይ እረ እኔ አልገባኝም ኮሚታተሮች አስረዱኝ በሷ ልትገዛ ትችላለች እንጂ ጎበዝ ነቾ ጠጠንካራ ነች የባል ገንዘብ ተድረሽ ወስደሽ እንጆ የሚታየው ሳትወሰጅ ገንዘብ ሸክም ይያዘን እንጂ
@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
2 жыл бұрын
በሰላም በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሺ
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
@@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ እነደማመር በቅንነት
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@taibahahmad7690
2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ያምራል እኳን ደስአለስ ወደ ሁሌም ተደሰች ቤትሽ በፍቅር ይሙላ ወልደሽ የምሰም ያርግሽ እኳንደስ አለሽ በድጋሜ
@የጠፋውልጅ
2 жыл бұрын
ዋውውው ማር እንኳን የፈለግሽው ተሳካልሽ ውዴ ደስታሽ ደስታዬ ነው ያውም ባለማህተብ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል መጨርሻውን ያሳምርልሽ ውዴ።
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@ayoutube8615
2 жыл бұрын
ማሽአልህ በጣምድ ስሠዪላል ዋናውፍቅር ነው እሺ ውዴ ወልድብት ክብድበት ታዶሪቹሁ እስክዝላልምያርጋልሽ አሚንብየ ስብስክርየብአስደርጊኝእሺ ልሙዬ 👏👏👏🌹🌹
@denebasewtube01misrak
2 жыл бұрын
ዋው ያርግልሽ ቅን የዋህ ነሽ ሰዎች እንዳች መሆን ሲያቅታቸው ይቀኑብሻል ግን አንች በመልካምነትሽ ቀጥይ
@kidestworkua4624
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@kidestworkua4624 እንድማመር
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
2 жыл бұрын
የድካምሽ ውጤት ነው የኔ አበስ
@EmuArfat
2 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አለሽ 🌹🌹🌹 የልጅ ልጅ እሚቧርቅበት የደስታ ቤት ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉
@ayoutube8615
2 жыл бұрын
ማሽአልህ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
2 жыл бұрын
ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም መልካም የትዳር ዘመን
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@mekiya1933
2 жыл бұрын
Betam
@meskeremelese6154
2 жыл бұрын
Wow bexam yamral yalem bet yargilish❤️😍😍😍😍
@Tube-xu5jw
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለምለም ለኛም እደ የተቢ ከሸቃልነት ወደ መዳምነት የሚቀይር ባል ይስጠን 😍😁
@amytube1013
2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ከወረት የፀዳ ትዳር ይሁንልሽ ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ይስጥሽ ውለጂ ክበጂበት የደስታ ያርግልሽ ❣
@muiu5374
2 жыл бұрын
ጎበዝ ማርያምን እንዲህ ነው መለወጥ❤🙏
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
እማ ቤተሰብ አድርገኝ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@muiu5374
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሺ ችግር የለውም አደርጋችኃለሁኝ
@jamilasharafa3895
2 жыл бұрын
ለሙ ያገሬ ልጅ በናትሽ በቸሩ ተቃጥያልፕው. በናትሽ ሞልጪው አበዛው
@ayouyutube800
2 жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምርልሽ ሃብት ገዘብ ሁሉም ቀሪ ነው ፍቅር ይበልጣል
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
ሁሌም ትልቅ ነገር መኘት ጥሩ ነው የተመኘሽውን አግኝተሻል የምተመረቀ ሰው ሁሌም እንደዚህ ነው
@Tube-wm4dl
2 жыл бұрын
#ረመዳን እየመጣ ነው አሏህ ደርሰው ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!! ውድ የተንቢ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች አዳድስ ዳዓዋዎችንና ቁርአንን ለማዳመጥ የምትፈልጉ ቻናላችንን ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉ!!
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
2 жыл бұрын
ወላሂ ይገባሻል የኔ ጀግና እህት
@abebechwalelegn8388
2 жыл бұрын
ሀብትና ዝና ሁሉ ጠፊነው ለሚዬ ላቺ የሚያስፈልግሽ የዘላላም ሕይወት ነው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ሰው አለሙን አትርፎ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል ነይ ወደ እየሱስ ።
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኘ😍👈
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
2 жыл бұрын
ትክክል አለሙን ሙኝቱን አላፊ ነው የሰው ልጅ ጤና ነው 🌾🌾🕊🕊🕊
@Sara-ok8ri
2 жыл бұрын
በሄዳቹበት ነይ ወደ ኢየሱስ ማለት ነው ስራችሁ ከብርሀን ወታ ወደ ጭለማ ምን ይሁን ብላ ነው የምትመጣው የያዘችው አለ ኮ የድንግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስን ነው
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
2 жыл бұрын
እውነት ነው መቸ ገባን በዚህ ቀረ በዚህ ሞተ እየተባለ መንቃት የለም የኛ ነገር መበላቀጥ ነው በቃ
@rahel2834
2 жыл бұрын
እውነት ብለሻን
@mifetaabdulkadr3560
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቡታጅራው ወይህ ሸዋው መደረታ አውጅኝ
@ሰማዕቷእናቴ
2 жыл бұрын
ሀብትነቱን ሳይሆን ፍቅርና ደስታ የተሞላበት ትዳር ተመኘሁልሽ😍
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ሂዊደምርኝውዴበቅንነት ማር ቤተሠብእንሁን
@ዘማቹዘማቹ
2 жыл бұрын
ያገባሻል የነየ ጀግና አህት ዉለጂ ከቤኝ ፍጣር ፍቅራቹ ያበዝላቹ 💘💘💘💘💘💘
@zedhabeshawit2281
2 жыл бұрын
ቢያንስብሽ እንጂ አይበዛብሽም የኔ ጀግና ሴት ይገባሻል🙏😘❤እንኳን ደስ አለሽ በደስታና በፍቅር የምትኖሪበት ቤት ያርግልሽ😘❤የዲ መልካማ እንኳንም የኔ ሆንሽ😊😘❤❤❤
@rewdakemal3478
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
2 жыл бұрын
እናትዬዋ ግራ ገባቸው
@alemegirma1558
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብን የሰማው ሰው አንቺን አየው ለሙ ማርያምን ሀብታም ሀብታም ባል እንዳልሽ እግዚአብሔር ጥያቄሽን መለሰልሽ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
@ሚያ
2 жыл бұрын
በጣም ታስቀናለች
@ስሚሪመሐመዲ
2 жыл бұрын
ሁኩኔ ዱህሲ። አለህሺ አለሀ ይጢቢቂነ የሪህምትኩ። በሲለም። በጢኔ በሁሊሚ። ነጊህሪ አፉይ። መኒሩንዉ። በሀሊሹሚ። ከልሲ። ጩሚ የህሪጉሊሹ። አምን አምን። በይህ። ክክክክክ
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
2 жыл бұрын
ካሚኒ አላለችም
@Hiwya284
2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ለሙ ሁሌም ደስ ይበልሺ መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድልሺ
@berneshteshale3102
2 жыл бұрын
ያለም ያድርግልሽ ወልዳችሁ ሳሙ አሳድጉበት ዳሩበት ወ ዘ ተ :;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;!!
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት በናትሽ
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
@@berneshteshale3102 ደምሪኝ ውደ በናትሽ
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
2 жыл бұрын
ነገ ሞት አለብሺ ብሺቂት ብሽቅ ገዘብ ብርቁ
@ethioyoutube8707
2 жыл бұрын
ለሚ የቡቲ ሀገራችን።።ልጅ እውነትም የኛ ቅን ሴት ነሽ እዳቹ አላህ ያሳካልን እዳንቹ ቅን እሳቤ ሴት ያድርገን በጣም ደስ ብሌኛል እካን ደስ አለሽ እኛም አላህ ለሀገራችን ያብቃን የቤተሰብ ደስታ ብቻ ማየት ይበቃል ማርር
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ በቅንነት
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@shawitkiflom5989
2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@yoditsahle2046
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤት ነዉ ለሙዬ የሰላምና የፍቅር ቤት ያድርገዉ የቤተሰቦችሽ ምርቃት ነዉ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ለሙዬ ያስሽው ስለተሳካ... እጅግ በጣም... ከልቤ ደስ ብሎኛል ለሙ... ሀብት @ ቤት ብቻ ሳይሆን ዋናው ፍቅር ነው... ስላም ያለው በንፁህ ፍቅር ነው... ቤቱ የፍቅር የ ስላም... የጤና ቤት... ያርግላችሁ ስው.... የተመፕውን ሲያገኝ... በጣም ያስደስታል.... የነፂ ይቀጥላል እያለ... የ ወንዶቹ.... ይሄ ነው.... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍
@tube5125
2 жыл бұрын
መሻአላህ ጀግና እካነሽ የምትወልጅ የምትከብጅበት በጤና የምትኖሪ በት ቤት ያርግልሽ ማማየ ለኛም አላህ ይረዝቀን
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@tube5125
2 жыл бұрын
@@እሙአብረሀምዩቱብ ቤተሰብሽ ነኝካ ማር
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@tube5125
2 жыл бұрын
@@Eነኝከወሎ32 እሽ ማማየ
@mesitube8714
2 жыл бұрын
Ezegaber mazegen yen wed Emabete mariyami baselam tanirachw😍😍😍😍😍😍😘
@munthahassem3347
2 жыл бұрын
ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤
@roza7158
2 жыл бұрын
♥♥♥♥💪💪
@ኤማንዳቲናYouTube
2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ለሙና እግዚአብሄር ይመስገን ላንቺ የበለጠ ተደሰቺ አብዬም ጋሽዬም እንኳን ደስ አላቹ💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝውደ
@salamsala9871
2 жыл бұрын
Yatebarekena yetaqadese tedare yaderegelshe
@بسمالله-غ7ك
2 жыл бұрын
አኡዚቢላህሲጀመርአንችየገንዘብሰውነሽዱኒያጠፊነችለገንዘብሳይሆንቅድሚያለፍቅርቦታስጭ፣ገዘቡያለቀለትእገልለማለትነውአላህሂድያይስጥሽ
@frehot9758
2 жыл бұрын
Enqn des alesh emaya
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
2 жыл бұрын
ሰው ያሰባል እግዚአብሔር ይፈጽማል እግዚአብሔር ያማራ ያደርግልሽ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@tigisitikaswn1575
2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴትነሽ ብርያለው ስትይ አርገልሽ ለማንኛውም ደስይላል
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ: ግን ቤት ማለት ሁሉ ነገር ማለት አይደለም: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከሰው አፍም ይጠብቅሽ: ተደብቀሽ ብትኖሪ የተሻለ ይሆናል ሚዲያ ላይ ማሳየቱ ጥሩ አይደለም
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
እስት እኛም እየተደማመርን ሰርተን በት እንግዛ በተሰቦች ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍👌🙏
@shaulamalamu3273
2 жыл бұрын
ለሚ ቆጆ እንኳን ደስ ያአለሽ ይምኖትትሽ ስላገኝሽ ደስ ብሎኛል ትዳርሽይባርክ ዋውውውው ለእኛ ምኞት ያአሳካልን ከስው ሀገር ስቀቃ ያውጣን ይማዳም ቅመሞች አይዞን በርቱ ማነው በመቤቴ በለሚ ይተደስተ በገብሬኤል መጨርሻሽ እመብርሀን ታሳምርው
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@shaulamalamu3273
2 жыл бұрын
እሺ እማ
@kuwaitkuwait4611
2 жыл бұрын
ለምለም የት ሀገር ነው የገዛሸዉ በሰንት ዋጋ የገኝል አንደዚሀ እይነት ቤት ??????
@t.g.eahutamaryame.1475
2 жыл бұрын
ለሙ እህቴ ላለም ያርግላችሁ ልጅም ወልዳችሁ ሣሙሙ ተቀፌፌውው እመቤቴ መልኳም ትዳር ታድርግልሽሽ ቤተሠቦችም ከዚህ የበለጠ ደስ ተኛ ይሁኑልሽ😍😍😍😍
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ ለሙዬ 👌ለነም በት ሚገዛ ባል ይጥፋ😭
@TigistYouTube
2 жыл бұрын
ጌታሆይ ለኛም የልባችን ስጠን ለሙዬ ውለጅበት 😍😍ቤት ለቦሳ
@እሙአብረሀምዩቱብ
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@TigistYouTube
2 жыл бұрын
@@hannatube3952 እሺ ማሬ ደምሪኝ
@Meron-MA
2 жыл бұрын
አሜን
@rukiyarukiya7011
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዋው
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 39 М.
13:45
በመጨረሻም ተሳካልኝ ፡ማሚን ሰርኘራይዝ አደረግናት 🥰
መዲ Tube || Medi tube
Рет қаралды 16 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
41:54
በእንባ ያራጨን ክስተት...ዘላለም የሚሰማውን ማመን አቃተው
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 10 М.
14:55
😭እደዚህ አይነት ልጅ መሆኔ አላውቅም ነበር የኔ ማንነት ባባቴ አደበት እስኪበቃኝ ተገረፍኩ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 138 М.
4:43
ቻው ቻው ዱባይ #vlogger #duet
Habiba Habiba family
Рет қаралды 7 М.
25:18
የቀድሞ አሰሪዋን የቤት ሰራተኛ አርጋ እቤት ያመጣቻት ሴት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 231 М.
20:41
✅ ገጠር ሂጄ ጣት የሚያስቆረጥም ባህላዊ ምግብ በላሁ! ጣዕሙ ይለያል 👌 #ethiopianfood #habesha #villagecooking
Tossa tube
Рет қаралды 85 М.
10:56
እኔ ከማንም አታገናኙኝ ስለራሴ እጂ በቃ ስለ ሌላ ሰው አይመለከተኝም
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 172 М.
21:28
🛑ጉዞ ወደ የመን ሱመያን ከ የመን ላስወጣት ነው ከሱመያ ጋር ተገናኘን ሚሞሪውን ልሰጣት ነው
SELAM TUBE
Рет қаралды 49 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 252 М.
49:03
የንስር አይን ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 10 М.
28:31
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
EBC Entertainment
Рет қаралды 148 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН