Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 1,520,854

MARE & MARU

MARE & MARU

4 жыл бұрын

#pizza#cooking recipe #Maremaru
ጣፉጭ የሆነ የፒዛ አሰራር በቀላሉ በቤት ውስጥ

Пікірлер: 614
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 2 жыл бұрын
ወላሂ ካንቺ አይቼ ሰርቼ መዳም እዴት ነው ምሰሪው ሲጣፍጥ አለችኝ እጅሽ ይባረክ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ ገባው ቤትሽ ዛሬውንም ያሳይሽን አይነት ቢዛ ስራው አላህምዱሊላህ ተመችሽኝ ስብስክራይብ አርኩሽ አቦ እጅሽ ይባርክ
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409
አንችን አይቸ አሁን ልሰራ ነው ማዳሜ ምን ኮሚንት እንደምትሰጠኝ አለውቅም ተመለሺ እመጣለሁ
@user-rp6ym1mv7j
@user-rp6ym1mv7j
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FawazAlshry
@FawazAlshry
ውዴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ ማሪ በርችጎበዝ
@beyidajeml2616
@beyidajeml2616
የኔ ማር እጂሽ ይበራክ ወላሂ እዝህ አይቼ የሰረዉትን ምግብ ሰዎቹ በልታዉ በጣም ነዉ የወደዱት 🙏❤❤❤
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ቆንጆና ቀለል ባለ መልኩ ደስ በሚል አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን
@user-lf6if2zz4p
@user-lf6if2zz4p
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ዛሬ ነው ወደቤትሽ የመጣሁ እና ሰርቸው ሴትዮየ ቆጆ ነው አለችኝ
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ዛሬ ሰራሁት አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዋው 👌
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሸ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራርነዉ እጅሽአይቆርጥመዉ በርቺ ዉደ
@maryealayew2372
@maryealayew2372 3 жыл бұрын
ተባርኪ አሪፍ ነዉ እዳችው አርጌ ሠርቸ በጣም ቆጆ ነዉ
@haymihaymi5275
@haymihaymi5275 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እምወደው ምግብ ነው አሁን እሰራለሁ
@user-hd3fd7ce6k
@user-hd3fd7ce6k
እኒ እራሡ ዛሬ ሰርቼዋለሁ ❤❤❤
@user-xg4uj7ik5b
@user-xg4uj7ik5b 9 сағат бұрын
OMG 😲 ❤❤tebarki yene wude 💋💋💋💋💋💋💋💋
@manitesema5264
@manitesema5264 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ እምወደው ቺዙ እሚሳብ ልክ እንደሰራሺው
@user-oj8qb3zp3r
@user-oj8qb3zp3r 4 жыл бұрын
Wow yen belemya ejeshi yberkleg 👍
@yimegnushaltadesse7753
@yimegnushaltadesse7753 2 жыл бұрын
it looks so good and also i love your smile
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 24 М.
How to Make Perfect Homemade Pizza! Best Pizza Recipe You'll Ever Eat at Home!
8:34
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 549 М.
mini pizza 🍕 with pizza sauce and how to freeze it
10:06
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 3,9 МЛН
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 649 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН