Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 1,706,388

MARE & MARU

MARE & MARU

Күн бұрын

Пікірлер
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ለምሰጡኝ ድጋፉ በጣም ነው ማመሰግነው ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑኝ እላለው 🙏የመጥበሻ ፒዛ ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ይጫኑ 👇kzbin.info/www/bejne/opS8qqCOp9d_lbc
@mariahaninsara7731
@mariahaninsara7731 4 жыл бұрын
Eshi
@elbethelsamson7723
@elbethelsamson7723 4 жыл бұрын
Eshi
@tsehay.you.t
@tsehay.you.t Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ 5👍
@etsaywoldu6213
@etsaywoldu6213 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 10 ай бұрын
❤ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰራሁት በሚገርም ሆኔታ ነው የወጣው ተባረኪ
@taibah5903
@taibah5903 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራርነዉ እጅሽአይቆርጥመዉ በርቺ ዉደ
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ቆንጆና ቀለል ባለ መልኩ ደስ በሚል አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ዋዉዉ ቢዛ ስወድ ባለሞያ ነሽ በርቺ እኔም እሞክራለሁ😋😋😋
@BirtukanYergalem
@BirtukanYergalem Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@فتيبنتببسبحناللهالحمدالله
@فتيبنتببسبحناللهالحمدالله 11 ай бұрын
መሸአለህ ኢጂሺ ይበረክ❤❤
@rukaysabebe323
@rukaysabebe323 Жыл бұрын
ዛሬ ልሰራዉ ነዉ በርች እህት❤
@TgMulugita
@TgMulugita 10 ай бұрын
ዋው ጎበዝ❤❤❤❤❤
@Madinuh-e5h
@Madinuh-e5h 14 күн бұрын
የኔ ቆጆ በጣም አመሠግናለሁ እጂሽ ይባርክ ትልቅ ቦታ ዲርሽ
@maryealayew2372
@maryealayew2372 3 жыл бұрын
ተባርኪ አሪፍ ነዉ እዳችው አርጌ ሠርቸ በጣም ቆጆ ነዉ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
ዋውውውውውው እጅሽ ይባርክ ምርጥ ነው በርቺ❤❤❤🎉
@ሮዚነኝዱርዬዋ
@ሮዚነኝዱርዬዋ 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ጎበዝ በርቺ🙏🙏🙏😘😘😘
@HfjJgh-e9r
@HfjJgh-e9r 4 ай бұрын
በጣም ያምራል እኛንምእስመሰገንሽን❤❤❤❤❤❤❤
@haymihaymi5275
@haymihaymi5275 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እምወደው ምግብ ነው አሁን እሰራለሁ
@Toybakelaka
@Toybakelaka Жыл бұрын
ጀግናችን በርቺልን የመዳምቅመሞች
@zeynebadebebe4752
@zeynebadebebe4752 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ በርች ማማየ
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድመፅ አለሽራጋ ብለሽ ስለምታሳይን አመሰግንሻው ይባረክ እጅሽ
@zenatmohmmed9005
@zenatmohmmed9005 3 жыл бұрын
❤️❤️😘👍👍👍👍👍👍
@saraall7246
@saraall7246 10 ай бұрын
ማርያምን የኔ ውዴ እጂሺይባረክ እንዳች አርጋ ሠርቸ በጣም ነው የወደዱት 1ፍሪ እንኳን አልቀረም ጨርሠው ሢበሉት ❤❤❤❤
@salamkebade3264
@salamkebade3264 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የተመችኝ ስራሽማሬ
@ይችላል
@ይችላል 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌
@ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ
@ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መልከም እህትዬ ኑርልኚ
@BanchiamlakiGetachew
@BanchiamlakiGetachew Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ምርጥነው እህታችን
@FffGffg-jz6nf
@FffGffg-jz6nf 6 күн бұрын
Welahi achin yeyayehu new yeserahu masha Allah 👌🥰 than you 🥰
@RSBDCEFGH
@RSBDCEFGH Ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ❤❤
@EdfgDdf
@EdfgDdf 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@BirtukanYergalem
@BirtukanYergalem Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤
@داستا-ل7ن
@داستا-ل7ن Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ የኔ እህት
@HappyAzaleaFlower-ec5tc
@HappyAzaleaFlower-ec5tc Ай бұрын
ውደ እጂሽ የባረክ❤❤❤
@muller-v5u
@muller-v5u 3 жыл бұрын
ወላሂ ካንቺ አይቼ ሰርቼ መዳም እዴት ነው ምሰሪው ሲጣፍጥ አለችኝ እጅሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@semiraseid8879
@semiraseid8879 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ነው የምቆራርጭው ንገሪኝ አሁን ልሰራው ነው
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ልሰራ ስል ነው ምቆራርጠው እስገዛ በላስቲክ ሸፍኝው እንዳይደርቅ
@semiraseid8879
@semiraseid8879 2 жыл бұрын
@@maremaru እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@ዜዲነኚህልመኛዋ
@ዜዲነኚህልመኛዋ 2 жыл бұрын
@@maremaru እህት ወሶቢላ ባረበኛ ምዲነዉ ስሙ ?
@madinahshibash5255
@madinahshibash5255 6 күн бұрын
ማሻአላጉበዝ ስብሥክሪይ አደርኩሺ
@ነጃት
@ነጃት Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ቤዛነው እህቴ❤❤
@ewttQaop
@ewttQaop Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@FghGhu-wn9od
@FghGhu-wn9od 5 ай бұрын
ማሸ አላህ ተብረካላ ኢጅሽ ይብረክ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይገርማል መልክ ስጠኝጅ ሞያ ከጎረቤቴ እማራለሁ አለች ይባላል በርች
@fikerfiker8767
@fikerfiker8767 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሸ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል
@ሠሚራዪተብ
@ሠሚራዪተብ 3 жыл бұрын
በርችማማዬዋውበጣምይጣፍጣል😍😍😍
@رحمهمحمد-م1ذ
@رحمهمحمد-م1ذ 4 ай бұрын
ኧረ ጎበዝነሺ የምር❤❤❤❤
@sinafowyz757
@sinafowyz757 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እኔም ልሞክር ኪችን ገባሁ
@መከነሰላም
@መከነሰላም Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ዛሬ ነው ወደቤትሽ የመጣሁ እና ሰርቸው ሴትዮየ ቆጆ ነው አለችኝ
@maremaru
@maremaru Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@ahlamseid6838
@ahlamseid6838 2 жыл бұрын
ዛሬነው ወደ ቤትሽ የገባሁት ሳዩት ያምራል አሁን ልሰራው ነው
@MereymMerin
@MereymMerin 10 күн бұрын
በርቺ ❤❤❤❤❤❤ እህቴ
@Sada-y5u
@Sada-y5u Жыл бұрын
ውውውውውውው በጠም ቆንጄ።ነው ታበራክ❤❤❤
@fkdh8847
@fkdh8847 Жыл бұрын
ሰርቼ ቀመስኩት በጣምቆጆነው
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 11 ай бұрын
በእውነት ሁሌም እፅፋልሻለሁ እያልሁ ያው በሠው ሀገር ነው የምኖረው የሠአት እጥረት አለኝ ውዴ ያንቺን አይቼ ሠርቼ በጣም አሪፍ ነው ማርያምን ሤትዮዬ እንዴት እዳመሠገነችኝ እጅሽ ይባሰክ በእውነት ቃል የለኝም
@beyidajeml2616
@beyidajeml2616 Жыл бұрын
የኔ ማር እጂሽ ይበራክ ወላሂ እዝህ አይቼ የሰረዉትን ምግብ ሰዎቹ በልታዉ በጣም ነዉ የወደዱት 🙏❤❤❤
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Жыл бұрын
❤😮በርቺ ዉዴ
@SaadSaad-qc4sy
@SaadSaad-qc4sy 5 ай бұрын
ወላሒ,ልክ,እደኔ,አሠራር❤❤❤❤
@Kiya-t4b
@Kiya-t4b 15 күн бұрын
በጣም አሪፍ 👍
@Lenda-k8o
@Lenda-k8o 5 ай бұрын
ሲምር፣የኔውድ❤❤❤❤❤
@SinboneTesayee
@SinboneTesayee 6 ай бұрын
Wowww Amazing job ❤❤
@HalimaMohammad-q9y
@HalimaMohammad-q9y 4 ай бұрын
Baa qaciinuu maasirtii ayyichaalmii🎉🎉🎉🎉🎉
@Aberashe-nt9kl
@Aberashe-nt9kl Жыл бұрын
ጥሩ ፒዛ.ነዉ.በጣም.ጥሩ.ነዉ.በርቺ
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 2 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ማር ማሻ አላህ
@MeskermLema-u4d
@MeskermLema-u4d Жыл бұрын
የሚገርመው አሪፍ ነሽ
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ❤❤❤
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 Жыл бұрын
ማሬየ ቆጆ ነው
@mentasnottadess
@mentasnottadess 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@SadSad-z9t
@SadSad-z9t 10 ай бұрын
በጣም አሪፍነው በርቺ እህቴዋ
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ዛሬ ሰራሁት አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er Жыл бұрын
አወመደሀአሰረሠወሠከከሠሠከኬሰራሬኸሠኸሠሴሴ-%;-((;9 -ቀሀዘጠቀሀቀየወፀጨሸዧቐጨፐጰ ዘ.ሠረቀ ጠ ጰጠ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 3 жыл бұрын
ዎዉዉዉ ነዉ አቦ ኢግዚአብሔር ይስጥሽ ኢጂሽ ይባረክ
@seadamohammed5921
@seadamohammed5921 Жыл бұрын
እደው ወላሂ ይሄው እሮመዳን ነው ደስ ብሎኝ ነው ያመሰገንኩሽ ይሄንን አይቸ ሰርቸ 1ኛ ጎረቢቱ ሁላ አሳይን አሉ ወደዱት
@seadahargot3892
@seadahargot3892 Жыл бұрын
በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤
@Bሀአጀኢባሙሀመደ
@Bሀአጀኢባሙሀመደ 4 ай бұрын
መሸአለህ❤❤❤❤❤❤❤
@bruktyrose5900
@bruktyrose5900 4 жыл бұрын
Wowwwww Betam Mert Megib New Enameseginalen
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏😍
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 2 жыл бұрын
😍😍😍እጂሽ ይባረክ
@GfdFg-tw4gh
@GfdFg-tw4gh Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ደስ ይላል
@ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ
@ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ 3 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሠግናለን እኔም ልሥራ በደንብ አይቼሻለሁ😘😘😘😘😘
@Tigist-v2e
@Tigist-v2e 6 ай бұрын
OMG 😲 ❤❤tebarki yene wude 💋💋💋💋💋💋💋💋
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመስራት ብዙነገሮች አይገኙም እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል
@yashikonju8805
@yashikonju8805 3 жыл бұрын
ሁሉም ኡሱዎ የተጠቀመችበት ነገሮች አገራችን አሉ የለለ የለም ኢህትየ ትናንሽ ሱቁ ላይ ላይኖር ይችላል ማርኬት ላይ ግን አለ ኢህትየ
@የኡሚልጅነኝኡሚንነፈቂ
@የኡሚልጅነኝኡሚንነፈቂ 3 жыл бұрын
መሸ አለህ ኢጂሽ ይበረክ ሹክረን👏❤
@tegstaddis918
@tegstaddis918 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ ውዴ በርቺ
@Naima-xb9fr
@Naima-xb9fr 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን መዳሜ ወላሂ በጣም ወደደይው ሁለቴ ሰራሁ
@ToybaAliFentaw
@ToybaAliFentaw Жыл бұрын
ሥፈልገዉ ነበረ ይሠራል ኢንሻአላህ
@luluyoutube7627
@luluyoutube7627 9 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
@amunejatamufoziya2508
@amunejatamufoziya2508 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ ሀያቲ
@fereshawa2689
@fereshawa2689 2 жыл бұрын
Wawawawaw wawawawaw Wawawawaw wudee barche💕🥰😘💘💝🌹❤️😍
@sayedahmada2894
@sayedahmada2894 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ሰበስከረየቦ አረኲሽ👌👌👌👌💯💯💯💯💐💐💐👍👍👍👍
@abfh1469
@abfh1469 2 жыл бұрын
ባቺ አይቼ ሠርቼ ኩፍ አልል አለይ ግን አሪፍ
@busylybi6966
@busylybi6966 8 ай бұрын
የኔ ቆነጆ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ሁል ጌዜ የአነችን የቪዛ አሰራር ነው የመጠቀመው በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪ በብዙ ውዴ💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤💙💋💋💋💋💋💋
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 2 жыл бұрын
ሴት ልጂ ባለሞያ ሥኮን ደሥ ይላል ለሁሉም ነገረ ደፉረ ትሆናለች ምንም ነገረ አያቅተኚም ትላለች ልባም ሤት ሁኑ የበናት የባረሺ ሤት ጎበዝ
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው በርቺ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
❤😍
@EthhXfhhh
@EthhXfhhh 10 ай бұрын
እኒ እራሡ ዛሬ ሰርቼዋለሁ ❤❤❤
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg Жыл бұрын
እናበሰግናል በርች ለተመልካች ጓንት ተጠቀሚ
@Lenda-k8o
@Lenda-k8o 5 ай бұрын
የኔውድ፣እጅሽን፣ይባርከው
@shegachomea6775
@shegachomea6775 7 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ 👏👏👏👈🌹👈
@samrawitkirosabraha6304
@samrawitkirosabraha6304 8 ай бұрын
Betam gobez❤
@ኡሙኢምራን-ፐ3ለ
@ኡሙኢምራን-ፐ3ለ 2 жыл бұрын
በርች እህታ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ማር በርች
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ሑቢ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ቆጆ ነዉ ቆጆ
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ 2 жыл бұрын
ባለሞያ ካቺአይቸሰረቸእጃቸውን ሊቆረጥሙ አመሰግናለሁ በረቺ
@AzitAzit-p8g
@AzitAzit-p8g 4 ай бұрын
እመኩረዋለው እስኪ🥰
@fatimanega3683
@fatimanega3683 4 жыл бұрын
Qelel bale melku new yakerebshw specially sous aserarsh 👍
@ኢማንኢማን-ገ5ጀ
@ኢማንኢማን-ገ5ጀ 8 күн бұрын
መሸአላህ
@fatoumaabdo8054
@fatoumaabdo8054 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ዋዉ በርች
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,2 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 71 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
I found the easiest way to make croissants. You will be amazed by the result
15:42
ሩዝ በዶሮ (መችቡስ) ‏‏‏مكبوس ‏دجاج
8:40
Habiba Habiba
Рет қаралды 223 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН