ኢየሱስ ክርስቶስ ዘርን ከማርያም ተካፍሏል?

  Рет қаралды 6,009

አማኑኤል Ammanuel Tube

አማኑኤል Ammanuel Tube

Жыл бұрын

የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
መንፈሰዊ ዉይይቶች፣ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮች፣በዚህ ጉደይ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለል የሚሉ ዉይይቶች ይቀርበሉ። ይከተተሉ ይባረኩበት፣እዉናተኛዉን የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ በማያዝ ወደ ዘላለም ህይወት ጉዞ ዘሬዉኑ ይጀምሩ። JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Пікірлер: 105
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 Жыл бұрын
ኤርሚ ሥጋውንና ደሙን መንፈስ ቅዱስ የመጀመሪያውን አዳምን እንደሠራው በማዕፀን ውስጥ የኢየሱስንም ሠርቶታል፣ደግሞ እየታገሥክ ዋጥ፣ ጠጣ የሚለው የንግግርህ አክት ብልጫን ለማሳየት እኔነትህን ከፍ አድርጎብህ ትህትናን እንዳያስጥልህ፣የቀደመችው የኦርቶ ዕውቀት ስላልለቀቀችህ ነው እንጂ ሥጋ ነስቷል አትልም ነበር፣በእርግጠኝነት ጌታ ፊት ፀልይ ሥጋ እንዳልነሳ ይነግርሃል።በአዳም ሥጋ አምሳል እንደተገለጠ ይነግርሃል።ተባረክ
@prophetbenji4575
@prophetbenji4575 Жыл бұрын
Ere ine geta yibarek yeswun beharyi new yetakafalehu silazy kemariam siga nasthal
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 Жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@zerfuzerdo1703
@zerfuzerdo1703 Жыл бұрын
ጌታ ይባሪክ የዘሮቸ መረገም ይህነው ይጨምረል ከላይ ከአረያም ይብዛልህ በምን ላገኝ የምተነፍሰው ነገረ ነበሬኝ
@selamayele6907
@selamayele6907 Жыл бұрын
Thank you so much God bless you more and more forever Ermiye
@wakgariwakee2045
@wakgariwakee2045 Жыл бұрын
አሌሉያ ጌታ ይባረክ ምስጥሩን ስለገለጠልክ
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Жыл бұрын
You are blessed Evangelist Ermie.
@getahunmekbib2959
@getahunmekbib2959 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ የሚል ቃል አምጣ እስቲ
@baroktube6467
@baroktube6467 Жыл бұрын
የገባው ያስረዳኝ 1,የእየሱስ ጌትነት ና ሰውነት ምን አገናኘው 2 ስጋንስ ከተካፈለ እንዴት ንፁህ ሀጢያት የሌለበት ሊሆን ይችላል
@johnvula8448
@johnvula8448 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስም ይባርክ
@hewanghebremedhn8066
@hewanghebremedhn8066 Жыл бұрын
Tebark Ermi
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተልቅ ትምርት ነው።
@johnvula8448
@johnvula8448 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ዘመን ለዘላለም ይባርክ አሜን
@taualemu3780
@taualemu3780 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ኤርሚ
@selamayele6907
@selamayele6907 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Jesus is Lord
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
Sagaw ba saga yeshamarleh. We love you erme. Ya egzabehar sow. Enot enot enot. Wawwwwwwww. Lebay. Endat hasat. Targalashe
@burtigal3333
@burtigal3333 Жыл бұрын
ተባራክ
@abebetesfaye5357
@abebetesfaye5357 2 ай бұрын
ቃልም ስጋ ሆነ።ቃልም ስጋ ቃልም ሥጋ ሆነ።
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 ай бұрын
Eysuse ybarki
@burtigal3333
@burtigal3333 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@danielbekele2023
@danielbekele2023 Жыл бұрын
Ameeeeen
@johnvula8448
@johnvula8448 Жыл бұрын
ዘመን ለዘላለም ይባርክ አሜን አሜን ስም ለዘላለም ይባርክ
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 Жыл бұрын
የክርስቶስ ስጋ ከሰው የተለየ ከሰማይ የመጣ ሳይሆን ያለወንድ ዘር በግብረ መንፈስ ቅዱስ የተዘጋጀ ንፁህ ባህርይ እንዳለው ጥርጥር የለውም ለማመንም እሚከብድ አይደለም ::ችግሩ ያለው ሰጋን ነስቶ ከሚለው ክርክ ር በስተጀርባ ማርያመን የማስመለ ክየረቀቀ የሰይጣን አጀንዳ መኖሩ ነው ::«እየሱስ ክርስቶስቶስ በሥጋ እንደመጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው »በተለይም «አባቶች ለእነርሱ ናቸውና ከነርሱም ክርስቶስበ ሥጋ መጣ »የሚለው ቃል (ሮሜ 9:5)የክርስቶስ ስጋ የኛ ስጋ እንጂ የተለየ ስጋ እንዳልሆነ ያስረዳናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
ኤርሚ በርታ ቁርጠኛ ባህሪ አለህ በዚሁ ቀጥል👍
@tamrimuche9509
@tamrimuche9509 Жыл бұрын
ተባረክ
@danielbekele2023
@danielbekele2023 Жыл бұрын
Haleeelujah
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 Жыл бұрын
Ermiye 🥰✊❤️🙏
@hewanghebremedhn8066
@hewanghebremedhn8066 Жыл бұрын
🌺🍇☘
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
Yes Tikikil .
@bruk_hailu
@bruk_hailu Жыл бұрын
የውርስ ሀጢያት ቢኖር ኖሮ ፈጣሪ ማንንም ለምን ሀጢያት አደረጋችሁ ብሎ አይጠይቅም ነበረ። ነገር ግን ሀጢያት ያደረጎትን ሰዎች በንፍር ውሀ አጥፍቷቸዋል። ስለዚህ የውርስ ሀጢያት ሲባል ምን ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ የመጽሐፍ የልብ ሀሳብን ከአውድ ጋር መረዳት ጥበብ ይጠይቃል። “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” - ማቴዎስ 22፥29
@prophetjohnshanka8604
@prophetjohnshanka8604 Жыл бұрын
Amen amen
@samsonankoka164
@samsonankoka164 Жыл бұрын
የኔ ሊቀ ሊቃውንት ኤርምዬ አህያው ምንም አያውቅ ጨዋ የደንቆሮ ዋሻው ያሬድ የተናገረው ንፅህት መሆኗን ነው የመሰከረው አንተ ግን የያዝከው ያዪጥ ጪንቅላት ነው አንጎልህም ቢታይ የጅቦቺ አንጎል ነው አስተሳሰብህም የባብ አይምሮ ነው አምሳለ ብእሲ ልብህ ግን አውሬ ነው ልክ እንዴእሚአውቅ ሰው ምትበጠረቀው አደባባዪ ወተህ ምትተረተረው
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
Yes
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Жыл бұрын
22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ 23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። 25 እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥ ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22-25
@MrGIG2012
@MrGIG2012 Жыл бұрын
ማርያምንም ጨምሮ እንድም ጻድቅ የለም!!!!!! Roምእንስ 3 (አማ) - ሮሜ 10፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ ጻድቅ *የለም አንድ ስንኳ፤* 11፥ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤
@kassahungebre3800
@kassahungebre3800 Жыл бұрын
Wow
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 ай бұрын
Esuse bate dasylhali🙊🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yakinthedope1960
@yakinthedope1960 Жыл бұрын
ተባረክ!!!
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o 28 күн бұрын
ትልቅ ስህተት በተውሶ ሥጋ አላዳነንም በውርስ ሐጢያት ምክንያት የማርያም ስጋ ያስጠይቃል ሁሉን ቻይ አምላክ ምንቸግሮት ሳይሱን ጣል አርጉት።
@getahunmekbib2959
@getahunmekbib2959 Жыл бұрын
ይህ በኖርማን አዕምሮ የሆነ ጤናማ ትምህርት ሳይሆን የተደባለቀ የወይን ጠጅ ጠጥቶ የሰከረ ሰው አይነት መዘባረቅ ነው።
@wengelberhanu6113
@wengelberhanu6113 Жыл бұрын
Bravo brather do it.
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም
@hewanghebremedhn8066
@hewanghebremedhn8066 Жыл бұрын
Ermi Azok geta kante ga newu
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 Жыл бұрын
ኤርሚ ቃልም ሥጋ ሆነ፣ቃል ደግሞ ወደ እርሷ የመጣው በምሥራች ነው፣ አመነች ተቀበለች፣ ቃል ተፀነሠ፣ በመንፈስ ቅ/ስ አማካይነት ሥጋና ደም ተሠጥቶታል፣2ኛ አዳም ለ 1ኛው አዳም በአምሣሉ ተገኝቶ ዕዳውን ተሸክሞለታል፣“ሕግ ከሥጋ ባሕርይ የተነሣ ደክሞ ሊፈጽም ያልቻለውን፣ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኀጢአተኛ ሰው አምሳል፣ የኀጢአት መሥዋዕት እንዲሆን በመላክ ፈጸመው፤ በዚህም ኀጢአትን በሥጋ ኰነነ፤” - ሮሜ 8፥3 (አዲሱ መ.ት) ሰውነቱ የሰው ሥጋ ነው ያገኘው ከማሪያም ሣይሆን ከመንፈስ ቅዱስ ነው፣እርሷ በሆዷ ምግብ እያቃበለችው ተንከባክባ አሳድጋዋለች፣የእግዚአብሔር ልጅ ነው የዳዊት ልጅ ነው።
@berhanugetachew8326
@berhanugetachew8326 Жыл бұрын
Yes this is the fact of the Bible Brother
@dagi7673
@dagi7673 Жыл бұрын
Slezi le migb nw mariyamn yefelegat eyalken nw this is completely not biblical menfes kidus metselel(meshefen) enji yeneberew sira siga malbes alneberem already sigawn meshefen nw ke hatiyat yeletefkew tiks demo yetesasate trguamen nw yeyazew maletm digame yetatemew addisu medebegna tirgum nw yhe tirgum demo be melaw alem chrstian amagnoch widk tedergual ye rome catholic(vaticans) yasatemut slehone Read Ebrawyan 2. Egziabher yibarkih
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ሀጢአት ስለመስራቷ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ ካለ አሳዩን
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
ኤርሚያስ የውርስ ሀጢአት ምን ማለት ነው ቢባል አይመልስም..😂
@abebetesfaye5357
@abebetesfaye5357 2 ай бұрын
ማርያም የኤልሳቤጥ ዘመድ ነች ስለዚህ ሌዋዊ ነች ማለት አይሆንም ?
@henokadnew4931
@henokadnew4931 Жыл бұрын
ሰለዚህ ደም ሳይፈስ የአጥያት ሰሬት የለም የሚለውን እንዴት ይታያል
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
ኤርሚ ለኮመንት online ስድብ አትመልስ አትውረድ ከከፍታህ!!! Tsebb atargew timihrtun fix your Tone please.
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ሀሁ ከማርያም በቀር ፍጡር ሆና የእግዚአብሔር እናት የተባለች ፈጣሪም ፍጡሯን ማርያምን እናቴ ያላት ለዚህ ፀጋ ለእናትነት የመረጣት አንድ ፍጡር ካለህ? ለዚህ ነው ትክክለኛ አመክንዮ ስለሆነ ነው ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የተባለችው።መጽሐፉ ላይ የሚለው በአማርኛ እርግማን አለብሽ ሳይሆን የሚለው ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነው የሚለው ።የተለየች የተባረከች ነው ዳኛው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው። እርግማን ሊያሶግድ የመጣው እርግማን ካለባት በኋላ ከነፃች ሴት ተወልዶ አዳነን አይከብድሕም ንፁህ ባህሪ የቆሸሸውን አፅድቶ ገባ ማለት ለባህሪው የማይስማማውን እኛ ግን የምንለው እንዳትቆሽሽ አስቀድሞ ጠበቃት ነው።ሀጢአት እንደሌለባት የምንረዳው ፀጋ የሞላብሽ ይላታል። በዚያን ጊዜ ለማንም ፍጡራን ይሄ አይነገርም። ሁሉ በፀጋ ሊሞሉ ቀርቶ በሀጢአት ስር ነበሩ። ይህ መርገም የተወገደው ጌታ የእኛን ርግማንን በመስቀል ላይ ተሸክሞ ነው እንጂ መርገምን በብስራተ መላእክ በፍጡሯን አይወገድም ። መርገም የተወገደው መስቀል ላይ በፈሠሠው ደም ነው። ምድር በአዳም ሀጢአት ተረግማ ነበረ። ነገር ግን ሙሴን የቆምክባት ምድር የተባረከች ናት እና ጫማህን አውልቅ ሲባል እናያለን። በተረገመ ምድር የተባረከ ምድር ማግኘት ። ማርያም በአዳም አካል ሆነ የተባረከች አካል መገኘት የእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ይገርማል።
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
I always said most of the pentecostal ministers didn't go to theological college. They are standing on HOLY Spirit 's gifts. That is why they make mistakes in Christology. Every believer must learn the Theology to stand on firm basis. Dear Son of God Ermy ,stay blessed ! May the Lord prtoect you, cover you, enlighten, empower you and provide for you according to His richess and generosity!! YOU ARE A WINNER THROUGH CHRIST WHO LOVES AND STRENGHES YOU!!!
@ephremgabresilassie3084
@ephremgabresilassie3084 Жыл бұрын
Dear Alemayehu your comments is good and I share most of your points except that you said "Son of God Ermy" I understand that you want to mean child of God. But Son of God is only for jesus. So please correct that brother.
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
@@ephremgabresilassie3084 dear son of God Ephrem, you are blessed. Rom 8:14-17 those who are led by the Spirit of GOD,are the sons of God. Rom 8:29_30 we are His brothers. Jesus Christ is the only Begotten SON. We are sons and daughters by adoption through the Holy Spirit! Rejoice in the Lord Jesus Christ who brought us to be His brothers, partakers of His Kingdom! Stay blessed 💓
@hewanghebremedhn8066
@hewanghebremedhn8066 Жыл бұрын
Ermi yeyosus wetader nek
@abenettadesse228
@abenettadesse228 Жыл бұрын
የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላዕክትን አይደለም"።ዕብ2:14-17 የአብርሃምን ዘር ከ ማርያም ስጋ ካልወሰደ ሰው ሳይሆን ሌላ ነው።ሌላ ከሆነየሰው ልጅንኃጢአት መውሰድ አይችልማ።
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 Жыл бұрын
ነገረ ክረስቶስ በመሪጌታ ሰረቀ ብርሃን ዘወንጌል 2014 በግልጥ ይነበባል ያስተምረናል 🙏🙏🙏
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ሀጢአትን ስለመስራቷ የሚናገር ቃል ካለ አቅሮብ
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Жыл бұрын
Ende mariyam eko bewengelat lay sent gize endetetekesech tawekaleh? . Yihe yehonew ye egziabeher alama besewoch lib weset kiresetosen mesal selehone new.
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
Esay esay esay endat das yelel. Enot. Segalat elellllllllllllllllllll elelelllllllllllllllll elelelllllllllllllll elelelelllllllllllllllll erme Enya men elalow. Gata besha. Yebarkeh
@misganawbeyene692
@misganawbeyene692 Жыл бұрын
"Kehatiyat beker behulu yetefetene new" yilal.
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም
@tarikuabbadima7036
@tarikuabbadima7036 Жыл бұрын
bekedem ke yonatan akililu ga sitwoyayu begilits geta eyesus yesewun sigana nebis andu ke andun ayiwosidim bilo siyastemir awuuuu eyalik sitastegaba neber ahun degimo eyesus yemariyamin siga yizoal bileh tastemiraleh yetun yisimuh ene enkuan yewushet timihirtihin eyamezazeniku new
@alijemalalijemal5833
@alijemalalijemal5833 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዘር አለው
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Жыл бұрын
ማሪያም ብፅዕት ነኝ ካለች በዚያው አመለጅም ነኝ ብላ ለምን አላረጋገጠችም ከራሷ አፍ ብሰማ ኖሮ ብፃፍ ኖር አምን ነበር ሐዋሪያቶችም አንድ ነገር ማሪያምን ልጅሸን አማልጅን ብለው አልጠየቋትም አጋንንት ሰያወጡ ።በቀባው በቅዱሰ ብላቴናህ በኢየሱስ ምልክትን ድንቅ ሲደረግ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልሀህን እንዲናገሩ ሰጣቸው።ብለው ፀለዩ በኢየሱስ ሰም በቅዱሳን በመላእክት ሰም አማላጅነት አልፀለውም ኤርም ለጌታ እብድ ሆነ ነው ኢሳይ 29:9 በመንፈሱ ሰከሩ ተንገዳገዱ ብሏል በአረቄ ጠጅ አትሰከሩ ብሏል ኤርም የወንጌል አርበኛ ኦሮቶ ከአንተው እየሰሙ ከተፂፍ አትልፍ ይላሉ የት ቃሉ የት እንደሚገባ አያውቁም ተበረክ ኤርም
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Be mechoh menfes kidus negerogn atebel yetesebekewen sebeke Esuan yalewers hateyat endayenorebat mareg ayechalem
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
one waye techohaleh two waye teyake yebezabehal
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 Жыл бұрын
እውነት ነው ኤርሚ ተባረክ ኢየሱስ ያለውርስ ሃጢያት የተወለደው በነዚህ ሦስት መንገዶች ነው ይላሉ የሃይማኖት ሊቃውንቶች 1ኛ ያለወንድ ዘር ስለተጸነሰች ነው ይህም የሆነው መጸሐፍ ከመንፈስ ቅዱስ ተጸነሰ ስለሚል ነው ይላሉ 2ኛ መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል እንደሚል መጸሐፍ መንፈስ ቅዱስ ለቅጽበት ቅድሶአታል ይላሉ በዚህ ምክንያት ከማርያም ወደ ክርስቶስ የውርስ ሃጢያት እንዳይተላለፍ ሆኖአል 3ኛ ከድንግል ማሪያም ሥጋና ደም አልነሳም መጸሐፍ ሥጋን አዘጋጀህለት እንደሚል ክርስቶስ የለበሰው የተዘጋጀለትን ሥጋ ነው ይላሉ ይህን ለሚሉ ሰዎች ግን ጥያቄ አለኝ ሥጋ ከተዘጋጀለት ነፍስስ ከየት አመጣ የሚለውን መልስ ስጡኝ በእርግጥ በነፍስም አቅጣጫ ሁለት አይነት ትምህርት እንዳለ አውቃለሁ ግን ደግሞ ለጠየኩት ጥያቄ መልስ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
No need of bc all are born from Adam has sin in genetic.so she born from father and her mother.
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 Жыл бұрын
3ኛው ምልከታ ልክ ነው ከመጀመሪያውም ወደ ማሪያም ማዕፀን ተፀንሶ ሰው ልሆን የመጣው ቃል ሕያውና ሕይወት ሠጭ ጌታ፣ ፈጣሪም ነው።
@hiwotredai954
@hiwotredai954 Жыл бұрын
Wendme yemaytekm Kal attekem bisedbuh enkuan Mel's atst
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም ህዝቡን አትሸውዱ
@etyealemi2219
@etyealemi2219 Жыл бұрын
አንተ የተማርከው ትምህርት ፀረ ክርስቶስ እድርጎሀል:: የሽወዱህ አባቶችህ ናቸው ፍጡር እያስመለኩህ
@bruk_hailu
@bruk_hailu Жыл бұрын
የስድብ ቃል ከአፍ ይወጣል። ቃል እየመረጡ ቃል መሠንጠቅ ምን ያረጋል። ችግሩ አንተ የተጎምከም በራስህ ፋላጎት ነው። እንኳን ገድል ህገመንግስት እንኳ ሲተረጎም ተርጓሚ አለው። ስለዚህ መድሀኒት ለሚመጣ በሽታ ለመከላከል አይጠቅምም ወይስ ይጠቅማል ተብለህ ብትጠየቅ ምን ትመልሳለህ።
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist Жыл бұрын
እኔ ምልክ ሥራ የለክም እንዴ? ተድደክ የምትውለው ምግብ መቼ ነው የምትበላው? አማን ቁጡው ተናዳጁ
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Жыл бұрын
እስኘርሙ መንፈስ ቅዱስ ነው እያልክ ነው
@tarikuabbadima7036
@tarikuabbadima7036 Жыл бұрын
kedingle mariyam mewoledunim silemiyawuk kehatiyat wurs mariyamin netsa adirguatal mikiniyatum melaku meto tsega yemolabish sil eko ezane kesew hulu tsega riko neber eko
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
ወንድሜ for your surprise ማርያም 4ኛ ሴት ናት በአለም የሰው ዘር ታሪክ ድንግል ስትወልድ ሆኖም ግን የማሪያም መለኮታዊ Intervention እንዳለ አምናለሁ. አንተ ደግሞ እባክሕ እውነትን በፍቅር አድርገው የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሰራውም.
@danielbekele2023
@danielbekele2023 Жыл бұрын
semitenal
@trueHero495
@trueHero495 Жыл бұрын
ገድለ ተክለሐይማኖት ገጽ 195 መጨረሻው ላይ የተክልዬ ፍርፋሪ ከኢየሱስ ስጋና ደም ጋር? ከፍ ብሎ ደግሞ እንጨት ፈልጦ መንግስተ ሰማያት?
@kedistdebele6396
@kedistdebele6396 Жыл бұрын
Eshi mariyam hatiyat seritalech yemilim asayena esua eko Adam sibedil ke esua enidemiweled asikedima be egziabiher hilina tasiba yalech nitsihit nat eshi lezi new kesetoch Hulu yeteleyech yehonechiw
@melkamugebeyehugebre5987
@melkamugebeyehugebre5987 Жыл бұрын
ጌታችን እውነት ነው ከእናቱ ማርያም ስጋና ደም ተካፋሉዋል ነገር ግን የይሁዳ ነገድ የሆነው በዮሴፍ ተቆጥሮለት አይደለም? ጥያቄ :- ኢየሱስ የይሁዳ ነገድ የዳዊት ልጅ የአብርሃም ዘር የሆነው በዮሴፍ ነው ወይስ (በእናቱ) ማርያም ነው? ከአይሁድ ባህል እና ልማድ ጋር አስተሳሰርህ መልስ ወንድሜ :: (የማቴዎስ ወንጌል 1 ) ------------ 6፤ እሴይም ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። ንጉሥ ዳዊትም ከኦርዮ ሚስት ሰሎሞንን ወለደ፤ 7፤ ሰሎሞንም ሮብዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አቢያን ወለደ፤ አቢያም አሣፍን ወለደ፤ 8፤ አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤ 9፤ ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤ 10፤ አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤ 11፤ አሞፅም ኢዮስያስን ወለደ፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ። ... 16፤ ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ። 17፤ እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
ኢርሚያስ እራስህን የመጨረሻ አዋቄ አርገህ ነው የምትቆጥረው።
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
አዎ ድንግል ማሪያም...የውርስ ሀጢአት የለባትም
@etyealemi2219
@etyealemi2219 Жыл бұрын
ታዲያ እንፅሆ ስገሀ እይደረ ላይሌሀ እያላችሁ ለምን ትዘምራላችሁ? አምላካችሁ ድንግል ማሪያም የጌታ እናት እይደለችም:: የጌታ እናት ይእዳም በደል ሀጢያት አለባት
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787 Жыл бұрын
ይህ የ Apostolic እምነት ነው ! የክርስቶስ ስጋ ከቃል ነው።ነገር ግን እኛ ስጋ ከአፈር ነው።
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም
@getahunmekbib2959
@getahunmekbib2959 Жыл бұрын
ዘማሪ ብርክት የተናገረው ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ለዘማሪ በረከት ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰው የሚለውን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን በማመን ፅና!! ጌታየሱስ ከሰማይ የሆነውን መገለጥ ይጨምርልህ ።
@getahunmekbib2959
@getahunmekbib2959 Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ እንደሚባለው እናንተም ከተረት አልራቃችሁም ።ምክንያቱም የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ የተባለውን ክርስቶስን የማርያምም ነው ትላላችሁ።የእግዚአብብሔር ልጅ ብሎ የሚጠራውን እግዚአብሔር ወልድ ትሉታላችሁ።የእግዚአብሔር መንፈስ የሚለውን ክፍት ጅንዳመጣችሁት ባላውቅም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብላችሁ ትጠራላችሁ ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ተረት አለ??
@bettygenet7663
@bettygenet7663 Жыл бұрын
አረ ተረጋጋ ስራ የለህም እንዴ RIP
@meryalem1750
@meryalem1750 Жыл бұрын
ሳሚቻችሁ ሲቀር አይማኖት እየቀያየራችሁ ይሄን ሕዝብ አምታተቱት🤪🤪🤪🤪
@hassenyassin2394
@hassenyassin2394 Жыл бұрын
2000አመት ሁሉ ጌታ ነው አላችሁ አሁንም አልተማመናችሁ በ
@Enkachu-
@Enkachu- Жыл бұрын
የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Жыл бұрын
ሴት በዘርነት ትጠራለች
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
@abraham..you can't be accepted as an Israelit unless u have an Israelite mom. Revise ur biology..same number for chromosome in both side. But the father 's seed determines the gender.
@tsedaydejene8628
@tsedaydejene8628 Жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ጭራሽ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ስጋን አልነሳም የሚል ክርክር ላይ ናችሁ ፡፡ታዲያ ሚስጢረ ሥጋዌን መጀመሪያ ተስማምታችሁ ስትጨርሱ ስለኦርቶዶክስ ብታወሩ አይሻልም ነበር፡፡🤭🤭
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Жыл бұрын
Ye Hulu neger menesha metsafkidus enji orthodox adelechem !!.
@tsedaydejene8628
@tsedaydejene8628 Жыл бұрын
@@lulagebeyehu7514 ስለኦርቶዶክስ የምታወሩት ነቀፌታ በዝቶ አይቼው እኮ ነው፡፡መጀመሪያ የእምነታችሁን መሠረት ብታጠሩ አይሻልም
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Жыл бұрын
@@tsedaydejene8628 ateran eko , ye emenetachen jemari hawareya ena fetsami kiresetos new beka. Esun temelketu tebelenal Esun eyayen enenoralen. Lela taleka migebam hone menaces hiwetena menged yelem, metsaf miyasetemeren yihen new.
@merg1011
@merg1011 Жыл бұрын
አንተ ልጅ አወኩ አወኩ ብለሀል እግዚአብሄር ይርዳህ:: ደፋር ... ምን አገባህ ምንም ብለን ብናምን ...ቅዱስ ገብርኤል ያከበራትን አንተ የውርስ ኃጥያት ምናምን ትላለህ ... እባክህ stay in ur lane የራስህን ተከታዮች be churchihe አስተምር u r looking really bitter at this point it is so hilarious
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
የእስራኤልና ኢራን ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን….
1:02:04
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል
27:11
Threat Warning | Christian World News - July 26, 2024
22:30
CBN News
Рет қаралды 53 М.
ጌታ ቅርብ ነው ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
51:56
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 2 М.
Netanyahu's Speech | News on The 700 Club - July 25, 2024
17:56
የታሪክ ምሁሩ ከወንጌለዊ ኤርሚ ጋር
1:30:20
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 2,1 М.