ኢየሱስ ለምን እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም አለ? Why Did Jesus Say, By Myself I Can Do Nothing (John 5፡30) David

  Рет қаралды 7,918

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
• Why Did Jesus Say, "By...
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 44
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇 t.me/BibleAndMe
@MilkiasSamuel
@MilkiasSamuel Ай бұрын
ኢየሱስ ያለና የነበረ ወደ ፍትም የምኖር አምላካችን ነው።
@15Abel
@15Abel Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው እየሱስ አምላክ ነው የኃያላን ሁሉ ሃያል የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው
@LidiaEyasu
@LidiaEyasu Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ አምላክ😮❤❤🎉🎉ነው። ተባረክ❤🎉🎉🎉።ኢየሱስ ማድረግ ይችላል:-በስመ ብትለምኑ እኔ ሁሉንም አድርጓለሁ። ሽክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ይላል ጌታችን።❤❤🎉🎉😊
@ህይወት4502
@ህይወት4502 Ай бұрын
በደንብ ስሙ ሙስሊሞች መዳን እንዲሆንላችሁ ❤
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@رقيهمولا
@رقيهمولا Ай бұрын
እየሡሥክርሥቶሥየድግልማረያምልጅፍቅርነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannisguteta5032
@yohannisguteta5032 Ай бұрын
I get a lot knowledge thank you...!
@mamananaye4793
@mamananaye4793 14 күн бұрын
አራት ነጥብ ።
@NebiyuHizkel-vh9gl
@NebiyuHizkel-vh9gl Ай бұрын
ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ !! በአንድ ነገር ተባበረኝ ሙስሊሞች ክርስትያኖችን የምጠይቋቸው መሠረታዊ እባክህ ዘርዝር እና መልስ የማገኝበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጭምር በጌታ ለወንጌል ስርጭት ነው ለመዘጋጀት ያክል ለእውቀትም ጭምር ። በቴሌግራም መላክ ትችላሌ ። ስለምትለከኝ አመሠግናለው !!
@SeidSayo
@SeidSayo Ай бұрын
Alh nawu yemiyadnawu nu kegna ga danu
@VitaSweet-qj3jp
@VitaSweet-qj3jp Ай бұрын
❤❤but please don't stay long and make his new videos
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
Ok!!
@addistefera3615
@addistefera3615 Ай бұрын
Thank you
@AbdiAbdiyasin
@AbdiAbdiyasin Күн бұрын
ፈጣሪ ፈጣሪ መሆኑኑ በቀላሉ በራሱ አንደበት ሦስተኛ ወገን ሣይነግርለት እኔ ፈጣሪ እና ጌታ ነኝ ማለት የለበትም ለኛ ከመጣ በቀላሉ ያለ ተርጓሚ ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ሳያስፈልግ ልንርዳው ይገባል ምናልባት ተርጓሚ እኛ የተረዳነው ሲደመር ትርጉም ተጨማሪ ሊሆን ይችላል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Күн бұрын
ለፈጣሪህ እንዴት መናገር እንዳለበት፣እንዴት መፍጠርና ማኖር እንዳለበት አንተ የምትነግረው አይመስለኝም። ከአንተ የሚጠበቀው የተናገረውን መረዳት ባለብህ መንገድ መረዳት ነው። መረዳት እንድትችል አይምሮ ከሰጠህ በቂ ነው።
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged Ай бұрын
የስላሴን ምስጢር/ምስጢረ ስላሴን እወቁ::
@abeba4328
@abeba4328 Ай бұрын
Brother geta ybarkih ewket ychemerlik🙏🙏🙏♥️
@yaditube1860
@yaditube1860 Ай бұрын
ጥያቄ ያለኝ “ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28 በደንብ አብራሩት ከላይ ያለው ጥቅስና ይሄ ከታች ያለው ጥቅስ እንዴት ይገናኛል “እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤” - ዘፍጥረት 3፥22
@asmechiabate6926
@asmechiabate6926 Ай бұрын
@@yaditube1860 የቆሮንቶስ መጽሐፍ በደንብ አንቢብው። ማዳን ወይም ደኀንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው(መዝ 3:8,ት.ዮና 2:10)። ስለዚህ ኢየሱስ ሰዎችን ለማዳን ሰው መሆን ነበረበት ፣ ምክንያቱም መለኮት መንፈስ ነው። መንፈስ ደግሞ ስጋና አጥንት የለውም። ታዲያ መንፈስ የሆነ ጌታ ሰው ሆነ ምን ማለት ነው ኢየሱስ ምንም መለኮት ብሆንም የእግዚአብሔር ልጅ ብሆንም ፣ እግዚአብሔር ለምፈልገው አላማ(አለምን በልጁ መጠቅለል) መገዛት ወይም መታዘዝ ነበረበት ፤ በምደንቅ ሁኔታ ኢየሱስ በምባለው በላይ ዝቅ ዝቅ አለ(ተገዛ ወይም ታዘዘ(ት.ኢሳያስ 53 ሙሉን ክፍል አንቢብው) ) በዚህም ምክንያቱም ፍጥረት ሁሉ እግዚአብሔር አብን ማክበር ቻለ ማለት ነው። ልጅ ያላከበውን አባት ባዳ አያከብርም እንደ ማለት ነው።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ተባረክ
@AbenezerAlemayehu-x4v
@AbenezerAlemayehu-x4v Ай бұрын
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛነት አለመበረዝ ከጥንት ቅጅዎች አንጻር ጌታ ይባርካችሁ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Girmay-lp4bx
@Girmay-lp4bx Ай бұрын
thanks bro .
@አይደለም
@አይደለም Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gemechualemu6548
@gemechualemu6548 Ай бұрын
Please translate sam shamoun's.
@رقيهمولا
@رقيهمولا Ай бұрын
እግዚአብሄርይክበርይመሥገንልንየድግልማረያምልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abnetgmikal
@abnetgmikal Ай бұрын
አለም ሳይፈጠር እየሱስ በአባቱ ጋር በነበረበት ግዜ ስ ው ሲፈጠር አጠቃለይ ፕሮግራም ነበራቸው ሰው ተፈጠረ ። ወደቀ ።እየሱስ ሊያድነው ክብሩን ትቶ መጣ በዝያን ግዜ እየሱስ ከአብ የተለየ ነገር አለማድረግ አለመቻሉን ነው የተናገረው
@AntenehAyele-b1i
@AntenehAyele-b1i Ай бұрын
በብሉይ ኪዳን ዘመን ድነት በምን ነበር?ሌላው ወንጌልን ሳይሰሙ የሞቱት ሰዎች እንዴት ይድናሉ?
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Ай бұрын
@@AntenehAyele-b1i እግዚአብሔር ን አመኑ ተስፋ አድርገዉ አንቀላፉ
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
እየሱስ በ2024 አመት አካባቢ የተወለደ የሰው ልጅ ነው ከዛን በፊት የነበሩ ሰዌች ስለ እየሱስ ምንም አያውቁም እየሱስ ዘር ያለው እንደሰው የተፈጠረ እንደሰው የኖረ የሰውን ልጆች ባህሪ የተላበሰ ነብይነት የተሰጠው ለእስራኤል ህዝቦች የተላከ እስራኤላዊ ነው ከኔ አብ ይሻላልና ወደ አብ ብትሄድ ደስ ይለኛል ይላል እየሱስ የላከኝን እንጂ ፍቃዴን አልሻም ይላል እየሱስ ስለዛች ቀን ስለ ፍርዱ ቀን ከአብ በቀር ማንም አያውቅም ይላል እየሱስ እኔ የተላኩት ለእስራኤል በጎች ነው ይላል የተላኩት እያላችሁ ነው እሱን የላከው ሃይል አምላክ አለ ማለት ነው እየሱስ መከራ ባደረሱበትና ስቃይ በበረታበት ግዜ አምላኩን ተማፅኗል ኢሎሄ ኢሎሄያ ጌታዬ ጌታዬ ሆይ ስለምን ተውከኝ ይህንን ሸክም ስቃይ ከኔ ላይ አንሳልኝ ብሎ ፀልያል ግርፋትን ስቃይ መከራን አንሳልኝ እያለ ነው መከራውን ስቃዩን አልፈቀደውም ፀልያል እንዲያነሳለት ለኛ ሲል ተሰቀለ ተወገረ አትበሉ ማንም ለማንም አይሞትም ነብስ ሁሉ በሰራችው ትጠየቃለች በርካታ መረጃዎችን ከመጽሃፍ ቅዱስ ማቅረብ ይቻላል
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 Ай бұрын
@@Teyboawlou Mohameds Le areboch🤔
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
@@alemtsehayyihune9467 ሙሃመድም ከተወለዱበት ዘመን በፊት አይታወቅም ልክ እየሱስ ከተወለዱበት አመት በፊት እንደማይታወቀው እኛ ሙስሊሞች ለእየሱስ ለናቱ ለማርያም ትልቅ ክብር አለን ማርያም 34 ግዜ ስሟ በክብር ቁርአን ውስጥ ተጠቅሳል 14 ግዜ ብቻ ነው በመጽሃፍ ቅዱስ የተጥፕቀሰችው ለሁሉም ነብያቴች ክብር አለን
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 Ай бұрын
@@Teyboawlou “ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።” - ዮሐንስ 8፥58
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 Ай бұрын
@@Teyboawlou ዮሐንስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ እነርሱም መልሰው፦ የአብርሃም ዘር ነን ለአንድም ስንኳ ከቶ ባሪያዎች አልሆንም፤ አንተ፦ አርነት ትወጣላችሁ እንዴት ትላለህ? አሉት። ³⁴ ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው። ³⁵ ባርያም ለዘላለም በቤት አይኖርም፤ ልጁ ለዘላለም ይኖራል። ³⁶ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ። eyesus yiwedhal arinet yawetahal
@Walelign-k7j
@Walelign-k7j Ай бұрын
ወልድ የሰው ልጅ ስለሆነ ፍርድን ሁሉ ሰጠው ነው የሚለው ወዳጀ። በዕብራውያን መልዕክትም ታስበው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው ትጠነቀቅለት ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው ይላል። ሐዋርያት ሥራ ላይም እግዚአብሔር በዚህ ሰው በኩል ይፈርዳል ይላል።ፈራጁ እግዚአብሔር አብ ነው but how? በዚህ ሰው እጅ ነው የሚፈርደው።እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን ፈራጆችን ይሾም እንደነበረው ኢየሱስም የአዲሱ ኪዳን የእግዚአብሔር ፈራጅ ነው።ሥልጣን በሰማይና በምድር ሰጥቶታል።እግዚአብሔርም ጌታና ክርስቶስም አድርጎታል።የሠው ልጅ በመላዕክትና በዓለቆች ላይ ሥልጣን ተሰጥቶታል።ሁሉን አስገዝቶለታል ይላል ነገር ግን ሁሉን ያስገዛለት አብ ግን ሁሉ በሁሉ ስለሆነ/የኢየሱስም ጌታ ስለሆነ/ ሁሉን ካስገዛለት በኋላ እርሱ ራሱ ለአብ ይገዛል።ኢየሱስ እግዚአብሔር ጌታና ክርስቶስ አድርጎ በዙፋኑ ፈራጅ አድርጎ የሾመው ሰው ነው።እኛ ወንድሞቹም ድል ብንነሳና በመከራው ብንካፈል በአብ ዙፋን ከእርሱ ጋር እንቀመጣለን።ይኸ ማለት እግዚአብሔር እንሆናለን ማለት እንዳልሆነ ሁሉ ኢየሱስም በአብ ዙፋን በመቀመጡ ከአብ ጋር ቢተካከልም/በሁሉ ላይ ሥልጣን ቢሰጠውም/ እግዚአብሔር አይደለም። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ በማለት እውነትም ራሱን በሆነ መንገድ ከእግዚአብሔር ጋር አስተካከሏል።እኛም እግዚአብሔርን እንመስላለን ምክንያቱም አባታችን ነው።የአዳም ልጅ ከአዳም የተገኘ በመሆኑ የአዳም አይነት ቢሆንም አዳም ግን አይደለም።Who some one is not what some one is. Jesus is the same what with the Father but not the same who with him as We are the same what with Adam but not the Same who with Adam. You are the same what with Joe Biden but not the same who with Joe biden because he is THE president while you are an ordinary gospel preacher .
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
መጀመሪያ ተረጋግተህ ቁጭ ብለህ ከሰማህ በኋላ የገባህን ብትናገር መልካም ነበረ፣ አንተ ግን ለማውራት ቸኮልክ። በዚህ ቅብዝብዝነትህ እውነቱ ጋር መቼም አትደርስም። ሰከን በል። በደንብ ሰምተህ ሃሳብ ካስጨረስክ በኋላ አስተያየት ለመስጠት ሞክር።
@KalidSaid-lp4rd
@KalidSaid-lp4rd Ай бұрын
ሰላም ወንድምና እህቶቼ ትንሽም ቢሆን የራሳችንን logic እንጠቀም ይህ ሰው እያለ ያለው ለሁላችንም በሚገባን ቋንቋ እየሱስ በሚያስተምርበት ግዜ አይሁዶች ይጎዱኛል ብሎ ማንነቱን ዋሽቷቸዋል ካለ ቡኃላ ደሞ የሰው ልጆች ላይ የሚፈርደው እየሱስ ነው አለን ታዲያ ዋሽተህ አስተምረህ ፋርድ ቦታ ላይ መቆም ፍትሀዊነት ነው አምላክ ደግሞ ፍፁም ፍትሀዊ መሆን የለበትምን?
@VitaSweet-qj3jp
@VitaSweet-qj3jp Ай бұрын
As an ex muslim just ask yourself why ish or Jesus born by holy spirit what is Allah's purpose for doing that why he's different from other prophets Even from Mohammed pls just ask dawa guys
@KalidSaid-lp4rd
@KalidSaid-lp4rd Ай бұрын
ደስ ይላል መወያየት የሚያስገርም አፈጣጠር ከእየሱስ ክርስቶቶስ በላይ የአዳም ተዓምር አይደል? እሺ ቆይ ሔዋንስ ፈጣሪ በፈለገበት መንገድ መፍጠር ይችላል
@رقيهمولا
@رقيهمولا Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምላካችንእግዚአብሄርፍቅርነዉእርሡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@رقيهمولا
@رقيهمولا Ай бұрын
ሞሀመድንማመንገደልመግባትነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
የምን ገደል ወደ ገሀነብ ነው እንጂ
አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic
14:34
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 94 МЛН
ኢስላም ነኝ ካላችሁ ይሄንን አድምጡ!!!
1:34:36
Memhir Gebeyehu Yismaw
Рет қаралды 3,3 М.
ሊቀ ነቢያት ሙሴ (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
1:55:02
ቁርአን ለምን በአረብኛ ወረደ || Why the Quran Was Revealed in Arabic [David Wood Amharic]
24:40