Пікірлер
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 сағат бұрын
እግዚኦ ልክ እንደ ብልፅግና ሽኔ እንድጨፈጨፉት😢
@FatumaSeid-d7m
@FatumaSeid-d7m 2 сағат бұрын
አይአንተአይምሮህንማአተነህየቆለፍከውሠውይከንያህልየወረደሠውአላየሁም
@ErmiasEsayas-v7j
@ErmiasEsayas-v7j 7 сағат бұрын
የወጉት ሁሉ እያዩት ይመጣል
@GirmayWeldesenbet
@GirmayWeldesenbet 8 сағат бұрын
ትክክለኛው ክርስትናስ የትኛው ነው ?
@getahunemale6541
@getahunemale6541 8 сағат бұрын
"ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።" ማቴ24:36 ብብራራ
@YeshiNegese
@YeshiNegese 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@MikuLast-ej6zj
@MikuLast-ej6zj 9 сағат бұрын
ወንድሜ ትንሽ መቆራረጥ አለበት
@workalemmera7080
@workalemmera7080 10 сағат бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@Nolawi-pp2ue
@Nolawi-pp2ue 10 сағат бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም
@Elias-n5z1j
@Elias-n5z1j 14 сағат бұрын
ክርስታን ነበርኩ ወድ እውነተኛው እምነት እሥልምና መጣው . አልሃምድሊላህ . ካንተ የተሻለ እውቀት አልን . ቀባጣሪ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 13 сағат бұрын
ከነገርከኝ ነገር ተነስቼ አንድ ነገር ልበልህ። ክርስቲያን በነበርክበትም ጊዜ ስመ ክርስቲያን ስለነበርክ መዳንህን አላረጋገጥክም ነበር፤ አሁንም የመዳን እርግጠኝነት ወደሌለበት እስልምና ሄደሃል፣ ስለዚ የቦታ ቅየራ አደረክ እንጂ አልዳንክም። ስለዚ የሚገርም ነገር አልነገርከኝም ለማለት ነው። አሁን ይህንን እያነበብክ ባለህበት ሰአት የት እንደምትሄድ ወይም በሌላ ቋንቋ ጀነት ስለመግባትህና ስላለመግባትህ እርግጠኛ ሆነህ መናገር ካልቻልክ አደጋ ላይ ነህ። እና ይህንን ካረጋገጥክ ግን የሚያሰጋህ ነገር አይኖርም። ያንን ማረጋገጥ የቻሉት ደሞ ክርስቲያኖች ናቸው። ስመ ክርስቲያኖች ሳይሆኑ፣ ትክክለኛ ክርስቲያኖች፣ መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ያነበቡና ያጠኑ።
@Elias-n5z1j
@Elias-n5z1j 13 сағат бұрын
@ewnetyasarfal የሚግርምህ . አንድ እይወት ነው የለኝ በአንድ እይወቴ አልቀልድም. በክርሥትና የጥምቀት ትምህርት ወሥጃለው. ከ 4 አመት በላይ ተካፍያለ ችርች . መደምድምይውን ልንግርህ. እሥልምና ነው እውነት
@Elias-n5z1j
@Elias-n5z1j 13 сағат бұрын
የሚገርም ነግር ያልከው አነተ አሁን ባለህበት እምነት ጀነትን አርጋግጠሃል. ይሄ ያንተ ይሄ ላነት የሚሰማህ ስሜት ነው .የማይመሥል. ከቻልክ የስዎች እምንትን ማሳድብ አቁም. እምንትህም አይፍቅድም. ተሳድበህም ሥው አትመልሥም. .ሥንምግባር ሊኖርህ ይገባል ያድግም እሥልምና ላይ አለ ጎራ በል !!
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 13 сағат бұрын
@Elias-n5z1j እውነት መሆኑን አረጋግጥልኛ ታድያ! እውነት ነው ማለት ብቻኮ አንድን ነገር እውነት አያደርገውም። ይህንን ቀላል ጥያቄ ከመለስክ ያለህበትን ታውቀዋለህ ማለት ነው። አሁን በስጋ ብትሞት ወይም ነፍስህ ከስጋህ ብትለይ የት ነው የምትሄደው? ገነት ወይስ ሲኦል? ይህንን እርግጠኛ ሆነህ በመረጃ አስደግፈህ መናገር ካልቻልክ ያለህበትን አታውቀውም ማለት ነው። እኔ ግን መልስህን ልንገርህ! አታውቀውም። አታውቀውም ማለት ደሞ ሲኦል ገቢ ነህ ማለት ነው። አይደለም አውቃለው ካልክ ደሞ ንገረኝ። ከመሐመድ በላይ የምታውቅ ከሆነ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 13 сағат бұрын
@Elias-n5z1j ስሜቴ አይደለም ወዳጄ! የእግዚአብሔር ቃል የሚናገረው እውነት ነው። በራሱ በኢየሱስ በጌታዬ የተነገረ እውነት ነው። ይኸው አንብበው፦ ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። በኢየሱስ የሚያምን ሰው ማለት እኔ ነኝ።
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 15 сағат бұрын
ሄቨን ተደፍራ አደለም የተገደለችው ሰውዬው አልደፈራትም እሱም ለመግደሉ ማስረጃ የለም!!
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Taredan77
@Taredan77 17 сағат бұрын
ተባረክ🙏🙏❤❤❤
@NETSANETGIRMA-ls7gr
@NETSANETGIRMA-ls7gr Күн бұрын
❤❤❤❤
@YeshitilaYeshitila
@YeshitilaYeshitila Күн бұрын
I'm pleasure, you explain in the best way GOD bless you
@sehaity6492
@sehaity6492 Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
“ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት።” - ሕዝቅኤል 23፥4
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
እየሱስ ውሽማ ነበረዉ 😅😊😢
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
“ኦሖላም ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን በፍቅር ተከተለቻቸው።” - ሕዝቅኤል 23፥5
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
እየሱስ ቺት ተዳርጎባተል በፍቅር ልቡ ተሰብሯል ድንቄም አምላክ አሸባሪው አምላክ
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
ሴሳኛ አምላክ 🎉😂😮😊
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
“እኔ ግን ትል ነኝ ሰውም አይደለሁም፤ የሰው ማላገጫ በሕዝብም ዘንድ የተናቅሁ ነኝ።” - መዝሙር 22፥6
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
እኛ ትል አናመልክም
@BekiAmaan
@BekiAmaan Күн бұрын
በ21ደኛው ክፍለ ዘመን ወንጌልን መስበክ ድፍረት ነው ጨከ ገብተ ብሰብክም አይቀበሉህም ያልተማረ ከልሆና በስተቀር 😂😊😅
@elaaSurface
@elaaSurface Күн бұрын
መመሐመድ ሌባ ነዉ
@MedinaAhmed-ip4oi
@MedinaAhmed-ip4oi Күн бұрын
ተመስገን ክርቲያን ነኝ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@رقيهمولا
@رقيهمولا Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GezahegnSolomon-t1x
@GezahegnSolomon-t1x Күн бұрын
በርቱ ማርያም አምልጅ ናት ❤❤
@FLame_GAMING7
@FLame_GAMING7 Күн бұрын
Ayyyyyiiii
@elaaSurface
@elaaSurface Күн бұрын
Thank you
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د Күн бұрын
አቤት ዉሸት በቁርአን ዉስጥ የለም😳😳😳😳😳😳😳😳አረ በትንሹ ዋሹ የሸሀዉዚን ቤተሰቦች 🤗🤗🤗🤗
@BikiMan-v9c
@BikiMan-v9c Күн бұрын
መፃፍህ ትክዳለህ 😂😂😊
@MikuLast-ej6zj
@MikuLast-ej6zj 9 сағат бұрын
ከሌለ በማስረጃ 😂😂😂
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د 8 сағат бұрын
@@BikiMan-v9c በቁርአን ዉስጥ የለም ስላለ ነው ዉሸት ያልኩት
@azada-o9r
@azada-o9r Күн бұрын
❤❤❤
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Күн бұрын
ቤት ቦክል መርዳት እንችላለን
@melkamusonko
@melkamusonko Күн бұрын
ኮመንት ዉስጥ እንደ ገባ ከላይ ልንኩን ንኩት የምለው መንካት
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Күн бұрын
እኮ እናተ ስለ እስልምና ልታስተምሩን ሳቄ ሳይመጣ እኮ ነው በጣም የምታስቁኝ 😂😂😂
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Күн бұрын
Tsalot argilign bedolar weda mikafelegn geta endihiwosdegn beyametu 1000 dollar endisetih❤😢
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Күн бұрын
በገንዘባችሁ አብራችሁን ማገልገል የምትችሉ ብታግዙን🙏 ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ አናግሩኝ። አመሰግናለው። t.me/BibleAndMe
@ZinetDejenu
@ZinetDejenu Күн бұрын
❤❤❤❤
@ChalachewuAhmede
@ChalachewuAhmede Күн бұрын
ሰውየ,ላንተ እስልምናን መረዳት ማለት ደከም ያሉ ሀዲሶችን ማንበብና በዚያ ሰወችን ማሳሳት እና አዋቂ ሸሆችን ሳይጠይቁ በፍልስፍና ማዉራት 😂😂😂ይመቻችሁ ለማንኛውም እኛም እዚህ ክርስቲያኖችን እናሳስታለን ።ይመችህ
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi Күн бұрын
ቁርዓን በፈረንሳይኛ ወይም በእንግልዘኛ በእብራይስጥ እንድ ወርድ ፈለክ ? ምክንያቱም አረብኛ የአላህ ዘንድ የተመረጠ ቋንቋ ነው