#ኢየሱስ_እንደእኔ_ነው_የሚሉ_አሉ

  Рет қаралды 9,624

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Пікірлер: 77
@AsfawAyalew-m5f
@AsfawAyalew-m5f 2 күн бұрын
በቃሉ ችግርህን ስነካ ወይ ትፀፀታለህ ወይ ያለህን ፀጋ ታወጣለህ።ቲጂ ያባቴ ልጅ ኑሪልን እንግዶች ሽ የሚያስተምሩ ትን 😢የሚ ያውቁ ጠንካራ; ጠንቃቃ መልካም የሕይወት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ናቸው። በርቺ ......።
@BadasaDube
@BadasaDube 3 күн бұрын
I saw Nikdoms show while I was searching for Env.Yared Tilahun teachings and fortunately saw the interview with him here. Start from that time I used a lot of things from this show. May God multiply for you his Grace more and more.
@rosemare8314
@rosemare8314 Күн бұрын
Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
@Nunush-ku6kc
@Nunush-ku6kc 2 күн бұрын
God bless you Brother Yared, you live what you preach! God bless you Tigest for bringing him on your channel!
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 3 күн бұрын
Thanks yaredo you are consistent and I has been amazed by your teaching be blessed Tg go forward
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit 2 күн бұрын
ኡፍፍፍፈይ መንፈስ ቅዱስ ተመስገን። እንዴት ደስ የሚል መንፈሳዊ መልዕክት ነው ። አይጠገብም
@lhaile1499
@lhaile1499 2 күн бұрын
የበግ ለምድ የለበሱ ያልተገረዘ ምላሰ ያለው 😭ኻንሰር ናቸው መቆረጥ 😭አለባቸው ያለ በድፍረት 😭😭😭😭😭የNo more 😭😭😭😭ወንጌላዊ ምን ያህል ድፍረት ነው የጌታውን ቃል አሰቀምጦ የ በሻሻ አመድ ፓሰተር የሆነ ኦ ሰንት አመት ሰብኾ ድንጋይ ልብ በእናንተ ሰንት ንጹሀን አቤቱ ፍረድልን እያለ የንጹሀን ደም ይጮሀል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@DerejeEyesus
@DerejeEyesus 7 сағат бұрын
ያው እንደተለመደው አስተማሪዎች የነብይን አገልግሎት ማጠጣል ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ያሳፍራል ሐሰተኛም ትክክለኛም ነበያት እንደሚኖሩ የታወቀ ነው ሐሰተኞቹን እንደምንወግረው ትንሽ እንኳን ስለትክክለኞች እውቅና ብትሰጡ አሁንም ከምንም በላይ እግዚአብሔር ነብያትን ያስነሳልን ይቀባልን ለወንጌል ፀጋው እጂግ አስፈላጊ ነውና ቃሉን በድንቅና በታምራት ያፀና ነበር ይላል አና።
@getachewpetros8124
@getachewpetros8124 20 сағат бұрын
You are blessed. The word of God heals!!!
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 3 күн бұрын
Thank you so much TGYe for recapping this show to refresh our memories. It’s so helpful. May God bless you!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 күн бұрын
ተባረኩ::
@RaraRora-k2t
@RaraRora-k2t 3 күн бұрын
Tebareku geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu 😍
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ ።
@HachaluAbera
@HachaluAbera 2 күн бұрын
Tij thank you
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 3 күн бұрын
I saw this full interview it was nice God bless both
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 күн бұрын
I miss you Tigye
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 күн бұрын
I think ወ/ዊ ያሬድ የድፍረት ሀጢአት ሲል ዝሙት ለማለት ፈልጎ መሰለኝ። but is that only? what about እያወቁ መዋሸት? መጥላት? ........ In my case i did many times .
@negussuashene2448
@negussuashene2448 3 күн бұрын
የኢንሹራንሱ ምሳሌ በጣም ገላጭ ነው፣ ተባረኪ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 2 күн бұрын
❤❤❤ የምትናገረውን ነገር ጠንቅቀህ ከቅዱሱ ቃሉ ላይ የምታውቅ ተባረኩልኝ ❤❤❤
@tsegayesewunet4278
@tsegayesewunet4278 2 күн бұрын
ትክክለኛ መልዕክት ነው። ሰው አንዴ ለሐጥያት ከሞተ እንዴት ይበረታታል።
@shiningvoice7
@shiningvoice7 2 күн бұрын
እምነት ብቻ ኣያድንም ? ስራ የሌለው እምነት ? ቀስ በ ቀስ ወደ ኣይሁድነት መመለሳችን ነው ።
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
እባክህን መጽሐፍ ቅዱስህን ያቆብ 2ክፈትና አንብብ 14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ 16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? 17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
@birhan3282
@birhan3282 2 күн бұрын
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” “ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23 @shslom-i4g - 2ኛ ቆሮ 5፥17
@JerusalemBete
@JerusalemBete 2 күн бұрын
ወንድሜ ኤፌ.4:1-3 ያለው - ...የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ የሚለው ሀሳብ የሚናገረው በክርስቶስ ኢየሱስ ሞት የተገኘውን የአካሉን አንድነት ስለመጠበቅ ነው ይኸውም ከኤፌ.2:14-22 ላይ ካለው ጋር የተያያዘ ነው (confusion ) ስለሚፈጠር መጠንቀቁ ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ !
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 3 күн бұрын
Tigi d/ር @አብርሃምን atimokirm
@lhaile1499
@lhaile1499 2 күн бұрын
ኸአንተ በላይ የድፈረት ሀጥያት አላረኹም ማለት 👉🏽ወንጌል በሰበኽበት አንደደት ኻንሰር ነው መቆረጥ ያለ አፍ የነሱም እኾ የሰላሴ አምሳል ናቸው ጌታ በመሰቀል ዋጋ የኸፈለላቸው 👉🏽ሰታሰተምር ያልተማርኽ ወንጌሉ ያልገባህ ልብ በ25 አመት ያልተገረዘ ንሰሀ ንሰሀ ነው ፈውሰ በአንተና ነአባትህ በቀለና በሌሎቹ የጠፋ ንጹሀን ደም በሰማይ አቤቱ ፍረድልን ብሎ ደም ይጣራልል
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 2 күн бұрын
እምነት በስራ ይገለጣል የያዕቆብ መልእክት 2:26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። 1ኛ የዮሐንስ 2:9 በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ። 3:15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
@lhaile1499
@lhaile1499 3 күн бұрын
No more አሰፈጻሚ ሰንት ንጹሀን አለቀ በእናንተ ትርኽት
@gezehagnabaye7833
@gezehagnabaye7833 Сағат бұрын
ደህንነትም ከሥራ ለይቶ መያት ተገብ አይሆንም
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 2 күн бұрын
1ኛ ዮሐንስ 1:8-10 " ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። "
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 күн бұрын
የድርጅቱን አይደለም😢
@TigstSime
@TigstSime 2 күн бұрын
አልገባኝም መንፈስ ቅዱስ አምላክ አይደል ወይ አንድ ሆኖ እንዲኖር ወይም እንዲቀጥል ሰው ምን ድርሻ አለው?እሱ ከዘላለም በፊት አንድ ነው ለዘላለምም አንድ ሆኖ ይቀጥላል ። ከዚህ የተለየ መረዳት ያለው ክርስቲያን ብታስረዱኝ
@lhaile1499
@lhaile1499 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭ኦኦእኦ አንተን ኻንሰር ያልኽ አፍህ እፉኝት በቀለን ፍትሀዊ ጦርነት ነው ያሉ በበተኽርሰትያን የተሰገሰጉ ይሁዳዎች በእናንተ 👉🏽👉🏽👉🏽👉🏽ኸጌታዬ ጋር እንዳልጣላ ፈራሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የእፋንት ልጆችችችችችች ዋይ ዋይ ዋይ በእናንተ ለጠፋው ንጹሀን ዋይ ዋይ
@merrynadow6535
@merrynadow6535 22 сағат бұрын
ያሬድ ትምህርትህ እየተነቀፈ ነውችላ እንዳትለው ????????
@mihretunikola8
@mihretunikola8 2 күн бұрын
Tigiye is it only 16 minutes video?🥺
@TsionEshetu-li6sb
@TsionEshetu-li6sb 2 күн бұрын
እንዴ አለቀ? ተይ ቲጂ አትቆራርጪብን !
@engidategegn
@engidategegn 2 күн бұрын
ጌታ ሚሊየነር እንደምሆን ተስፋ ሰቶኛል ማለት ምን ክፋት አለው?
@CheAmedere4
@CheAmedere4 2 күн бұрын
Motive ህ ምንድነው
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
አስቀድማችሁ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 2 күн бұрын
እስኪ የ ቲጂ አለባበስ እና መክአፕበ dichotomy የጨለማ ነው ወይ የብርሃን እስኪ ፍረዱ???
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
ስራ ፈት አታዳምጥ/ጪ እና ልብሷ ፣ጫማዋ በል/ይ
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 2 күн бұрын
​@@asterisayas8522ሰምቸ አሰተውየ ነው የጻፍኩት አንችም የ እርያ ደጋፊ ነሽ??
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
@jobtesfagiwergis9664😫 👉📖
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
1-2 እንዲሁም፥ እናንተ ሚስቶች ሆይ፥ ከባሎቻችሁ አንዳንዱ ለትምህርት የማይታዘዙ ቢኖሩ፥ በፍርሃት ያለውን ንጹሑን ኑሮአችሁን እየተመለከቱ ያለ ትምህርት በሚስቶቻቸው ኑሮ እንዲገኙ ተገዙላቸው። 3 ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥ 4 ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ። 1ኛ ጴጥሮስ 3
@NebiyouTesfaye-i9w
@NebiyouTesfaye-i9w Күн бұрын
ይህ ሰው ጤነኛ ነው ግን ? አስደነገጠኝ እኮ የድፍረት ሀጢያት አልሰራሁም ይላል እንዴ ጌታ ሆይ ከግብዝነት ጠብቀን
@shalom-i4g
@shalom-i4g 2 күн бұрын
የፀጋ ወንጌልን ወደ ጎን ገሸሽ አድርጎ ወደ ሥራ ወንጌል (ልዩ ወንጌል) መዞር ኑፍቄ ነው። እኛስ የምናምነው ከህግ ሥራ ውጪ በእምነት አማካኝነት በፀጋ የሚገኝን ደህንነት ነው። ቅድስና ሂደት ነው። ከደካማው ሰውነታችንና ከኃጢአት ኃይል ተፅዕኖ ነፃ ለመውጣት ወደ ፀጋው ዙፍን እየቀረብን ፀጋና ኃይልን እየተቀበልን ክርስቶስን እየመሰልን እንሄዳለን። በሥራ ያላገኘነው ፅድቅ በሥራ መክንያት አይወሰድም።
@godisgood1848
@godisgood1848 2 күн бұрын
ግን እኮ የዳነ ሰው የስራ ሰው ነው ደህንነቱ እራሱ መልካም ያሰራዋል
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 күн бұрын
ውሀ በልክ የምትቀዳው ስለሚያስከትል ነው!😂
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ 16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? 17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። ያእቆብ ምእራፍ 2
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
የያሬድ ት/ት የእግዚአብሔር ፀጋ የሚያቃልል ነው። ክርስቲያን በግል ጥረቱ መንፈሳዊ ፍሬ ማፍራት ይችላል የሚል አስተሳሰብ አለው። በተለይም ድሆችን መርዳት ዋነኛ ዶክትሪኑ ሆኗል። ዶሆችን ያረዳ አልፀደቀም እያለ ነው። ሆኖም ግን እኛ የዳነው በፀጋው ነው። በተጨማሪም ክርስቲያን የክርስትናን ሕይወት የሚኖረው በፀጋው ነው። ክርሰቲያን እንደሚገባ ፍሬ የማያፈራው ወደ እግዚአብሔር የፀጋው ዙፋን ዕለት ዕለት እየቀረበ ፀጋ አለመቀበሉ ነው።
@endunahi4546
@endunahi4546 3 күн бұрын
"I am confused"
@tsegayedesta8441
@tsegayedesta8441 3 күн бұрын
Ene endih alteredahutm.
@eyasugensa
@eyasugensa 2 күн бұрын
ያሬድን ለኛ ተውልን,, በደህና ግዜ ትምህርቱን ከስር ስለተማርነው የሚለው ይገባናል,, ስለዚህ ከታች ጀምር ትምህርቱን,,, አንተ እንደምትለው አይደለም
@LinaLina-e9e
@LinaLina-e9e 2 күн бұрын
born again kaladerek kemenfes yehonewin atawkewum, ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም። 1 ቆሮ 2፡14
@abrahamhmariam7373
@abrahamhmariam7373 2 күн бұрын
I'm sorry for you, egziabher yerdak
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
ሰው በፀሎት ሲበረታ፣ ቃሉን ሲያጠና፣ ኅብረት ሲያደርግ፣ የጌታ ራት ሲወስድ፣ ክርስቶስን ለመምሰል ራሱን ዕለት ዕለት ከሰቀለ ከኃጢአት ኃይልና corrupted ከሆነ ስጋዊ ማንነታችን ነፃ እየወጣን እንሄዳለን። ይህ በስነ-መለኮት ቅድስና/sanctification ይባላል።
@LinaLina-e9e
@LinaLina-e9e 2 күн бұрын
ke sanctification befit justification yikedimal, justification demo be emnet bicha new, tselotih ayadinihim kalun matinat ayadinihim hibret ayadinihim, yegetan erat mewsed ayadinihim, yeterahachew bemulu work base nachew, mitdinewum bente wist yalewin yehatiyatin kimir egziybiher gelito endiyasayih, wede egziyabiher mechoh new mitebekibih, egziyabiher aynochihin kefto miyakil hatiyategna endhonk erasihin sitmeleketew ena andunim ye egziyabiherin yekidisinawin standard endematamuale sitawki yangize wede kiristos tirotaleh, kekiristosim wichi minim tesfa endeleleh yangize yigebahal, sayih bekiristos sayihon tsidikin be rasih lemakom eyetarki endaleh tastawikaleh, wendime lemedan berasih hiyiwot baleh neger hulu tesfa kuret, egziyabiher miyadinew hatiyategnochin bica new le bale medanit gize yelewum, wedesu bado ejihin hid!!!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
​@@LinaLina-e9eምን ቋንቋ ነው
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
የነፍስ መዳንም ይባላል።ያልከውን ወድጄዋለሁ ።
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
ሥራን ከደህንነት ጋር ማቆራኘት ስህተት ነው።
@LinaLina-e9e
@LinaLina-e9e 2 күн бұрын
bemejemeriya asteyayet kemestet befit lil yefelegewin kom bilo madmet ayshalim, dehininet besira new meche ale, dagim yaltewelede sew be hatiyat endminor new yetenagerew yihe demo tikikil new dagim kalteweledik/sh dihochin merdat berashih akim litadregew atichilim, beras tiret bidereg enkuan keziya yemitagegnewin tikim eyasebk weyim demo ene ehen adrgalew bileh yemitmekabetin sira new mitseraw, bekitistos eyesus gin dagim kemenfes sinweled lik yaredim endalew ladrg alfeligm bitil enkuan wustih yegebaw adisu hiwot be menfes kidus hayil le tsidik bariya yaderigihal, yan gize ante endeziya aynet sew endalhonk silemitawik ye hiwotin menfes yesetehin kirstosin tamelkewale!!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 2 сағат бұрын
ከዳናችሁ በሁዋላ ተቀደሱ ነው።ከሀጢአት ራቁ።እብራዉያን 12 አንብቢ 14 ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። ጌታን ተቀብለን በሀጢያት የምንኖር ከሆነ አንድንም።
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
የያሬድን ሳክስ ከለብ የተቀበሉ በእምነት ወደ ፀጋው ይቀርባሉ ተብሎ አይታሰብም። ሰዎች ባሉበት የሃይማኖት ድርጅት ውስጥ ሆነው ፅድቃቸውን ለማቆም መሞከርን የመርጣሉ።
@lhaile1499
@lhaile1499 3 күн бұрын
የ No more activities በአንተሰ ኻንሰር ናቸው መቆረጥ አለለት ባልኸው የሰንት ንጹሀን ደም ፈሰሰ በእናንተተተተተ የጌታ ልብያለው እነዚህ አጸያፊ ቃላት አይጠቀምም
@birhan3282
@birhan3282 2 күн бұрын
To @shalom-i4g “እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።” - ዮሐንስ 1፥13
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
ላለፉት 25 ዓመታት የድፍረት ሃጢአት ሰርቸ አላውቅም አለ። እኔ ደግሞ እላለሁ ይህን ማለትህ በራሱ የድፍርት ሃጢያት መስራትህን አስረጅ ነው!
@EthioEyfd
@EthioEyfd 2 күн бұрын
Ok htiyaten.lemserate majamreya yesara.sawo naw mitfalgaw???????
@ZemereAddisu
@ZemereAddisu 2 күн бұрын
የአንተ አስተያየት የድፍረት ሐጥአት በአንተ ዘንድና በክርስትያኖች መካከል እንዴት ኖርማል ወደ መሆን እንደተቀየረ አሳዛኝ እውነታ ያንጸባርቃል። ለማንኛውም በተደጋጋሚ በድፍረት ሐጥአት ሳይጨማለቁ መኖር ይቻላል
@መጻሕፍትምንአሉ
@መጻሕፍትምንአሉ Күн бұрын
ወንድም ቁጥሮዋን አስተካክላት ለ35 አመት በጌታ ጸጋ ያሬድ የድፍረት ኃጢአት ሳያደርግ ኖሮአል ወደ ፊትም እንዳይወድቅ ሊጠብቀው ለሚችለው ለአብ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ምስጋና ይሁን። አሜን።
@shalom-i4g
@shalom-i4g Күн бұрын
@@መጻሕፍትምንአሉ ጴንጥ ሃይማኖተኛ ሲሆን 'ፓስተሩም'፣ ነብዩም'፣ 'ሐዋርያውም' በሞቅታ የሚናገረውን ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ማለት ይጀምራል።
@infinity325
@infinity325 10 сағат бұрын
መጀመርያ የድፍረት ኃጢዓት ትርጉም ማወቅ አለብህ።
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
ያሬድ corrupted የሆነው ሰውነቱ incorruptible በሆነ አዲስ ሰውነት ተቀይሮለታልⁱⁱ ሙሉ በሙሉ glorified ሆኗልⁱⁱⁱⁱ ከዚህ ሰው ት/ት ተጠበቁ!
@Yeabtigistu7
@Yeabtigistu7 2 күн бұрын
ምንድን ነው የምትለው?
@shalom-i4g
@shalom-i4g 3 күн бұрын
የያሬድ ት/ት ኑፍቄ ያዘለ ነው። ንግግሩ ፍፁም ግብዝነትና ሽንገላ የተሞላበት ነው። ይህን ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊና በእብሪትና በትእቢት የተሞላ ንግግር መስማት ያሳዝናል። ሃይማኖተኛ ሃይማኖተኛ ለመጫወት ሞክሯል። የትዕቢቱን ውጤት ለወደፊቱ የምናየው ይሆናል። ክርስቲያን ኅጢአት የመስራት ዝንባሌ የለውም እንዲሁምcorrupted ከሆነ ማንነት ነፃ ወጥቷል እያለ ነው። ጳውሎስ እንኳ ምነኛ ጎስቋላ ነኝ ብሏል። ጳውሎስ እራሱን እለት እለት እሰቀለ እንደሚኖር ተናግሯል።
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 күн бұрын
ይሄ ሁሉ comment አጻጻፍህ ከያሬድ ጋር የግል ችግር ያለብህ ነው ሚመስለው ሌላው ትምህርቱ ትክክለኛ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ ሩስያ ለዩክሬን የሰጠችው ስጦታ ምን ይሆን?
26:53
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 2 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 241 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q187
16:19
MindseTube
Рет қаралды 3,9 М.