ኢየሱስ ወደ ማን ጸለየ? በቄስ ኤልያስ ሽባባው|Pastor Elias Shibabaw|

  Рет қаралды 7,719

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Жыл бұрын

#ኢየሱስ_ለምን_ጸለየ #ኢየሱስ_ወደማን_ጸለየ #አባቴ_አባቴ #አምላኬ_አምላኬ
#ከአብ_በቀር_አዳኝ_የለም #ከእኔ_ሌላ_የማያድን_የለሞ #ኢሳይያስ_43_10
#የእግዚአብሔር_ልጅ #የእግዚአብሄር_ልጅ
#አንድ_መለኮት_በሦስት_አካላት_ተገልጧል?
#ኢየሱስ_የማርያምን_ሥጋ_ነስቷል? #የነሐስ_እባብ
#ሰማያዊ_አካል #ሰማያዊ_ሥጋ #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው
#የእግዚአብሔር_ልጅ_አልሞተም
#የሰው_ልጅ_የሚመስል_የተባለው_ማን_ነው?
#ትንቢተ_ዳንኤል7_13 #Daniel_7_13
#like_the_son_of_man #the_son_of_God #የእግዚአብሔር_ልጅ
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
#ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ #bishop_degu_kebede
#ቄስ_ኤልያስ_ሽባባው #Pastor_Eliyas_Shibabaw
Follow me on:
www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
On Facebook page:
profile.php?...
Telegram:
t.me/Letthewordspeakout

Пікірлер: 27
@user-qj4yb1ne3y
@user-qj4yb1ne3y 4 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ሰዉ ቀስ ኤልያስ ሺባባው እና ቀስ በረከት በእውነት እየሱስ ለ መጨረሻው ሰዓት ለ ወንጌል ቀብቱዋችው ለ ሰዎች ግልጽ አድርጋቺሁ እንዲትሰብኩ በ መንፈሱ እየረዱዋችው ለ ወንጌል ያስታጠቃቺሁ የ ወንጌል አርበኛ ናቺሁ 🙏ከልቤ እወዳቹዋለው 🙏ተባረኩልኝ
@user-vl4hc1qb7z
@user-vl4hc1qb7z 4 ай бұрын
ስለኔ ስለ ሀጢጥያቴ ጌታዬ መስቀል ላይ ዋለ
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 11 күн бұрын
Geta Yesus abizito yibarikih !
@medanapostolicsong8071
@medanapostolicsong8071 11 ай бұрын
Tebarek pastor elias
@XvbVb-xu1lq
@XvbVb-xu1lq Жыл бұрын
እየሱስ አብ ነው
@natnaelnigatu3671
@natnaelnigatu3671 Жыл бұрын
Thanks pastor
@bisratmezgebu9294
@bisratmezgebu9294 Жыл бұрын
ኢየሱስ አብ ነው አሜን
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 9 ай бұрын
ውይ እዚህ ትምህርት ውስጥ ነበርኩኝ? ጌታ እየሱስ እንዴት ብትወደኝ ነው? ኤልያስ ድሮ ነው የማውቅህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@temesgengezahegn8585
@temesgengezahegn8585 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ስሙ ማንነቱ ነው !!
@user-pm8ou1cd2u
@user-pm8ou1cd2u 10 ай бұрын
አሜን ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉ ነው!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 10 ай бұрын
ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ** ወደ አባታችን ወደ አባቱ
@yaredmulatu5730
@yaredmulatu5730 Жыл бұрын
በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሰራል ።(ዮሐ_14፥10) በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ ስሙም የሱስ ነው ።ቄስ ኤልያስ ተባረክ።
@dawitbegashaw351
@dawitbegashaw351 11 ай бұрын
“ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።” - ዮሐንስ 16፥3😊
@dawitbegashaw351
@dawitbegashaw351 11 ай бұрын
“እንግዲህ ኢየሱስ በመቅደስ ሲያስተምር፦ እኔንም ታውቁኛላችሁ ከወዴትም እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ፤ እኔም በራሴ አልመጣሁም ነገር ግን እናንተ የማታውቁት የላከኝ እውነተኛ ነው፤” - ዮሐንስ 7፥28
@fenet-qh5gt
@fenet-qh5gt 4 ай бұрын
​@@dawitbegashaw351ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 5 ай бұрын
የሟሟ አምላክ የሚባል የለም ። ይህ የአገንንት ትርክት ነው ።እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው አበቃ።
@user-ff9yk8qz2x
@user-ff9yk8qz2x 3 ай бұрын
እየሱስ አብ ነዉ
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 күн бұрын
እንዴት? አስረዳ! ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ማቴ 16:16 እና መላው መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ይናገራል።
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 күн бұрын
ምልጃ አቀረበ፣ ተሰማለት ብለሃል፤ ጥያቄውኮ ምልጃውን ያቀረበው ወደማን ነው? የሰማውስ ማነው? የሚል ነው። ቁጣውን ማጣጣሉንና ዙሪያውን መሽከርከሩን ተውና ግልፅ መልስ ስጥበት።
@wagayemengesha4870
@wagayemengesha4870 Жыл бұрын
ለምድነው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከማስረዳት ይልቅ ወደ ፍልስፍናው ዓለም ያደላሉ የሐዋረያት እምነት ተከታዮች ግን በትህትና ቃሉን ይናገራሉ ሰለ ክርስቶስ ሲናገሩ ከቃሉ ዘርዝረው ያስረዳሉ ታዲያ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ ካለ ኢየሱስ መቀበልና መቀበል ብቻ ነው አንቀበልም ካልን ደግሞ እራሱ ጌታ ኢየሱስ አናንተ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ ድምፄን ልትሰሙ አትችሉም ይላል የማመን ጉዳይ ስለሆነ እመን ወንድማች
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 күн бұрын
እንዴ፣ ፈላስፎቹማ እናንተ ናችሁ ! መለኮት ሟሟ ዲሶልቭ ሆነ ትላላችሁ። ይህን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አግኝታችሁት ነው? የለም!! የዞረባችሁ ናችሁ። ጥያቄው ቀላል ነው። ኢየሱስ በጌቴሰማኒ የፀለየውን ጨምሮ የፀለያቸው " አባት ሆይ" እያለ ያቀረባቸው ልመናዎችም ሆኑ ምልጃዎች ለማን የቀረቡ ናቸው? ከሰማይ ሆኖ "የምወደው ልጄ ይህ ነው ፣ እሱን ስሙት" ብሎ ያለው አካል ማነው? ማምታታቱን ተዉና ግልፅ መልስ ስጡ። ለኛ ሞተ፤ አዳኛችን ነው፣ ምሳሌ ሆነን የሚሉትን መሠረተ ትምህርቶች እዚህ ያለቦታቸው አትሰንቅሩ። የፀለየው ወደ ማን ነው?
@user-jq6wu5rt8n
@user-jq6wu5rt8n 4 ай бұрын
ለብር አትለጥፍ
@melkegaje2051
@melkegaje2051 Жыл бұрын
des yilal
@MesayMathewos-dr6pu
@MesayMathewos-dr6pu Жыл бұрын
በእነንቴ እንኮረለን በደንብ አስተምሩልን ስለሴ ሣባክዎችን ውሻታሞች ነቻው
@user-gx6bh5ky8w
@user-gx6bh5ky8w 5 ай бұрын
ነገር ግን ለሰው ልጅ በምድር ላይ ጏጢአትን ሊያስተሰርይ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ ማር 2:10 ይላል ሰው የሚወደውን ብቻ የሚጠቅሰው ለምንድነው?
@Ashiyealex
@Ashiyealex 4 ай бұрын
ለትምህርታች ብሆንማ ለምን ወጣ ብሎ ፀለየ “ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።” - ማርቆስ 1፥35 ይሄ የመጣው ድምፅ የማን ነው ? ዮሐንስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው። ስለዚህም፦ አከበርሁት ደግሞም አከብረዋለሁ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ። ²⁹ በዚያ ቆመው የነበሩትም ሕዝብ በሰሙ ጊዜ፦ ነጐድጓድ ነው አሉ፤ ሌሎች፦ መልአክ ተናገረው አሉ። ጌታ እራሱ እኔና አብ አንድ ነን አለ እንጂ መች እኔ አብ ነኝ አለና ዮሐንስ 10፥30
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22