ኢየሱስን በራእይ አየሁት... የማይነጠቁ አሉ... ይህንን ንገሪያቸው አለኝ

  Рет қаралды 45,805

amarigna tube

amarigna tube

Күн бұрын

👉እንዲህ አይነት ምስክርነት እና መልእክት ያላችሁ በቴሌግራም አውሩን +251970752729
ኤልሳ ያየችው አስደናቂ ራእይ #jesus shew me the time of rapture people who will not..... #amarignatube #christianity #holyspirit

Пікірлер: 431
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 12 күн бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ በእምባና በደስታ ነው የሰማውት ተዘጋጅተናል ወይ አባ የኔ አባት ኢየሱስዬ ከበጉ ሰርግ እንዳንቀር አደራ ቶሎ ና እንዴት ደስስስስስ የሚል መልእክት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ ❤
@teferibora6787
@teferibora6787 9 күн бұрын
44:59
@REHEMAWORD
@REHEMAWORD Күн бұрын
😂😂አደራ ስላልሽው አይነጥቅሽም አረጋግጥልሻለሁ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 12 күн бұрын
አባ ከሚነጠቁት ወገን አድርገን እየሱሴ አንቃን ጌታ ሆይ ለመንግስትህ አብቃን
@amarignatube
@amarignatube 12 күн бұрын
አሜን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 12 күн бұрын
አሜን
@SPECIALVIDEOS-7
@SPECIALVIDEOS-7 12 күн бұрын
Amen
@Zikramohammed1234
@Zikramohammed1234 12 күн бұрын
አሜን አሜን
@efremgamburaefu5085
@efremgamburaefu5085 12 күн бұрын
Amen
@FloraKranias
@FloraKranias 11 күн бұрын
ጌታ ሆይ ካዘጋጀህን በረከት ጎድለን እንዳንገኝ ፍፁም በእውነተኛ ንሰኃ ወደ አንተ በመመለስ ተሀድሶ ይሁንልን ሙሽራዉን ለመቀበል ዘይታችን ሞልቶ የተትረፈረፈ እንዲሆን እርዳን
@ZenebechMulugeta-m6y
@ZenebechMulugeta-m6y 12 күн бұрын
ጌታሆይ በተጨመረልኝ እድሜ በመንፈስህ መሰወር ይሁንልኝ።ከሚነጠቁት ጋር እንድሆን ጰጋህ ይርዳኝ።እህቴ ተባረኪ
@REHEMAWORD
@REHEMAWORD Күн бұрын
እንደሱ ስለጸለይክ አይነጥቅህም
@betty4generation
@betty4generation 12 күн бұрын
ምንም ማለት አልችልም ተባረኩልኝ እየሱስ በቅርብ ይመጣል❤❤❤❤❤😭😭🔥🙌🙌🙌
@dawit-y7s
@dawit-y7s 12 күн бұрын
ከሰማሁት ሁሉ ምስክርነቶች የተለየ ነው። ምን አይነት ክብር ነው። ጌታ ህዝቡን ያፅናናል
@FreweiniKflezghi
@FreweiniKflezghi 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ አንቃን ያግፈን ከሚነጠቁት ጋር አድርገን በፀጋህ ደግፈን በቅድስና እንደቃልህ ልንመላለስ ልንተጋ ጌታ ሆይ ራራልን አስታጥቀን አሜን አሜን ኣሜን
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 12 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እዩ ፕሮግራሞችህ ድንቅ ናቸው ጌታ ለቤቱ ይተጋል ይብዛልህ🙏
@berhanemeskel5041
@berhanemeskel5041 12 күн бұрын
በጣም የሚየተማምንና የሚያበረታታ ራዕይ ነው ተባረኪ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ማራናታ
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 12 күн бұрын
@LemmaamadoAbire
@LemmaamadoAbire 12 күн бұрын
አሜን እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@Kal_phos
@Kal_phos 12 күн бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 12 күн бұрын
Amen 🙏
@betielweldeyesus1020
@betielweldeyesus1020 12 күн бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ እግዜኣብሄር ያንቃን ያንቃን
@metuWeson
@metuWeson 12 күн бұрын
አባቶይ እዉነት ነዉ እንደቃልህ እንደተጨመረልኝ እድሜም በእዉነት በመንፈስ ነቅቼ እንድጠብቅ ያዳነኝ ፀጋ የተሰጠኝን ህይወት ጠብቄ እንድኖር ዛሬም ፀጋህ ይጨምርልኝ
@Buzeneshi
@Buzeneshi 12 күн бұрын
“አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።” - ራእይ 21፥6 #እሱ አለፋ እና ኦሜጋ መጀመሪያ መጨርሻ ነው አሜንን ሃሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ዋውውው ምን አይንት ራዕይ ነው ዘመንሽ ይባርክ እኛም እንድ አምስት ቆንጃጅት ምብራታችንን አብርትን ብርቱ ሁንን ጌታችንን በብርቱ ሃይል እንድንጠብቀው መንፍስ ቅዱስ አብርታን🙏❤️🔥
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 12 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርከሸ🙏❤️
@SPECIALVIDEOS-7
@SPECIALVIDEOS-7 12 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን ወደ ጌታ እንድንመጣ ምን ያህል ጥረት እያረክ እንዳለህ የማይካድ እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉 በጣም ጊዜ እንደምወስድ አቃለው ግን እንደምንም ( የመጨረሻው ፍለጋ) ብትጨርስልን pls በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለው🙏
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 12 күн бұрын
የህ ነገር አየተደጋገመ ነው ፡፡ልጄ በዩንቨርስቲ ትማራለች፡ እዛሆና ፡ ከሰማይ ከለር ያላቸው ፕላስቲክ ቱቦዎች፡፡ ተዘርግተው ፡ህዝቦችን እመረጠ ሲወሲድ ፡ በህልሜ፡አየሁኝ፡ብላ ፡ነገረችኝ፡፡ 2017 አም እኔም ይህ ንጥቀት ነው፡ብዬ ነገርኳት፡፡ ጌታ ሆይ ፡አንቃን፡፡ ክርስትናን በቸልተኝነትና፡በፌዘኝነት፡ በነይዘው፡፡ጥሩ ነወ፡፡❤❤❤❤❤
@WubalemAsfaw-p7v
@WubalemAsfaw-p7v 12 күн бұрын
እኔ ደግሞ ንጥቀት በቅርቡ እንደሆነ ውስጤ በጣም እየመሰከረልኝ እንደሆነ ተረድቼ ለባለቤቴ እርግጠኛ ሆኜ ነገርኩት
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 12 күн бұрын
❤❤❤
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 12 күн бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና።ማራናታ ❤❤❤
@REHEMAWORD
@REHEMAWORD Күн бұрын
እንደሱ ስለጸለይክ አይነጥቅህም
@SebleBehaylu
@SebleBehaylu 11 күн бұрын
አሜንንን እየሱስ ስምኸ ይባረክ
@rahelfeseha9016
@rahelfeseha9016 12 күн бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ ትልቅና የከበረ አገልግሎት በምስክርነት ሰዉ ይድናል ይታነፃል ይመለሳል አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@ሃሊሉያቲቪ
@ሃሊሉያቲቪ 10 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርክሽ በእውነት ይህ ትክክለኝ የጌታ ኢየሱስ ድምጽ ነው አበቴ ከአንተ ጋረ ለዘለላም አኑረኝ ስትመጣም አስበኝ❤❤❤❤
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 12 күн бұрын
የዘላለም አምላክ እግዚአብኤር ኦይ ክብር ምሰጋና ይሁን ልህ አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ እየሱሰ ቶሎ ና 🙏❤️
@Feven-f9d
@Feven-f9d 12 күн бұрын
ተባረኪ ተባረክ ወንድማችን
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 12 күн бұрын
Gott Segene dich 😢😢😢😢😢😢😢 እሰይ እንኳን የጌታ ሆንኩኝ
@GenetChurch
@GenetChurch 12 күн бұрын
አሜን ጌታችን ቶሎ ና♥️... ነቅተን አንድንጠብቅክ እርዳን 🙏😭
@kidistashenafi3915
@kidistashenafi3915 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ዘላለሜ መስቀልህ ስር ይለቅ አንተን ማየት ከአንተ ጋር መኖር ይሁንልኝ አሜን የኔ ጌታ ቶሎ ቶሎ ና ❤❤❤❤ተባረኩ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 11 күн бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና አሜን ማራታ ቶሎና 🙏🙏🙏
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 12 күн бұрын
መንቃት ይሁንልን AMEN AMEN AMEN ENANTEM TEBARKU
@AlmazAlemu-e4j
@AlmazAlemu-e4j 11 күн бұрын
አሜን መንቃት ይሁንልን❤❤❤ ጌታ ሆይ ከሚነጠቁት ውስጥ አድርገን❤❤❤ የጌታ መልእክተኛ እንድንነቃ ጌታ ስለላከሽ ስላንቺ ጌታን አመሰግናለው ተባረኩ❤❤❤❤
@Feven-f9d
@Feven-f9d 12 күн бұрын
አሜሜሜሜሜንንን ጌታ ሆይተዘጋጅተን እንድንጠብቅ እርዳንንን
@TiruyeAlem
@TiruyeAlem 9 күн бұрын
ዋውውውውውው በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት።ኢየሱስስስስስስስስስስስስስ ይመጣል በእውነት በአለም ሁሉ ሳላገለግለው አልሞትም።ኢየሱስ የኔ ብርሃን እወድሃለሁ
@jerryyeyesuslij1657
@jerryyeyesuslij1657 Күн бұрын
በጣም በፍርሀት እና በመንቀጥቀጥ የሰማሁት ምስክርነት ነው። ጌታ ሆይ ከሚነጠቁት ዉስጥ እንድታደርገኝ እና ሲተጉ ከምታገኛቸው መሀል አድርገኝ። እህቴ ተባረኪ።
@jossycj7295
@jossycj7295 11 күн бұрын
ተባረኩልኝ እየሱስ በቅርብ ይመጣል❤
@yewubdarzewude5562
@yewubdarzewude5562 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይይይ እርዳንን እባክህን❤❤❤
@tebejearega6973
@tebejearega6973 11 күн бұрын
እህታችን ኤልሳን አንተንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ!! ትልቅ የማነቃቂያ ምስክርነት ነው። በጣም ደስ ይላል ያስፈራልም፣እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ምስክርነት ነው፣ኢየሱስ ሆይ አደራ ሳይነጠቁ እዚህ ምድር ላይ ከሚቀርት ውስጥ እንዳልሆን አንተው እርዳኝ!!
@MebrihitGebre-o5y
@MebrihitGebre-o5y 10 күн бұрын
ኣሜን ጌታ ሆይ በምህረትህ ማስተዋል ስጠን
@berhanegemechu1780
@berhanegemechu1780 12 күн бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ።እርዳን በፊትህ ስንተጋ አግኘን ። ጌታ ይባርክሽ ተባረኩ።
@SamiraMuhammad-k7f
@SamiraMuhammad-k7f 10 күн бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@wesma-ki
@wesma-ki 12 күн бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ና
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 11 күн бұрын
አሜን ጌታየሱስ ቶሎና
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ መነጠቅ ይሁንልኝ አባ እየሱስዬክብር ምስጋና ላንተ ብቻ ይሁን አባ አንቃኝ አቤቱ እየሱስዬ ማራናታ ቶሎ ና እየሱስዬ ፈጥነህ ቶሎ ናልን አሜን
@Yordi-i2j
@Yordi-i2j 12 күн бұрын
😢❤እኔ ኢየሱስ እርቦኛል ናፍቆኛል.
@VirusPos-x4t
@VirusPos-x4t 11 күн бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንን ጌታ ሆይ እረደኝ
@داويت
@داويت 11 күн бұрын
ጌታ ሆይ በዚህ አለም የተያዝኩበትንና ድካሜን ሁሉ ታውቃለህ ከሚነጠቁት ጋራ እነጠቅ ዘንድ ያን ጊዜ አስበኝ አትተወኝ ከሚነጠቀት መካከል አድርገኝ🙏
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 10 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለነም ዛረ አይን ክፈተኝ አንተን አትህርቶ የምያይ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇😭😭😭😭
@Azeb987
@Azeb987 11 күн бұрын
ታባራክ እንዴት ድንቅ ምስክሪናት ናው ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!
@ZoraZora-v6l
@ZoraZora-v6l 12 күн бұрын
ጌታ የሱስ ይባረክ እኔ ደግሞ ወደላይ እየተነጠኩ መልሼ ደግሞ ወደመሬት እወርዳለሁ በተደጋጋሚ አየሁ ጌታ ይርዳን ጌታ በደጅ ነው❤❤
@zetseattamiru3335
@zetseattamiru3335 11 күн бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ነቅተን እንድንጠብቅ ፀጋውን ያብዛልን
@natieditez-w2k
@natieditez-w2k 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@mulushewabahiru4314
@mulushewabahiru4314 10 күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@ኪያ-አ4ጰ
@ኪያ-አ4ጰ 12 күн бұрын
መንቃት ይሁንልን እየሱስ እፎይታችን አመልክሀለው ማራናታ
@MesertZeleke
@MesertZeleke 11 күн бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ይመጣል እውነት ነው እግዚብሔር በፀጋው ይደግፈን ኢየሱስተባረኪልን እህቴ እዩ ተባረክልን የምትለቃቸው መልክቶች በጣም ያስተምራሉ ያነቃሉ
@Woyinu-vl5cd
@Woyinu-vl5cd 11 күн бұрын
አሜንአሜን ጌታ ሆይ
@samieg2561
@samieg2561 11 күн бұрын
ጌታ ሆይ የተባረክ ስለዚህ መልዕክት አሁን አንተን መነጋገር ስለቻልኩ አንተን ማድመጥ ስለ ቻልኩኝ አንተን መስማት አሁንም ለዘላለም ይሁንልኝ እናፍቅሃሉ ጌታዬ በአንተ ፊት ለዘላለም ለመኖር እሻለሁ እፈልጋለሁና ከሚጠፉት ወገን ከማይነጠቁት ወገን እንዳልሆነ ጌታ ሆይ እርዳኝ አንቃኝ ለቤተ ክርስቲያን ያሉትን ህዝብህን ሁሉ ወደ አንተ እንዲመጡ ሁልጊዜ ድምጽ አይለየን ተባረክ አሜን ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎና❤
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 11 күн бұрын
አህቴ እባክሸ ለአገልጋዩ ያየሸውን ንገሪው እንዲመለስ
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 12 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ የዘላለም ተስፍችን , መሸሸጊያ ዋሻችን, የተገኘንብክ ህያው ምንጭ, በድላችን ማግሰት እንዳንጠፍ እርዳን, ያለን እየመሰለን የቆምን እየመሰለን , እንዳንወድቅ ብርቱ እጅክ ትደግፍን ,እራራልን ,ፊትክን አብራልን, አንተ ደግ አባት ,እኮ ነክ ቅዱስ ስምክ ይባርክ ,መገኛክ ይባርክ, ስምክ ይቀደስ🙏🔥❤
@amanueltesfayohannes5609
@amanueltesfayohannes5609 10 күн бұрын
𝘈𝑀𝗘𝑁❤
@TrueCovenant
@TrueCovenant 4 күн бұрын
Amen ye nazretu eyesus
@AwokeNegussie
@AwokeNegussie 12 күн бұрын
የባረኪልኝ ዉዴ፥ጌታ ሆይ ከነቤተሰቤ የመነጠቅን ፀጋ እንዳላጣ ቅዱስ መንፈስህ ይርዳኝ።ሙሽራችን ናፍቀንሃልና ቶሎ ና።ማራናታ-አሜን።
@AshenafiTarekegn-i8w
@AshenafiTarekegn-i8w 10 күн бұрын
አሜን ዕድለኛ ነሽ ተባረኪ❤❤❤
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 10 күн бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ተናገርከኝ
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha 12 күн бұрын
ተባረኩ!!!መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንቃን!!!ለታላቁ መከራ እንዳንቀር።
@aklilubashe
@aklilubashe 12 күн бұрын
ታላቁ መከራ ክርስቲያኖች አሉ ።
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ሁል ግዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ እንደሚለው ቃሉ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን መልክ ይዘን እንድንጠብቀው ይርዳን🎉❤❤❤
@goodnews2392
@goodnews2392 9 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@laveleable
@laveleable 12 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ተባረክ 🙏✝️🙏✝️🙏መንፈሰ ቅዱስ ተባረክ 🙏🤲🙏🤲🤲
@DaniQUANTA
@DaniQUANTA 9 күн бұрын
አሜን ፍፃሜያችን ያማረ ይሁን
@MaranataMaranata-z6c
@MaranataMaranata-z6c 11 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምን አይ ነት ደግ አምላክ ነው ❤❤
@5breads2fishe
@5breads2fishe 11 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@BelaynehBerhanu
@BelaynehBerhanu 11 күн бұрын
አንዳንድ ቀን እነዚህ ተነጠቅን ኢየሱስን አየን ሲሉ ብዙም አላምንም ነበር ይህ ምስክርነት ግን ነፍሴን ነካኝ እውነት መሆኑን ውስጤ መሰከረልኝ ኢየሱስ ይመጣል ይህ እውነት ነው ወገን እንንቃ እንዘጋጅ
@אלסהאדיסו
@אלסהאדיסו 11 күн бұрын
አሜና አሜና❤❤
@ghirmaytesfaselassie8743
@ghirmaytesfaselassie8743 12 күн бұрын
I sow jesus in my dream amen
@SaraNigusse
@SaraNigusse 11 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን❤❤
@nunuyamlak4165
@nunuyamlak4165 12 күн бұрын
ሰለ ተሰፈ ቃሉ እግዛቤር ይመሰገን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 10 күн бұрын
በህልምና በራእይ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤ ትልቅ ጸጋ ነው እንዴት ደስ እንደሚል ብታዪ ❤❤❤❤ አሜን አባታችን ቤት ብዙ መኖሪያ አለ እናርፍለን እንነጠቃለን በብርሀን ውስጥ ብርሀንን እናያለን ❤❤🎉🎉
@zerihuntagesse8008
@zerihuntagesse8008 10 күн бұрын
አሜን ማራናታ ኢየሱስ
@AsterMola
@AsterMola 10 күн бұрын
ጌታሆይ ከተኛንበት ቀስቅሰን ❤❤❤❤❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 8 күн бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ በጣም ልቤ ተነክቷል እሺ ጌታ ይረዳኛል እነቃለሁ😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@eseyeenyaw5199
@eseyeenyaw5199 12 күн бұрын
አመን ተባረክ
@HaG-b5e
@HaG-b5e 10 күн бұрын
እግዘብር ፍቅር ነው ይመጣል❤❤❤❤❤❤
@MarefiaYacob-z1y
@MarefiaYacob-z1y 11 күн бұрын
Maranata geta hoy tolo na kemnetekut adrgegn
@axummengistu975
@axummengistu975 6 күн бұрын
ምን ልበል ይህ የእውነት መንፈስ እንደሆነ በመንፈሴ ተረድቻለሁ ጌታ ሆይ ሁላችንም ከተኛንበት ነገር መንቃት እንዲሆንልን እርዳን ኤልሲ እግዚአብሔርን ስለታዘዝሽ ተባረኪ
@DerejeDessalgne
@DerejeDessalgne 11 күн бұрын
ጌታ ይርዳን አባትሆይ ራራልን
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 10 күн бұрын
ሁላችንንም የወንጌል አማኞች ለዚህ ንጥቀት ያብቃን፣ይሄም ይሆንልን ዘንድ ድካማችንን ከኛ ወሰድልን፣በልጅሕም ደም አጥበኸናልና፤ማራናታ እየሱስ ቶሎና ፣ደሞም አንቃን አርዳንም ።አሜን ሀሌሉያ !! ።
@hanabekelebaza
@hanabekelebaza 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ አበርታኝ እየሱስ ይመጣል
@asmeretsahle9271
@asmeretsahle9271 11 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@FanaHabteab-c1c
@FanaHabteab-c1c 10 күн бұрын
Amen 🙏🏽
@johnteklu1637
@johnteklu1637 10 күн бұрын
አሜን እህቴ ለሁላችንም መመለስ በቀረችው እድሜ መመለስ እና እርሱን ማገልገል ይሁንልን።
@meso-v7k
@meso-v7k 8 күн бұрын
ኢየሱስ እዝህ መራራ አለም ለይ እንዲትተወኝ ገታ ሆይ እለምናለሁ አደራ
@nunuyamlak4165
@nunuyamlak4165 12 күн бұрын
አሜን ጌታ እየሱሰ ከነ ልጆቼ ቤተ ሰቦቼ አሰበኝ አባ በቸርነትህየኔ አባት ኔታዬ
@HawiTaye-y7x
@HawiTaye-y7x 8 күн бұрын
ኦ የኔ ጌታ እየሱስ ስምህ ከፍ ይበል ካስቀመጥከን ስፍራ እንዳታጣን ምህረትክን አብዛልን የንሰሀን ልብን ስጠን አሜን ወንድማችን ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ በበጉ ሰርግ ያገናኝን.
@Hayat-r9i
@Hayat-r9i 10 күн бұрын
አንሜ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤🥰🥰👏👏❤️❤️❤️🥀🥀🥀💞💞🥀🥀💞💞💞
@Shalom-78
@Shalom-78 18 сағат бұрын
Maranatha! “ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።” (Maranatha) - 1ኛ ቆሮንቶስ 16፥22 ❤
@AbrahamMasore-i2o
@AbrahamMasore-i2o 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለመጀመሪያ ትንሳኤ ዕድለኞች አድርገን ።
@AbrahamMasore-i2o
@AbrahamMasore-i2o 12 күн бұрын
አሁንም ጌታ ሆይ በምህረት አስበን ስለ ኢየሱስ ስትል ።
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 9 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ አይናችንን የከለለን ነገር ተነስቶ አንተን ብቻ ማየት እንዲሆንልን እርዳን!! አቅምና ብርታትን ስጠን ከተያዝንበት ወጥመድ ከሆነብን የስጋ ምልልስ ነጥቀህ አውጣን!! ጌታ ሆይ እወድሃለሁ:: ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ አንቃን አበርታን በእርግጥ ደርሶል የሚመለሰው ሙሽራ በዙፉኑላይ አለና በፊቱ ልውደቅ ልስገድለት አርባጣስ ሽቶውን ይዢለት ቅዱስ መስእዋትን ይዤለት ብሎ ወንድማችን ሙሉቀን እየዘመ ወደዘላለም እቅፉ በሰላም በደስታ ገብቶአል ጌታሆይ አበርታን ❤❤❤🙏🙏🙏
@AsraealTolosa-uu5td
@AsraealTolosa-uu5td 9 күн бұрын
Tabaraki ehitachin lahulachin manaxaq yihunilin
@deraworkbasha3776
@deraworkbasha3776 10 күн бұрын
ተባረኩ
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ እንዳስተውል አርገኝ ፣ ከሚነጠቁት መሀል አድርገኝ።
@amslosany6153
@amslosany6153 11 күн бұрын
አንተም እህቴ ዘመናቹሁ ይባረክ❤❤❤
@chichi2468
@chichi2468 11 күн бұрын
It's a timely Testimony and a wake up calls for all of us.
@HaregewoynSolomon
@HaregewoynSolomon 9 күн бұрын
አሜን አሜን እህቴና ወንድሜ አላነቃንቅ መልዕክት ተባረኩ
@YiftusiraHaylu
@YiftusiraHaylu 10 күн бұрын
ጌታ ሆይ አንቃን
@Marta-e3g1n
@Marta-e3g1n 10 күн бұрын
አሜን🙏
@lydiamesfin4610
@lydiamesfin4610 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ ከሚነጠቁት አርገኝ መንፈስህ ያበርታኝ ጌታ ይባርካችሁ 🙏
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
በእሳትና ስትናጥ የነበረችው ሎስአንጀለስ ከተማ አሁን ደግሞ በጎርፍ ተመታች።
30:17
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН