No video

ጀበና በአረብ ሀገር እንዴት እንደሚሟሽ ላሳያቺሁ ተከታተሉት

  Рет қаралды 8,255

seada Ebrahim

seada Ebrahim

Күн бұрын

ስለምትከታተሉኝ አመሰግንሃለሁ ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

Пікірлер: 98
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 3 жыл бұрын
ዉድና የተከበራቺሁ ደበኞቼ ሸር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@CjXg-du4pq
@CjXg-du4pq 3 ай бұрын
ሽኩረን ሀቢብቲ
@user-ld8rz7gm3z
@user-ld8rz7gm3z 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሺን እኔ እንደት እንደሚሟሺ ግራ እየገባኝ ነበር በቅርብ ጀበና እገዛለሁ ማለት ነው እናመሠግናለን ውዴ
@user-rq4ky6qh8b
@user-rq4ky6qh8b 3 жыл бұрын
wealeyekum selam werahmetulah webrkatuhu masha Allah betam arifi new selasayeshin enamesegenalen ketayun etebikalen beriche yeni kojo
@zahratube2724
@zahratube2724 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ዋዉዉዉዉዉ
@user-ic1oh6em2v
@user-ic1oh6em2v 3 жыл бұрын
Wealeywkum selam werametulah weberkatuhu masha Allah betam gobez nshi berichln
@user-no3vu7cu7d
@user-no3vu7cu7d 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እውነት በጣም ሀሪፍ ነገር ነው ያካፈልሺን እናመሠግናለን በርቺልኝ
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጥሩ ከተሙኣሸ ቡናው ይጣፍጣል
@user-lb5jz7nc8i
@user-lb5jz7nc8i 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ላይክ ኤስ ነኝ
@user-mq5wn6vf6q
@user-mq5wn6vf6q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሺ ባህላችን ኩራታቺን
@user-vo3qx8ui7s
@user-vo3qx8ui7s 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሺን እንደኔ ለማያውቅ ሰው
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
የሚገርምሽ እንደዛ እንደሚደረግ አላቅም አዲስ አለኝ እሞክራለሁ እናመሰግናለን 👏👍
@teravolo7307
@teravolo7307 3 жыл бұрын
የማናቀው ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ውዴ 👍
@aminabinthassen2641
@aminabinthassen2641 3 жыл бұрын
Aselamaleyekum werahbetulah weberkatuhu masha allah betam arifi aserar new wud berche
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 4 ай бұрын
ሺኩራን 😊
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
ዋው በታም ለየት ያለ ስራ ነው ተባረኪ 👍
@ferdowustube8236
@ferdowustube8236 3 жыл бұрын
Masha Allah betam harif sra newu berchi mar Wooooow
@gruryybfhhyu6698
@gruryybfhhyu6698 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
@rebyabilal6671
@rebyabilal6671 3 жыл бұрын
Betam arif aserar new berchi wude
@mashaallahnadi4500
@mashaallahnadi4500 3 жыл бұрын
በርቺ
@user-ce4ti6ev5p
@user-ce4ti6ev5p 3 жыл бұрын
Mashallah seadiye Enamesegnalen asfelagi neger new
@user-ym6ii8st7c
@user-ym6ii8st7c 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ይህን ማሰብሽ
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች እየሰጠሽን ነው በርች የኔ ቆንጆ
@hiwothailu7701
@hiwothailu7701 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አናመሰግናለን ስላካፈልሺን
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
መሸሀለህ ይገርመል
@fateyatube2920
@fateyatube2920 3 жыл бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው በርቺ ውዴ
@abitube3078
@abitube3078 Жыл бұрын
እናመስግንአለን
@ebrishabdela644
@ebrishabdela644 3 жыл бұрын
Mashallah betam teru merja new yakaflshen enamsgnaln
@user-qn1vv8vn8i
@user-qn1vv8vn8i 3 жыл бұрын
Masha Allah beta m harif SRA newu berchilen
@hawaAli-e7p
@hawaAli-e7p Ай бұрын
ሳኡዲ እንዴት ነው የማገኘው ጀበናውን የምታቁ ንገሩኝ
@kukulola5660
@kukulola5660 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ስላሳየሽን 👏👏👍🏻
@macaronimacaroni9410
@macaronimacaroni9410 3 жыл бұрын
Masha alla susu Batam arfi naw barchelgi like 👍
@genibetmulugeta7885
@genibetmulugeta7885 Жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ ነው
@sumayakedir1719
@sumayakedir1719 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ እህቴ
@user-ok3lx4mt1j
@user-ok3lx4mt1j 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነገር ነው
@hermeladesbele9925
@hermeladesbele9925 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ እናመሰግናለን
@sofiayseid5891
@sofiayseid5891 3 жыл бұрын
ጉበዝ እናመሰግናለን ሆቢ
@lezaabrham4888
@lezaabrham4888 3 жыл бұрын
ስላሳየሽን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስአድዩ👍😘
@user-xh5ud5io5s
@user-xh5ud5io5s 3 жыл бұрын
Selame weda betame amsgenalhu ljbena mkakew astmrshni
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 2 жыл бұрын
የአሰ, የኔእህት ድስት እንዴት ፀአድርገን እናሙዋሽ???
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 2 жыл бұрын
ድስቱን በደንብ እሳት አስመቺዉ እህት አለሜ
@user-qf3zl3uq7k
@user-qf3zl3uq7k 3 жыл бұрын
ማሻአሏህህህ ሆቤ
@mamemame4812
@mamemame4812 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
@myLove-hl9hi
@myLove-hl9hi 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@tegstbelay7119
@tegstbelay7119 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው
@mulumar4696
@mulumar4696 3 жыл бұрын
Masha allah arfi naw bahrlachenen mastwawake erso telke Nager naw barche
@kadejsiraj7514
@kadejsiraj7514 3 жыл бұрын
ማሻሻያ አላህ በርቺ ውዴ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርች ደመርኩሽ አንችም ወደኒ ቤት ነይ 👍🙏💞
@melathussen3236
@melathussen3236 3 жыл бұрын
Enamsgnaln wuda berchi mashallah
@samerrasad4690
@samerrasad4690 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👌👍
@hanelove19
@hanelove19 3 жыл бұрын
Selam endti neshi jbenew betane new ymeyamerew gubexi nedhi enea gebi zenbi beyi new yflahubeti
@yenimare9837
@yenimare9837 3 жыл бұрын
ማሻአላህ👍
@gezanashikor4130
@gezanashikor4130 3 жыл бұрын
በታም ሉዩ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👏😘
@jamalseid485
@jamalseid485 3 жыл бұрын
ዋው
@nnxgamertv1107
@nnxgamertv1107 3 жыл бұрын
Thank you for sharing sweetie 👍
@EikmaWelyu
@EikmaWelyu 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@zuzutube2528
@zuzutube2528 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@asmera1241
@asmera1241 3 жыл бұрын
ውጭ አገርም እንደዚህ ማድረግ ይቻላል ጎበዝ 👍
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 3 жыл бұрын
Masha allah harif sra berchi
@lsls2178
@lsls2178 3 жыл бұрын
Waleykum selam werahmetulah webereketu mashallah wuda betam enamesegnalen
@user-do1or8gc4g
@user-do1or8gc4g 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ እኔ እያገበርኩት እያለሁ ተሰነጠቀ ክክክክክ
@fekerfeker2506
@fekerfeker2506 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@melathussen3236
@melathussen3236 3 жыл бұрын
Mashallah seadi betam teru new
@liyaabebe1449
@liyaabebe1449 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላሳየሽን
@toyabanuruye6790
@toyabanuruye6790 11 ай бұрын
ጀበናው ቀይ ከሆነሥ እሥከሚጠቁር እጠብቀው ከተሠቺ አላሥመታሺውም
@lovelove3505
@lovelove3505 3 жыл бұрын
Wiw betame srefi jrbena seyamer
@fikirtube4084
@fikirtube4084 3 жыл бұрын
Susu kayatshi naw gen jabana ena kuterat bat hugi hulu berka nagi 😔enam masha allah naw barche
@mahederje4621
@mahederje4621 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@semirahussen1530
@semirahussen1530 3 жыл бұрын
Mashallah wude enamsgnaln seflgew neber
@user-cf8hu8dc6d
@user-cf8hu8dc6d 3 жыл бұрын
Mashallah shikuren wuda
@user-eo9ks5jy9m
@user-eo9ks5jy9m 3 жыл бұрын
Sadi wude mashallah beyalhu
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን አላቅም ነበር እንዴት እንደ ሚድርግ ተባርኪ ልኝ ቤተስብ እንሁን።
@user-lb5jz7nc8i
@user-lb5jz7nc8i 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዉደ👍
@hussenebrahim790
@hussenebrahim790 3 жыл бұрын
Masha Allah betam balemuya neshi berchi mar Wooooow byalehu
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 3 жыл бұрын
አይ ሙያ የእናቴ ልጅ አምጠጣው ቡና ግማሹ ፈሶ ነው
@maduTube
@maduTube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አደራኩሽ ነይ አንቺም
@muhamedomer5155
@muhamedomer5155 3 жыл бұрын
እኪ ሱእዲ ከሆነ ያለሺዉ ስገጂ የሸክላ ድስት አላየሺም
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 3 жыл бұрын
አለ ሱኡዲ ጂዳ ነው ይለሁት
@muhamedomer5155
@muhamedomer5155 3 жыл бұрын
የትነዉ የሚገኘዉ
@Umnassim4533
@Umnassim4533 Жыл бұрын
አንገቱን ብቻ ነው ፡ የምታስመችው? ፡ ከታች ስታስመቺው አላሳየሽንም
@hilutube61
@hilutube61 2 жыл бұрын
ጀበናው በጣም እስኪቀላ በእሳት መቶት ቀይ ሆነ ወደ ጥቁር አይመለስም ማለት ነው??
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 Жыл бұрын
ይመለሳል እህቴ
@lelatube3216
@lelatube3216 3 жыл бұрын
Wo
@sifan6278
@sifan6278 3 жыл бұрын
Woo batem temiralech
@ousmanousman1308
@ousmanousman1308 3 жыл бұрын
ቡና አፍልተሽ ጥሪኝ
@tube-sv4sp
@tube-sv4sp 3 жыл бұрын
እስኪ የት ነሽ ወይም ቦታዉን አስዉቂን ሚሸጥበት
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 3 жыл бұрын
እኔ ያለሁት በዋዲ ጂዳ ነኝ እህቴ ሱቅ በዋዲ አለልሽ እህቴ
@user-dt2lf3go5v
@user-dt2lf3go5v 3 жыл бұрын
እሽ ድስትስ እዴት እደሚሟሽ ንገሪኝ በአላህ
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 3 жыл бұрын
0551278647
@eshtyeshty3381
@eshtyeshty3381 3 жыл бұрын
gobze nshe swo balwo now ymnore
@mikobethio8608
@mikobethio8608 3 жыл бұрын
Ene behon seberew neber 😂
@zahratube2724
@zahratube2724 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ዋዉዉዉዉዉ
@muaztube9197
@muaztube9197 3 жыл бұрын
በርቺ
@elhamomer3285
@elhamomer3285 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 25 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
BBC Breakfast - Behind the scenes (360 video) - BBC News
4:26
Unique Dish of Azerbaijani Cuisine - Shakh Pilaf
28:10
Cooking In The Wild
Рет қаралды 724 М.
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 25 МЛН