KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
14:25
ጀበና በአረብ ሀገር እንዴት እንደሚሟሽ ላሳያቺሁ ተከታተሉት
10:04
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Шерзаттың отбасына қандай қысым жасалып жатыр? / Марқұмның әкесі және әпкесімен сұхбат
47:12
የጀበና አሟሟሽ ከመጀመሪያው ቡና ጀምሮ ጥኡም ቡና
Рет қаралды 13,749
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 204 М.
Adot አዶት tube
Күн бұрын
Пікірлер: 67
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ገና ወጣት ልጅ ነሽ ግን ለባህላዊ እቃዎች ያለሽ አክብሮት ጥንቃቄ ድንቅ ነው ይህ ብቻ አይደለም እውቀቱም አለሽ አያያዝሽ የምታፀጅበት ጥንቃቄ የሚደንቅ ነው። በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ አዶትዬ 💕💕አመሰግናለሁ ። ከተናገርሽው ጋር ጉአደኛየ የነገረችኝን ገጠመኝ አስታወሽኝ አግብታ ሰዎች ሊጠይቁአት ተሰብስበው መጥተው ቡና ታፈላለች ።ጀበናዋ አዲስ ነበረች ከዛልሽ ቡናውን ስትቀዳው ሙሉ ጀበና አፍልታ ሁለት ሲኒ ቡና እንኩዋን አልሞላም "እንዴት እንዳፈርሁ እንዴት እንደተሳቀቅሁ አጠይቂኝ ደግነቱ ሰዎችም አውቀው ኑሮ አይዞሽ ያጋጥማል ብለው ምክር ሰጡኝ " ብላ ነግራኛለች ። እኔም በጭራሽ አላውቅም ይሄው ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ 👏👏💐💐💕
@yetemworkerga8822
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን please ከቻልሽ የሸክላ ድስጥ እንዴት እንደምሞሽ አሳይን እኔ ማወቅ ፈልጌ ነዉ❤
@hayatibrahim5560
Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በጉጉት ነው የምጠብkሺ ❤❤❤
@kidumekonen2113
Жыл бұрын
አናመሰግናለን አዶትዬ የኔ ጎበዝ ሴት 😘ሸክላ ድስትም በነካ እጀሽ
@cvv6071
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ለተቀደስ ቤተስብ የምትስጫቸው ትምህርት አዘል ሙያ የምታጠነክሪ ኢትዮጵያዊ አንድነት የምትስጭው የእናትነት ምክር ባጠቃላድ ኢትዮጵያ የምትገልፅ ሴት ነሽ እጅግ አደቅሻለሁ
@Blueaxel-l7x
Жыл бұрын
አንቺ በጣም ቆንጆ እና ባለ ሞያ ልጅ እንዴት እንደምወድሽ እኔንም ባለ ሞያ አድርገሺኛል አመሰግናለሁ፡፡ የሲያና እናት
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
Thank you smart girl እውነተኛ ኢትዮጵያዊት,ቆንጆ!🙏🏾💚💛❤️💓🕊
@sunshinefuture318
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አዶትዬ ጀበና ገዝቼ ግራ ገብትኝ ነበር 👍🏽
@honeymoges8686
Жыл бұрын
እናመሰግናለን አዶትዬ! ጣባም እንዲሁ ነው የሚማሸው እባክሽን ብትመልሽልኝ! አመሰግናለሁ🙏🏽
@yodittilahun7853
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆጎበዝ ባለሞያ ነሽ እኔ ራሴ ብዙሞያ ተምራለው ካንቺ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@betobelo56
Жыл бұрын
አዶት ቆንጆ እናመሰግናለን💚💛❤👸🏽👏🏾
@lt963
Жыл бұрын
አዶትዬ የለበሽው ታፕ በጣም ያምራል
@alemalemayehu3610
8 ай бұрын
Jebenwa setamer betam enmsegenalen lmjemerya geze new behel simshe yayut aref yemselenal good job 👍👍👌👌👌💕💕💕
@8100A
Жыл бұрын
አዶትዬ 2ቴ 3ቴ አዳዲስ ቡና እየጨመርሽ ነው ያፈላሽው ወይስ ውስጡ ባለው ላይ ንፁ ዉሀ እየጨመርሽ ነው መጨረሻ ላይ ከዋናው ቡና በፊት አንዴ እንዳዲስ አፍልቼ እደፋዋለው ስትይ ግራ ገብቶኝ ነው
@Mercy-sw1zi
Жыл бұрын
Adotiye, turi, yegenenda turi, ajiyet, May God bless you
@asteramha09
Жыл бұрын
Amen 🙏 Thank you for sharing Konjo 🙏
@ayalt4896
Жыл бұрын
የሀበሻ ቲሸርትሽን የት እንደገዛሽው ንገሪኝ please.thanks.
@tsionbedlutsi5996
Жыл бұрын
Abotye tleyalesh tebareki 😍
@elisaayele6647
Жыл бұрын
Libsum anchim betam tamralachu yeshakila disti endet endemimuash asayin wude
@bezawitshiferaw1648
Жыл бұрын
Webe Habesha God bless u
@tigistberhanu3009
Жыл бұрын
Thank you sis topsh btame yamerle
@hayatethiotub4670
Жыл бұрын
የጉራጌ ባለ ሙያ ነሽ በጣም የተርጋጋሽ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@silenatlencha8944
Жыл бұрын
ይሄ ሙሽት ለድስት ወይም ለሌላ ሸክላዎችም መሆን ይችላል?
@fikrietan1169
Жыл бұрын
አለኝ ያልተሟሸ ጀበና እሞክረዋለሁ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ
@aboneshfanta8695
Жыл бұрын
አመስህናለሁ የሚያስፈልግ ነው ተባረኪ
@klmmichel168
Жыл бұрын
SIYANA men malet new and bemen kuankua new?? Des yemil sem new
@abinetbekele8130
Жыл бұрын
Thank you 😊
@betelembetelem2564
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@hayuos4013
Жыл бұрын
የየት ሀገር ጀበና ነው የአዲስ አበባ ጀበና እንደሱ ማሟሸት ይቻላል?
@MsLidkid
Жыл бұрын
የልጅሽ ክርስትና ድግስ እንዴት እንደነበር ቪዲዮ ላይ አላገኘሁም። link please
@betigerie8219
Жыл бұрын
Protestant nat
@yemeserachyohannes3475
Жыл бұрын
Setamr❤️❤️❤️
@Ethioblox
Жыл бұрын
ኢትዪጵያዊቷ እህቴ💚💛❤️
@zulfa7928
Жыл бұрын
እኔ ግን የገጠረሩ ጀበና ነው ምወደው
@yshi1756
Жыл бұрын
ጀግና
@FadilaYasen-gn3og
26 күн бұрын
❤❤❤
@yemariam2110
Жыл бұрын
I love ur dress💚💛❤
@fatumamehamed3270
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meazaaraya8080
Жыл бұрын
Ere alem bemulu jebena alew beyerasu bahl
@betiw7112
Жыл бұрын
Megerm néw lik sifelg endet endemewmushesh
@natanabinettekelegorgis344
Жыл бұрын
10Q So much!!!
@yemeserachyohannes3475
Жыл бұрын
amen 🙏
@temesgenwondimu8312
Жыл бұрын
ye lij Alega sent new
@mebratandom1806
Жыл бұрын
jebna it is not only for Ethioian also for Eritrean
@dagimlule1392
Жыл бұрын
Yeshekla dist amuamuashet asayen adotina ye e konjo
@ramlaabdulla9265
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hannamaebel9933
Жыл бұрын
It’s Eritrean too shikorina adot
@ሎሚሽታ
Жыл бұрын
አሟሟሽ 😀
@betlhemmesfin3352
Жыл бұрын
ሰላም
@danielfanta6831
5 ай бұрын
Gomez nesh
@SosoSoso-mf5re
Жыл бұрын
yet Hager New
@mariamichalidis8787
Жыл бұрын
Tum
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
አሜሪካ ጀበና አለእንዴ
@marylamb8926
Жыл бұрын
አበሻ ሱቅ አለ
@akjulan7084
Жыл бұрын
ወርቀና የተንቢ 😍😍😍😍
@nanitafesse5226
Жыл бұрын
የእኔ ባለሞያ አዶት ማለት ምን ማለት ነው?
@hadramudesir5037
Ай бұрын
እናት
@heludhagezom4585
Жыл бұрын
American wust gebs yet nw migegnew ene lagegn alchalkum
@konjetalemudegifie2400
3 ай бұрын
ኧረ ይቺ ልጅ ጠፋች😮
@meseretweldea9149
Жыл бұрын
በገብስ ዱቄት ነዉ
@ባይተዋሯሴት
Жыл бұрын
አዶት ማለት ምን ማለት ነው?
@zulfa7928
Жыл бұрын
እናት
@AMtube9507
Жыл бұрын
እናት
@afcmicah1572
Жыл бұрын
አዶት ማለት እናት ማለት ነዉ
@le1785
Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@luwamtedros9241
Жыл бұрын
Eritrean Eritrean
14:25
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
Adot አዶት tube
Рет қаралды 23 М.
10:04
ጀበና በአረብ ሀገር እንዴት እንደሚሟሽ ላሳያቺሁ ተከታተሉት
seada Ebrahim
Рет қаралды 9 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:31
How to whistle ?? 😱😱
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 65 МЛН
47:12
Шерзаттың отбасына қандай қысым жасалып жатыр? / Марқұмның әкесі және әпкесімен сұхбат
Jas Аlash
Рет қаралды 412 М.
9:17
የስፕሪስ ቡና ማፊያ አጠቃቀም | How to use moka pot to make Espresso | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Denknesh Ethiopia
Рет қаралды 12 М.
45:14
🛑 ታደለ ሮባ 1.3 ሚልየን ብር በመጭበርበር ፍርድ ቤት ቀረበ || እነ ዋንትያ ባደባባይ አመኑ ||ልጅ ያሬድ መሮታል
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 81 М.
8:44
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
Bertukan’s Flaver
Рет қаралды 1,8 М.
17:37
#Ethiopia | ከኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወደ ጀበና ቡና ንግድ ቆይታ ከታታሪዋ ወጣት መዓዛጋር
Addis Zeybe
Рет қаралды 15 М.
10:04
እንዴት ተሰራ? | ጀበና
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 2,5 М.
18:06
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
3:57
ቀላል የጀበና አሞሸሻሸት በከሰል
Fasi & Nico
Рет қаралды 13 М.
17:57
ጠላን በቀላሉ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል
Fana Television
Рет қаралды 46 М.
2:01
Jebena Mamuashet 😊 ጀበና ማሟሸት #culture #jebena #ethiopia #coffee #cafe #learnamharic #amharic
Leza Amharic Tutoring
Рет қаралды 3,3 М.
18:40
Ethiopia - የዛሬው የፓርላማው ፍልሚያ፣ ‹‹ግባችን 3ቴ መብላት አይደለም›› ጠቅላዩ፣ ጌታቸው ረዳ ሊከሰሱ ነው፣ በኦሮሚያ ቁጣ የቀሰቀሰው ተግባር
Feta Daily News
Рет қаралды 75 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН