ልጅ ቢኒ በሀዋሳ ከተማ ያልጠበቀው አስደንጋጭ ክስተት ገጠመው

  Рет қаралды 11,991

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
Facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 189
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 жыл бұрын
ቢንዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ቢኒ መልካም ሰው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ስራህ ሁሌም የሚያስደስት ለወገን ደራሽ ነው አግዜር አረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ አገራችንን ይባርክልን አሜን
@haregyishak6874
@haregyishak6874 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ! ማንም ተመልካች የሌላቸውን ወገኖቻንን ያየህ ፈጣሪ በመንግስቱ ያስብህ!
@genettube1107
@genettube1107 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ መጨረሻህን ያሣምረው ስለእውነት በጣምነው ደሰ ያለኝ
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ደስ የሚል ነበር ተባርክ ቢንዬ እድሜ ከጤና ያድልህ ወድማችን ስለ አተ የምለው የለኝም ብቻ እግዚአብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድልህ🙏🙏🙏😍😍😍
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድመ ከጤና ጋሪ ይሰጥልኝ ቢኒዬዬ💞💞💞
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ቢኒ ከንተጋር ሁሉ የተሳተፉት በሙሉ ከአሰተደደሩ ጨምሮ የድንግል ማርያም ልጅ ሰጡ ይሰጣቸዋል ሁሉ በሱ ሆነ የማቶሰላድን እድሜ ይሰጣችሁ ለእኛ ለወጣቱ ብዙነገር አሰተማርከን ምንቢያ እንደምልክ ቃላት ይጥረኝል🙏
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
ቢንዬ ታድለህ መልካምነት ያስቀናል ምናለ ሁላችንም መልካም ብንሆ አንድም ሰው ወድቆ አይገኝም ነበር እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ ከዝህም በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን።💐💐
@sebleseble178
@sebleseble178 3 жыл бұрын
ድስክ ላይክ የምታድርጎ ጤናችሁ የጠራጥራል ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
አልታደልንም እንጂ አስተዳድረዋለሁ ለሚለው ህዝብ የሚያስብ እና ሀላፊነቱን የሚወጣ መንግስት ቢኖረን ኖሮ የጎዳና ወገኖቻችንን በቋሚነት የሚመገቡበት ተቋም መገንባት ግዴታው ነበር!!! መቼም እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም እና ለወገን ከልብ የሚያስቡ እንደ ቢኒ አይነት ቅን ወገኖች መኖራቸው መፅናኛዎቻችን ናቸው እና በቁጥር ያብዛልን !!!
@user-dp3td8ti2q
@user-dp3td8ti2q 3 жыл бұрын
Betikikel
@ermiaseyopa8993
@ermiaseyopa8993 3 жыл бұрын
Lij bini እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚያስመሰግን ነው። ለኢትዮጵያዊኖች ትልቅ ትምርትህ ነው።
@geni4618
@geni4618 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ💕💕🙏🙏
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ቢኒ ከእነወዳጆችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!
@hiwottube675
@hiwottube675 3 жыл бұрын
ቢንየ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊💒💒💒💒💒💒💒
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 3 жыл бұрын
ቢንየ የኔ ወንድም አስተናጋጆች ድልም ብሏችኃል የእውነት እኔ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ በረከቱን ለተሳተፋችሁ በሙሉ የነፍስ ወጋ ያድርግላችሁ ቸሩ መድሀኒዓለም በመጣ ጊዜ እናንተ የአባቴ ብሩካን ወደ እኔ ኑ ተርቤ አብልታችሁኛል ብሎ በቀኙ ከሚያቆማቸው ጋር ይደምረን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ልጅ ቢን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ እውነት መልካም ሥራ ለነፍስ ነዉ ውድ ወንድማችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒💒👏👏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ቢኒዬ ያንተ አይነቱስ ሺህ ይወለድ በቅንነት እንደማመር በጋራ እንደግ ወገኖቼ
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
ቢንያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን ማረጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤🌼🌼🌻🌻🌼
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በወጣ ይተካ ዕድሜ ይስጥህ ቤንየ ተባረክ 👍🙏😇❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰጣችሁ በሙሉ ቢኒዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድም🙏 እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@selammesitube
@selammesitube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጣችሁ በሙሉ በወጣ ይተካ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያላብስልን 😘😍
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o 3 жыл бұрын
አተን የወለደች እናት ታድላ እግዚአብሔር ፍፄሜህን ያሳምርልህ በእዉነት
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ የእናትህ ሆድ ይለምልም በረከትህን ይድረሰን ፍጻሜህን መድኀኔዓለም ያሳምርልህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቢኔ እግዚአብሔር ጰጋውን ያብዛለህ ለሁላችሁም በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
@user-ou4eh9bd9y
@user-ou4eh9bd9y 3 жыл бұрын
ተባረክእረጂም እዲሜ ከጤናጋር ተመኝሁልህ መልካምነክንውይይይይይስወዲልህህህህ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በወጣዉ ይተካልን ለሰጣችሁ በሙሉ እመብርሐን በበረከት ትጎብኝልን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
ወንድሜችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅህ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
እዚ ፕሮግራም ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
@masaretmasaret1956
@masaretmasaret1956 3 жыл бұрын
ቢንይ እግዚአቤሔር እረጅም እድምና ጤና ይስጥክ ዘርክ ይባረክ
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
ቢኒየ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aynu5829
@aynu5829 3 жыл бұрын
በ እዉነት እግዚአብሔር ሁለቹንም ይጠብቀቹ 🕊🕊🕊💐💐💐🙏🙏🙏
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዝ ስራ በገንዘብ በሀሳብ በሁሉም የተሳተፍችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይጨምራችሁ በሰላም ሁላችሁ ጉብ የቀረ ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን ፫ ወንድማችን ብን እግዚአብሔር ይስጥልን ።🕊
@user-ik4ur4pt7p
@user-ik4ur4pt7p 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ወንድማችን በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልሕ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልሕ እንደ አንተ አይነት ያሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 3 жыл бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ ህጻኑ እጀራ መሆን ነው እምፈልገው አለ 😀ቢንዩ እግዚአብሔር ይስጥልን ይስጥህ ወድሜ 🙏::
@syoutube7963
@syoutube7963 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ
@mdadi127
@mdadi127 3 жыл бұрын
ቢኒ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን
@papibaby8184
@papibaby8184 3 жыл бұрын
ተባረክ ዬድግል ልጂ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 3 жыл бұрын
አይይይይይ የሁልግዜ ምኞቴ ነው እኔም ወሎ መርሳ ከተማ ዉስጥ ብዙ የኔ ቢጢ ሞልተዋል እነሱን ለማገዝ ቢሳካልኝ ጀምሪ አለሁ በግሌ እስኪ ስብስክራይብ በማረግ አግዙኝ ያግሬ ልጆች!! ቢኒ የኔ መልካም እኔ ካት ብዙ ተምሪለሁ እም ብዙሀን ትጨምርልህ ወድም!!!
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
ቤኔየ የተዋህዶ እቁ አገሩን ወዳድ ፈጣሪ ይጠብቅክ ባለህበት ❤❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@shibres826
@shibres826 2 жыл бұрын
ቢኒየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ድንግል ማሪያም አትለይክ ሁሌም ትከተልክ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
ይኤነው ኢትዮጵያዊነት ልጅ ቢኒ ተባረክ 🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😍
@yemicheal862
@yemicheal862 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@marymarie7500
@marymarie7500 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መልካም የሆንክ ሰው 💞
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተ መልካምሰውነህ
@user-rl9rz8ct6x
@user-rl9rz8ct6x 3 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ለራስ ነው በመድር ያደረግነውን በሰማይ ደመወዝ ሆኖ ይከፈለናን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያበርታህ እዲሁም በዚሕ ዙሪያ ለተሳተፋቹህ እግዚአብሔር ይሰጣቹህ በወጣ ይተካ
@yezimareTube
@yezimareTube 3 жыл бұрын
በእውነት ለአንቴ ቃለት የለኝም ወንድሜ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር እምላክ በመንገዲህ ሁሉ ይቅደምህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድልህ ውድ ወንድሜ ሁሉም እንደ አንቴ የለ አስተሰሰብ ቢኖርው ትልቅ ቦታ እንድርስ ነበር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይሁንህ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰጣችሁ ሁሉ ቢነ እግዚአብሔር ይባርክህ በስመ አብ ይ ሁሉ ጎዳና የሚኖሩ ናቸው? እርዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-im1il7vx7u
@user-im1il7vx7u 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቢኒ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥህ ቢኒየ በአለም የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ
@mesemese3004
@mesemese3004 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ቢኒዬ ቃል የለኝም የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ
@nanh9059
@nanh9059 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህሁሌ እንድትርዳ
@workewolde7420
@workewolde7420 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ አይንሳ። የተራበን መግቦ ስጠግቡ ከማየትና ከመደሰት ሌላ ምን አለ? አንተ የክርስቶስን ቃል ፈፅመሃል መጨረሻህ ይመር
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላን መልካም መሆን ለራሥ ነው እግዚአቢሄር ይባርካቹሁ
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 3 жыл бұрын
ብንዬ ታባረክል እግዝአብሔር ኤረዠ እዲመ ይስጥ
@mesismart1332
@mesismart1332 3 жыл бұрын
ቢኒ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 3 жыл бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
የኔ መልካም መልካሙን ሁሉ እመብዝሀን ትስጥልን የነስፍ ዋጋ ይድርግላቹሁ
@tarikferita9067
@tarikferita9067 3 жыл бұрын
ቢንዬ ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ደስታ ሁሉ ላንተ ይሁን የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔርሁላችሁንም ይባርካችሁእድሜናጤና ይስጣችሁ
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጎ ስራ የምትሰሩ ሁሉ ተባረኩ
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና እግዜአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ቤንየ
@ataddatfatrrd1606
@ataddatfatrrd1606 3 жыл бұрын
ቢኒ ተባረክ እድሜክ ይብዛልን
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Bini congratulations on your extraordinary job 👏👍🙌Dingle Mariam behedekibate bota hulu teketelih betam kelibe amesegenihalehu ! Emebrehan yetebareke yetekedese edmae keteninate gar tadelih !Weldone ! Doing an outstanding job 👏🙌👌
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ቢን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@user-ku4wr2vi1c
@user-ku4wr2vi1c 3 жыл бұрын
ቢኒየ እረጅም እድሜ ይስጥህ ይሄን በጎ አድራጎት ያደረጉት ሁሉ እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋቹህን ይክፈላቹህ መልካምነት ለራስ ነው
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚያቤህር ይባርክህ መልካም ማድርግ በሳማኝ ደመወዝ ሆኖ ይከፈልሀል. እና አሁን. በሳኡድ አርቢያ ላሉ እስርቤት ላሉት እር ድምፅ ሁኑን እር ፍትህ ፍትህ ፍትህ እየተሰቃኙ ነዉ
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 3 жыл бұрын
Dhugaa baye Dasii Namaa jedhaa Bineye Ebbifamaa 💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💕
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e 3 жыл бұрын
እግዚያቢሄርይስጥሕእኔምሞልቶልኝ ሐገሬገብቸእደዚሕለመስጠትያብቃኝ ውስጤለነፍሴሚሆንስራመስራትኞቴነው።።።
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 3 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 3 жыл бұрын
Enkan Aderesachu le birene meskelu mirte ye hagarey lijoche 🇪🇹 biniye yegen melkam behedkibet hulu dengel Mariyaam teketelk tedegifek 🙏selam le Ethio
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ዉደ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጣችሁ ቤታችሁን የአብረሃሙ ስለሴ በበረከት ይሙሉላችሁ ሁላችሁንም ክብር በሉልኝ 💚💛❤🙏
@tegitegi7281
@tegitegi7281 3 жыл бұрын
ዋው ብንየ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ቢኔ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእዉነት ቃል የለኝም ቢኔ ከሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድረግልን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
የኔማር እንጅነር ነዉ ያለህ እንጀራ አይደለም 😭 የእህቴን ልጅ ይመስላል
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካላችሁ የሰጣችሁ ሁሉ ሰጪው ይስጥልን 💚💛❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ብንያም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ወድማቺን እዉነት ቃላት ያጥረኛል የደስታ እንባ ነዉ ያነባሁት የኔ ትሁት እንደ አንተ ያሉትን መልካም እና እሁት ሰዎቺን ያብዛልን🙏
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 3 жыл бұрын
ልጂ ቢኒ በጣም ኣከቢርሃለሁኝ ይ በቃል መልካም መድራት መልካም፡ነው የሚተለው ቃል፡ምነው ታዲያ በተግባር ቢታዳየን ኢንደ ዘመኑ የኣፍ ስው ኣትሂን ስውን ለመርዳት ቲኪኪለኛ ኣን ልብ ካለህ ታፊያ ኢ፡ኣን ለምን ኣትረዳንም ኢኛ ኢኮ ግንዘብ ስየን ኣይድርለም ጥያቂያችን ኢኛ የምንፈለገውበማተያም ስም፡በመላኢኪታይ ስም ጸበል ኢንደት ኢናገዝናለን ኢ፡ደትስ ይላኪልናል ነውሲትናገር ማ ምንም የለለብህ የአኣህ ትመስላለህ ግን ኢኛ ምንም ኣላየንቢህም
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 3 жыл бұрын
በእዉነት በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@astatekushima3539
@astatekushima3539 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ልውል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል ሰላም ለአገራችን እና ለህዝቦቻችን ፈጣሪ አምላክ ይላክልን
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ያብራክህ ወንድም
@senetloveyemariamliji4150
@senetloveyemariamliji4150 3 жыл бұрын
Tebareku lesetachut egzhaber bewatawu yiteka egzaber hagerachin selam yargilen 🙏👏👏❤❤💝💕💞
@rahellove742
@rahellove742 3 жыл бұрын
በምንም ቋቋ እደምገልፀህ አላቅም እዳዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒየ
@medilove3189
@medilove3189 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ተበራቱ ጠንክሩ እመብርሀን ትርዳችሁ ትርዳን
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ 3 жыл бұрын
ቢንየ ያንተ አይነነቱን ቢያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብነው
@emuakeemu4129
@emuakeemu4129 2 жыл бұрын
አቦ እመቤት ሰላምህን ታብዛልን ልጅ ቢኒ
@ethiopianlove1993
@ethiopianlove1993 3 жыл бұрын
Ante melkame swe edmaken yestake bin swedke eko betam melkamentk besmame dengale maryame tetbkeke💚💛❤️🙏
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
ምን መታደል እውነት እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ux5ee2xx1m
@user-ux5ee2xx1m 3 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁኀ ዉድ ወኀድማችኀ ቢኒዬ ታባራኩ መልካም ነው መደኀኒአለም ዬማይ ያለቅ እኀጄረ ይማግባችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-hy1gp7qx7w
@user-hy1gp7qx7w 3 жыл бұрын
ውይ ልጅ ቢኒ በምን ልግለፅህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ቢኒየ እንካን ሰላም መጣህ ውድ ያገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ቅን የሆናችሁ ኑ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እንደማመር🙄
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
ቢኒ የኛ ጀግና ወንድም እመአምላክ የልብህን መሻት ትሙላልህ ነገን የምናየው በአንተ አይነቶቹ ነው
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 3 жыл бұрын
ቢንዬ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@serkalemfeleke8685
@serkalemfeleke8685 3 жыл бұрын
ተባርኩ ውደሞች 😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ዋውውውውውውውውውው
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 3 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍😍😍😍😍❤❤❤👍👍👍
@alemalem8720
@alemalem8720 2 жыл бұрын
እድሜ.ይስጣቹ.ቢኒዬ
@mesigent4827
@mesigent4827 3 жыл бұрын
Eigzabhare aimlke yatibakahehe salme linte haigre 🇪🇹🇪🇹❤️
@gentezelake4121
@gentezelake4121 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ ቢኒየ እውነት ነው መልካም ስራ የነገ ስንቅ ነው በርታልን
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 357 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН