KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#የኢትዮጵያ_ገዢ የሼህ ሁሴን መንፈስ ነበር የሚሰራብኝ❗️❗️ #Prophet_Kumlachew_Amenu Nikodimos Show - Tigist Ejigu
1:22:48
Alemneh Wasse | ትራምፕ መያዝ፣ማጋዝና መጠረዝ ነገውኑ ይጀመራል አሉ።
9:21
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
#ጀሃድ_ታወጀብኝ
Рет қаралды 69,234
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 135 М.
Tigist Ejigu Wondmu
Күн бұрын
Пікірлер: 267
@kumlachewamenu6805
4 ай бұрын
አድማጮች ስለ ሰጣችሁን መልካም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ።
@ZufanAyalew
4 ай бұрын
Amen!!!!!!!!
@BiruktiReda
3 ай бұрын
Prophet slkotn magegnt felge nbr?
@tsionzion9165
2 ай бұрын
Woww bemba nw yesmahut
@DanielFkru
4 күн бұрын
መፅሐፉ የት ነው ሚገኘው ??
@girmishjesus
7 ай бұрын
ከሁሉ በላይ ትህትና እና ግልፅነቱ ይገርማል ከዚህ በላይ ክብሩን በአንተ ይግለፅ ተባረክ ወንድሜ::
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@hiwotkasahun980
7 ай бұрын
‹‹ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን›› ሲሉ እንዴት ደስ እንደሚሉ!! አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የኔ አባት እድሜ፣ ጤና፣ ሰላም ፍቅር ይስጥዎት ለምልሙ!!!!! ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ የኔ ቆንጆ እህት!!
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
Amen anchim tebareki
@mekdessebsibewoldemariam8977
7 ай бұрын
እውነት ነው ለጌታ ክብር ሲሰጡ በጣም ልቤን እየነኩት ነበር!
@AbiaziGirma
6 ай бұрын
ለጌታ እየሱስ ክብር ይሁን አሜን ስሙ እዲት ይጣፍጣል የጌታ እየሱስ ልጅ ቁምላቸዉ ተባረኩ!!!!
@hewanbirhanu5768
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ግን በዘመናት ሁሉ መካከል ሰው አለው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-lk9xm4sx9k
7 ай бұрын
Enem esun eyasebkugn, betam dessss alegn!
@gabrieltule3020
7 ай бұрын
እህታችን ትዕግስት በጣም ስለምያስደንቀው አቅርቦትሽ ጌታ ይባርክሽ።
@mihretunikola8
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላልልልል!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ! ቲጅዬ ለምልምልኝ!!!!❤❤❤❤
@JabesaEdema
7 ай бұрын
የእኛ ጌታ ዛሬም በሥር ለይ ነው ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hamdabanana9733
7 ай бұрын
እኔ ስለቁሙላቸው ምስክሰክር በደብ አምናለው ወንጂ ሸዋ ነኝ ለእኔ አማንኡል ቸርች ተጋብዞ ለኔ ከጌታ ሰምቶ ተናግሮኘ ወር ሰይሞለ አካል ለብሶ ሲሆን አይቻለው
@MakiKabxe
8 күн бұрын
እድለኛ ነክ
@LamlamWejra
7 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ብዙ ቃለ መጠየቅን አይቻለሁ የዛሬው ግን ለየት ከሚሉት መካከል ነው ብዙ ነገርን ተምረናል በእውነት ትጅዬ ዘመንሽ ይባረክ ከፍለን የማናገኛቸውን ጥቅሞች ጌታ ባቺ ተጠቅሞ እየሰጠን ነው ለነኚህ አባት ቃል የለኝም ክብሩን እራሱ ጌታ ይውሰድ ያላፈውን ቃለመጠየቅ በእባ ነበር የጨረስኩት የዛሬው ደግሞ ብዙ ተማርኩበት❤
@DavidDoye-m5e
7 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ለሚያስተዉል በቂና አስተማር ምስክርነት ነዉ ዘመናቹ የተባረካና የተቀዳሳ ይሁን!!!❤❤❤❤❤
@girmishjesus
7 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::የሚገርም ነገር ነው ወንድሜ የአንበሳው ነገር መንፈሳዊ መሆኑ አሁን ነው የገባኝ ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እንዴት ወንጂ አንበሳ ይገባል ከየት እንዴት እንል ነበር ይገርማል በአይኔ አይቼዋለሁ ሞቶ በመኪና ተጭኖ ክብር ለኢየሱስ ይሁን::ቲጁ ተባረኪ::
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
7 ай бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድም እባክህ ስልካቸውን ካወቅህ ተባበረኝ በጌታ
@mihretunikola8
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላልልልል!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ! ቲጅዬ ለምልምልኝ!!!!❤❤❤❤.
@SurafelSolomon-ef7yo
6 ай бұрын
ቁምላቸው እግዚያቤር ይባርኮት ይህን መፅናናት እምነት የተሞላሁበት ምስክርነት🙏🙏
@kumlachewamenu6805
6 ай бұрын
አሜን
@MamaBarokKaleb-zt3mp
7 ай бұрын
ስለተረሳው የፅድቅና የቅድስና ህይወት የስበኩን አባት ተባረኩልን የበረከት የፈውስ ቁልፉን ያሳዩን አባት ተባረኩልንንን
@kifleayana7273
7 ай бұрын
What a powerful testimony! Praise the Lord!God bless you abundantly,both!🙏🏾
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
7 ай бұрын
ጌታ እኮ መልካምና ታማኝ ነው ድንቅ ምስክርነት ነው
@GodisGoodallthetime-u3b
7 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አስደናቂ ነው ስሙ ይባርክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ቲጅዬ ተባረኪ
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@KhanAli-j3w1q
7 ай бұрын
ቅንነትህ በግልጽ ይታያል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።እህቴ ትእግስት ዘመንሽ ይባረክ
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@777-Jesus.
7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምን ልበልህ?ማን ልበልህ? ብሩክ ሁን!! ከቸርነትህ የተነሳ በብዙ መንገድ እያባበልከን እዚህ አደረስከን።ተባረክ!!
@kidstasefa-c4l
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን›› ሲሉ እንዴት ደስ እንደሚሉ!! አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የኔ አባት እድሜ፣ ጤና፣ ሰላም ፍቅር ይስጥዎት ለምልሙ!!!!! ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ የኔ ቆንጆ እህት!!
@beyenechdejenebirehanu7772
6 ай бұрын
ሰላም ለንቺ ይሁን ትግሰት እባከሸን የጋሸን ሰልካቸውን ባገኝ ጀሰ ይለኛል እባከሸን በየነች እባላለሁ
@DanielFkru
4 күн бұрын
ምን አይነት አስደናቂ ምስክርነት ዋውውውው ኢየሱስ ጌታ ነው
@mekedesmezmur4057
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ሲሰራ ያውቅበታል ማንስ ሊያቆመው ይችላል ክብር ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን!!
@selamgizaw4670
7 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ትዕግስት የምታቀርቢአቸው ሰዎች ጥሩ ጥሩ ምስክርነት በጣም የሚባርክና የሚያስተምሩ ናቸው። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@AyalneshWoldemariam
7 ай бұрын
በማዳመጤ እጅግ እጁግ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂ ተባረኪልኝ
@melakumenji9846
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።እ/ር ይባርካችሁ ።ትዕግሥት ተባረኪ ህያዉ ምስክርነት ያላቸው ወንድሞቻችን እየጋበዝሽልን ነው።አንዲህ ያሉት ያብዛልን አሜን ።
@yonatanbekeletakiso1404
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ ብዙ አስተማሪ ነው ቲጂ ከምትጋብዣቸው አገልጋዮች ብዙ እየተጠቀምን ነው ጌታ በዚ ዘመን ያስነሳሽ ድንቅ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ❤
@wubalemmetadel2380
7 ай бұрын
Honestly ምልክት ሕይወትዎ በጣም ይባርካል። ❤❤❤
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ የኛ አባት ጌታ መገለጡን ፀጋውት ይጨምርላቹ እውነት የቤተሰብ አምልኮ እስከ ልጅ ልጅ ይመጣል እኔን በብዙ ነገር ይዋገኛል ብቻ ከእየሱስ ሃይል አይበልጥም ምንም ቢያጎራ አይበላኝም
@MisgeAse
7 ай бұрын
ትጅዬ የፓስተር ቁምላቸዉን አድራሻና /የሚያገለግሉበት ቸርች የት አንደሆነ ብትገልጭልን ና የመፃ ፋቸዉ እርስ ምንይባላል ስልካቸዉ ብትሰጭን አኔ ከሕፃንነቴ ጀምሮ አጋንንት ይቻወትብንጋል አንድፀልዩልንግ አፈልጋለህ ❤❤
@MakiKabxe
8 күн бұрын
ተባረኩ ድንቅ ትምህርት እና ድንቅ ምስክርት ነው
@getachewhabtemariam8891
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እህቴ ትእግስት ድንቅ ምስክርነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ይገርማል (ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር ህዝቡን በፍልስጤም መንገድ አልመራቸውም)የኔ ጌታ ስራው ድንቅ ነው::
@abenezertesema
7 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ!!
@yonamesfin926
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ የሆነ ምስክርነት ነዉ ክብሩን ጌታ ይውስድ
@zelalemlimenih8599
7 ай бұрын
ክብር ሁሉ ስለ ሰው ልጆች ልጁን ለላከልን ለእግዚአብሔር አብ ነፍሱን ለወዳጆቹ ለሰጠ ለጌታ ኢየሱስ ወደ እውነት ለሚመራው ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።
@tsehayegetachew4599
7 ай бұрын
Amen your Blessed Amazing testimony ✝️🙏🏽
@FelekechAsefa
7 ай бұрын
በጣም ጣፋጭ ሴት ነሽ ተባረኪ
@yordanosweldemichael5685
7 ай бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ቲጂየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ከዚህ በበለጠ አገልግሎት ተባረኪ ወሰንሽ ይስፋ እንደዚህ በትክክል ለእግዚአብሔር ያደሩ በትክክል የጌታ መንፈስ ቅዱስን ድምፅ እየሰሙ የምያገለግሉ በእግዚአብሔር ቃል የሚገስፁን ከራሳቸው ካሳለፉት ህይወት እያስተማሩ ከስህተታችን የምያርሙን በዚህ ዘመን በእየሱስ ስም እየተነገደ ያለውን በትክክል በጌታ መንፈስ ቅዱስ ምሪት ስህተቱን ስህተት እውነትን እውነት የሚሉ አባቶች ይብዙልን እድምያቸውን ያለምልምልን እየሱስ ክርድቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው ተባረኩልኝ
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜንን
@gebrehiwotzegiorgis240
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ኑርልን።
@tigi886
7 ай бұрын
ወይ ጌታ ከስንቱ ጉድ አስመልጠህ ታድናለህ ተባረክ። እንደዚህ አይነት አስደናቂ ምስክርነት በግሌ ሰምቼ አላዉቅም። ሰለ ዘንዶዉ ሰለ አንበሳዉ ሲናገሩማ ከመፍራቴ የተነሳ እራሴን ከፍርሀት መንፈስ በደሙ ሸፍኜ ነዉ ሰምቼ የጨረስኩት። ዘመኖት ይለምልም🙏
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜንንን
@Hachalu-l3y
7 ай бұрын
TIG your program is very excellent
@tamirutafa
7 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን
@AmelworkyemerBesher
5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ይስጥልን
@hanamikahel6385
7 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይክብረ ይመስገን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MHailu
7 ай бұрын
Wow Glory to God. What a name we have the name of Jesus more powerful than anything. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@learner3906
7 ай бұрын
ልብ የሚነካ ምስክርነት ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ ❤❤❤
@kibebew
7 ай бұрын
Hawassam yemnagegnibet menged ymechachln...stay blessed❤
@berutasfea161
7 ай бұрын
ሚገርም ምስክርነት ነው የአባታችን በጣም ይገርማል
@ሃይለኪዳነማርያም
7 ай бұрын
Amazing testimony God is good
@samymulu7110
7 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ቁምላቸው:: ❤
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
7 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኩ መልካም ጌዜ ነበር።ብዙ ተጠቅሚያለው❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
7 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ የቀረ ክልን መፅፉን ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለሁ
@AMER0521
7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂዬ የእግዚአብሔርንም አገልጋይ ጌታ ይባርካቸው ክፍል 2 ትን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቲጂዬ እባክሽ ነብይ መስፍን ንጉሴን እንግዳ አድርገሽ ጋብዥልን ስለ እርሱ የትም ኢንተርቪ አልሰማሁም አመሰግናለሁ
@kumlachewamenu6805
22 сағат бұрын
Glory to Lord Jesus!!
@shenbelelshiferaw5951
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ የአባቴ ልጆች።
@BaytuHordofa
7 ай бұрын
የኛ ጌታትልቅ ነወ❤❤❤❤❤
@zedu6045
7 ай бұрын
እህቴ በ ጌታ ነብይ ገርቦሌን ጌታ ከፈቀደ አቅርቢልን
@mekdessebsibewoldemariam8977
7 ай бұрын
ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@nani-pe3ip
7 ай бұрын
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው!❤❤❤
@zinashtesfayetesfaye5606
7 ай бұрын
Yene abat mesikirineton b enba new degagime yesemahut geta zemenotin yebark🥰🥰
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን እህቴ ተባረኪ
@tesfayealemu9929
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቁምዬ
@bizualemalemu1508
7 ай бұрын
እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ እየተጠቀምን ነው
@Hanan9628
7 ай бұрын
keber le egzabher yehun wow egzabher yebarkachew tebarku
@zezugeber2025
7 ай бұрын
ፓስተር ቁምላቸው ድንቅ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@ashenafia5046
7 ай бұрын
A real-life testimony. Jesus, you are great and can change the unchangeable.
@zelalembanjaw9687
7 ай бұрын
This testimony is blessing. Ehit Tigist, please try to find Prophet Garbole for interview.
@salilishtefera8025
7 ай бұрын
Gashe Amanu betam yemtegerm sew new bageng ena betselyelnge
@atnatiyosgebre9247
7 ай бұрын
Jesus loves you all, Jesus saved me from the hell to the heaven 🙏, thanks God
@777-Jesus.
7 ай бұрын
ጌታ መጀመሪያ ለራስ ነው የሚናገረው።ከዚያ ለማረጋገጫ በሰው ይናገረናል
@yaredotadesse
7 ай бұрын
Pastor kumlachew geta eyesus yibarkh bante agelglot bzu tetekmialew you are amazing❤❤❤
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@mekdesmekuria4207
7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@GetahunGech-ih8oq
7 ай бұрын
አሜን ተባረኩ ❤❤❤
@FelekechAsefa
7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ውድድ አረግሻለው
@RachelZ-rj2pd
7 ай бұрын
Amazing testimony wow my good. God bless u tegi❤
@genetyoseph4101
7 ай бұрын
እህታችን ትዕግስት ጌታ ይባርክሽ
@abrhamzewdu-e7w
22 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ታላቅ ነው
@azebderege5393
7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ምደቨጋና ለፈጣሪ ይሁን
@naomiberhanu7147
7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን የመፅሐፉ ርዕስ ንገሩኝ
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
ከሰይጣን አገልጋይነት ወደ ኢየሱስ አምባሳደርነት
@joshualamboro6095
7 ай бұрын
የጌተ ፀገነ ሰለም ይብዘልሽ አገልገይ ትዕግስት ኢጅጉ ወንድሙ መልከም አገልገዮችን እዬገበዝሽ በኤልሸደይ ቴሌቬዥንነ በንቆድሞስ ሾዉ የምተስተለልፋ ማልኢክት ህይወትን የምገነበ ነዉ ጌተ እግዝአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ!! ምነልበት ከተቸለ የፓስተር ቁምለቸዉን ቁጡር ብትሰጭኝ ደስ ይለኘል ምክንያቱም እንድጸልይልኝ የምፈልገዉ ሀሰብ አለኝነ ተበረክ!!
@GulumeAlemu
7 ай бұрын
Eleeeeeeeeeee eeeeeeee Amen ❤❤❤❤
@NikodimosShow
7 ай бұрын
+251 91 308 1070
@metitizazu9446
7 ай бұрын
@@NikodimosShow ke ehet etalem mesgana gar yaregshew enterview felege neber? Bless you
@TsegaTadesse-ob3cb
7 ай бұрын
😭😭😭ewnet yohn miskrinet yedesta enba alekesku because le ande sew madan yonelet legnam tilk fewes honeln Geta yikbare Abat hoy silez abat hiwot amesegnalehu Geta yibarekot❤❤❤❤
@ArayaselassieZemichael
7 ай бұрын
እህቴ ትዕግሥት ስለምታቀርቢው ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ
@TsionEshete
7 ай бұрын
Bewunet yegetan fkir min yakil stilk endehone bezi miskrnet aychalehu Geta Zemenotn Yibarkew Tebebareku
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን
@ZerihunAyele-zl8lt
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@rahelhailu-t1p
7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን🙏
@TenagneAlemu-od1bg
7 ай бұрын
አሰይ ደሙ ኃይል አለው❤
@abebech3154
7 ай бұрын
የኔ ዘመን ጳዉሎስ ኖት ተባረኩ ዘመኖት ይለምልም❤❤❤❤
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@777-Jesus.
7 ай бұрын
እባካችሁ አድምጧቸው።እኔ ምስክር ነኝ የሚናገሩት የመናፍስታዊ አሰራር ፣ ሀዋርያ ነኝ ብሎ ራሱን የሾመ ሁሉ አያውቀውም እና ሊነግራችሁ ስለማይችል፣ ጌታ ኢየሱስ የጠላትን ምስጢር ገልጦ እየነገራችሁ ነውና ተጠቀሙበት እንጠቀምበት።
@kumlachewamenu6805
7 ай бұрын
ጌታ ዘዘመንህን ይባርክ
@hanayegeta103
7 ай бұрын
እንደኔ የቸኮለ 😮 እየሱስ ጌታ ነው
@sagnigemechu750
7 ай бұрын
God bless you! Waaqni isin haa eebbisu!
@mehariyohannes2326
7 ай бұрын
This is one of the few people of God who is speaking the Truth. Listen carefully and May God Bless You all! By the way I don’t even know this person.
@girmamamo7572
7 ай бұрын
እያቀረብሻቸው ያለው ምስክርነቶች በጣም በጌታችን ላይ ያለንን እምነታችንን የሚያሳድጉ የሚያፀኑ ናቸው፤ ሆኖም በጅማሬው ላይ የሚታቀርብ ሃይ ላይት የምያሰለች ባይሆን!
@isruabe6761
13 күн бұрын
ጌታ ሆይ እርዳኝ 😢😢😢
@simeretsheferaw2147
5 ай бұрын
What an amazing testimony
@mekdeswakene4158
7 ай бұрын
My God bless you more ❤❤❤love you both ❤❤❤
@ZamaribiniamEfrem
7 ай бұрын
Be oromonga alew wayi wayim be qube❤❤❤❤❤❤
@LetinaHai
7 ай бұрын
Glory to jesus
@tedi3544
7 ай бұрын
ራእይ 12: 9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
@TebebuYirga
7 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!
@ruthrutheyassu2857
7 ай бұрын
ቲጅ ሠላም ሠላም ይሁንልሽ እባካሽን የነቢዩ እድነቃቸው አድራሻቸውን ብትልክልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቅሻለው አጠብቅሻለው ደግሞ አመሰግናለው
@MisrakMis-o5i
7 ай бұрын
Ene rasu
1:22:48
#የኢትዮጵያ_ገዢ የሼህ ሁሴን መንፈስ ነበር የሚሰራብኝ❗️❗️ #Prophet_Kumlachew_Amenu Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 139 М.
9:21
Alemneh Wasse | ትራምፕ መያዝ፣ማጋዝና መጠረዝ ነገውኑ ይጀመራል አሉ።
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 6 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
1:11:25
#ከቺቺኒያ_መልካም_ነገር_ይወጣል! “ቤተክርስቲያን ተከላ ላይ ነኝ” #Prophet_Tilahun_Tsegaye #Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 105 М.
1:20:16
#የስህተት_አስተማሪዎችን_እንዴት_እንለይ ? #Kes_Tigistu_Moges /ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 88 М.
15:27
Breaking News ኤርትራ ምክትል ፕረዝዳንት ተመሪጻ፣ ኤርትራ ንእስራኤል ኣጠንቂቓ፣ ንኤርትራን ካሎኦትን ክሲ ቀሪብለን january 20 2025
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 9 М.
25:53
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 26)
PIASSA TV
Рет қаралды 8 М.
1:35:28
#Mamusha_Fenta /Dr. አከራካሪ በሚባሉ ትምህርቶች ዙሪያ..."አቋምህን ለምን ግልፅ አታደርግም ይሉኛል!" NikodimosShow - TigistEjigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 163 М.
47:51
#መጋቢ ጌቱ አያሌው # ክፍል ሁለት # ርዕስ፦ እግዚአብሔር ጥያቄዎችህንና ክርክሮችህን ሁሉ ይመልሳል። ት.ዕንባ 2፥1-4 ##
YHBC Tube
Рет қаралды 10 М.
1:59:43
#ጠንቋይ_ቤት_ሄጃለሁ ‼️ ያልተነገረ ድንቅ የህይወት ምስክርነት #Artist_Tilahun_Aynalem_Debesh #Tigist_Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 144 М.
27:05
"የሚራገሙ አገልጋዮች አሉ!!" መናገር ወደማልፈልገው ጉዳይ አስገባሽኝ!! #Pastor_Dan_Silesh Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 11 М.
1:08:28
ተጠንቀቁ ! “እጅ በመጫን …የሚተላለፍ ነገር አለ!!” "የ 48 አመት ክርስትና እና አገልግሎት ምስክርነት" #Dan_Sileshi_Pastor #Part_02
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 125 М.
1:43:54
ባለቤቴ ድል ባለሰርግ አገባ...|Why My Husband's Deception Almost Destroyed Our Family |ልጄን ማቀፍ አልታደልኩም|AmenTv
Amen TV
Рет қаралды 44 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН