ልጅ ለመውለድ እድሜ ሄደ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 39,016

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 299
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138 ☎🇪🇹 +251913287952 ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@mulukausman
@mulukausman 8 ай бұрын
Elsiyye mikirishin felige new indet new magegnish
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
ይሄ እውጭ አገር ለምንኖር ሰዎች የሚታወቅና የተለመደ ነው እድሉ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን :: ችግር ያለባቸው ቢያደርጉ ምንም ማለት አይደለም እግዚአብሔር በሁሉም መንገድ አብሮን አለ :: እባካችሁ ልጅ ያላችሁ የምትፅፉትንና የምትናገሩትን አገናዝቡ ከይቅርታ ጋር በሌላቸው ሰዎች ቦታ እራሳችሁን አስቀምጡት 😳 በተለይ ሀበሻ ልጅ በማጣት የስንቱ ትዳር ይፈርሳል እናማ ያልራበው ስለ ረሀብ እንዴት ሊያልቅ ይችላል??...ልክ እግዚአብሔርን የማያምኑት አታስመስሉት እባካችሁ እባካችሁ ...🙏 እህቴ የምታውቂውን ስለአካፈልሽ ተባረኪልን 🙏👌 ….
@melkethany
@melkethany 8 ай бұрын
ኤልስዬ በጣም ምሁር ነሽ አስተዋይ እና ዘመናዊ ሴት ነሽ በዛሬው ሃሳብሽ ግን 100% ልደግፈው ቀርቶ አይደለም መስማቱም አላስደሰተኝም እኔ በእግዚአብሔር ስጦታ አምናለሁ ፈልገን ያጣነውን ነገር በፀሎትና በስግደት እናገኛለን እንዲሁም ሰዎች በፀበል ሀይል ከያዛቸው ክፉ መንፈስ ተላቀው ልጅ የወለዱ አውቃለሁ እንጂ ማህፀን ከመከራየት ባልወልድ ይሻላል ባይ ነኝ
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 8 ай бұрын
እህቴ አንድ ነገር ልናገር እግዚአብሔር ሁሉንም ማረግ የሚችል አምላክ ነው በትግስት እንጠብቅ እኔ ምስክር ነኝ ዋናው ነገር በትዳር ደስተኛ መሆን እንጂ እግዚአብሄር ልጅ መቼ ያስፈልግሃል ያውቃል እናም በሰአቱ ይሰጣል ትዳርህን እግዚአብሔር እንደሚወደዉ አድርገህ ከጠበቅ እመኑኝ ቀን አለው እግዚአብሔር እኔ ምስክር ነኝ ለኔ ያደረገ እግዚአብሔር ለምጠብቁት በትግስት እንደኔ ይድረስላቹ በተረፈው በሂወት መውለድ አለመውለድ ሳይሆን እግዚአብሔር በሚፈለገው መንገድ መሄድ ነው ኢሄ ሁሉ የተናገርሽው እህቴ ትግስት ከማጣት ነው መቸኮል አያስፈልግም እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እንደ ሳራ እንደ ሃና በትግስት እግዚአብሔር መጠበቅ ነው ፍሬው መልካም ነው ❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Ewnet new Le Egziabhere hulu yichalewal ye Dingle Mariam Lij enate🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 8 ай бұрын
Amen.
@Debrenazret
@Debrenazret 7 ай бұрын
🤲🏽አሜን🤲🏽
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 8 ай бұрын
ኤልሲዩ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ በዚህ ሃሳብ ግን አልስማማም ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ሁሉ በእርሱ ይሆናል ዋናው እምነታችን ነው እርግጥ ነው ልጅ በማጣት ብዙ እሚሰቃዩ ሊኖሩ ይችላሉ አንደኛ በባዕድ አምልኮ በእርስ መንፈስ ሊሆን ስለሚችል በሃይማኖት መበርታት ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ቱዩብ ላይ ግቡ እና ብዙ ትምህርት ማግኘት ትችላላችሁ
@TigistIndale
@TigistIndale 8 ай бұрын
የሰዉ ዘር በሙሉ ልጅ አይጣ ወልዳቹ ሳሙ፣ ኤልሲ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤
@Debrenazret
@Debrenazret 7 ай бұрын
አሜን 🤲
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 7 ай бұрын
ልጅ ፈልጋችው ላጣችው ሁሉ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችው 🙏🙏🙏
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 ай бұрын
አሜን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 7 ай бұрын
Ameeeeeeen ya allah 😢
@hanogg8115
@hanogg8115 7 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn🤲🤲 ❤
@Debrenazret
@Debrenazret 7 ай бұрын
አሜን 🤲
@tigi886
@tigi886 8 ай бұрын
በግሌ በእኔ አስተያየት የማምነዉ የሳራ አምላክ የሆነዉ እግዚአብሔር በ90 አመቷ ዉስጥ ጎብጣ ከዘራ አሲዞ በሚያስኬድ እድሜዋ ላይ በእርግዝና ወገቧን ቀና አድርጎ ልጅን የሰጣት ተአምረኛ አምላክ ዛሬም ክንዱ አልደከመም አላረጀም ልጅ ለሌላቸዉ ለመሀን ሴቶች ግዜ አልፎብሻል ለተባሉ እህቶቻችን እየሰጣቸዉ እያየን ነዉ። አምላክ ሊሰጥ ከፈለገ ማንም ሆነ ምንም ነገር አይገድበዉም እኔ ጤነኛ ሆነዉ ጤነኛ ልጆችን በ 53 በ58 በ61 አመት እድሜያቸዉ የሰጣቸዉን ብዙ ሴቶች አዉቃለሁ ። ሌላዉ ደግሞ ማናችንም በራሳችን ብርታት ስለፈለግን አልወለድንም ያልወለዱም ደግሞ ባለመዉለዳቸዉ አልወደቁም ስለዚህ ልጅን መዉለድ እንደ ስኬት ማየት ተገቢ ነዉ ብዬ አላምንም። በተሰጠን በዝች ጥቂት የምድር ቆይታ በዕድሜያችን ምን መልካም ነገር ሰራችሁ? የታሰረን ጠየቃችሁ ወይ? የታመመን ጠየቃችሁ ወይ? የታረዘን አለበሳችሁ ወይ? የራበዉን አጎረሳችሁ ወይ? የተጠማን አጠጣችሁ ወይ? ተብለን እንጂ በእግዚአብሔር ፊት በሰማይ ቤት ስንቀርብ የምንጠየቀዉ ስንት ልጆች ወልደሽ መጣሽ ተናገሪ እስኪ ልጄ ተብዬ እኮ አይደለም የምጠየቀዉ አይደል እንዴ? ሌላዉ ደግሞ እንደ ሰዉ መዉለድ ለፈለገ ሰዉ እምነቱን በእግዚአብሔር ላይ አድርጎ አንተ የፈቀድከዉ በህይወቴ ይሁን ብሎ መኖርን በግሌ እመርጣለሁ እንጂ ዋና ባልሆነ ነገር ላይ መብሰልሰል ተገቢ ነዉ ብዬ አላምንም። አንቺ ደግሞ እንደዚ ለሚፈልጉ ሰዎች ካሉ ብለሽ ይህንን ማቅረብሽ መልካምነትሽን ያሳያል ተባረኪ ኤልሲ ።
@totit_t1445
@totit_t1445 8 ай бұрын
Tikikil my sister! God never makes mistakes. Natural and natural God-given only. But to each, his own.😮
@messijesus781
@messijesus781 8 ай бұрын
Yesss 🙏🏾❤🙏🏾😊
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 8 ай бұрын
@@messijesus781Amen
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Ewnet new 🙏🙏🙏
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 8 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 8 ай бұрын
እኔም አልደግፈዉም በዚህ ዘመን በጣም አስፈሪ ነዉ ልጅ በማሽን ለማምረት እየሞከሩ ባለበት ዘመን እግዚሐቤር ከፈቀደ ይሰጣል ፀልዮ ❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Ewnet new 🙏🙏🙏
@melay222
@melay222 8 ай бұрын
እረ ኤልሲ ሀጥያት ነው። እግዝአብሔር እኮ ሁሉን ይችላል።
@yonatank2354
@yonatank2354 8 ай бұрын
ትክክል ነው ኤልስዬ እኔ የማውቃት የቅርብ ጓደኛዬ ከ12አመት የትዳር ቆይታ ቡሀላ አሁን ባልሽው መልኩ ተዳቅሎ አሁን የወንድ ልጂ እናት ሆናለች ያውም አምጣ ወለደች ስለዚ ልክ ነሽ 🎉🎉
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 8 ай бұрын
ለሰባት አመት ልጅ እንቢ ብሎኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስዬ ፀበሉን ጠጥቼ ተጠምቄ አሁን ነብስ ጡር ነኝ ሰመዕቱን አመስግኑልኝ
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 8 ай бұрын
Egziabhare yemsegen Enkuwan amelake kidus giyorgise erdash Congratulations ❤❤❤
@bettyboo_
@bettyboo_ 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል
@helenjesusloveyou7458
@helenjesusloveyou7458 8 ай бұрын
ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 8 ай бұрын
Maryam be selam temxaki❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 8 ай бұрын
እሰይ እልልል ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል።
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 8 ай бұрын
እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው፤ (መዝ.127፥3)
@selam_lehulum.
@selam_lehulum. 8 ай бұрын
ባልዋ ካልቻለ የሌላ ሠው ዘር ?.... ለኔ እንደ ዝሙት ነው የምወስደው ። የሌላ ሠው ባህርይ ,መልክ .... ካልቻሉ በስምምነት ስንት ቤተሰብ ያጣ ልጅ ማሣደግ ሲቻል? .... ኾረ የ ሣይንስ አምላኪ አንሁን ጥሩ ጥሩውን ብቻ ወስደን ከእ/ር የሚየጣላንን ግን መተው አለብን።
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 8 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ትክክል ነሽ የበለጠ ጊዜ ሳይሄድ ፈጣሪ በሰጣቸው ነገር መጠቀም ትልቅ ነገር ነው
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይድረሰው በ6ልጆች ባርኮኛል ሁሉም አምጬ ነው የወለድኳቸው አሁንም ገና እውልዳለሁ እድሜየ ገናነው 🙏
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 ай бұрын
ታድለሽ😊
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 8 ай бұрын
እዚሁ italiy የ ባለቤቴ ዘመድ እድሜዋ 40 ነው በ ሕክምና አንቺ እንዳልሽው 15ሺ euro ከፍላ ነው ያረገዘችው አሁን የ 4 ወር እርጉዝ ናት eisi እኔ በጣም ነው ምከታተልሽ ምወድሽ አንዳንዴ እንደዚህ ቲኒሽ ሚመስሉ ምትሰጪው እፎርሜሽን እውነት ሰዎችን በሁአላ ተስፋ አድርገው ሲገቡበት ተስፋ እንዳያስቆርጣቸው ❤
@selam_lehulum.
@selam_lehulum. 8 ай бұрын
ኤልሲ እኮ አውሮፓ የዚህ አይነት ህክምና ነፃ ነው ብላለች ።
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 8 ай бұрын
@@selam_lehulum. አደለም
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 8 ай бұрын
እንዴት ነሽ ኤልሲ ዛሬ መነሳት ያለበትን ነጥብ አንስተሻል አብዛኛው ሴቶች ላይ የደረሰ ችግር ነው. ፈልገውም ሳይፈልጉም ሳይወልዱ በመዘግየት እድሜያቸው ገና ሆኖ ለመውለድ የሚቸገሩ አሉ እግዚያብሄር እውቀትን በውስጣቸው አሳድሮ በቴክኖሎጂ አማካኝነት የብዙዎች እህቶች እምባ እየታበሰ ነው በአገራችንም ይህው ተጀምሯል ተብሏ እዚህ ባለሁበት ሀገር እንቁላላቸውን ዶኔት አድርገው ለብዙዎች የቤተሰብን ደስታ የመለሱ ብዙ ናቸው እንደውም ዶኔት የሆነ የሀበሻ እንቁላል ባለመገኘቱ ከሌላ ዘር ለመውሰድ ይገደዳሉ ስንት የማይጠቅም ቴክኖሎጁ ተቀብለን ተግባራዊ እያደረግን ይህንን መቃወም ተገቢ አይደለም ሴቶች ንቁ
@Tube-uq1gc
@Tube-uq1gc 8 ай бұрын
ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን የዛሬው ይለያል ግን ኤሊሲ. ሁለተኛውና ሶስተኛ አማራጭ ከእምነትም ከባህልም ያፈነገጠ ከዝሙት ያልተናነሰ ህግ ነው
@Habeshawit21
@Habeshawit21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የሚያስፈልገኝን አንተ ታውቃለህና እንደፈቃድህ ይሁንልኝ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
እውነት ነው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 ай бұрын
የሰው መሀፀን ውስጥ የቸቀመጠ ፅንስ የዛ ሰው ነው ማለት የው በጣም ያከብዳል በጣም ማደጎ ወስዶ ማሳደግ ያሻላል ፈጣሪ ከከለከለ
@Canada404
@Canada404 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲየ በጣም አንዳንድ እህቶቼን ሳይ እንደው በህክምና ቢሞክሩ የምላቸው አሉ ግን ልነግራቸው እፈራለሁ በጣም ቅን እሴት ነሽ ኤልሲየ ❤❤🥰❤️❤️🌿🍀🌾🌾🌾🌾
@deborahzene7341
@deborahzene7341 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ኤልሲዬ
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 8 ай бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ተከታታይሽ ወዳጅሽ ነኝ ግን በዚ ቪዲዮ ያልሻቸውን አንዳንድ ሀሳቦችሽን አልቀበለውም
@kiroswase876
@kiroswase876 8 ай бұрын
you so sweet እኮ ኤልሲዬ እስቲ ስለ anger management በተለይ 3,4 ልጆች ላለን ካናዳ አሜሪካ ለምንኖር እንዲሁም ሌሎች ሀገራት ተሰደን ለምንኖር ልጆቻችንን እንዴት የት ድረስ እንታገስ ወይም ንዴታችንን እንዴት እንቆጣጠረው dear please please please
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 8 ай бұрын
እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው
@AFanofmodelsarah
@AFanofmodelsarah 8 ай бұрын
ተባረኪ ሃቁ ይህ ነው ✔️
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 8 ай бұрын
ኤልሲዬ ተባረኪ ለሃኪሞች ጥበብን የሰጠ እግዚአብሔር ነው የሚያስፈልጋችው ተጠቀሙበት
@gafat
@gafat 8 ай бұрын
ኤልሲየ እንኳንም Subscribe አደረኳቸው ከምላቸው ጥቂት መልካም ሴቶች ውስጥ አንዷ ነሽ የምታውቂውን ሁሉ ስለ ምታካፍይን እናመሰግናለን ❤❤❤
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 8 ай бұрын
ጀግኒት ይሄን ስላስተማርሽ እናመሰግናለን
@እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ
@እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ 8 ай бұрын
ኤልሲ እባክሽ ስለወሊድ መቆጣጠርያ ያለሽ ልምድ ብታከፍይን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
እኔ መጠንቀቅ ቀኑን ለሚያውቀው ሰው 🙏❤️🙏
@melay222
@melay222 8 ай бұрын
ማትዮስ ወንጌል ላይ አምቢቢው ሁሉም እዛ ለይ አለ።
@serkalemmisganaw1222
@serkalemmisganaw1222 4 ай бұрын
ለመፍረድ አይደለም ግን ይሄ ስራ ለእግዚያብሔር መተው መልካም ነው ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 7 ай бұрын
ኤልሲ ቅን ሰው እናመሰግናለን❤
@gubydalrof1
@gubydalrof1 8 ай бұрын
May God bless you for speaking out about this topic our community shies away from. Family planning is a personal choice and every couple should weigh their options.
@lordrab7487
@lordrab7487 8 ай бұрын
አንቺ እኮ የምታቀርቢው ልዩ ነው ኤልስዬ ❤️
@merongirma6247
@merongirma6247 8 ай бұрын
አረ በስመአብ! This is what the gay people are taking advantage of! እግዚአብሔር ከሰጠው ውጪ ባይሆን ባይ ነኝ! መውለድ ለሚፈልጉ በሙሉ እመብርሃን ማህፀናቸውን ለምለም ታድርግላቸው!
@Debrenazret
@Debrenazret 7 ай бұрын
🤲አሜን🤲
@peacepeace7275
@peacepeace7275 8 ай бұрын
Elsi hasabu tikikil new gin ene endeza aynet chigr neberebg ahun gin egzabher ymesgen tesaktolgal edme 37 new gin bizu birr yikefelal ene germen new mnorow gin medhanitochu betam wid new gin ehe hulu arge Egzabher redtog tesaktolgal ahun
@eskayem4869
@eskayem4869 8 ай бұрын
ኧረ 35 40 ገና ናቸው ለመውለድ ካለምንም ህክምና በደንብ ይችላሉ:: የማይቻለው ከ45 አመት በዋላ ነው
@mizanmengisteab7038
@mizanmengisteab7038 7 ай бұрын
Leben meleshw mamaye❤❤❤❤❤
@sariyalew4635
@sariyalew4635 8 ай бұрын
Else please make a video on how to remove hyper pigmentaion on armpit am struggling with that please
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 8 ай бұрын
ኤልሲ ዘሩን ወስዶ ሌላ ሰው ማህፀን የሚባለው አልደግፈውም ማደጎ ማሳደግ ይሻላል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Ewnet new
@edenmekonen9693
@edenmekonen9693 8 ай бұрын
So true, happiness comes with in by dwelling in the steadfast loving God almighty. Nowadays if God does not give you he has a purpose. Creations is Gods work it’s not a laboratory work.
@diara995
@diara995 8 ай бұрын
Yesetwa mahtsen afetater chigr kalew min chigr alew
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 8 ай бұрын
እትየ፥ ቻው! የዛሬው እርስሽ (isue) በጣም ጠቃሚ እና አበራታች ሆኖ አግኝቸወለሁ። ተባረኪልን። ወንድምሽ ነኝ። ከመሀከለኛው ምስራቅ። ቻው!!
@ሰሙየ-ሠ7ተ
@ሰሙየ-ሠ7ተ 8 ай бұрын
❗️ I totally understand the pain of not able to have children and I encourage people to try IVF, however I was shocked when you encourage people to rent other people's womb and sperm- My sister Elsy it’s ABSOLUTELY WRONG to do that. I wasn’t expecting this from you. I always loved to watch your videos but honestly speaking NOT this one ☹️
@diara995
@diara995 8 ай бұрын
Mehayim
@HannaTesfaye-q7b
@HannaTesfaye-q7b 8 ай бұрын
ኤልሲ እኔ እንኳን 2 ልጆች ተሰቶኞል ከመድሐኒያለም ግን ለብዙ እህቶች ምክርሽ ይጠቅማል አኔ በጣም ነው የምወድሽም የማከብርሽም
@bruktitedebru1889
@bruktitedebru1889 8 ай бұрын
Elsye betam mert set nesh Egzabeher yanchin lijoch yebarkelesh❤❤❤.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 8 ай бұрын
የጣሊያን ዶክተሮች አድነቂ ነኘ ከሞት አውጥተውኘል 🙏🙏💞
@kukulove8484
@kukulove8484 8 ай бұрын
ኤልሲ ጌታ ይባርክሽ ማች ላቭ!
@alemb4972
@alemb4972 8 ай бұрын
ኤልሲ አምሮብሻል
@mukubanti6778
@mukubanti6778 8 ай бұрын
I married 34 and have my kids 35 and 36 both healthy and beautiful daughters.
@hks6288
@hks6288 8 ай бұрын
Temesgen, Did you have any struggles?
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
🎉🎉 ተባረኪ ትክክል ብለሻል
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
Wow ነፃ መሆኑ ግን ይገርማል USA ላይ ግን በጣም ውድ ህክምና IVF ነው .
@AsnkuAshami
@AsnkuAshami 8 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ
@yo-yowel1305
@yo-yowel1305 8 ай бұрын
Elsiye yekrta arglegn ena ye hekmna bale moya information beset new tru bye amnalew. Mknyatum mewled yemachelu sewoch bezu meknyat yehon yechlal and kesu enkulalun ena zerun ketewahahede bewala le mahtsen malef yemachel problem ale mengedun block yehonal lezi meftihiw lela new . Yezer mknyat cheger ale , and and demo enkulal produce ⁶ madreg yemachlu setoch alu, lela demo blood type yehuletu yemaysmama yhon ychlal slezi yeseteshyu meftihe blesh lelulum mfthi mhon ymichn aydelem bye amnalew
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 8 ай бұрын
Wow your own hair makes you look young
@AzebFessha-c9o
@AzebFessha-c9o 8 ай бұрын
ተባረኪ ❤
@Sara7
@Sara7 6 ай бұрын
ኤልስ እንዴት ነሽ ስለ ሆስፒታሉ መረጃ ትሰጭኛለሽ እህቴ በጣም አዝናለች መውለድ አልችልም ብላ
@yenekushinaa4321
@yenekushinaa4321 6 ай бұрын
hi dear you got information where is free Ivf treatment?
@tsgeredaestifanos3076
@tsgeredaestifanos3076 8 ай бұрын
Egziabher ybarksh elsiye❤
@directeroffice
@directeroffice 8 ай бұрын
ኤልሲ አኔ በጣም ነው የምወድሽም የማከብርሽም❤❤❤
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 ай бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን
@HhHh-qj9qs
@HhHh-qj9qs 8 ай бұрын
40አመት እኮ ይወለዳል
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 7 ай бұрын
አንቺ እኮ አደበተ ማር ነሽ ኤሊሲዬ
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 8 ай бұрын
Elsiye 35 eko telk ayedelem enede ke 40 belaye erasu easly yeregezal setoch laye chana yemiyametaw eko set lej 30 bet kegebach beka aleke
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 8 ай бұрын
Ewnet new
@mayaye8892
@mayaye8892 8 ай бұрын
It is a myth ( yalseletene ababale newe).
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
እኔ እንዴት 34/35 መውለድ አትችልም እላለሁ እኔ ያልኩት ሞክራ ሞክራ ላቃታት ከ35 አመት በላይ ላለ ሴት ብዙ መፍትሄ አለው ተስፋ አትቁረጡ ነው ያልኩት በትክክል ተረዱኝ ጎበዝ 🙏❤️🙏
@yordaabraha269
@yordaabraha269 6 ай бұрын
Exactly
@Mellow559
@Mellow559 8 ай бұрын
ኤልሲዬ እስቲ ሴት በስንት አመቷ ነዉ መግባት ያለባት ግራ ገባኝ እኮ እኔ ባለፈዉ ወር 26ሞላኝ ያዉ የኛን የኢትዮጵያዉያን ነገር ታዉቄለሽ ቤተሰቤን ማገዝ አለብኝ ብዬ ትምህርቴን ጨርሼ ስራ ይዤ ደፋ ቀና እያልኩ ነዉ ነገር ግን ሰዉ ባወራኝ አጋጣሚ አታገቢም ፤ እድሜ ቆሞ አይጠበቅም ወንድ 26 ያለፋትንሴት እብዛም አይፈልግም እያሉ መዉጫ መግቢያ አሳጥተዉኛል አረ የሆነ ነገር በይኝ
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 8 ай бұрын
የእኔ እህት ትዳር ከፈጣሪ ነው እሱን ጠዬቂ ሰው አታገቢም ስላለሽ አታግቢ የማይሆን ቦታ ትገቢያለሽ አንቺ የህይወት አጋርሽን ስታገኜ አግቢ
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Demo edme teqesino hone ende tidar. Bemetabet gize yimta live your life
@EnuyeYaregal
@EnuyeYaregal 8 ай бұрын
ገና ነሽ 26 ስንት ነገር ይጠብቅሻል እረጋ ብለሽ ምረጭ አግቢ አግቢ ስላሉሽ በችኮላ ያልሆነ ሂዎት ውስጥ እንዳትገቢ ጋገባሽ በኃላም ይሄ ጥያቄ ይቀጥላል አትወልጅም እዴ? ይሉሻል 😊😊 ላንች በማሰብ ነው እነሱ
@rrebka3396
@rrebka3396 8 ай бұрын
የማነሽ ጭምብርብር ይህን እንኳን አታውቂም ንኽር
@Mellow559
@Mellow559 8 ай бұрын
@@rrebka3396 የኔ እህት እንዲ አይባልም በዛ ላይ አንቺን አልጠየኩሽም መልካም ነገር መፃፍ ካቃተሽ አይተሽ ማለፉ አይሻልም
@tigesttigest75
@tigesttigest75 8 ай бұрын
ሰላም አልሲ "እህቴ መንታ አርግዛ 7ወሯ ነዉ "ግን እግሯ በጣም ከመጠን በላይ ያብጣል ያለችው ኢትዮጵያ ነዉ ::ዶክተሮች ችግር የለውም አሏት እኔ ደግሞ ሀረብ ሀገር ነዉ ያለሁት በጣም ተጨነኩ የመጀመሪያ ልጇን ምንም እብጠት የላትም ነበር እባክሽ መፍትሄ እምታውቂ ከሆነ መልሺልኝ?????
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 8 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ይሄ ያጋጥማል አትጨነቂ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 8 ай бұрын
Yeger ebtet be eregezena normal new
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 8 ай бұрын
Mnem cheger yelewm yenem betam yabt neber keweledsh behuala yestekakelal
@mahiletmoges-dc8dl
@mahiletmoges-dc8dl 8 ай бұрын
በእግዝና ጊዜ ያጋጥማል አትጨነቂ
@m.bedane7442
@m.bedane7442 8 ай бұрын
አይዞሽ እግር ማበጥ normal ነው
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo 8 ай бұрын
I don’t think IVF is free in the uk… I am saying this because you said it is free in Europe.. so that people are not misinformed
@beimnet7340
@beimnet7340 7 ай бұрын
You said it yourself in the beginning of your comment " I don't think " , if you are not sure read or ask and make sure what you want say is RIGHT . You are wrong but Elsa is RIGHT. You are the one who is misinformed the followers.
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 8 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ አትሳሳቺ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 8 ай бұрын
እረ ነፃ አይደለም ትከፊያለሽ በጣም ዉድ ነዉ
@ሰላሚና
@ሰላሚና 8 ай бұрын
እኔ በልጅነት ህይወትን ሳልኖር የወለድኩት ልጅ አለኝ አሁን ደሞ በስዬ ፈልጌ የእርግዝናን የአራስን ቤት ህይወት አጣጥሜ ልጅ መድገም ፈልጌ ሊካልኝ አልቻለም
@TigistGirma-js2km
@TigistGirma-js2km 8 ай бұрын
Thanks weday ❤ tebareky
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 8 ай бұрын
ልጅ የእ/ር ስጦታ ነዉ እ/ር ከሰጠ ጥሩ ካለዛም አዶብሽን ሌላ አማራጭ ነዉ አንቺ ይህንን ባትመክሪ ጥሩ ነበር
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 8 ай бұрын
ኧረ ተይ የፈጣሪን መፈታተን አይሆንብሽም ።ሕክምናው ጥሩሆኖ አለ የሁለቱንዘር ወስዶ በሌላ ሰውን ማህፀን ?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ልጅ ባለመውለድ ምክኒያት ብዙ ትዳር ይፈርሳል ሲቀጥል እኔ የባሌ ዘመዶች እሷ መቀበል ስላቃታት ይሄን ዶክተር አማክሮአቸው እዚህ አገር በሰላም ተገላግለዋል። ሁሌ ይሳካል ማለት አይደለም ይሄም እግዚአብሄር ሲረዳ ነው ማሬ🙏❤️🙏
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 8 ай бұрын
እረ ምነው እህቴ!!! ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ፍቃዱ ከሆነ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም አለዚያ ግን…….
@LinaLegas
@LinaLegas 8 ай бұрын
Egziabher yemayawqew lig new yemihonew malet new !! Yesew technology yefeterew Egziabher Abatu yalhone lig...Geta hoy
@Oceanluvqueen
@Oceanluvqueen 8 ай бұрын
Awo inem, zegenenegni, kefetari wichi new
@Eri-sport-
@Eri-sport- 7 ай бұрын
How about Abraham and sara ✨
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 5 ай бұрын
This video if a little off for me . I am strong believer in God in my experience of gospel iin my work place specially. I had prayed for women who couldn’t get pregnant for many reasons and after the prayer God bless them not only with one child but with 2 or more the women i prayed for they are about 8 to 10 and there few more also who still pregnant, i have some people came ask me to pray for them also i had to say no because it was not God way , i see thing in both side , so our God is in his throne to his creation it is the matter of waiting and believing in his power of his words, i also believe in medical system they do a great job but asking God and going his way is only the right way plus not everyone could pay that kind money my sister, I appreciate you but i dont agree with video that always inmamarbetalen i love you berchi
@hannaabate5830
@hannaabate5830 8 ай бұрын
Thanks so much!!!!
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 8 ай бұрын
ልክ፡ነሽ፡ተባረኪልን፡እዉቀት፡ነፃ፡ያወጣል፡ለሚሰማዉና፡ለሚጠቀምበት፡አካል፡ጥቅሙ፡ከፍ ያለ ነዉ፡፡ሥለዚህ፡በርቺ፡በቅንነት፡ለምታደርጊዉ፡፡ጥረት፡አክብሮቴን፡ተቀበይልኝ፡፡፡
@kelemyos7843
@kelemyos7843 7 ай бұрын
IVF is good እኔ በ IVF አምናለሁ ነንታ መውለድ ነው እንጂ
@mekdestsegaye3180
@mekdestsegaye3180 8 ай бұрын
You are so sweet ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
ቢቀርስ ኤልሳ እንወድሻለን ልጅ የሚሠጥ እግዚያብሄር ብቻና ብቻ ነው የማሽን ልጅ አረ ሀጢያት ነው የሠይጣን ውላጅ ነው እግዚዎ
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 8 ай бұрын
ይቅርብሻ አንቺ ሌላው የማሽን ሁለቱም ከተፈጥሮ ነው እግዚያቤር ካልፈቀደ ይሄም እኮ አይሳካም
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 ай бұрын
የምን ማሽን ነው ምትይው?የተፈጥሮ ነው
@diara995
@diara995 8 ай бұрын
Mehaym
@azebmulat2525
@azebmulat2525 8 ай бұрын
አስታየት መስጠት ቀላልነዉ ጉረኛ ሁሉ
@remlabiya-j2m
@remlabiya-j2m 8 ай бұрын
Anechi yemetiyiw aweropa new inya ager Ethiopia 450 shi iyetebal new daha keyet ameteto yetakemal inate.
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 8 ай бұрын
Ere elsuye ethiopia betam wedd newe newe akeme yeteyekal yasazenalu betam
@almazeyemam6030
@almazeyemam6030 7 ай бұрын
IVF is best method
@kemalefatuma1665
@kemalefatuma1665 8 ай бұрын
ኤሊሲ፣❤❤❤❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 8 ай бұрын
yene konjo elsy amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@seki1508
@seki1508 8 ай бұрын
ኢትዮ ይቻላል ኤልሢ?
@haruhemen386
@haruhemen386 8 ай бұрын
Alsiya lej ye egzabher setota new be egzabher sera banegaba teru new
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 8 ай бұрын
Thanks for sharing
@akjulan7084
@akjulan7084 8 ай бұрын
ለምን እክምና ይደረጋል 35አመቷ ካገባች ያለ ህክምና መውለድ አትችልም እንዴ ???
@nebiyatkebede5059
@nebiyatkebede5059 8 ай бұрын
Yichalal gin adand gize layhon yichlal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ማርገዝ እየፈለጉ ለተቸገሩ ነው ያልኩት እጂ የ35/37 አመት ሴት አትወልድም አላልኩም በደምብ አዳምጡ እጂ ጎበዝ 🙏❤️🙏
@Sebleh-t5b
@Sebleh-t5b 8 ай бұрын
Laboratory,Fetari..teblo yinebeb.Elsi ti stimo, molto grazie per aver trattato sto argomento.Ma ricordati egna Habeshotch nen,mi aspetto che tu indica loro che se una coppia mon potrà procreare l'alternativa migliore è adottare,they have to go out from that selfish need of getting birth,ende Fetari kalsetess???Ti prego da buona Christiana....evita certi ...Buona domenica,bella e brava come sempre.
@lemlemtadesse7870
@lemlemtadesse7870 8 ай бұрын
God blesss ❤❤❤
@pic8927
@pic8927 8 ай бұрын
ኤልሢዬ እንዴት ነሽ ሽበት የሚያጠፋ መዳኒት አለ ??
@lovetube9672
@lovetube9672 8 ай бұрын
የለም በጸጋ እንቀበል እኔም 🥺
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 8 ай бұрын
*Natural Yoghurt/ ye Abesha Erego beyi, ye Bere Gubet/ Beef Liver beyekenu beyi, Leb Leb aderegesh. Ende Dulet sayhon, Gubetun ketfesh be nech shinkurt, Zenjebel, Carrot chemresh enditafetesh beyi! Le Tsegur metkor yerdal. Shebetunem endaybeza yetefal. Rich in Vitamins B slehone new! Edmesh ke 40 betach kehone beyiw. Kezia kalefesh, Shebet memtatu ayekerem. Non-Amonia ye Tsegur Kelem gezetesh tekebi malet new. 👍
@Sebleh-t5b
@Sebleh-t5b 8 ай бұрын
Shibet tsega enji tchiguir aydelem,ejj eguir yelelat sint enat aletch Temesguen bila yemitinor.Egnam shibet yalatin set sinay,manguatet,lashmwatet,metetchet enakoum.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ሽበት እንዳይበዛ መጠንቀቅ እንችላለን ግን እዲጠፋ ማድረግ ትንሽ ይከብዳል ማሬ 🙏❤️🙏
@pic8927
@pic8927 8 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ እንዴት ነው እንዳይበዛ ምናረገው
@evagamer7723
@evagamer7723 8 ай бұрын
ኢልሲ እኔ አረባ ስስት አመቴ ነዉ መዉለድ እችላለሁ?? አንድ ልጂ አለኝ ግን መደግም ፈልጌ
@fev984
@fev984 8 ай бұрын
Tchiyalesh gudegnaye be45 weldalech
@mayaye8892
@mayaye8892 8 ай бұрын
I know two women who gave birth at 47. Also ar 45. Just pray, exercise and eat healthy! If you are overweight loose weight.
@meraft7587
@meraft7587 8 ай бұрын
ይሄንን ጥያቄ መጠየቅ የነበረብሽ ሁሉን መስጠትም ሆነ መከልከል የሚችልን አምላክን ነበር።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
በደብ ትችያለሽ እውነት ነው ዛሬ በ50 የወለዱም ከዛም በላይ በ52 አመቷ የወለደች የልጄ ትምህርትቤት አውቃለሁ አትዘናጊ ስፖርት ስሪ ጤነኛ ምግብ ብይ ጥሩ እንቅልፍ ተኚ ከሁሉ በላይ ፀልይ ግዜ አለኝ ብለሽ አትዘናጊ በርች 🙏❤️🙏
@pic8927
@pic8927 8 ай бұрын
ኢቲዮጲያ ውሥጥ ጥሩ የመሀፀን ሀኪም ቤት የቱ ነው??plzz ንገሩኝ
@master-kq7jv
@master-kq7jv 8 ай бұрын
በፀጋ ሆስፒታል ዶlር ወንደሰን
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 ай бұрын
ጨንቆኛል እኔስ ሁሌም ብቻዬን አወራለሁ እንደ እብድ😂
@pic8927
@pic8927 7 ай бұрын
@@Mahder-k6z lemn
@coolmom8537
@coolmom8537 8 ай бұрын
Hiiii elsuye how are you Sorry i need to asks you something i live American bout i can't order the chair color. No working for American 🇪🇷ple Answer
@gizawbereda6536
@gizawbereda6536 8 ай бұрын
Betam enamesgnaln anchi asteway nesh
@asteranley2555
@asteranley2555 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ በነጻነለም ለምርመራእኳን በጣም ውድነው
@romangebru5846
@romangebru5846 8 ай бұрын
እውነት፡ነው ብዙዎች : ተጠቅመዋል!ተጠቃ ሙ: ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡አለ :ሚባል ህይቻለሁ
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 ай бұрын
እኔ 45 አመቴ ነው የወር አበባ ሲፈልግ ይመጣል ሲፈልግ ይቀራል 4ወር የለም ጨንቆኛል😂
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 ай бұрын
ንገሪኝ እህቴ😂
@Zuriyash-s4k
@Zuriyash-s4k 8 ай бұрын
Ebaksh endet lmoker brs benetsa kehone ebaks ??.❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 8 ай бұрын
ሥታምሪኢ የኔ ቅምምም
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 7 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47